★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
እኔ ጋር ስትመጪ ጓደኛሽን ይዘሽ አትምጪ ብያት ነግሬ አቃተኝ ይሄው አሁንማ...
ጓደኛዋ ብቻዋን መምጣት ጀምራለች😂
ፈረስ በapp ጠርቼ ደወለና የት ነው የማደርስህ አለኝ...
እኔ "ጠሮ"
Sorry አባ ጣፎ የሚልመስሎኝ ነው cancel አድርጊው 😳😄
አንዱ እዚጋ እጁ ላይ💪 ግድንግድ ሰንሰለት⛓ ተነቅሶ "ሻወር ሊገባ ነዉ"...
፡
#My_brother ኧረ «አውልቀው እንዳይዝግብህ»
አንተን Good night ብላ ከሌላ ሰው ጋር ካወራች አትዘን ምናልባት እንዳይደክምክ አዝናልህ ይሆናል😉
Читать полностью…❣️በአለም ላይ 4,670,238,390 ወንዶች እያሉ ስለምን አንድ እሱ የማይፈልግሽን ሙጥኝ ትይበታለሽ❔
Читать полностью…ባል አምሽቶ በመምጣቱ የተናደደችው ሚስት የ ኮንዶሚንየም ቤታቸውን በር አልከፍትም ያመሸህበት እደር ብላለች
ይቅርታ ውዴ ፍተሻ ነበር መንገድ ተዘጋግቶ ነው ያመሸሁት ቢላት ቢለምናት አልሰማም አለችው ካልከፈትሽ ከዚ ወደ መሬት ራሴን እወረውራለው ሲላት በዚ ደንግጬ ምከፍትልህ ከመሰለህ ሞኝ ነህ ይልቅ ሳይመሽብህ ወዳስመሹህ ሂድ ብላ ግግም አለች ተለቅ ያለ ድንጋይ ፈለገና ወደ መሬት ወርውሮ የተፈጠፈጠ ላማስመሰል ቀስ ብሎ ሲጥለው ድው የሚል ድምፅ ሰምታ ለማረጋገጥ በሩን ከፈት አርጋ ስትወጣ እሄን አጋጣሚ ሚጠብቀው ባል በወጣችበት ፍጥነት ዘው ብሎ ይገባና በሩን ይቆልፍባታል ሚስት ብስጭት ብላ ክፈት ስትለው አልከፍትም እዛው እደሪ ካልከፈትክ ኡኡኡኡ ብዬ ነው ጎረቤቱ ጠቅላላ እንዲሰማ ማረገው አለች ይስሙ ጥሩ እንዲ በ ጡት መያዣ እና ፎጣ ለብሰሽ የት አምሽተሽ እንደመጣሽ ነው ማሳውቃቸው 👉
🎁 White Mug🎁
⏰ ዋጋ 500 ብር 🔺
⚙️ አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
💚 +251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🔼🔸
ከሀብት ሁሉ እጅግ የሚበልጠው ጤና ነው እና እግዚአብሔር አምላክ ጤና ይስጠን!!
══••✧♡✧••══
◉ Join Us, @Mudenyaz
ወፉም ነጋ ሲል እየሰማሽው
ጅቡም መሸ ሲል እየሰማሽው
በምን ምስክር ቀኑን ጀመርሽው!!!
✅አንዱ ጀለስ ፍቅረኛው ጭር ያለ ቦታ ውሰደኝ ብላው ዩንቨርስቲ ይዟት እየሄደ ነው😛😂
Читать полностью…💋ግንኙነታችንን ከጀመርን በጣም እረጅም ዓመት አስቆጥረናል ቢሆንም ግን አሁንም ድረስ እንደ አዲስ ፍቅረኛ ነው የምንሆነው....
❤️ "እኔ እና እሁድ' 🌹
ያመረረች ሴት እና የኢትዮጵያ ሳተላይት አንዴ ከሄዱ አይመለሱም አለኝ አንዱ ላጤ
Читать полностью…አዎ ብንቆይ ይሻላል ነፍስ የሰራት የባለቤቱ ብቻ ነች 🙏
ዛሬ ሀዘን እና ጭንቀት ላይ ብንሆንም ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል። #ስለዚ_ብንቆይ ይሻለናል !
#እሷ:- ዛሬ እኮ የተጋባንበት ሶስተኛ አመታችን ነው። ለምን በግ አታርድም ?
#እሱ:- እኔ ላጠፋሁት በጉ ለምን ይቀጣል ?😂😁
አንድም ጎደኛ የምለዉ ሰዉ የለኝም ስትል የነበረችዉ እኮ ነች ማታ እራት ልጋብዛት ተቀጣጥረን አራት ሴት ጎደኞቼ ናቸዉ ብላ ያመጣቻቸዉ😳 ለማንኛውም አሁን ጳዉሎስ ሆስፒታል ነኝ
Читать полностью…እቺ ደግሞ እዚህ ጋር ወንድ ነው ሴት ናት የሚያስብል ክርክር ውስጥ የሚያስገባ ሰውነት ይዛ... ለ ትዳር የሚሆን ወንድ ጠፋ ትለኛለች እንዴ😁😁
Читать полностью…✅አንዳንድ ሴቶች ምላሳቸው በጣም ከመርዘሙ የተነሳ ነገ የሚገጥማቸውን መራራ ህይወት ሁላ መቅመስ ይችላሉ🤪🤪
Читать полностью…👍ቦሌ የሆነ ሞል ውስጥ 1500 ብር የገዛውት ቲሸርት መገናኛ #ብራንዷን_ሃምሳ_ሀምሳ ብር" እያለ አይቼ ድንጋጤው እስካሁን አለቀቀኝም!😂
Читать полностью…✔️በየትኛውም አጋጣሚ ትኩረታችሁን የሚፈልግ ሰው ካለ በቻላችሁት መጠን ፊት ስጡት። ምን አልባት የሰጣችሁት ፊት ፣ የሰጣችሁት ጊዜ ፣ የሰጣችሁት ትኩረት ያሰበውን ጥፋት ያስጥለው ይሆናል🙏
Читать полностью…🎁ማጂክ ትራስ🎁
➡️ ዋጋ 900 ብር 🔺
⚙️ አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
📞 +251921935862
💚 +251911518012
✅ @Teke_Man_Promotion 🔼🔸
✅ክብደቴን ለመቀነስ ጂም ልገባ ሄጄ ሳልሰራ ዋጋው ሰምቼ ኪሎዬን ቀንሼ መጣው 😀
Читать полностью…ምን ያህል ከዘረኝነት የፀዳሽ ነሽ እላታለው...
ከሁሉም ብሄሮች አንድ አንድ ፍቅረኛ አለኝ አለችኝ🙌😂 #ይመችሽ 👍😁