★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች ይህ የተኬ ማን ትክክለኛ የስራ ቻናል ነው ይቀላቀሉን። በዛውም ቁጭ ብዬ ሙድ የምይዝ ብቻ የሚመስላችሁም መልስ ታገኛላቹ 👇👇
Читать полностью…“ለሴት ልጅ ያለህን ፍቅር ባገኘኸዉ አጋጣሚ ሁሉ ግለፅላት። ምን ያህል እንደምትወዳት በየቀኑ ንገራት። ሁል ጊዜ እወድሻለሁ በላት” ስለው....
“ማለት አንድ ጊዜ ከነገርኳት ምናምን ትረሳዋለች እንዴ??
"እናቱ ቂጥሽ ያበደ ነው" ይላታል...
"አመሰግናለሁ አክስቴ ናት ከቻይና የላከችልኝ ኦሪጂናል ነው!!" ብላው ሄደች🚶♀😜🤣
የ ጃፓን ሚስቶች ምሳቸው 5 ማንክያ ሩዝ ነው የሚበሉት
የኔዋ 4 ማንክያ መብሰሉን ለማየት 2 ማንክያ ጨው ለመቅመስ 9 ማንክያ መቀዝቀዙን ለማየት 😁
🎁 Decent Material here 👇
ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
🛍 ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ወይም በቴሌግራም @Teke_Man ላይ ይዘዙን
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ 👇👇
@Teke_Man_Promotion
በእግጥ ዋናው ችግር ተፈቷል። እሱ ደስ የሚል ነገር ቢሆንም ግን ከልክ ያለፈ እሚያስፈነጥዝ ነገር የለም። ምክንያቱም :-
➠የተጨፈጨፉትስ?
➠ከግብረ ሰዶም በታምር ያመለጡት መነኩሴስ?
➠በጥፊ የተመታው ካህንስ?
➠የታሰሩትስ?
የነዚህ ሁሉ ካሳቸው ምንድን ነው?
ትላንት Valentine's day ያከበራችሁ እህቶቼ የዛሬ አመት የእናቶች ቀንን ፏ ባለ መልኩ እንደምታከብሩት ተስፋ አለን ?
ወንድሜ ኮን*ም መጠቀም አትወድም? ግን Valentine's day አክብረሀል ? በል መልካም የአባቶች ቀን ።
እኔ ግን ወደፊት ሳድግ ትልቅ ልጅ ስሆን የፍቅረኛሞች ቀን ምናምን እያልኩ አልጃጃልም 😜😂
ለሴት ልጅ ፍቅርን እንዴት ማሳየት ትችላለህ?
በነገራችን ላይ ፒያሳ አካባቢ ያሉ ነጋዴዎች ማንኛውንም እቃ በከፍተኛ ዋጋ እንደሚገዙ ታውቃላቹህ?
ያው ለጠቅላላ ዕውቀት ብዬ ነው ወደ ዋናው ጉዳይ ልግባ! ለሴት ልጅ ፍቅርን እንዴት ማሳየት ትችላለህ?
አንድ ቀን surprise አደርግሻለሁ በልና ቅጠራት በዛውም ቆንጆ የእራት ልብስና ሙሉ ጌጣጌጧን አድርጋ እንድትመጣ ንገራት
ከዚያም በሚያምር ፈገግታ ተቀብለህ በነጻነት ወደምትጫወቱበት ቦታ ውሰዳትና "ወይን" እዘዝ ወይን እየጠጣችሁ በእጅህ እቅፍ አድርጋት ቀስ ብለህም እጆቿን ጭኖቿን ማሻሸት ጀምር
አንገቷን ስትስማት እንዳይቸግርህ ያደረገችውን ሀብል አውልቅና ጠረቤዛ ላይ አስቀምጠው! ወደ ጆሮዋ ጠጋ በልና እንደምትወዳት በሹክሹክታ ንገራት
ጆሮዋን ለመሳም እንዲያመቸህም የጆሮ ጌጧን አውልቀህ ጠረቤዛ ላይ አስቀምጥ እጆቿንም ለመሳም እንቅፋት እንዳይሆንህ አምባርና ብራስሌቷን አውልቀህ ጠረቤዛው ላይ አኑር
ሞባይሏንም እንዲህ እንዲሁ ወደጠረቤዛው ከዚያም ቀስ ብለህ ጆሮዋን ንከሳት (አንተ እኮ ጅል ነህ ንከሳት ስልህ ትገምጣት ይሆናል ቀስ አድርገህ ንከስ! ድጋሚ በስሱ ጡ ቶቿን ድብስ ንክስ ከዛም
በትንፈሽህ አሙቃት...አገጯን ከንፈሯንና ግንባሯን ከዚያም አንገቷን ቀስ አርገህ በፍቅር ሳማትና ከዛ ወረድ እያልክ “Surprise" ላደርግሽ ነው ብለህ አይኗን አስጨፍናት ልክ አይኗን እንደጨፈነች
ቅድም ጠረቤዛ ላይ ያስቀመጥካቸውን ሞባይል የጆሮ ጌጥ አምባር ብራስሌት የአንገት ሀብል ይዘህ በሩጫ ጥፋ
የፒያሳ ነጋዴዎች እየጠበቁህ ነው!😂😂
💓#ለቫላንታይን_ደይ_አክባሪዎች_በሙሉ
ዳይፐር መግዛት ሞዴስ እንደ መግዛት ቀላል አይደለምና ኮንዶም ተጠቀሙ ላስታውሳቹ ብዬ ነው🙈
💓 ባል አታይም VS Valentine!!💗
===========================
ካምና ከዘንድሮ፣ ታገባለች ሲሉ፣
እናቷ በምኞት፣ጠላ እየዘለሉ፣
አባቷም በምኞት፣ፍሪዳ እየጣሉ፣
አንድኛውን ጎበዝ፣ ባንዱ እያናጠሩ፣
ይኸው ስንት ዘመን፣
እሷም አላገባች፣ እነሱም አልዳሩ።
በስንት ሺህ ፓሪ ፣ሺህ ጎበዝ ሲስማት፣
አንዱ ያዝኩኝ ብሎ፣ሌላው ሲቀበላት፣
ከንፈር ሳሚው በዝቶ፣ ፈልቶ በሽቅድድም
እንደነካት ቀረ፣
አምና የሳመችው፣ዘንድሮን ላይደግም።
ሁሌም ባመት ባመት፣አዲስ ነው ድግሷ፣
ባለተራ ወዳጅ፣ ቀይ ጃኖ አልብሳ፣
እሷ ምን አለባት፣
ለተራበው ቀልቧ፣ጌት ዳውን ነው ምሷ፣
ይኸው በአመት በአመት፣
ቫላንታይን እንጅ፣ባል አታይም እሷ።
••●◉●••
💕Join Us, @Mudenyaz💕
👥 For any comment @Teke_Man 📩
✿︵♡︵ ︵♡︵ ︵♡︵ ︵♡︵✿
♥️💛♥🌿እስቲ ይሄ የፍቅር💕 ሳይኮሎጂ ነው የእናንተን ወይም የፍቅረኛዎትን 💋 #የመጀመሪያ ፊደል ይምረጡና ፈታ ይበሉ 💐
Читать полностью…🎁 ማጂክ ትራስ
💰ዋጋ 900 ብር
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
"አሰማምረህ በመሳጭ ቃላት የምትፅፋቸዉ ነገሮች ልቤን❤️ ግዝት ነዉኮ የሚያደርጉት... የሆነ ጊዜ ደራሲ ነገር ነበርክ መሰለኝ" አላለችኝም
"#ኧረ_ሴትዮ እኔ የሆነ ጊዜ የሚባል የእድሜ ርቀት ላይ አልደረስኩም... ሁሉንም እንደትላንት ነዉ የማስታዉሰዉ። በቀድሞ ህይወቴ አዎ #ደራሲ ነበርኩኝ። ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ #እደርስ ነበረ። በተለይ ጎረቤት ምግብ ሲበሉ በጣም ብዙ ጊዜ #ደርሻለሁ። ትምህርት ቤት በጣም ጥቂት ቀን ቢሆንም በጊዜ #እደርስ ነበረ።"
°°°° Join us, @Mudenyaz °°°°
በይ አሚን በይ ልመርቅሸ
😘😘😘
እንደ ፈላው ቆንጆ ቡና☕
ምርጥ ያጋጥምሽ መልከ ቀና 😎
ላግባሸ ብሎ ይላክልሸ ሸምግልና
አቦ እፎይ በይ በቃ አግብተሸ💍
ሰልክሸ አርፎ አንችም አርፈሸ
ቶሎ ተኝ ዳታ አጥፍተሸ
በባልሸ ክንድ ብሎክ ሁነሸ
😁አሚን በይ👍
#ራስሽን አሞሽ ፓናዶል ገዝተሽ መዋጥ እየቻልሽ... ገንዘቡን ካርድ ገዝተሽበት "ይማርሽ!" ለሚል comment 60 ሰው tag አድርገሽ "ራሴን አሞኛል" ብለሽ ፌስቡክ ላይ ትፖስቺያለሽ🤔🤔
#ለማንኛውም_ይማርሽ 🤣🤣
ጠ/ሚንስትሩ:- "የጠፉትን በጎች ይዤ መጥቻለሁ"
#በጎች:- "መጀመሪያስ ማን ይዞን ጠፋና ?!"
ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች ይህ የተኬ ማን ትክክለኛ የስራ ቻናል ነው ይቀላቀሉን። በዛውም ቁጭ ብዬ ሙድ የምይዝ ብቻ የሚመስላችሁም መልስ ታገኛላቹ 👇👇
Читать полностью…ዛፍ ቆራጭ ከዛፉ ሩቅ ሆኖ ዛፉን ሊቆርጠው አይችልም የግድ መጥረቢያውን ይዞ ዛፉ ስር መሆን አለበት !!!
Читать полностью…ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ እሱም አይሳካልኝም የሚል ፍርሃት !!
Читать полностью…የህይወትሽን ትክክለኛ ሰው ካገባሽ እየያንዳንዱ ቀን ላንቺ Valentine's Day ነው!
Читать полностью…አይ ላጤ ዘንድሮም ስለ Valentine day እየተጨነቃችሁ ነው?
አግቡ እንጂ?🤧🤧🤧
ነገ ከጠዋቱ 4 እስከ 6 ሰዓት Teke የመኪና መንዳት ልምምድ ስላለለበት ከሜክሲኮ እስከ ልደታ እንዲሁም ገርጂ እስከ መገናኛ ምትኖሩ ሰዎች ከቤታችሁ ባትወጡ።
ማንደፍሮት የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ
እምብርቷን ገልጣ ፎቶ ፖስታ "ልባም ሴትን ማን ያገኛታል" የሚል የባይብል ጥቅስ ለጥፋለች....
#ያንቺስ_የሌለ_ነው_አለ_ዘፋኙ 😜🤣😆