★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
🎁 Photo Globe
💰Price 800 Birr
💻 Order Us 🖱 @Teke_Man
☎️+251921935862
☎️+251911518012
⌨ @Teke_Man_Promotion
ስንደርሰበት አጣጣልነው እጂ አሁን ያለንበት ሁኔታ የሆነ ጊዜ ላይ ስንመኘው ነበር።
Читать полностью…አንድ ጥናት እንዲህ ይላል ወንድ ልጅ እንዳፈቀረሽ ምታውቂበት አንዱ መንገድ አንቺን ሲያይ ያልበዋል ይላል።
#ወንድሜ የሚያልበውማ ሻይ ልጋብዝሽ ብለህ ወስደሀት ግማሽ ጥሬ አንድ ኪሎ ጥብስ ስታዝብህ ነው😂
🤵♂.. ደህና ነሽ?
My ex:-- እንዴት ትዝ አልኩህ ባክህ ?
🤵♂..ናሽናል ጂኦግራፊ ላይ ጊንጥ ሳይ ትዝ ብለሺኝ ነው
ስራህ ከበረዶ 1ሺ ግዜ የነጣ ቢሆንም ከሰው ትችት አታመልጥምና ለሰው ወሬ ጆሮ አትስጥ።
Читать полностью…🍫 Chocolate Package 🍫
ለማንኛውም አይነት የሚሆን ተመራጭ ስጦታ
💰 ዋጋ 1600 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
+251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🐶🔸
ምስኪን Me: ከረጅም ሰልፍ በኋላ በቃ በሚቀጥለዉ ታክሲ ይደርሰኛል
A few moments later 17 እርጉዝ ከፊት 😭😭
ቅልጥሙን ልሰብረው ነበር ለካ ቅጥልም መስበር ቅስም እንደ መስበር ቀላል አይደለም።😏😉
Читать полностью…ከሚስቱ ጋር እያወራ ዉዴ ማነው ግን እኔን እንድታገባኝ የጠቆመህ ስትለው ...
እኔ እንጃ ውዴ እኔ ጠላቴ ብዙ ነው ማን እንደጠቆመኝ አላውቅም😂😝😁
#ሴት_ሆይ👯 ወንድ ልጅ ገንዘቡን ምን ሰርቶ እንደሚያመጣው አታውቂምና የሚያደርግልሽ🎁 ትንሽም ቢሆን አድነቂ👌
Читать полностью…ከቢራ መውለድ ነው የምፈልገው I Love Beer😘😘 ይላል Profile pictureዋ...
#እሱ_እንኳን Biologically የሚሆን ነገር አይደለም ነገር ግን በቢራ ምክኒያት መውለድሽ አይቀርም።😜
ዛሬ ፒፕሉ የእናታቸውን ፎቶ ሲፖስቱ Comment lay እየገባሁ "አናታችን ሺ አመት ይኑሩልን" እያልኩ ሳሽቃብጥ ዋልኩ😂
Читать полностью…አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ
አዲስ መኪና ገዛ? አትናገር
ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት
ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል
ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ
ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ
#አብዛኛውን_ጊዜ
ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን።
ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች "ሰዋዊ ቅናት" እና "የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ" በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው:: ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ።
#አብዛኛው_ሰው
ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋልይተናነቀዋል።
ብቸኛ ነኝ ብለህ ሀዘን እንዳይሰማህ ጨረቃ ብቸኛ ሆናም ሰማይ ላይ ካሉ ነገሮች ውስጥ ውብ መሆኗን አስታውስ !!
Читать полностью…ስኬት በአንድ ጀንበር የሚከሰት ነገር አይደለም ስኬት የብዙ ቀናት ልፋትና ጥረት ውጤት ነው !
Читать полностью…'ላይኬ ለምን ቀነሰ ?' በሚል ጥናታዊ መፅሃፍ ልፅፍ ስለሆነ ወገኖች ላይክ በማድረግ Motivate አድርጉኝማ !🙄😂😂
Читать полностью…በቀደም እንኳን ለላብ-አደሮች ቀን አደረሳችሁ ብዬ ፖስት ያላደረኩት እኔ #ሙድ_ይዞ_አደር ስለሆንኩ አይመለከተኝም ብዬ ነው
Читать полностью…ከአንድ የቦሌ ልጅ ጋር ጥዋት ተዋውቀን ድንገት ማታ ተገናኝተን የለበስኩትን አይታ ምን በትል ጥሩ ነው...
:
:
Omg ሰው እንዴት ቀኑን መሉ አንድ ልብስ ይለብሳል 🤷♀😳😜
አለም ላይ ያለ እውነተኛ ፍቅር የእናት ፍቅር ነው።💓 ለሁሉም እናቶች ልጅም እድሜና ጤና ይስጥልን💖 መልካም የእናቶች ቀን😘
❤️ #እማዬ_ልጅሽ_ይወድሻል💕