★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
Brother የማትጋልበውን ፈረስ አትቀልብ !!
ገንዘባችሁን Gold digger የሆኑ ቺኮች ላይ Invest ልምታደርጉ ወንዶች ነው 😉
አሁን በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ከለሊቱ 6:17 ነው። በለንደን ሰዓት አቆጣጠር ደሞ ከጠዋቱ 2:49 ነው የፈጣሪ ድንቅ ስራ ላስታውሳችሁ ብዬ ነው..❤🙌
ደህና እደሩ
በጨለመዉ አለም ምንም በሌለበት
ልቤን ያሞቀዋል ያንተ መልካምት🙏
😘😘😘
ለሚገባው ሰው Forward አድርጉ
ድሮም ስክሪኑ የተሰባበረ ሞባይል መያዝ ትርፉ ውርደት ነው.! ገነት መስላኝ ጌትነትን ስጀነጅነው ነው የከረምኩት!😜🤣
Читать полностью…አጠገብህ ያለዉን ሰዉ ነካ አርገዉና Teke ካርድ አልቆበታል ሙላለት በለዉ😜😍😘
Читать полностью…አንዱ ቴሌግራም ላይ 500 ፎሎወር ሲያገኝ ምን አለ..
መንገድ ላይ ስታገኙኝ ከኔ ጋር ሰልፊ ፎቶ ለመነሳት ሼም እንዳይዛችሁ... እኔ እንደሌሎቹ ታዋቂ ሰዎች አይደለሁም😜🤣
የ2015 የጥምቀት ቲሸርቶችን በግሩብ እና በግል ለምታሰሩ በብዛትና በጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን👕
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
Join 4 more @Teke_Man_Promotion
#እሷ፦ "ኡዴ ትደግማለ ኦይስ ፋንቱን ላርገው?"
#እሱ፦ "ኢደግማሎ ኪፕቱን ተይ"😜🤣
የሰው ልጅ በየቀኑ normally ለ5 ሰከንድ ያብዳል። ግን አንዳንዶች ወደ ሰአት እያሳደጉት ነው😜🤣
Читать полностью…አቤት አሰጣጧ ...😍 እንደዚ አይነት አሰጣጥ አይቼ አላውቅም...😘
ቲሸርቱን ለብቻ
ሱሪውን ለብቻ
ጃኬቱን ለብቻ እኮ ነው ምታሰጣው😜🤣😂
🤩 ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን 🇪🇹 ቦታዎች
🔰እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 🔰
ethioculturetips.com
ethioculturetips.com
ethioculturetips.com
👆ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ👆
ወይም ወደ 9676 OK ብለው ይላኩ 🔶🔸
#ሚዳቋ🦌 ጠዋት በተነሳች ቁጥር ሊበላት የተሰናዳን አንበሳ እየሮጠች ማምለጥ እንዳለባት ካሎነም እንደምትሞት እያወቀች ነው ።
#አንበሳውም🐆 ጠዋት በተነሳ ቁጥር ከሚዳቋዋ ፍጥነት በላይ መሮጥ እንዳለበት ካሎነ ግን በርሀብ እንደሚሞት ያውቃል።
ሚዳቋም ሆንክ አንበሳ ጠዋት በተነሳህ ቁጥር ለኑሮ መሮጥ እንዳለብህ አትርሳ።
አሁን ሌሊት 6 ሰአት ላይ ቴሌን ብድር ስጠይቅ...
#Dear_Customer_አተኛም_እንዴ😜😂
«ብዙ ወሲብ በፈፀምክ ቁጥር የአዕምሮህ ነገሮችን የማስታወስ ችሎታ በዚያው መጠን እየቀነሰ ይመጣል»
ከላይ ያለውን ጥቅስ ሁሩታ ሀይስኩል ላይብረሪ ውስጥ ያለ «አስገራሚ እውነታዎች» የሚል መጽሐፍ ውስጥ ጥር 16 ቀን 1996 ዓ/ም ልክ ከቀኑ 7:25 ላይ ነው ያነበብኩት።
አወይ እዳ አወይ እዳ
ቀጥራኝ ነበር ልሂዳ
የለም ታክሲ ላዳ
በቃ ዛሬ ቀረውብሽ የኔ ፈንዳዳ
🙆 ወዮ ግጥም 😮
አውሮፕላን ውስጥ ሆኖ ሆስተሷ መታ" ምን ላምጣሎት ጌታዬ" ትለዋለች ሎሚና ፌስታል አላለም 😜🤣
Читать полностью…#ይሄ_ደሞ ብርቅ ሆኖበት የተገዛለትን #ቪትዝ 🚘 ጠዋት ማታ ሳይል በቀን 5 ጊዜ #ያጥባታል...
#My_brother መኪናዋን #ያልባታል እንዴ 😂😂
አስቀያሚ ነገር ማየት ደስ ይለኛል ትለኛለች እንዴ...
#በቃ_ራስሽን_በመስታወት_ተመልከቺ😜😂
. ሚስት ሊያገባ ሽማግሌ ልኮ...
#አባት:- "ለመሆኑ ምን ምን ችሎታ አለው?"
#ሽማግሌዎቹ:- "በአንድ ወር ደሞዙ ገናን እና ጥምቀትን የማክበር ልዩ ብቃት አለው"
ከወፍራም ሴት ጋር መደነስ ፍሪጅ ከቦታ ቦታ ከማንቀሳቀስ አይተናነስም... ለነገሩ ከቀጭን ወንድ ጋርም መደነስ #የቁም_መጥረጊያ ከመያዝ አይተናነስም 😜😜
Читать полностью…የ2015 የጥምቀት ቲሸርቶችን በግሩብ እና በግል ለምታሰሩ በብዛትና በጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን👕
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ካገባች ጏደኛዬ ጋር ቸርች ሄደን ፓስተሩ..
'እንደ ሰናፍጭ ቅንጣት የሆነብንነገር እንደ ተራራ ይተልቅልን' እያለ እየፀለየ ጏደኛዬ እየጮኸች አሜን እያለች ነው የባሏ ደሞዝ ይሄን ያህል አንሶባታል ለካ🤔