mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

እኔ ዝም አልኩ ማለት አንቺ ትክክል ነሽ ማለት አይደለም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በብዛት የሚያምሩ ቤቶች በራቸው ሰፊ ነው...
:
እያወራሁ ያለሁት ስለ ቤት አይደለም
😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በ10 አመቴ #ኢንጂነር 👷ነው መሆን የምፈልገው
በ15 አመቴ
#ዶክተር ነው መሆን የምፈልገው
በ20 አመቴ
#ፓይለት✈ ነው መሆን የምፈልገው

ይሀው አሁን በ30 አመቴ
#መንግሰት ግን ለምንድን ነው እማያደራጀን😅😅

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Samsung  Galaxy  note  3
አዲስ  አንደታሸገ 
32  gb
3 gb ram
ዋጋ 4000  ብር በማከፋፈያ ዋጋ
Call me 👇👇👇👇
☎️ 0909255008
☎️ 0912739699
የሚፈልጉትን ስልክ ለመምረጥ
አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ 👇 ቤተሰብ ይውኑ
Join ያድርጉ 👇
👉/channel/used_phone_ethiopia

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ኑሮ የከበደው አስተማሪ ተማሪዎቹን እንደውም ነገ ሁለት ሁለት እንጀራ ከምስር ወጥ ጋር ይዛቹ ኑ Assignment ነው 😑

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

​​«ዛሬ አምሽቼ ቤት ስገባ፥ ሚስቴ ብስጭት ብላ ስታለቅስ አገኘኋት። ምን እንዳናደዳት ማወቅ አልቻልኩም፤ እኔ ደግሞ ልሆን አልችልም። #ምክንያቱም ከቅዳሜ ጀምሮ ቤት አልገባሁም» ይለዋል ለጓደኛው። ፓ! ኧረ አንተ ምን አጠፋህ አባቴ!?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

''#My_Brother'' ለትዳር የምትሆንህን ሴት ለመምረጥ ሰርግ ቤት ሳይሆን ለቅሶ ቤት ሄደህ ፈልግ ምክንያቱም ለቅሶ ቤት No ''ሜካፕ''😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

••● 😍 እባክሽን ስጪኝ 😢 ●••

እባክሽን ስጪኝ አትከልክይኝ ብሎ
እጇን እያሻሸ ጠየቃት አባብሎ
እሺ ልስጥህ ብላ አልጋው ላይ ቁጭ አለች
ከላይ ጡት ማስያዣ ወድያው አወለቀች
ወደታች ሳትለው የሚያምር ቀሚሷን
ተንደርድሮ ያዘው የናፈቀው ጡታን
.
.
.
እናት እምቢ አትልም ከጠየቃት ልጇ
ሁሌም ይዘረጋል ደግ አድራጊዉ እጇ።።
••●••
••●◉ Stay with:- @Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔊ማታ "ጥሎብኝ" 🎶በሚል ዘፈን ክለብ ስትቀውጠው አምሽታ🎧
🥁
🎼አሁን "ጥሎ የማይጥለኝ ጌታ" የሚል መዝሙር እያዳመጠች ነው🙈🙊🙉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012
ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
 
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
JOIN For more
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጌታ ሆይ እኔ ተደስቼ ሲያዩኝ የሚናደዱ ምቀኞች ካሉ የኔን ጉዳይ የሚረሱበትን ደስታ ስጣቸው🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

6 ሚለየን 4 መቶ 97 ሺህ 2 መቶ 17 ብር ከ 22 ሳንቲም ዝም ብሎ ከመሬት ተነስቶ ያምረኛል። 🤣🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አስቴር አወቀ ወይ ኑሮ ወይ ኑሮ ወይኑሮ ከበደኝ እያለች የዘፈነችው ጤፍ ኩንታል 23 ብር ሆኖ ነው አሉ🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለመጀመሪያ ጊዜ ሽምግልና ሄድኩኝ። ያው ዳሩለት ለማለት ነው እንግዲህ። እና የልጅቷ አጎቶች ተቆጡ።

"ገና የመጀመሪያ ዲግሪዋን ማግኘቷ ነው፤ እንደኛ ሁለተኛውን፣ ሶስተኛውን ዲግሪ ከያዘች በኋላ ጋብቻው ይደርሳል፤ ምን ያስቸኩላል አሉ።"

"ትዳርም ተይዞ ትምህርቱ ይቀጥላል" አልን።

በዚህ ተስማምተን ላጫት ልጅ ደወልኩለት።

"መማር አለባት ብለው ቤተሰቦቿ ተቆጥተዋል፤ ታስተምራታለህ ወይ?" አልኩት።
"ትማራለች፣ አስተምራለሁ፣ ትማራለች" አለ።

"ጥሩ ያው ትማራለች" ብሏል አልን። እናም በሁለተኛው ወር አረገዘች።
"እንዴ…ምነው ትማራለች አላልክም ወይ?" ብንለው

"ከሕይወት ነው ያልኩት"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንሶላው ቀዝቃዛ ልክ እንደ በረዶ
ወዳጁን ያስባል ትራሱን ጨምድዶ
እንዳትጠይቁኝ ማን ይሆን ብላችሁ
ከወንደ ላጤዎች ታጣሉኛላችሁ
አ ግ ባ 💍 💍

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ኢትዮጵያ ውሰጥ ማንኛውም ሰው እራሱን ሊያጠፋ ሙከራ ቢያደርግ ተይዞ መታሰር አለበት...

ይህን መራራ ህይወት ለኛ ጥሎ ማንም የትም መሄድ አይችልም
😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተኬ ማን ነኝ እስኪ ዛሬ አንድ አሪፍና ሁለተኛ ቻናሌን ላስተዋውቃቹ Join በሉት ትወዱታላቹ👇👇
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ልባዊ ፈገግታ የሰዎችን ልብ ይከፍታል ለሰው ልጅ ያለህን አክብሮት የምትገልፅበት አለም አቀፋዊ ቋንቋም ነው።ፈገግ በል😀😀

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዳንዴኮ በራሴ ቅንነት እራሱ እቀናለሁ😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Imagine🤔 በፓንት ገላዋን የምታሽ ሴት ልብህን ስትሰብረው 😏😪

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከቦርሳዋ ስልኳን እያወጣች "እባከህ ሰካልኝ" ስትለው ...
.
ፆም ነው ኣታሳስችኝ ኣላለም😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

«#ዝናብ_እወዳለሁ ትላለህ፤ ሲዘንብብህ ግን ጃንጥላ ትዘረጋለህ። #ፀሐይ_እወዳለሁ ትላለህ፤ ጸሐይ በወጣች ጊዜ ግን ጥላ ፍለጋ ትሮጣለህ። #ንፋስ_እወዳለሁ ትላለህ፤ ዳሩ ንፋሱ ወደ ቤትህ እንዳይገባ መስኮትህን ትዘጋለህ።
…ለዚህም ነው "እወድሃለሁ" ስትለኝ የምፈራው።»
••●••
••●◉ Stay with:- @Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Maths Teacher X እና Y በምን ይገናኛሉ ብሎ ሲጠይቀው....
:
ያው ፈተና X ስታገኝ Y ብለህ ትጮሃለህ🤣🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ክሊኒክ ሄዳ ዶክተሩ " እርጉዝ ነሽ" ይላታል ደንግጣ😳 እያለቀሰችና😭 እየሮጠች🏃‍♀ በሩን ከፍታ ወጣችና በሀይል ጥርቅም አርጋ ስዘጋው
*
#ዶክተሩ:- "መጀመሪያ ነበረ እግርሽን እንዲህ መዝጋት የነበሰብሽ 😂😁😂

Share😘 Share 😘 Join @Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ሀ_በ_ሻ "ዝምታ ወርቅ ነው" ብሎ ከዛ ደግሞ "ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል" የሚል ግራ የተጋባ ህዝብ ነው።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፍቅር ያሸንፋል ስትለው ስንት ለስንት ከሚል ህዝብ ጋ መኖር ከባድ ነው።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እና ሁሌም የምንተማመንብህ የኢትዮዽያ ግንድ ባንክ መች የእንጀራ ቁጠባ ሂሳብ ደብተር ለማስከፈት አሰብክ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ETV ጤፍ በKg 68 ብር ገብቷል ሲለን ወፍጮ ቤት ልንገዛ ሄደን ...

      ሂዱና ETV ግዙ
😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሚታይ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ የማይታይ ልፋት መልፋት አለብህ አጎንብሰህ ስትሰራ፣ ስትጥር፣ ስትታገል ማንም ዞር ብሎ ላያይህ ይችላል። መኪና🚘 ስትገዛ ቤት🏘 ስትገዛ ወይም የግል ስራ ስትጀምር ግን ሁሉም አይን ይጥልብሀል ስላንተ ይወራል...
#አየህ_ወዳጄ ማንም ባላየህ ሰዓት ከበረታህ ሁሉም እያየህ ትሸለማለህ።
ሰላም ዋሉልኝ
😘😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Watch "ሽንት አስጨራሽ የቲክቶክ ቪድዮ ስብስብ። Funny Ethiopian tiktok videos" on YouTube
https://youtu.be/SFWVpstm0_E

Читать полностью…
Subscribe to a channel