★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ሲያቀብጠኝ በጠዋቱ ቁርጥ ያለ ሚጥሚጣ በልቼ ሆድ ቁርጠት ሊገለኝ ነው በነገራችን ላይ ቁርጡ የቲማቲም🍅 ነው😜🤣
Читать полностью…በቻት ያወራነዉን ሁላ ስክሪንሻት እያደረገች ለጓደኞቿ ስለምትልክ፤ ከሷ ጋር ማውራት ስጀምር...
"#ሃይ_ጓዶች_እንዴት_ከረማችሁ?" ብዬ ነው😂
ሁሌም #በልቤ❤️ ውስጥ እንዳለሽ ስለማስብ ታክሲ🚕 ውስጥ እራሱ ብቻዬን ሆኜ #የሁለት ሰው ነው የምከፍለው😘😘
Читать полностью…ከቤተክርስቲያን ተጣልቶ ያሸነፈ የለም ! ኦርቶዶክስ አሸንፏል እንኳን ደስ አለን።
Читать полностью…ለዝች አጭር እድሜ ለዝች ከንቱ ዓለም
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንም
ከሀብት ሁሉ እጅግ የሚበልጠው ጤና ነው እና እግዚአብሔር አምላክ ጤና ይስጠን!!
══••✧♡✧••══
◉ Join Us, @Mudenyaz
ጮማ ለምኔ ቅቤም ቢሆን ለምኔ
ስጋ ራሱ ለምኔ....
ከየት አመጣለው መናጢ ነኝ እኔ!
ነጭ ለብሰው ፎቶ ለሚለጥፉ የበታችነት ስሜት ለሚያሰቃያቸው ሰዎች መልስ መስጠትህን ተው! ምክንያቱም እንክርዳድን እንክርዳድ መሆኑን ደጋግመህ ስለነገርከው ስንዴ ሊሆንልህ አይችልምና !!
Читать полностью…🤩 ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን 🇪🇹 ቦታዎች
🔰እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 🔰
ethioculturetips.com
ethioculturetips.com
ethioculturetips.com
👆ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ👆
ወይም ወደ 9676 OK ብለው ይላኩ 🔶🔸
97%: የሀበሻ ቺክ ስለ ራስሽ ንገሪኝ ስትላት...
የዋህና ተጫዋች ነኝ ሰው ቶሎ አምናለሁ ፕሊስ አንተም እንዳትጎዳኝ 😘😍
ለ ዶ/ር አብይ አህመድ ሙዚቃ ጋብዙ ብትባሉ ምን የሚለዉን ትጋብዙት ነበር ???
Читать полностью…"ማህበሩ ሲከፈል አየሁ" ያልከው ማህበሩ ሲጠናከርና ከመቼውም በላይ በህብረት ሲቆምስ አላየህምን ? 🤔
#ክብር_ለአባቶቻችን 🙏
ፊልም ማየት ፈልጌ ነበር ... ወጣ ብዬ ፍላሼ ላይ ፊልም ማስጫን እችል ይሆን!!?
እዚህ ላይ የወጣ መመሪያ አለ ይሆን ወገን?🙄
Do Not Give Up The Bigging Is always The Hardest !
Читать полностью…የጄሶ እንጀራ፣ የጅብ ስጋ፣ በርበሬ በቀይ አፈር፣ ቅቤ በኖራና በሙዝ.. የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያልበላው ነገር አለ ከአለም ዋንጫ በስተቀር !!
══••✧♡✧••══
◉ Join Us, @Mudenyaz
መኖር ማለት ማግኘት አይደለም፣ መኖር ማለት ማጣትም አይደለም፣መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መቀየስም አይደለም፣መኖር ማለት በንፁህ ህሊና ከራስ አሳልፎ ለሌሎች ማሰብ ነዉ።
Читать полностью…በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጉዳይ ድርድር የማላቅ ስግጥ ያልኩ ገገማ ነኝ !!
እጃችሁን ከቤተክርስትያን ላይ አንሱ
በዚች 3 ቀን ባደረኩ ጥናት መሰረት ሳትፈልግ ክፉ ትሆናለህ ?
ዛሬ ወደ ስራ እየገባሁ ብዙ የመንግስት መስሪያቤቾችን ጥቁር የለበሱ አናስገባም ብለው ከበር ሲመልሱ በአይኔ ተመልክቻለሁ።
አሁን ነው ይቺ ሀገር ወዴት እየሄደች ነው ማለት😢
በየሱስ ክርስቶስ የማምን በክርስትናዬ የማልደራደር እስከ ሞት የምታመንለት በማንኛውም ስፍራ የማላፍርበት በማንነቴ የምኮራ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ነኝ ክብሬም ትምከቴም ሂወትና ሞቴም ለዝች ክርስትናዬ ነው።
Читать полностью…🎁 Decent Material here 👇
ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
🛍 ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ወይም በቴሌግራም @Teke_Man ላይ ይዘዙን
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ 👇👇
@Teke_Man_Promotion