★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ከሽንት ቤት ስወጣ ሁለት ዝንቦች የብልግና ነገር ሲያደርጉ አይቼ ፊሊቲ ልነፋባቸው አልኩና
••●◉
ወንዱ ዝንብ አሳዘነኝ ኢሄኔ እኮ ይህን እድል ለማግኘት ስንቴ ጀንጅኗታል ብዙ ስጦታዎችን አምጥቶ ይሆናል ብዬ ትቼው ወደ ቤት ሄድኩኝ ልክ የቤቴን በር ልከፍት ቁልፍ ሳወጣ የሆነ ሀሳብ ብልጭ አለብኝ ።
•●◉ ምን አልባት እየደፈራት ቢሆንስ ?
•════••• @Mudenyaz •••════•
🤩 ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን 🇪🇹 ቦታዎች
🔰እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 🔰
ethioculturetips.com
ethioculturetips.com
ethioculturetips.com
👆ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ👆
ወይም ወደ 9676 OK ብለው ይላኩ 🔶🔸
"I Love You Mama" የሚል አዲስ Tattoo ተነቅሶ ቫዝሊን ለቅልቆት አልመጣም🙊
፡
ማነህ ወንድሜ ንቅሳቱ ቀርቶባት ቫዝሊኑን ለእናትህ ብትሰጣት ይጠቅማታል!
👤
••●◉Join us @Mudenyaz
ቂጧን አፈንድዳ የተነሳችውን ፎቶ "እንኳን አደረሳችሁ" ብላ Post አድርጋለች።
፡
የኔ እህት እዛ ቦታማ ባልሽን እንጂ እኛን ማን አደረሰን 😳😜🤣
🎄
••●◉Join us @Mudenyaz
የድሮ ፍቅረኛህ ቪትዝ መኪና እየነዳች ስታልፍ አየኋት ብዬ ስነግረው...
ይበላት ገና የኔ ግፍ መቼም አይለቃትም አላለም ☹️😁😁
ተደፈርኩ ብላ የክስ ማክበጃ አለሽ ሲሏት..
ክቡር ፍርድ ቤት በጾም ነው የደፈረኝ😳
🎁 የወንድ እና የሴት የእጅ ሰአት
💶 ዋጋ የብረትም የቆዳም 450 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
🍫 ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች 👇
@Teke_Man_Promotion
እናንተ ቻናሌን እንድትቀላቀሉ ግዴታ ካርድ ውድድር ማድረግ አለብኝ እንዴ 🤔ዛሬ ያለ ምክኒያት Join በሉ👇👇
https://t.me/joinchat/SK_gmbogsfahfnt7
ያመረረች ሴት እና የኢትዮጵያ ሳተላይት አንዴ ከሄዱ አይመለሱም አለኝ አንዱ 😂
Читать полностью…አለቃየ "አግባ" እያለ ሲበጠብጠኝ አምልጦኝ "ልጅህን ዳርልኝ" ካልኩት በኋላ ስለ ላጤነት ጥቅም አብዝቶ እየሰበከኝ ነው😜😂
Читать полностью…አንዷ ላጤነት ስልችት ብሏት የሰፈሯን ወጠምሻ ጉልበተኛ ልጅ አግብታ ቤተሰቦቿ የጥሪው ካርድ ላይ የፃፉት ጥቅስ...
የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን🤣🤣
🎁 የወንድ እና የሴት የእጅ ሰአት
💶 ዋጋ የብረትም የቆዳም 450 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
🍫 ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች 👇
@Teke_Man_Promotion
አንድ ሆቴል🏠 ውስጥ ነኝ ..
አጠገቤ ያለው ሰውዬ ጎመን በስጋ አዞ ሲመጣለት ስጋውን አቀርቅሮ ሲፈልግ ባህርዛፍ የሚታጠን ነው የሚመስለው።
:
••●◉Join us @Mudenyaz
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው
እንኳን ለጌታችን የመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ።
#መልካም_ገና
የስልኩን ሚሞሪ ካርድ ከለውዝ ጋር ተሳስቶ የቃመ ጀለሳችን ለሊቱን ሙሉ ሲዘፍን አደረ።
🌿አይ #በ_ር_ጫ
"አንዳንዱ ጠዋት ለኃይማኖቴ ስል እሞታለሁ ይላል፣ ምሳ ሰዓት ላይ ከኃይማኖቱ አስተምሮት ውጪ ሲሳደብ ይውላል፣ ከሰዓት ዘረኝነት የተወገዘ ነው ብሎ ሲመክር ይቆይና፣ ማታ ብሄሩን ወክሎ ሌላ ብሄር ሲሳደብ ያመሻል! ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የሰው ልጅ ባህሪ ነው!
Читать полностью…ብዙ ሴቶች🙋♀ ገንዘብ ፈለጋ የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ሲሆኑ ብዙ ወንዶች🙋♂ ደግሞ ውበትን ፈልጎ የተሳሳተ ትዳር ላይ ይኖራል !!!
Читать полностью…🤩 ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን 🇪🇹 ቦታዎች
🔰እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 🔰
ethioculturetips.com
ethioculturetips.com
ethioculturetips.com
👆ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ👆
ወይም ወደ 9676 OK ብለው ይላኩ 🔶🔸
ይሄ ድንቅ ትውልድ ቁርሱን ቦንቦሊኖ🍩 በሻይ በልቶ የ 300 ብር ጫት🌿 ይቅማል 😂
ሰ🐄 ዋሉልኝ😘
🎄 ልዩ የገና ስጦታ
🎁 Photo Globe
💶 Price 600 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
🍫 ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች 👇
@Teke_Man_Promotion
ገና ከመቀመጤ አስተናጋጁን እዚህ ቤት አራዳ አለ ? ብዬው ሳቅ ብሎ አይቶኝ "አሁን ገብቶ ቁጭ አለ" አለኝ
ቲፑን አሁን ልስጠው ወይስ አሁንም ቡኃላም ልስጠው🤔
"አንድ ባል ሲሞት በርካታ ሴቶች ላጤ ይሆናሉ!" ይላል በበጀት እጥረት ያልተጠናቀቀው ጥናቴ😜😂
Читать полностью…ኢትዮጽያ ውስጥ በመጠጥ🥃 ምክኒያት ከሚሞቱት ይልቅ በመጠጥ🍻 ምክኒያት የሚወለዱት ይበልጣሉ።🤣
🍷
🥂🥂••●◉Join us @Mudenyaz 🍺
የFacebook ባልና ሚስት ሲፋቱ ቆጥረው የሚካፈሉት በጋራ ያፈሩትን ኮመንትና ላይክ ነው😜
Читать полностью…