★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
የፍቅረኛችሁን ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇
/channel/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
Sisters ከአስቴር አወቀ ተማሩ እሷም ፀይም ዘለግ ያለ ምናምን እያለች ነው ቁማ የቀረች አጭሮቹንም ቢሆን አግቡንና ልጅ አቅፋችሁ ሳሙ👨👩👦
Читать полностью…"ለምንድነው ስልኬን እሳት አደጋ ብለሽ Save ያረግሽው" ቢላት ምን አለችው....
እንደመጣህ ስለምትረጭ ነዋ
ገና ሳንገናኝ አንለያይም አይደል ትለኛለች ሴትዮ ይሄን የዘፈነው ዘፋኝ እራሱ ከስንት ሴቶች ተለያይቷል...
ነብስ ይማር ታሜ😢😢
"አንተን ጠይቄ ያጣሁት ነገር የለም" ብላ ፖስታለች
እኔ ደግሞ ፈጣሪዋን ነዉ ብዬ ላይክ ልገጫት ጣደፍ ጣደፍ እላለሁ ለካ የሹገር ዳዲዋን ፎቶ ፊቱን ሸፍና ከስር አያይዛዋለች 😏
በሌሎች ላይ ከመፍረድ ተቆጠብ ከምታቀው ታሪክ ጀርባ የማታቀው ታሪክ ሊኖር ይችላል፡፡
Читать полностью…ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ሳርቤት አፓርትመንት 40 ሚሊዮን ገባ ይሉኛል እንዴ..🤔
ለራሴ ጠዋት ካልሲ ዘፍዝፌበት የነበረው ጎርጓዳ ሰሀን ጠፍቶብኝ ተጨንቄአለው😏
🌲ልዩ የበአል ቅናሽ 🎄
🧸 Photo Globe 🎁
💰 ዋጋ 650 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
+251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🐶🔸
🌲ልዩ የበአል ቅናሽ 🎄
🧸 የእጅ ሰአት 🎁
💰 ዋጋ 550 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
+251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🐶🔸
የዘንድሮ ፈረስ አይቀድምም ጋሪውን
አታውቀውም እና ሒያጅና ቀሪውን
አልሰማሁም አትበል
እያነባህ ጠብቅ መርዶ ነጋሪውን 😭
አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ
❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል
👏 100% ትክክል የሆነ
/channel/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8
/channel/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8
"መሽቶ ሲነጋ" ደሞ ነጋ ብሎ ሚያማርር ሳይሆን እሰይ ነጋ ብሎ ሚያመሰግን ልቦና ይስጥህ
Читать полностью…ማንኛዋም ሴት ባሏን ሰርታ መመገብ አለባት ምክንያቱም ማንኛውም እስረኛ መመገብ አለበት😜🤣
Читать полностью…#እኔ:- ግን መቼ ነው እንደ ሀብታም ልጅ አፍቅሬ ክፍል ውስጥ ገብቼ በሩን ዘግቼ ሰራተኛችን ምግብ ሰርታ ምግብ ደርሷል ስትለኝ አላስፈለገኝም ብዬ መመለስ ከዛ ማሚ መታ ኧረ አንተ ልጅ በሩን ክፈት የሚበላ ብላ ስትለኝ ተይኝ ማሚ ብቻዬን መሆን ነው የምፈልገው የምለው መቼ ይሆን ?
#ጀለስ፦ የአማረኛ ፊልም ስትሰራ 😂😂😂
👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Читать полностью…ሰዉየዉ ከባለቤቱ ጋር አንድ የከብቶች ማራቢያ ማእከል በመጎብኘት ላይ ነዉ። #በመጀመሪያ የተመለከቱት ኮርማ አንገት ላይ " ይሄ ኮርማ ባለፈዉ አመት ብቻ 250 ቀናት አጥቅቷል "የሚልፅሁፍ ተንጠልጥሎ ይመለከታሉ የሚቀጥለዉ ላይ " 300 ቀናት አጥቅቷል " ይላል የመጨረሻዉ ኮርማ ላይ "ባለፈዉ አመት ብቻ 365 ቀናት አጥቅቷል" ይላል።
#በዚህ_ጊዜ ሚስትየዉ አፏን ከፍታ " ዋ...ዉ! በፍፁም አላምንም በቀን አንዴ እኮ ነው ከዚያ ወደ ባሏ ዞር ብላ" እዉነቴን ነዉ ከዚህ ኮርማ ብዙ መማር ይኖርብሀል " ስትለው
#ባልም ... "እስቲ ሂጂና 365 ቱንም ቀናት አንዲት ላም ብቻ ነዉ ወይ ያጠቃዉ ብለሽ ጠይቂያቸዉ" 😂
ረጅም ቅንድብ ሰክታ አይቷት
አንቺ ኳስ ተጨዋች ብትሆኚ ከእግርሽ ቀድሞ ቅንድብሽ ነበር off side ሚገባው 🙊😂
ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች
ወጥራችሁ ስሩ
እግዚአብሔርንም ፍሩ
ሰዉን አክብሩ
ኦንላይን ተማሩ
በወሬ አትስከሩ
በሀሰት አትመስክሩ
ሳታዩ ሳትሰሙ አትናገሩ
ኑሯችሁን ብቻ ኑሩ!!
#መልካም_ቀን 😘😘
አንድ ፈረስ ብቻ የነበረው አንድ ገበሬ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን፥ ፈረሱ ለግሞ ከቤቱ ያመልጣል።
ጎረቤቶቹም እቤቱ መጥተው “ፈረስህ መጥፋቱንና ማዘንህን ሰማን። ልናፅናናህ መጥተን ነው።” አሉት።
ገበሬውም “ አላዘንኩም! ለበጎ ነው” አላቸው።
ከጥቂት ቀናት በኋላ ፈረሱ ከጠፋበት ቦታ ብዙ ወርቅና ማዕድናት፥ አስለምዶ ከጫነው ሰው አምልጦ ገበሬው ጋ ይመለሳል።
ጎረቤቶቹ ወደ ቤቱ መጥተው "እንኳን ደስ አለህ። ፈረስህ ብዙ ወርቅና ብር ይዞልህ በመምጣቱ እንደተደሰትክ ሰምተን መጣን። " አሉት።
እሱም "ብዙም አልተደሰትኩም። ለበጎ ነው!" አላቸው።
ከጥቂት ጊዜም በኋላም ፈረሱ የብቸኛ ወጣት ልጁ እግር በርግጫው ይሰብረዋል።
ጎረቤቶቹም አሁንም መጥተው " የልጅህ እግር መሰበር አይተህ እንዳዘንክ ሰምተን ልናፅናናህ መጣን። " አሉት።
እሱም በመቀጠል እንዲህ አላቸው "ብዙም አላዘንኩም። ለበጎ ነው!"
ከጥቂት ቀናት በኋላ በሀገሪቱ ከፍተኛ ጦርነት ተከፍቶ፤ ሁሉም ጤነኛ ወጣት በግዴታ እንዲዘምት አዋጅ ተላለፈ። የጎረቤቶቹም ልጆች ሲዘምቱ፤ የእርሱ ልጅ እግሩ ስለተሰበረ ከዘመቻው ይቀራል።
ከጥቂት ቀናት በኋላ ጦርነቱ አለቀ። ከጦርነቱ የተረፈ አንድም ወጣት አልነበረም። ጎረቤቶቹም ልጆቻቸው መሞታቸው ተነገራቸው።
ገበሬውም ወደ ሰማይ አንጋጦ "የልጄ እግር መሠበር ለበጎ ሆነለት። ተመስገን!" አለ።
ወዳጄ በነገር ሁሉ 'ሁሉም ለበጎ ነው!' በል 😍🙌
"High class ከሆኑ ሰዎች ጋር መዋል በጣም ደስ ይላል፣ ዛሬ ከምርጥ ሰዎች ጋር ምሳ በልቼ ከፍ ከፍ ያሉ ነገር አወራን ረጅም አመት እንድኖር መመኘት ጀመርኩ፣ ባለፈው ከብሄርተኛ ጋር ቡና ጠጥቼ ጥላቻ ብቻ አውርቶኝ መንገድ ላይ ሰው ሳገኝ የሚገድለኝ ነበር የሚመስለኝ። ከሚጠቅማችሁ ሰዎች ጋር ብቻ ዋሉ!!"
Читать полностью…ሜሲን ሊያቆመው የሚችል ምድራዊ ሀይል የለም ይለዋል
#ልጁ :- ኧረ አትበጥረቅ የዳኛ ፊሽካ ያስቆመዋል 😂
🌲ልዩ የበአል ቅናሽ 🎄
🧸 ማጂክ ትራስ 🎁
💰 ዋጋ 900 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
+251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🐶🔸