★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
March 8 (የሴቶች ቀንን) አስመልክቶ በሴቶች መብት ዙሪያ ዓለም ዓቀፍ ስብሰባ ተካሂዶ የኛን ሃገር ተወካይ ጨምሮ የየሃገራቱ ተወካዮች ስብሰባውን ታድመዋል
፡
እናም የመጀመሪያዋ ተናጋሪ ከአውሮፓ የመጣች ሴት ነበረች…
••●◉●••
👩ማይክራፎኑን ከያዘች ቦኋላ ባለፈው ዓመት ማርች 8 በነበረን ስብሰባ ባሎቻችን እኩልነታችንን እንዲቀበሉ ማሳመን እንዳለብን ተምረን ነበር ከዚያ ስብሰባ ተመልሼ ቤቴ እንደገባሁ #ባለቤቴን ከዚህ ቦኋላ ምግብ እንደማላበስል እና ራሱ ማብሰል እንዳለበት ነገርኩት የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም በሶስተኛው ቀን ግን ጣት የሚያስቆረጥም ጥብስ እንደሰራ አየሁ ስትል አዳራሽ ሙሉ ሴት አጨበጨበ👏👏👏
••●◉●••
👩ሁለተኛዋ ተናጋሪ ከምድረ አሜሪካ የመጣች ስትሆን እሷም መድረኩን እንዳገኘች ከአምናው ኮንፈረንሳችን ቦኋላ ወደ ቤቴ ስመለስ ባለቤቴን ከእንግዲህ ልብስ እንደማላጥብ እና ራሱ ማጠብ እንዳለበት ነገርኩት የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም በሶስተኛው ቀን ግን የራሱን ብቻ ሳይሆን የኔንም ልብስ ማጠቡን አየሁ ስትል በድጋሚ አዳራሽ ሙሉ ሴት በጭብጨባ ተቀበላት👏👏👏
••●◉●••
ሶስተኛዋ ተናጋሪ #ከኢትዮጵያ የሄደችው
👩እሷም መድረኩን እንዳገኘች ከአምናው ስብሰባ መልስ ወደ ቤቴ ስመለስ ባለቤቴን ከእንግዲህ #ምግብ እንደማላበስል እና #ካልሲዎቹን እንደማላጥብ #እንጀራም እንደማልጋግር ከፈለገ ራሱ እንዲሰራ ነገርኩት
፡
የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም😉
፡
በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም😊
፡
በሶስተኛው ቀን ግን……
፡
፡
የግራ ዓይኔ 👀 እብጠት ስለቀነሰልኝ ትንሽ ማየት ችዬ ነበር
••●◉●••
Join @Mudenyaz 4 any comment @Teke_Man
#አይቻልም=Incompetence
1. ሰዎች በሞተር እየሰረቁ ነው
#ውሳኔ፦ በቃ እንደውም ሞተር መንዳት አይቻልም!
2. የመሬት ወረራው በዝቷል
#ውሳኔ:- በቃ እንደውም መሬት መሸጥ መለወጥ አይቻልም!
3. የጥቁር ገበያ ዋጋ አሻቀበ
#ውሳኔ:- በቃ ብዙ ካሽ ከባንክ ማውጣት አይቻልም!
4. ሶሻል ሚዲያ ላይ ተቃውሞ በዝቷል
#ውሳኔ፦ እንደውም Facebook ቲክቶክና ቴሌግራም መጠቀም አይቻልም!
5. የቤት ኪራይ ተወደደ
#ውሳኔ:- የቤት ኪራይ መጨመር አይቻልም!
6. ነዳጅ ጎረቤት ሀገር በኮንትሮባንድ እየወጣ እየተሸጠ ነው
#ውሳኔ :- የነዳጅ ዋጋ ይጨመር፣ በድሮ ዋጋ መሸጥ አይቻልም!
7. ባጃጅ ምን አድርጎ እንደሆነ አላውቅም
#ውሳኔ፦ ባጃጅ መጠቀም አይቻልም!
.
.
.
ከዛስ....
ሌቦቹ በቪትስ መስረቅ ጀመሩ፣ መሬት በመንደር ውል መሸጥ ተጀመረ፣ ብዙ ካሽ ለማውጣት ሰዎች 20 ባንክ አካውንት ከፈቱ፣ ህዝቤ በVPN አሁንም ይጠቀማል፣ ቤት አከራዮች ኪራይ መጨመር ሲፈልጉ ቤቱ ሊሸጥ ነው ብለው ያስወጡሀል፣ኮንትሮባንዱም ቀጥሏል፣ ባለባጃጆችም ፈረስ እና አህያ ይዘው ገብተዋል!
ይሄ ሁሉ ተጠራቅሞ አንድ ቀን ይገነፍላል፣ የችግሮችን ምንጭ ስለ ፈረሰኛው ብላችሁ አንድ ሁለት እርምጃ ሄዳችሁ አጥኑ!
በአይቻልም ችግር መፍታት አይቻልም!
#Natnael_Afework 🙏✌️ @Mudenyaz
ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች ይህ የተኬ ማን ትክክለኛ የስራ ቻናል ነው ይቀላቀሉን። በዛውም ቁጭ ብዬ ሙድ የምይዝ ብቻ የሚመስላችሁም መልስ ታገኛላቹ 👇👇
Читать полностью…''#ተለያይተናል'' ብዬ .... ኘሮፋይሌን ጥቅስ በጥቅስ አድርጌማ አላስደስትህም አይገርምህም! 😏
#ብላ_post_አድርጋለች 😂😄
በSweetselfie ካሜራ ፎቶ የምትነሱ ወንዶች እንኳን ለሴቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ😂
Читать полностью…ተአምረኛ ሀገር
ባንቀላፉ መሀል ተስፋቸው ባበቃ
ወትሮም ሰው አታጪም ተኝቶ የነቃ::
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
#Teacher: How many days are there in a week?
#Student: Manchester United 😂🤣
#Mom:- አምላኬ ሆይ የዕለት እንጀራዬን አታሳጠኝ🙏
#Me:- የዕለት ፖስቴን አታሳጣኝ😜🤣
እንደተለመደው ዛሬም የካርድ መሙላት ውድድር @Teke_Man_Promotion ላይ ይደረጋል Join ያላደረጋችሁ Join አድርጉ
https://t.me/joinchat/SK_gmbogsfahfnt7
አንዳንድ ሰው #ኢት_ፍሩት🍓🍑🍌🍉🍇 ስለተመላለሰ እንጂ በፈጣሪ ምህረትና ፍቃድ #ጤነኛ የሆነ አይመስለውም !
Читать полностью…ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች ይህ የተኬ ማን ትክክለኛ የስራ ቻናል ነው ይቀላቀሉን። በዛውም ቁጭ ብዬ ሙድ የምይዝ ብቻ የሚመስላችሁም መልስ ታገኛላቹ 👇👇
Читать полностью…ጀለስ ሰክሮ ተሸክሜ ቤቱን ሳደርሰው ሚስቱን ምን ቢላት ጥሩ ነው?
"ስልክሽን ፃፊሊኝ ነገ እደውልልሻለሁ"😅
ይሄን ኑሮ ተቋቁመን ከቆየን በሚቀጥለው አመት ሁላችንም ለኖቤል አዋርድ ኖርዌይ መሄዳችን አይቀርም!😄
ስለዚህ የምታቀርቡትን ንግግር አዘጋጁ🤭
ሴት ልክ እንደ ሽቶ እቃ ናት ሽቶ ካልተከፈተ ማእዛውን አይታወቅም ሴትም ልጅ ልቧን ካልከፈተችልህ በጭራሽ አታውቃትም!!
ብላ Post አድርጋለች... ይቅርታ የኔ እህት ተሳስተሻል የሽቶ መአዛ ተከፍቶ ሳይሆን #ተነፍቶ ነው የሚታወቀው😜😂
ባል መሆን ቀላል ነገር አይመስለኝም። አስበው በረንዳ አካባቢ ሰው አለ መሰለኝ ብላ ሚስትህ ለሊት ዘጠኝ ሰዓት ከጦፈ እንቅልፍህ ስታነቃህ
Читать полностью…አንዲት ሴት ስታረግዝ ሁሉም ጓደኞቿ ሆዱዋን እየነካኩና እየዳበሱ ዋዉ እንኳን ደስ አለሽ ይሏታል...
#ግን_አንዳቸዉም የወንዱን *ላ ይዘው ጥሩ ሰርተሃል አይሉትም😏 that's why ወንዶች ትዳር ማይወዱት give us credit !!
#አንዱ_ሲል_ሰምቼው_ነው 😜🤣😂
🎁 Decent Material here 👇
ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
🛍 ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ወይም በቴሌግራም @Teke_Man ላይ ይዘዙን
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ 👇👇
@Teke_Man_Promotion
የድሮ ሚስቴ ውብ አይናማ የሚለውን የማይክል ጃክሰን ዘፈን ጋብዛኝ እያዳመጥኩኝ ነው😂😄
Читать полностью…ፈጣሪ ለሰዎች የሰውነት #ስጋ ሲያድል እኩል ነው የሚለያየው የታደለበት ቦታ ነው ለአንዳንዱ #ጉንጩ ላይ አንዳንዱ #ሆዱ ላይ (ቦርጭ) ለአንዳንዱ ደግሞ ቂ*...
Читать полностью…አምላካችን ከምናየው ከምንሰማው ክፉ ነገር ጠብቆ በጎ በጎውን የምንሰማበት ቀን ያምጣልን🙏
Читать полностью…