mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

በሰላም ወቅት ፍቅረኛሽ የሰጠሽን ቼኮሌትና በርገር ሳታካፍይኝ፤ ከተለያየሽ በኋላ የገባሽበትን የድብርት ዱካክ በቴሌግራም አታካፍይኝ እዛው ያዢው !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሰዎች እሳት ላይ እየተራመድክ ቢያዩክ ምን አይነት የማያቃጥል እሳት ነው ይላሉ እንጂ ምን ያህል ጠንካራ ሰው ነህ አይሉህም። ስለዚህ ያለህ አማራጭ እራስህን እያበረታህ መንገድህን መቀጠል ነው !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🤩 ማየት  ስለሚናፍቁት የሀገራችን 🇪🇹  ቦታዎች 

   🔰እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 🔰

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

👆ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ👆
        ወይም ወደ 9676 OK ብለው ይላኩ 🔶🔸

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በለሊት እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያ💚💛❤️ ብዬ ስፖስት አንዱ...

'በዚ ለሊት ቀስቅሰህ በጅብ እንዳታስበላት' አላለም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ውበት እንደ ተመልካቹ ሳይሆን እንደ ሜካፕ አርቲስቱ ብቃት ነው❗️❗️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለብቻው የሚቆጠር ሰው ሁን! ... በጅምላ ለመጠራት አትሰብሰብ!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተነስ በሰላም ስላሳደረህ አመስግነው በቀዝቃዛ ውሀ ለቅለቅ በል መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ አዳምጥ ቆንጆ ቁርስ ብላ የምትሰራው ስራ ካለህ ሳትለግም ስራህን ስራ ገንዘብ ያዝ ዘንጥ ትኩረት ሳብ ተዝናና ልብህን ከክፋት አፅዳ ተካፍለህ ብላ ግዜህን ጉልበትህን ሳያልፍብህ ተጠቀምባቸው !! በተረፈ ማንንም እንዳትሰማ !!
                  •••◉•••
     @Teke_Man ነኝ ሰላም ዋሉልኝ
Official channel of @Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ውዴ ዛሬ አመሻለሁ አትጠብቂኝ ለወደፊት ኑሯችን ብዬ በርትቼ ቁማር እየተጫወትኩ ነው😜🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አብዛኞቹ ጓደኞቼ ልጅ ወልደው ልጃቸውን ያሳድጋሉ የተወሰኑት የገንዘብ መጠናቸውን ያሳድጋሉ እኔ ግን Telgram ላይ ላይኬን ለማሳደግ እጥራለሁ😝😏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ነይ ልጋብዝሽ💃🏿 ብሎ ከቤቴ አስወጥቶኝ ፣ ቡዳ ብቻ ነው ሳይከፍል ሚበላው ይላል እንዴ😏
#እያለች_ብቻዋን_ታወራለች

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 ትራስ /በፎቶ ወይም በፅሑፍ/
💰ዋጋ 550 ብር
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
   🍫 ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች 👇
          
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከ3 አመት በፊት ሲመረቅ ከተነሳዉ ፎቶዉ ስር "Congrats!" እያሉ ለሚኮምቱ ወዳጆቹ እስካሁን "Thanks!" እያለ ይመልሳል...

#My_ብራዘር እሱን ትተህ 4ተኛ አመት ሳይመጣብህ ተፍ ተፍ ብለህ ስራ ብታፈላልግ አይሻልም?!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሰዉየዉ ሚስቱን የዘንድሮ ልደትንሽማ “ናይት ክለብ” ነዉ የምናከብረዉ ብሏት ይሄዱሉ🚶‍♂ ገና በሩ ላይ ጥበቃዉ ጋሼ ሰላም ነዉ ሲለዉ..
#ሚስት:- የት ነዉ የምታዉቀዉ?
#ባል:- የድሮ ሰፈሬ ሰዉ ነዉ
#አስተናጋጁ: ጋሼ የተለመደችዋን መጠጥ ነዉ?
እንዴ በየቀኑ ነዉ እንዴ እዚህ የምትገባዉ?
እረ .. አልፎ አልፎ ነነ
በጣም አጭር ቀሚስ ያደረገችዉ አስተናጋጅ ጋሼ ዛሬም ቡጊ ቡጊ እንደንስ እንዳትለኝ?
ሚስት በጥፊ ታጮለዉና ተነስ ወደ ቤት.. በታክሲ🚕
#ባለታክሲ:- ጋሼ ዛሬ ደግሞ ያለ ወትሮህ ጠና ያለች ሴት ነዉ የያዝከዉ😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች ይህ የተኬ ማን ትክክለኛ የስራ ቻናል ነው ይቀላቀሉን። በዛውም ቁጭ ብዬ ሙድ የምይዝ ብቻ የሚመስላችሁም መልስ ታገኛላቹ 👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Age 10
#I_want_to_be_a_doctor👨‍⚕

Age 14
#I_want_to_be_a_teacher👨‍🏫

Age 18
#I_want_to_be_a_engineer👷

Age 25
#Follow_me_on_tik_tok_for_more_videos

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፈታኙ ነው ወይስ ተፈታኙ ነው የወደቀው ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Photo Globe
💶 Price 600 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
   🍫 ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች 👇
          
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Nike ነው ብዬ የገዛሁት ጫማ እቤት ገብቼ ሳየው Like ነው የሚለው... ፈጣሪ ሆይ ምንድን ነው እየሆነ ያለው

#እስኪ_አንዴ_ለላይኩ👍 አርጉ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ኢኮኖሚያችንን እንደ ክፋታችን ያሳድግልን 🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Decent Material here 👇
ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
   🛍 ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012

ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
 
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር

        ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ 👇👇
      
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እኔ እምለው ዶክተር አብይ ቲክቶክ ይጠቀማል እንዴ🤔  አንዷ ለዶክተር አብይ ሼር አርጉለት ስትል ሰምቼ ነዉ እናማ ካለዉ አካዉንቱን ተባበሩኝ እኔም መልእክት አለኝ😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዱ እዚጋ እጁ ላይ💪 ግድንግድ ሰንሰለት⛓ ተነቅሶ "ሻወር ሊገባ ነዉ"...

#My_brother ኧረ «አውልቀው እንዳይዝግብህ»

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የት ነህ..? ስትባል ለመመለስ የማትችለው ቦታ ላይ አትገኝ!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቆይ በውስጥ ረጅም የእንግሊዘኛ ፅሁፍ የላክሽልኝ ምን አስበሽ ነው🤔 እባክሽ ተዪኝ እኔ ገና 9ኛ ክፍል ላይ "Website" የሚለውን ቃል "ውብሸት"ብዬ አንብቤ ከትምህርት አለም የተሰናበትኩ ሰው ነኝ😜🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ካልሲ እንዳናጥብ የሚያደርጉን... ሜክሲኮ ና መገናኛ ካልሲ በ 10 ብር የሚሸጡ ሰዎች ናቸው 👐

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🤩 ማየት  ስለሚናፍቁት የሀገራችን 🇪🇹  ቦታዎች 

   🔰እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 🔰

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

👆ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ👆
        ወይም ወደ 9676 OK ብለው ይላኩ 🔶🔸

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

💁‍♂ሁሌ ደስተኛ ከሆንክ ጭንቀት ከሌለብህ ለሰው ጥሩ ካሰብክ መልካም አመለካከት ካለህ።
#አንተ_በቃ ትክክለኛ #የሙድ_እንያዝ በእኛ ቤተሰብ ነህ፤ ብትኮራም ምክኒያት አለህ !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አስበው ሰፈርህ ውስጥ ያለቺው ቅርጿ የሚያምረው ጎረቤትህ የ12ኛ ክፍል ፈተና ወድቃ ጨልላ ራቁቷን ስትሄድ 😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አያቴ ከሰው በላይ ያድርግህ ብላ መርቃኝ ይሀው አሁን ኮንዶሚኒየም 8ተኛ ላይ ነው የተከራየሁት ቤቴ🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለታናሽ ወንድሜ ተረት ተረት ልነግረው አንድ ሰውዬ ነበር ስለው...

#ብሔሩ_ምንድነው ?

Читать полностью…
Subscribe to a channel