mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሚስቴ ለእራት 20ብር የገዛችው እንጀራ ወጥ ውስጥ ገብቶ ጠፋ😭

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"አንዳንዱ ጠዋት ለኃይማኖቴ ስል እሞታለሁ ይላል፣ ምሳ ሰዓት ላይ ከኃይማኖቱ አስተምሮት ውጪ ሲሳደብ ይውላል፣ ከሰዓት ዘረኝነት የተወገዘ ነው ብሎ ሲመክር ይቆይና፣ ማታ ብሄሩን ወክሎ ሌላ ብሄር ሲሳደብ ያመሻል! ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የሰው ልጅ ባህሪ ነው!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ኢትዮጲያ ውስጥ ስራ ለመቀጠር ይቅርና ሰርግ ላይ እራሱ ከፊት ሄደህ ክትፎ እንዲደርስህ ውስጥ ሰው ያስፈልግሀል 😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እያጣሁኝ እንጂ እያነሰኝ አቅሜ
እንዲህ አልነበሩም Tekeና ቅዳሜ

ነሮ እየጨመረ ሲራቆት ሕይወቴ
ቅዳሜን በስራ እሁድን በቤቴ

አሳልፈው ጀመርኩ ባሳብ በትካዜ
የዚ ሁሉ ምክኒያት አንቺ ነሽ ደሞዜ

የሚል ሲንግል ልልቀቅ አልልቀቅ? ?
•••◉•••
#ልቀቅ 👍
#አትልቀቅ 😡

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሰማይ ከፍ ምድር ዝቅ ቢልም ሰዓት ወደ ኋላ ቢቆጥርም። ነብስ ሞታ ስጋ እንኳን ዘላለማዊ ቢሆንም እናቴን ሁሌም እወዳታለው።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🚦 wifi password 🔑 መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች  WIFI PASSWORD ለመስበር ሚለውን  ይንኩ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሁለት ጓደኛሞች ጎርፍ ሊሻገሩ.....

#1: ይሄ ጎርፍ በምንም ታምር አይወስደኝም😎

#2: 😳አንተ ማን ስለሆንክ ነው እማይወስድህ🤔

#1: በቃ አይወስድኝማ😎✌️

#2: ሰውየው አብዷል እንዴ ቆይ እንዴት

#1: ምክንያቱም አልገባማ 😁🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Samsung  Galaxy  note  3
አዲስ  አንደታሸገ 
32  gb
3 gb ram
ዋጋ 4000  ብር በማከፋፈያ ዋጋ
Call me 👇👇👇👇
☎️ 0909255008
☎️ 0912739699
የሚፈልጉትን ስልክ ለመምረጥ
አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ 👇 ቤተሰብ ይውኑ
Join ያድርጉ 👇
👉/channel/used_phone_ethiopia

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተኬ ማን ነኝ እስኪ ዛሬ አንድ አሪፍና ሁለተኛ ቻናሌን ላስተዋውቃቹ Join በሉት ትወዱታላቹ👇👇
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የታክሲ ሹፌር በእግሩ እየሄደም ትራፊክ ሲያይ ይደነግጣል

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በጣም ቀጫጫው ጀለሴን ጠዋት ቁምጣ ለብሶ ተራራ ላይ ሲሮጥ ቺኳ አይታው
.
#እንዴ_አርዲ_በቦዲ😏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጥናቶች እንዳረጋገጡት መላጣ ሰዎች ፀጉር የላቸውም 😜😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Watch "የተመረጡ አስቂኝ የቲክቶክ ቪድዮ ስብስብ" on YouTube
https://youtu.be/dvVcUctjqpA

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በጣም አስቂኝ በሆነ አማርኛ 😂 ሽፍፍ ውልግድ ባለ አማርኛ የተቀለዱ ሀበሻዊ ቀልዶች መገኛ ቻናናል መርጠው ይሳቁ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🚦🚥 በደቡብ አማርኛ የተቀለዱ ቀልዶች

🚦🚥 በጎጃም አማርኛ የተቀለዱ ቀልዶች

🚦🚥በኦሮሚያ አማርኛ የተቀለዱ ቀልዶች

🚦🚥በትግራይ አማርኛ የተቀለዱ ቀልዶች

🚦🚥 በጉራጌ አማርኛ የተቀለዱ ቀልዶች

🚦🚥በስልጤ አማርኛ የተቀለዱ ቀልዶች

🚦🚥በስልጤ አማርኛ የተቀለዱ ቀልዶች

🚦🚥በጎንደር አማርኛ የተቀለዱ ቀልዶች

🚦🚥በፈረንጅ አማርኛ የተቀለዱ ቀልዶች

🚦🚥መርጣቹ ይሳቁ 👇👇👇?
/channel/+ld_LJGQgo8A4Yjg0
/channel/+ld_LJGQgo8A4Yjg0

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እኔና ባለቤቴ በመነጋገር እናምናለን!

ልክ ልኬን ትነግረኛለች ልክ ልኳን እነግራታለሁ!
😑

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ልጅቷ በጣም አጭር ቀሚስ አድርጋ የአውቶቢስ ሰልፍ ላይ ቆማለች አውቶብስ ይመጣና መንገደኞችን ማስገባት ይጀምራል

ልጅት የባሱ የመጀመርያ ደረጃ ላይ ለመውጣት እግሯን ብድግ ታደርጋለች ፤ግን እንዴት ትውጣ ?ቀሚሷ አጭርና ጠባብ ስለሆነ አልቻለችም ።

ትበሳጭና እጇን ወደ ዋላ ልካ የቀሚሱን ዚፕ ትንሽ ዝቅ አድርጋ እንደገና ደረጃውን ለመውጣት ትሞክራለች ፤አሁንም ደረጃው ላይ መውጣት ያቅታታል ።

እንደገና እጇን ወደ ዋላ በመላክ የቀሚሷን ዚፕ ዝቅ ታደርግና ለመውጣት ትሞክራለች አሁንም ደረጃው ላይ መድረስ አልቻለችም ።

ይሄኔ ከኋላ ወረፋ ሲጠብቅ የነበረ አንድ ልጅ የልጅቷን ወገብ ይዞ ብድግ ያደርጋትና ባሱ ውስጥ ወስዶ ቁጭ ያደርጋታል ።

ልጅቷም በጣም ትበሳጭና እንዴት እኔ ሳልፈቅድል ሰውነቴን ትነካኛለህ?ቆይ የት ታውቀኛለ ብላ ስታፈጥበት ልጁ፦

እሱስ ልክ ነሽ አንተዋወቅም ።ግን አለ አይደል 3 ግዜ የሱሪዬን ዚፕ ስትከፍቺው የተቀራረብን መሰለኝ 😌

ያጋጠመው አለ ?🙄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ምንም ቢሆን ሚስት ማግባት ጥሩ ነው። ጥሩ ሚስት ካገባህ ደስተኛ ትሆናለህ። ካልቀናህ ደግሞ ፈላስፋ ትሆናለህ።"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ምንም እንኳን ትንሽ ብትሆንም እንደምንም ብዬ ሚስቴን አስደስትበታለው...

ብሎ ስለ #ደሞዙ አጫወተኝ😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እኔ ብረት የሚገፋና አቮካዶ የሚበላ ቢንቢ በህይወቴ ያየሁት ሀዋሳ ነው😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የአንዳንድ ሰዎች አበላል እምትወደውን ምግብ እንድትጠላው ያደርጉሀል🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012
ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
 
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
JOIN For more
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻቸን በሙሉ እንኳን ለ1444ተኛው ለታላቁ የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ

               🌙 ረማዳን ከሪም 🌙
◈◇◈◇◈◇◈◇◈◇◈◇◈◇◈◇◈◇◈

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#እኔ_ስማር : ደብተር 10ብር
እስክብርቶ 1ብር
ዩኒፎርም 125 ብር
#የዛሬ_ዋጋ ደብተር80ብር
እስክብርቶ 20ብር
ዩኒፎርም 1000ብር
መንግስቱ ሃይለማርያም እንወድሃለን!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አስበው አልዛይመርና ተቅማጥ ባንዴ ይዞክ ሲመጣብክ ትሮጣለክ🏃‍♂️ ግን የት እንደምትሄድ ትረሳዋለክ🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሚዳቆዋን🦌 አባሮ🏃መያዝ ስያቅተው

ሥጋዋ አይጣፍጥም🍗 አለ አሉ😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሰሞኑን ቦርጭ እያወጣው ሳይሆን አይቀርም ካልሲዎቼ እየጠበቡኝ ነው😜🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Photo Globe
💶 Price 600 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
   🍫 ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች 👇
          
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

¿ የTelegram ምርጥ ምርጥ #የፍቅር  ቻነሎች መረጥ መረጥ አርገው join ይበሉ ይደሰቱ‼️🌹

Читать полностью…
Subscribe to a channel