mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

እዚች ሀገር ላይ በማበጠሪያ እሚጣሉ ሰዎች መላጣዎች ናቸው !
በማያገባቹ አትግቡ ለማለት ነው

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የሚጠብቀን ባያንቀላፋም
'ኳ' ባለ ቁጥር መንቃት አይከፋም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Magic and white Mug
💶 Price 450 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
 

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መገናኛ አካባቢ ክራር ይዘው የሚለምኑ ሰዎች እየበዙ ነው። የኑሮ ውድነቱ በዚሁ ከቀጠለ ዋሽንትና ከበሮ ይዘን የምንቀላቀላቸው ብዙ ወገኖች እንኖራለን🤣

አንዱ ሲል ሰምቼው ነው 😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እሙዬ ፀጉርሽ አቧራ ነክቷል ስላት ቅድም ለታክሲ ስሮጥ ወድቆ ነው ብላኝ አውልቃ አራገፈችው😜🤭🤭

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድ አንዱ ደግሞ ላይፍክን እንደከፈተው ዘፈን #Play_Pause_Return_Forward ማለት ይፈልጋል😏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Learn from mistake not from succesful stories!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Dear Teke Man, You have finished your #ደም_ወዝ With in 16 days. Subscribe ብድር to another personal😜🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Decent Material here 👇
ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
   🛍 ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012

ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
 
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር

        ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ 👇👇
      
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሰኞ ነው ዳይ እያንዳንድሽ ወደ ሥራ 🚶🚶‍♀
መልካም የስራ ቀን ይሁንልን

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🤩 ማየት  ስለሚናፍቁት የሀገራችን 🇪🇹  ቦታዎች 

   🔰እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 🔰

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

👆ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ👆
        ወይም ወደ 9676 OK ብለው ይላኩ 🔶🔸

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች ይህ የተኬ ማን ትክክለኛ የስራ ቻናል ነው ይቀላቀሉን። በዛውም ቁጭ ብዬ ሙድ የምይዝ ብቻ የሚመስላችሁም መልስ ታገኛላቹ 👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቅድም አንዷን የምትወጂው ማህበረሰብ አንቂ ስላት...

"ጫት" 🙆‍♂️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አባትሽ በ70 አመታቸው የቀበሌ ቤት እየኖሩ... እኔን በሃያዎቹ ቤት እና መኪና አምጣ አትበዪኝ... 😂

ኧረ ሙያው ቢቀር ትዕግስት ከእናትሽ ተማሪ
😝

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በነገራችን ላይ ምንም መፍትሔ የሌለው በሽታ ቢኖር "ጥጋብ" ነው። #ለዚህ_ነው አንዱ ወደ ፈጣሪ እንዲህ ብሎ የፀለየው " አምላኬ ረሀቤን ሰርቼ አሸንፈዋለሁ አንተ ብቻ ጥጋቤን አስታግስልኝ ጥጋብን አልችለውም"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጓደኛዬ በጣም ደፋር ከመሆኑ የተነሳ ቆጣሪ ሳያጠፋ ነው መብራት እሚሰራው...

ነብሱን ይማረውና

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ኢትዮ ቴሌኮም ምናለበት የሚስት ብድር ቢጀምር

ሁሌም የማታ ጥቅል እገዛ ነበር

#አንዱ_ሲል_ሰምቼው_ነው😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ትናንተ ስልኬን የእህቴ ልጅ ጌም ልጫወት ብሎ ወስዶ ሲነካካ  አንድ ነጥብ dot (.) ድንገት ቻናል ላይ post ይሆንበታል። ከ40 ደቂቃ ቡሃላ ስገባ 2ሺ Like 500 ሼር እና 300 ኮመንት አለው።

         ከኮመንቶቹ መካካል....
1. አይ ተኬ ቅኔህ እኮ ከባድ ነው ይሄ መንግስት አበቃለት ማለትህ ነው።
2. ገባኝ ገባኝ የኦሮሞ ችግር አበቃ ማለትህ ነዋ።

ኧረ ተው እርግጠኛ ያልሆናችሁትን ነገር Share አታድርጉ
😉😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች ይህ የተኬ ማን ትክክለኛ የስራ ቻናል ነው ይቀላቀሉን። በዛውም ቁጭ ብዬ ሙድ የምይዝ ብቻ የሚመስላችሁም መልስ ታገኛላቹ 👇👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መብራት ሀይል የሚሰራው ልጅ ቺክ ሲጀነጅን...

ውዴ ስትተኚ መብራት ለማጥፋት እንዳትነሺ እኔ ከዚ አጠፋዋለሁ😝😂😆🤣🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሲከፋህ ሲደብርህ ሲጨንቅህ ሲጠብህ ማንም ዞር ብሎ የሚያይህ የለም ስትፈሳ ግን 😳😳

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እስኪ አሜን በል

ይሰውርህ ከጂል ፍሬንድ ከዘረኛ
የሰው እምነት ከሚሳደብ በሽተኛ
በፖስቶችህ ከሚናደድ ቀናተኛ
ልመርቅህ በለኝ ጀባ
ያብብ መልክህ እንዳበባ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እስቲ አሚን በይ ልመርቅሽ
:
ካዲስ ጀንጃኝ ከሆነ አዛ
ማሬ ፣ ውዴ ከሚያበዛ
ይጠብቅሽ ከሞዛዛ
ስልክ ቁጥር ላኪ ከሚል
ቢሰጡትም ከማይደውል
በባዶ አንጀት ከሚያደርቅሽ
ልብ አውላቂ ይጠብቅሽ
በይ አሚን በይ ልመርቅሽ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🤩 ማየት  ስለሚናፍቁት የሀገራችን 🇪🇹  ቦታዎች 

   🔰እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 🔰

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

👆ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ👆
        ወይም ወደ 9676 OK ብለው ይላኩ 🔶🔸

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Magic and white Mug
💶 Price 450 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
 

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አቦ ጥዋት የሚያንቀላፋ ማታ የሚያንኮራፋ ባል ያጋጥምሽ ሌላ ምንም አልልሽ😏😏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያለኝ ሁለት ሱሪ ምን ሆኜ ነው የልብስ አስተጣጠፍ YouTube ላይ እያየሁ ካርዴን የጨረስኩት? 🤧

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እግዚአብሄር ምስክሬ ነው በዚህ ሰአት ለምታጉቡ ይልቁንም ሰርግ ለምትሰርጉ ምስኪን ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Sport ዜና ላይ ቀያዮቹ ሴጣኖች ብሎ ሲጀምር ማዘር ምንድ ናቸው እኝህ ቀያይ ሴጣኖች የሚባሉት ስትለኝ 🙄 እኔ የምደግፋቸው ቡድኖች ናቸው ሰላት

ብለህ ብለህ ሰይጣን መደገፍ ጀመርክ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለኔ ጠንካራ ሰው ማለት ማታ እቤት አኩርፎ እራት አልበላም ብሎ የሌሊት ረሃብ ችሎ የሚያድር ሰው ነው!

Читать полностью…
Subscribe to a channel