★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ሰውዬው እየጠጣ ከማምሸቱ የተነሳ አንድ ቀን ወደቤት በጊዜ ሲገባ ልጁ
"እማዬ እንግዳ መጣ" 😂😂
♥️💛♥🌿እስቲ ይሄ የፍቅር💕 ሳይኮሎጂ ነው የእናንተን ወይም የፍቅረኛዎትን 💋 #የመጀመሪያ ፊደል ይምረጡና ፈታ ይበሉ 💐
Читать полностью…🎁 Print on Hand bags
💰ዋጋ 400 ብር
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
🍫 ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች 👇
@Teke_Man_Promotion
'' ጤፍ ተወደደ ፤ እንጀራ ጄሶ ሆነ....!'' እያለ እዬዬ የሚል አይደለም ባል ጎረቤትም አትስጠኝ 🙏 ... ''ፈገግታሽ ብቻ ምግብ ነው!'' ብሎ እራቱንና ቁርሱን የሚዘል ፣ በእኔ መብላት ብቻ እሱ የሚጠግብ ባል ስጠኝ!🙏
ብላ ፀሎት እያደረገች ነው 😜😂😜
Size of Ethiopia is 1,104,300,000 meter square ለያንዳንዳችን ቢካፈል: 1,104,300,000÷100,000,000= 11.043 ካሬ ይደርሰናል
.
.
ስለዚህ 11.043 ካሬ ሜትሬን ስጡኝና ተገንጥዬ ለብቻዬ ልኑር, አሁንስ ጭቅጭቁ አስጠላኝ😂
•• •• •• ••
••●◉Stay with us, @Mudenyaz
ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ወይም በቴሌግራም @Teke_Man ላይ ይዘዙን
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
JOIN For more @Teke_Man_Promotion
አንዱ ጀለሱ በእድሜ የምትበልጠውን ቺክ ይዞ ሲያልፍ ምን ቢል ጥሩ ነው...
#ወላጅ_አምጣ_ተብሎ_ነው_እንዴ...?
🎁 White, Magic, Spoon Color and Heart Handle Mugs (All are Available)
🛍 Price 500 Birr
Order us via Telegram @Teke_Man
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
☀️ Good Morning ☕️
Stay pretty. Be educated. Dress well. Get money. Follow @Mudenyaz !
ጥሩ ጓደኛ ልክ እንደ መስታወት እና ጥላ ነው መስታወት አይዋሽም ጥላ መቼም ትቶ አይሄድም !
Читать полностью…ፍቅር እስከ መቃብር
ዴርቶ ጋዳ
ዣንቶዣራ
ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝
https://t.me/joinchat/AAAAAEzGj1iAHLL8f6eqKw
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
ኢን አፍሪካ ቱጌዘር ፣ በ አፍሪካ ትልቁ የኔትዎርኪግ ፕላትፎርም ሲሆን ፣ ከኢትዮጵያ ውጪ ወተው ለመማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች ያለ ኤጀንሲ ጣልቃ ገብነት የሚሰራ ሲሆን በውስጡ ከ 20 በላይ ሀገራት እና ከ1000 በላይ ከሆኑ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ከየትኛውም ቦታ ሆነው የሚገናኙበትን ፕላትፎርም የዘረጋ ድርጅት ነው። በተለየ ሁኔታ ከድርጅታችን ድጋፍ እየሚያገኙበት እንዲሁም በራሳቸው የሚያመለክቱበት እና አፕላይ ያደረጉበትን ፕሮሰስ የሚከታተሉበት ፕላትፎርም ነው። ይህን አስመልክቶ መጋቢት 9 እና 10 ,2015 ዓ.ም ቦሌ በሚገኘው ሞዛይክ ሆቴል በኢትዩጵያ በይፋ ስራ የሚጀምር ይሆናል :: ስለሆነም በዝግጅቱ ላይ ለመሳተፍ ከታች ባለው link በመመዝገብ ኢቨንቱ ላይ መሳተፍ ትችላላቹ
https://form.jotform.com/230621424671146 መግቢያ በነፃ
ኑሮ ተወደደ ብዬ እናቴ ቤት ሰሄድ እናቴም መሯት እናቷ ቤት ሂዳለች😕
#አለ_አንዱ😂😀
ተኬ ማን ነኝ እስኪ ዛሬ አንድ አሪፍና ሁለተኛ ቻናሌን ላስተዋውቃቹ Join በሉት ትወዱታላቹ👇👇
@Teke_Man_Promotion
በተኛሁበት መታ ወጣችብኝ እጀን ቀሰ አድርጌ አንሰቸ እሸት አደረኳት😯😯
ከዛ ሞተች አይ የቁንጫ ነገር😅
ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል ብዬ ነበር ለኮሮና ጊዜ ማስክ በ500 ብር የገዛሁት 😖
Читать полностью…#እኛ_ማለት_እኮ አከሌን ድፋልኝ አከሊትን ስበርልኝ ቀንጥስልኝ እያልን የምንፀልይ ምስኪን ህዝቦች ነን🙊🙈🙉
Читать полностью…💝ታ ስ ፈ ል ጊ ኛ ለ ሽ💞
በተለይ በክረምት ሙቀት ሲያስፈልገኝ
በተለይ በምሽት ለብቻየ ስገኝ
ብርድና ባዶነት ተባብረው ሲመጡ
ባንች ተገፍትረው ፈጥነው እንዲወጡ
ከላዬ ቁጭ በይ ግርማዬ ሞገሴ
እቅፍፍፍ ስታደርጊኝ ትረካለች ነፍሴ
ጌጤ ነሽ ለአካሌ ክብርና ውበቴ
በይ ነይ ልደርብሽ ከታናሿ ቤቴ
.
.
ታስፈልጊኛለሽ ወፍራሟ ጃኬቴ፡፡
••●◉●••
••●◉Join us @Mudenyaz
Watch "የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪድዮ ስብስብ" on YouTube
https://youtu.be/MykOcjpWglA
ላንቺ ስል አለምን ማቃጠል ካለብኝ አቃጥላለው...
.
.
አለ #ፀሀይ ጨረቃን ሲጀነጅን😜
ባለሱቁ እንጀራ ለመነጠል ሌባ ጣቱን የምላሱን ምራቅ ሲያስነካ ሳይ ነው ትግሉ መራር እንደሆነ የገባኝ😜😂
Читать полностью…ቴሌ ጉዱ ፈላ 😱 | ካርድ መሙላት ቀረ | በቀን ከ 20 GB በላይ ነፃ ዳታ ኢንተርኔት በኢትዮጲያ 🇪🇹 #Free internet in ethiopia
🔥 በኢትዮጵያ እንዴት ነፃ ያልተገደበ የኢንተርኔት ዳታ መጠቀም ይቻላል ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇👇
/channel/+9wYX6XZ1_U85MDQ0
/channel/+9wYX6XZ1_U85MDQ0
/channel/+9wYX6XZ1_U85MDQ0
እንደተለመደወሰ ዛሬም የካርድ መሙላት ውድድር @Teke_Man_Promotion ላይ ይደረጋል Join ያላደረጋችሁ Join አድርጉ
https://t.me/joinchat/SK_gmbogsfahfnt7