★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ነገረኛዋ ሚስትህ ምን ያህል ታፈቅረኛለህ "ብላ ጠይቃ 'ከቃል በላይ ነው ማፈቅርሽ' ስትላት...
ደሞ ቃል ማናት 😳😳😳
አንድ ሰውዬ በጠዋት ከባንክ ብር ሊያወጣ ይሄዳል 🏦 ልክ ከበሩ እንደደረሰ...
#ዘበኛው፡- 😔ይቅርታ መብራት ስለሌለ ከሰአት ና!...
ሰውዬው ከሰአት ተመልሶ ከበሩ ሲደርስ
#ዘበኛው፡- 😞ይቅርታ network የለም ጥዋት ና!... ብሎ ሸኘው...
ሰውዬው በነጋታው በጠዋት ተመልሶ ሲመጣ
#ዘበኛው:- 😔ይቅርታ ዉሀ ስለሌለ ዉስጡ አልተፀዳም በመኪና ከሌላ ቦታ አምጥተን እናጸዳለን... ከሰአት ና!
ሰውዬው በጣም እየተበሳጨ ሄደ... ከሰአት ተመልሶ ሲመጣ
#ዘበኛው:- ውሀ ከሌላ ቦታ በመኪና ልናመጣ ነበር ግን ነዳጅ የለም... ነገ ና!
ሰውዬው በጣም ተናደደ😬 ነገር ግን..
.
.
ንዴቱ እንዲበርድለት @Mudenyaz ቻናል Join አደረገ 😂😂
እናንተም ቻናላችንን በመቀላቀል ዘና ፈታ በሉ
🤩 ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን 🇪🇹 ቦታዎች
🔰እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 🔰
ethioculturetips.com
ethioculturetips.com
ethioculturetips.com
👆ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ👆
ወይም ወደ 9676 OK ብለው ይላኩ 🔶🔸
ታክሲ ውስጥ አራት ሴት ሆነው ሰው እያሙ ልክ ከአራቷ አንዷ ስትወርድ እሷንም አሟት 🤗😂
አባቴ አትገረም... ብቻዋን ስትቀር የመጨረሻዋ ራሷ አይ የኔ ነገር ማለቷ እና ራሷን ማማቷ አይቀሬ ነው ።
ሞት ብቻ ነው የሚለየን ብለሽን ነበር እኮ እና አሁን ምን ተፈጥሮ ነው ስላት...
:
"የማን ሞት እንደሆነ አልተነጋገርንም አያቴ ሞታለች ስለዚ እንለያይ" አለችኝ 😳🤔😂
እሸቱ የጠየቀው ልጅ ለእናቱ 110,000 ብር ገቢ አድርጎል አንተ ለእናትህ ምን አድርገሃል ብሮ 😂
Читать полностью…እውነተኛ እና የዋህ ከሆንክ እመነኝ ሰወች ባልሰራሀው ስራ አንተን ተጠያቂ ያደርጉሀል !
Читать полностью…እናንተ ቻናሌን እንድትቀላቀሉ ግዴታ ካርድ ውድድር ማድረግ አለብኝ እንዴ 🤔ዛሬ ያለ ምክኒያት Join በሉ👇👇
https://t.me/joinchat/SK_gmbogsfahfnt7
S*x እያረጋት ከንፈሯን ሊስማት ሲል "እረፍ ፍቅረኛ አለኝ" አለች አሉ....
ታማኝነት ትጠላለህ😂😂
#Reposted
ልክ ሶስት ሰዓት ካለፈ የሰፈራችን መንደር ጭር ነው ሚለው አይደለም ብቻዬን ይቅርና ከሰው ጋርም ለመሄድ በጣም ነው የሚያስፈራው...
በተቻለኝ አቅም ፈጠን ፈጠን እያልኩኝ ለመሄድ ስሞክር ከፊት ለፊቴ ከየት መጣ የማይባል ብጥስጥስ ያለ ድሪቶ ልብስ የለበሰ መልኩ እንኳን በቅጡ የማይታይ ደልዳላ ወጣት "እጅ ወደላይ" አለኝ ! በጣም ከመደንገጤ የተነሳ እጄን በፍጥነት እንደምርኮኛ ወደላይ አንሳሁኝ...
ይሄን ጊዜ ቀስ ብሎ ወደ ጆሮዬ በመጠጋት እንዲህ አለኝ ....
.
.
«ጀለሴ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሰህ» ብሎኝ በቆምኩበት ጥሎኝ ሄደ
እንኳን_አደርሳችሁ_መልካም_በአል
▒▒▒▓▓⇨→ Join Us, @Mudenyaz
ያለ ምንም ፓራሹት ከአውሮፕላን✈️ ላይ ወደ ምድር መውረድ እችላለሁ...
#ግን_አንድ_ግዜ_ብቻ😜
የ2015 የጥምቀት ቲሸርቶችን በግሩብ እና በግል ለምታሰሩ በብዛትና በጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን👕
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
🎁 Decent Material here 👇
ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
🛍 ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ወይም በቴሌግራም @Teke_Man ላይ ይዘዙን
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ 👇👇
@Teke_Man_Promotion
አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ
አዲስ መኪና ገዛ? አትናገር
ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት
ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል
ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ
ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ
#አብዛኛውን_ጊዜ
ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን።
ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች "ሰዋዊ ቅናት" እና "የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ" በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው:: ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ።
#አብዛኛው_ሰው
ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋልይተናነቀዋል።
ዛሬ የገባኝ ነገር ቢኖር ያንተ ያልሆነ ነገር በቃ ያንተ አይደለም ይሀው ጎረቤቴ ሚስቱን ይዞ ቤት እየቀየረ ነው 😢😢
Читать полностью…#እሷ:- ሚስትና ልጆች እንዳሉህ ለምን አልነገርከኝም
#እሱ:- አይናፋር ነኝ ማሬ😔😔😔
በነፃነት ነው ያደኩት ይገርምሀል ከአባቴ ጋር መጠጥ እጠጣለው አለችኝ ...
:
#ማነሽ_የኔ_እህት ለኔ የሚጠቅመኝ ከእናትሽ ሞያ ብትማሪ ነበር
ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች If you can't pray in English, please pray in your local language. Last Sunday I heard someone saying "Iord, you are nothing without me." Imagine going to hell because of grammar🤔
Читать полностью…#የሰጠንን_ብናውቅ_የጎደለን #የለም።
አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ አድርገው። ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና።
═════════ @Mudenyaz ═══════
አንዱ መሃል ፒያሣ ላይ በኑሮ ውድነት ብቻውን እያወራ ሲሄድ ምነው በሰላም ነው እለዋለው ምን ቢል ጥሩ ነው...
‘’VOCAL እየተለማመድኩ ነው’’