★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
ብዙ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በዚህ ወቅት ይህን ህዝብ ለማሳቅ እንደመሞከር ከባድ የለም !!
:
ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ ቁርጥማት አይንካው !
ባለትዳር ጓደኛችን ሚስቱ ወልዳ ልንጠይቃት ሄደን ህፃኑ ቁርጥ አለቃዋን 🤭
አይዞህ ጓዴ አባትነት እምነት ነው 😄
❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል
👏 100% ትክክል የሆነ
👕 በሚፈልጉት ዲዛይን ጥራት ያላቸው የህትመት ዉጤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ከበቂ አቅርቦት ጋር እንሰራለን 🖨
📞 ይደውሉልን ካሉበት እናደርሳለን 🏎
📌 አሁኑኑ ይዘዙ ✈️ @Teke_Man 💻
☎️ +251921935862
+251911518012
📸 @Teke_Man_Promotion ✅
እውቀታችን እንደ #ፕሮፋይላችን ቢሆን ኖሮ...
አንድም ደነዝ ኢትዮ ላይ አይኖርም ነበር😉
የተከተለህ ሁሉ አድናቂህ አይደለም ውድቀትህን ለማየት ቢሆንስ.. ስለዚህ ወንድሜ ደስ አይበልህ ውሀም ሲወስድ እያሳሳቀ ነው እና!
#ውብ_ቀን_ተመኘውላችሁ
❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል
👏 100% ትክክል የሆነ
አንዱ አባቱ Wi-Fi ሊያስገባ በማሰቡ ደስ ብሎት እጁ ላይ "አባቴ" ብሎ እንደተነቀሰው አባቱ ተመልሶ ሀሳቡን ሲቀይር የነቀሰው ልጅ ጋር ሄዶ...
ከፊት ቅዱስ ሚካኤል ጨምርበት😕
‼️ቴድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሩ) አዲሱን ያበደ አልበሙን ለቋል🎶 በኔ ይሁንባቹ ከስር PLAY የሚለውን ነክታቹ አጣጥሙት 😍
ደግሞ በKB SIZE😳🔥 መሆኑን አንዘንጉ✨
ቴዎድሮስ ካሳሁን - FULL ALBUM 2016
Play ▷ ◉───────
እኔምለው የፊት ጥርስ የሌለውን ሰው አካለ ጎዶሎ ማለት ይቻላል እንዴ🙄 ከጎኔ የተቀመጡ ሰዎች ሲከራከሩ ሰምቼ ነው😆😂
Читать полностью…ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
10+10×0+10=???
#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው
#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?
#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜
አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ
አክሊሉ አስፋው የባላገሩ ምርጥን አሸነፈ
...................
ላለፉት አራት አመታት ሲከናወን የነበረው ባላገሩ ምርጥ የድምፃዊያን ውድድር ዛሬ የካቲት 17/2016 ዓም በሚሊኒየም አዳራሽ በአክሊሉ አስፋው አሸናፊነት ተጠናቋል።
1ኛ አክሊሉ አስፋው
2ኛ ብሩክ ሙሉጌታ
3ኛ ቅዱስ ዳምጤ እና እስማኤል መሀመድ
አይዶል ሊወዳደር ሄዶ ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ የሚለውን ዘፈን ከዘፈነ በኋላ ዳኞቹ ምን ቢሉት ጥሩ ነው...
አንተን የጎዳህ የገዛ የራስህ ድምፅ ነው
ማውራት ፈልገህ ነገር ግን ማውራት እንደሌለብህ አውቀህ ዝምታን ከመረጥክ እመነኝ የመኖር ትርጉም ገብቶካል !
#መልካም_ቀን_ይሁንላችሁ
🎁 መሸለም ልንጀምር ነው 🎁
ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 20 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ።
👕 የአድዋ ቲሸርቶች
💰 ዋጋ 200 ብር ጀምሮ
➡️ በተለያዩ ከለር አማራጭ በቲሸርት በሹራብና በሁዲ በብዛትና በጥራት በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን።
🎁 አሁኑኑ ይዘዙ ✈️ @Teke_Man 💻
☎️ +251921935862
+251911518012
📸 @Teke_Man_Promotion ✅
አንድ የማላውቃት ልጅ በቴሌግራም GM ብላ ላከችልኝ
እኔም በጣም ተናድጄ Tinb ብዬ መለስኩላት
ከዛ ምን ሆነህ ነው Good Morning ለማለት በአጭሩ ፅፌ ነው አለችኝ
ከዛ ቅሌቴ ገብቶኝ....
እኔም እኮ 'Tinb' ያልኩሽ (Temesgen inkelfam neberku banenku) ለማለት በአጭሩ ፅፌው ነው😜
የሮፍናን "ቀና በል" የሚል ዘፈን ሰምቼ ገና ቀና ልል ስል የመስኮት ጫፍ መሃል አናቴን በሳኝ ለካ ባጎነበስኩበት የሳተኝ ብዙ ችግር አለ..😞
ማንም ዘፋኝ አለ ብላችሁ ቀና አትበሉ 🙌
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንስ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-70 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇
Читать полностью…የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው
13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል Join ይበሉ
ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው።
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
Join በሉ👇👇👇👇👇