mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

አኔ ምለው በባዶ ሆድ ቁርስ ይበላል እንዴ?🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መንገድ ላይ የሆነ የዘነጠ ልጅ የታክሲ ሲጠይቀኝ Tiktoker ነው ጨምሮ ይሰጠኛል ላቅራራ ብዬ 200 ብር ሰጥቼው ይዞት ላጥ አለ😭

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ታክሲ ውስጥ እምታወሩ ሰዎች ግን ምናለበት ፈጠን ፈጠን ብላችሁ ብታወሩ 🙄 ታሪኩን ሳልጨርስ መውረድ እየደበረኝ ነው 😂😂 ሰፈሬን አልፌ በሌላ ታክሲ መመለሴ ነው

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በጠዋት ተነስተው ሽንኩርት ከትፈው ወጥ ሰርተው ምሳ አስረው ወደ ስራቸው የሚሄዱ ወንዶች የተባረኩ ናቸው😊

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጥግ ላይ ብቻዋን ቁጭ ያለችዋን ቺክ ሄዶ "የኔ ቆንጆ! ምነዉ ብቻሽን? እኔ እያለሁማ..." እያለ ሲበጠረቅ ምን አለችው..

"ይቅርታ ፐሴን ልፐሳ መጥቼ ነዉ አትረብሸኝ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወንድ ልጅ ጋብዞሽ በመሃል ዝም ካለ...

በሆዱ ሒሳቡን እየደመረ ነው 😜😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አሉ ደሞ እርድና ከኛ በላይ የለም የሚሉ... ስልካቸው ከነሱ በላይ #Smart ነው😜😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መኖር ቢያስጠላህም ህይወት ትርጉም ቢያጣም ተስፋ ብትቆርጥም አንድ ነገር አስተውል...

#አንተ_ያለ_ምክኒያት_አልተፈጠርክም !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያሳለፍኩት ግዜ በጣም ይገርመኛል
ባስታወስኩሽ ቁጥር ወገቤን ያመኛል
#አላለም
ጠዋት ከእንቅልፍ ስትነሱ ስልክ አልጋ ላይ ከመዳሰስ ወደ ሚስት መዳሰስ ያሻግራቹ ! አሜን በሉ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የኔ ፍቅር በጧት ከንቅልፍሽ እንዳልቀሰቅስሽ አሁን ቁርሴን ስጭኝና በልቼ ልተኛ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያደረገውን ሁሉ ከዉጪ ነው የተላከልኝ የሚለውን ጀለሳችንን ዛሬ ያደረከው የሀገር ባህል ልብስ ያምራል እለዋለው...

#አክስቴ_ናት_ከካናዳ_የላከችልኝ 😜🤣😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ብልህ ሴት የተወረወረባትን #ሎሚ 🍋 ስብስባ ጭማቂ ቤት ትከፍትበታለች😊

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል
#ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው
#ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ 😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🍈 አትቅጠሪኝ በቃ

ዛሬ ነገ ስትይ ጊዜ እየነጎደ
ሥንት ክረምት አልፎ ስንት በጋ ሔደ
ባይመቻችልኝ ዘንድሮ በገና
ጥቅምት እንገናኝ እንቃጠርና
ለጥምቀት ካልሆነ አትቅጠሪኝ ዕቱ
ሎሚም አልወረዉር ይቅር ምናባቱ
🍈🍈🍈
#መልካም_የጥምቀት_በአል_ይሁንላችሁ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሎሚ🍈ብወረውር ፣ ወግ ደርሶኝ እንደሰው
አርቴፊሻል ጡቷ ፣ አንጥሮ መለሰው
😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በጥናቴ መሰረት በየፖስቶች ላይ Like የማያደርጉ ሰዎች በአንተ ስኬት የሚቀኑ ሰዎች ብቻ ናቸው !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከታዋቂ ሰዎች በዚህ ጥምቀት ጎንደር ያልሄድኩት እኔ ብቻ ነኝ😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Never Quit when you fall or fail, get up and give it another shot. Continue to build your visions, to manifest your dreams, to achieve your goals, to become your best self and continue to seize your passion...!

#Never_Lose_Hope!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Decent Material here 👇
ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
   🛍 ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012

ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
 
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር

        ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ 👇👇
      
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አራዳ መስላኝ ነበርኮ ግን ወይን 🍷 እየጠጣን ሻይ ቅመም አነሰው ስትለኝ አልቻልኩም።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድን ሰው ለማድነቅ ሌላውን አንተች !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለሁለት የተለያየ እግር 2 አይነት ካልሲ ቢደረግ ችግሩ ምን ላይ ነው🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከበላቹ ከጠጣቹ ቦኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በዚ ከቀጠልን አንድ እንጀራ በ 2 ዱለት ማዘዛችን ነው። ከዱለቱ ሚጥሚጣው ይበዛል።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ታቦቱ በሰላም ገብቷል እኔም ገብቻለው !! ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ 😉😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ህዝቡ ቢራ🍺🍻 አጠጣጡ ጠዋት ላይ ፀበል የተጠመቀ አይመስልም እኮ🤔😜🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የመኪና ቁልፍ ካልተወረወረብን እያሉ ሲግደረደሩ የነበሩ ሎሚዉም ተወዶ ይሁን ወርዋሪ ጠፍቶ ሴቶች አይናቸዉ ሲከራተት ዉለዉ ገቡ አሉ😜🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ሚስት_ባልዋን፡- የኔ ውድ ለምንድነው ፎቶዬን በቦርሳህ ይዘህ የምትዞረው

#ባል፡- አስቸጋሪና ፈታኝ ነገር ሲገጥመኝ ቦርሳዬን አወጣና ፎቶሽን እያየሁ መቼም ከዚህ የሚበልጥ ችግር የለም ብዬ እንድፅናና

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ታቦት ውጪ አድሮማ እኔ እቤቴ አልገባም ብላ ውጪ ነው ያደረችው።
እንኳን አደረሰን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🙏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🤩 ማየት  ስለሚናፍቁት የሀገራችን 🇪🇹  ቦታዎች 

   🔰እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 🔰

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

👆ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ👆
        ወይም ወደ 9676 OK ብለው ይላኩ 🔶🔸

Читать полностью…
Subscribe to a channel