★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
"ከውጪ ልጄ እየመጣች ነው ቤቱን ልቀቅልኝ" ይሉታል አከራዩ.... "እኔም ሚስቴ ከውጪ እየመጣች ነው አሁን አልለቅም" ብሎ ቀውጢ ተፈጥሯል አሉ😐 ... ራሷ እንዳትሆን ብቻ ልጅቷ😏.. እየጠጣን!! 🍻🥃🍻
Читать полностью…ማስተዋል እያዩን አሁን አግኝቼው
እኔ:- "አልምልም የሚለው ዘፈንህ ሀሳቡ በጣም ደስ ይላል ግጥም እና ዜማው የማነው..?"
ማስተዋል:- "ዜማው የኔ ነው ግጥ..."
እኔ :- "የምርህን ነው?
ማስተዋል:- "እናቴ ትሙት" 😞
የፍቅረኛችሁን ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
ቫላንታይንስ ደይ ነው ብላ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለችም🙊 #ማነሽ_የኔ_እህት ቫላንታይንስ ደይ እድሜያቸው ከ18-25 ለሆኑ ሴቶች ብቻ ነው😜 ከዛ በላይ የሆናቹ የእናቶችን ቀን ጠብቁ😂
••●◉●••
ጃክ ለሮዝ ሲል ሞተ፣
ሮሚዮ ለጁሌት ሲል ሞተ፣
በዛብህ ለሰብለወንጌል ሲል ሞተ፤
ስለዚህ በህይወት ለመኖር ከፈለክ ብቸኛ ሁን😂
😘Happy non-valentine's day😘
💓#ለቫላንታይን_ደይ_አክባሪዎች_በሙሉ
ዳይፐር መግዛት ሞዴስ እንደ መግዛት ቀላል አይደለምና ኮንዶም ተጠቀሙ ላስታውሳቹ ብዬ ነው🙈
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته /channel/+4wujipU2fX9hMmQ0
/channel/+4wujipU2fX9hMmQ0
/channel/+4wujipU2fX9hMmQ0
ኮርያ ከዘመተ አያቴ ጋር የቻይና ፊልም እያየን...
in the middle He be like ይሄን ሰውዬ ገድየው አልነበር እንዴ?
ሊፋቱ ያሰቡ ባለ ትዳሮጅ በልጅ ሲከራከሩ
#ሚስት ክቡር ዳኛ 9ወር ተሸክሜ አምጬ የወለድኩት የበኩር ልጄ ነው
#ባል ክቡር ዳኛ ATM ላይ ካርድ ከተው ብሩ ሲወጣ የማነው?
#ዶኛ ልጁን ለሱ ስጡት ክርክሩ አልቋል።
አንዷ በዚ በጠዋት ደውላ ስልኩን አንስቼ ሄሎ ስል...
" #ከፍቼ_ነው_የምደውልልህ " አለችኝ...
ለካ ፍቼ ከሚባል ሀገር ነው😳😜🤣
ከሰባተኛው ፎቅ ላይ እራስህን ብትወረውር..
አምስተኛ ፎቅ ላይ ፀፀት ይገድሃል😩
Me as a motivator..
bro መቼም ቢሆን በህልምህ ተስፋ እንዳትቆርጥ! መተኛትህን ቀጥል😜🤣
ጎረቤት ካለው የተከራያችን ክፍል እንዲህ የሚል ቃል ሲወጣ ተሰማኝ😋
"ኳስ ላይ ብቻ ነው ልብስ ማውለቅ የሚያስቀጣው😕... አውልቂውውውው🙄" 😜 🏃🏃
Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ
ትላንት Valentine's day ያከበራችሁ እህቶቼ የዛሬ አመት የእናቶች ቀንን ፏ ባለ መልኩ እንደምታከብሩት ተስፋ አለን ?
ወንድሜ ኮን*ም መጠቀም አትወድም? ግን Valentine's day አክብረሀል ? በል መልካም የአባቶች ቀን ።
እኔ ግን ወደፊት ሳድግ ትልቅ ልጅ ስሆን የፍቅረኛሞች ቀን ምናምን እያልኩ አልጃጃልም 😜😂
💓 ባል አታይም VS Valentine!!💗
===========================
ካምና ከዘንድሮ፣ ታገባለች ሲሉ፣
እናቷ በምኞት፣ጠላ እየዘለሉ፣
አባቷም በምኞት፣ፍሪዳ እየጣሉ፣
አንድኛውን ጎበዝ፣ ባንዱ እያናጠሩ፣
ይኸው ስንት ዘመን፣
እሷም አላገባች፣ እነሱም አልዳሩ።
በስንት ሺህ ፓሪ ፣ሺህ ጎበዝ ሲስማት፣
አንዱ ያዝኩኝ ብሎ፣ሌላው ሲቀበላት፣
ከንፈር ሳሚው በዝቶ፣ ፈልቶ በሽቅድድም
እንደነካት ቀረ፣
አምና የሳመችው፣ዘንድሮን ላይደግም።
ሁሌም ባመት ባመት፣አዲስ ነው ድግሷ፣
ባለተራ ወዳጅ፣ ቀይ ጃኖ አልብሳ፣
እሷ ምን አለባት፣
ለተራበው ቀልቧ፣ጌት ዳውን ነው ምሷ፣
ይኸው በአመት በአመት፣
ቫላንታይን እንጅ፣ባል አታይም እሷ።
••●◉●••
💕Join Us, @Mudenyaz💕
👥 For any comment @Teke_Man 📩
✿︵♡︵ ︵♡︵ ︵♡︵ ︵♡︵✿
የህይወትሽን ትክክለኛ ሰው ካገባሽ እየያንዳንዱ ቀን ላንቺ Valentine's Day ነው!
Читать полностью…💕በፍቅረኛሞች ቀን ፍቅረኛ የለኝም ብለህ አትዘን የእናቶችን ቀን ያለ እናት የሚያከብር አለና
Читать полностью…🚨BREAKING:የዓለም ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ በቴሌግራም ቻናል መቶላቿል
በጣም ትክክለኛ እና አስተማማኝ የዝውውር ዜናዎችን ለማግኘት HERE WE GO ሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ ይቀላቀሉ
/channel/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk
በህይወታችን ትልቁ ድክመት ተስፋ መቁረጥ ነው! ህይወት ሁሌም የትግል መድረክ ናት... ተስፋ ያልቆረጠ የትግሉን መድረክ ያሸንፋል !!!
Читать полностью…
🍫 Chocolate Package 🍫
ለማንኛውም አይነት የሚሆን ተመራጭ ስጦታ
💰 ዋጋ 1600 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
+251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🐶🔸
Age 10
#I_want_to_be_a_doctor👨⚕
Age 14
#I_want_to_be_a_teacher👨🏫
Age 18
#I_want_to_be_a_engineer👷
Age 25
#Follow_me_on_tik_tok_for_more_videos
እዚች ሀገር ላይ በማበጠሪያ እሚጣሉ ሰዎች መላጣዎች ናቸው !
በማያገባቹ አትግቡ ለማለት ነው
አይዶል ሊወዳደር ሄዶ ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ የሚለውን ዘፈን ከዘፈነ በኋላ ዳኞቹ ምን ቢሉት ጥሩ ነው...
አንተን የጎዳህ የገዛ የራስህ ድምፅ ነው