★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ቢገርፉን ቢገፉን እስከ ቀራኒዮ አስከ ጎለጎታ
ሞት አያስፈራንም ሞቶ ማሸነፍን ተምረን ከጌታ
እርካሽ ሀጢያተኛ ለደጁ ምገባ ባልሆንም በአንድ እምነቴ ግን አልደራደርም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች🙏🙏🙏
Читать полностью…በዳንቴል እንጀራዉን ይዤ ስመጣ ጠፋብኝ ትለኛለች እንዴ... ሴትዮ ዳንቴሉን አራግፊዉ ታገኚዋለሽ
Читать полностью…#እርሳስ፦ በጣም ይቅርታ...
.
#ላጵስ፦ ለምኑ? ምንም ያጠፋኸው ስህተት እኮ የለም
.
#እርሳስ፦ ይቅርታ!! በጣም ጎድቼሀለው ሁሌ እኔ በተሳሳትኩ ጊዜ እኔን ለማረም ስታጠፋኝ አንተ ደግሞ እያነስክ እየመጣህ ነው
.
#ላጵስ፦ አዎ ትክክል ነህ..ግን አስቤውም አላውቅም ተመልከት...እኔ ይህንን የማደርገው አንተን ለመርዳት ነው አንተን ከስህተትህ ለማረም ነው በርግጥ አንድ ቀን እንደምጠፋ አስባለሁ....በእውነቱ በስራዬ በጣም ደስተኛ ነኝ ስለዚህ...አትዘን ያንተን ሀዘን ማየት አልፈልግም
.
"የአንተ/ቺ እናት እና አባት ማለት ላጵስ ናቸው እኛ ልጆቻቸው ደግሞ እርሳስ ነን ሁሌም ስናጠፋ እኛን ሲያርሙን እኛ ደግሞ ምክራቸውን ወደ ጎን ከተውን ልባቸውን በቀላሉ እየጎዳን የኛን ጥሩ ነገር ሳያዩ እድሚያቸው ሊያልፍ ይችላል ስለዚህ እኛም የዋሉልን ውለታ ስላለ እሱን ለመክፈል መዘጋጀት ይጠበቅብናል
.
#ለቤተሰቦቻችን_ረጅም_እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን
ምንም እንኳን ነጠላ ለብሼ ባላስቀድስም በዐውደ ምሕረቱ ሁሌም ባልገኝም ባልጾም ባልጸልይ በኃጢአት የወደቅኩ ብንሆንም ከጠፉት በጎች መሃል ብገኝም፣ በእምነቴ ግን አልደራደርም።"
Читать полностью…Imagine አጣድፋን እቁብ ግቡ ብላ በበላች በማግስቱ ሂውማን ሄር ገዝታ Office ስትመጣ
Читать полностью…ሙልጭ አድርጎ እየሰደበህ እኔ እኮ አፌ ነው እንጂ ሆዴ ባዶ ነው የሚልህን ሰው አንተም በጥፊ ትለውና እኔ እኮ እጄ ነው እንጂ ሆዴ እኮ በለው🤣😂
Читать полностью…ልዩ ስጦታ ለቫላንታይንስ
🎁 ማግ (White & Magic mug)
🛍 ዋጋ 450 ብር ብቻ
Order us via Telegram @Teke_Man
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
‹‹ ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል እንጂ ጨለማ ጨለማን አይገፍም፡፡ ጥላቻም በጥላቻ አይሸነፍም፡፡ ያን ማድረግ የሚቻለው #ፍቅር ብቻ ነው፡፡ ››
#ፍቅርን_አብዝቶ_ይስጠን ❤️
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እስኪ በኢትዮጵያ ደረጃ በቴሌግራም ኮሜንት ሪከርድ ለመስበር አስበናል እርሱም ኮሜንት ላይ #ማርያም የሚለውን ጣፋጭ ስም መፃፍ ነው
ጀምሩ🙏
ለቀጣይ ትውልድ የማስተላልፈው መልዕክት..
"ኑ ላሻግራችሁ" የሚል መሪ ሲመጣ "አይ እያየን እንሻገራለን" በሉ በኛ ይብቃ 🙌
የማንንም ሀይማኖት አልነካም ሁሉንም አከብራለሁ። እኔም በሀይማኖቴ ከመጡብኝ ገገማ ነኝ።
Читать полностью…ልዩ ስጦታ ለቫላንታይንስ
🎁 የእጅ ሰአት
🛍 ዋጋ 500 ብር ብቻ
Order us via Telegram @Teke_Man
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ወንድሜ ቢራና ድራፍት🍺🍻 ከሚያጣጡህጋ አሸሸ ገዳሜ ስትል ውሃ አጣጭህን እንዳታጣ !!
Читать полностью…አጭር ቀሚስ ስትለብሺ የሚመለከትሽ የሚበዛው ስላማረብሽ አደለም😕
ቴሌቪዥንም ሲከፈት ነው የሚታየው
ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች ይህ የተኬ ማን ትክክለኛ የስራ ቻናል ነው ይቀላቀሉን። በዛውም ቁጭ ብዬ ሙድ የምይዝ ብቻ የሚመስላችሁም መልስ ታገኛላቹ 👇👇
Читать полностью…As a brother እንዴት በእህትክ ሰርግ ላይ
"እያሀ ያሸዋል ገና" በሚል ዘፈን ትጨፍራለክ 🤔
ጓደኛዬን ምሳ ልጋብዛት ሆቴል ገብተን ሜኑ ይምጣልሽ ስላት... አረ እሱን ባለፈው በልቼዋለሁ ሌላ ምግብ አትልም 😂😂 ጎበዝ ከአስተናጋጁ ጋር ነፈርን🤣
Читать полностью…ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች ይህ የተኬ ማን ትክክለኛ የስራ ቻናል ነው ይቀላቀሉን። በዛውም ቁጭ ብዬ ሙድ የምይዝ ብቻ የሚመስላችሁም መልስ ታገኛላቹ 👇👇
Читать полностью…