★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
"አስጠልተኸኛል። ከጓደኛህ መኪና እየተዋስክ ከምታዝናናኝ ይልቅ ጓደኛህን ብታስተዋውቀኝ ይሻለኛል" ብላ አእምሮዬን ነካችው እኮ
Читать полностью…አብዛኛውን የሀበሻ ሴቶች አዲስ ሪሌሽን ሲጀምሩ..
:
ለማንም ሰው እንደዚ ሆኜ አላውቅም😏😂
#ህልምህ_ትልቅ_ይሁን
የሰው ልጅ የሚኖረው የሚያልመውን ያህል ነው። ሁሌም ህልምህ ወይም እቅድህ ትልቅ ይሁን። ህልምህን ለማሳካት በርትተህ ስራ ብዙ መሰናክሎች ሊያጋጥሙህ ይችሉ ይሆናል ነገር ግን ተስፋ አትቁረጥ፣ ወርቅ በእሳት ይፈተናል እንዲሉ እንተም ፈተናህን ተቋቁመህ ህልምህን አሳካ።ምንም የማድረግ እድሉ ተሰጥቶሀል አንተ ካልሰነፍክ በቀር። ማናቸውም ላንተ የትልቅነት ምሳሌ ይሆኑ ሰዎች ትናንት አንተ ያለህበት ቦታ ላይ ነበሩ፣ አንተም ነገ እነሱ የደረሱበት ቦታ ለመድረስ የሚያግድህ አንዳችም ሀይል የለም።
ዳይ ወደ ስራ🏃🏃🏃♀
ይሄ ወጣት keno ቤትና Betting ቤት እንደሚቆመው ለቅዳሴ ቢቆም....
ይሄኔ የሀገራችን ችግር መልስ ያገኝ ነበር
ሁሌ የአዲስ አመት ዕቅዴ ህገ መንግስታችንን ይመስላል እፅፈዋለሁ እንጂ አልተገብረውም !
Читать полностью…እስክርቢቶ🖋 ልትገዛ ሄደህ 30 ብር ሲሉህ...
:
እየነገርኩት ራሱ ነው እንዴ የሚፅፍልኝ
X Design 🔥 🔥🔥
ከ ልጅ እሰከ አዋቂ
Size S M L XL XXL XXXL
Telegram📥 @Derunet
Phone 📞 0984757264
Channel /channel/deruprint
ጥቁር ሰው አፍቅሮ መለየት መከራ ነው...
ቤት ገብተህ ከሰል ባየክ ቁጥር ሆድ ይብስካል😁😂
" ዛሬ ልደቴ ነው " 🎂🍫🎉🎊😍😍
...... ተፈቅዶልኝ አዲስ የመኖር ጉዞን ልጓዝ ነው....
ቀናትን ቆጥረህ ወራትን አስልተህ ዘመን ቀምረህ የምታሻግር ፈጣሪዬ ልዑል #እግዚአብሔር ለንስሓ የእድሜዬን ቀናት ጨምረህ ይቺን ቀን እንዳይ ስለረዳኸኝ #ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን!
⚠️ ማሳሰቢያ ❗️
ዛሬ በልደቴ አከባበር ምክንያት ዛሬ ከመስቀል አደባባይ ወደ ሚሊኒየም አዳራሽ የሚወስዱ ዋና ዋና መንገዶች ዝግ መሆናቸውን አውቃችሁ አማራጭ መንገድ እንድትጠቀሙ ላሳስብ እወዳለሁ 😂😂
🎂 እንኳንም ተወለድኩ መልካም ልደት ለኔ 🎂
እወዳት ነበር እኮ ግን ስራህ ምንድነው ብላ ስጠይቀኝ የድርጅቱ manager ነኝ ስላት ማንን ነው የምታናግረው ስትል ዘጋቺኝ
Читать полностью…X Design 🔥
ከ ልጅ እሰከ አዋቂ
Telegram📥 @Derunet
Phone 📞 0984757264
ሌሎች ልብስ ለ ማግኘት join አርጉ
Channel /channel/deruprint
ቀበሌ ውስጥ ችብስ🍟 መሸጥ ተጀመረ እንዴ አንዷን ወረቀት 6 ጊዜ ኮፒ ሚያስደርጉን🤔🤔
Читать полностью…ሰው ሀገሩን እንዲጠላ የሚያደርጉት እኮ ቀበሌና ወረዳ ላይ የሚሰሩ ሰዎች ናቸው 😏😏
Читать полностью…እረ ወየዉ እረ ወየዉ ወየዉ
ብሶብኛል ፍቅሯ ለባሏ ላዋየዉ
አለ የቸገረዉ... ደና ናቹ አ
ታክሲ ውስጥ የተዋወቃትን ልጅ አግብቶ ሁሌ በተጨቃጨቁ ቁጥር
"ምናለ ያን ቀን በእግሬ በሄድኩ ኖሮ 😂
አዲስ ቀልድ ቻናል ላይ ሲለቀቅ
.
#ፈረንጅ: ዋው ይሄማ ላይክ ይገባዋል
.
#ሀበሻ: ላሽ (ብር ሊያገኝ እኮ ነው ላይክ ባደረግ) 😏😏
ውበት የሚለካው በመልክ ሳይሆን በካሜራ ጥራት እንደሆነ በቅርቡ Iphone 13 የገዛችው የሰፈራችን አስቀያሚዋ ልጅ ምስክር ናት😜🤣
Читать полностью…የዛሬው መልክቴ ያለ አግባብ ለምትረጩና ቶሎ ለምትጨርሱ ወንዶች ነው....
ወንድሜ ገንዘብህን በየክለቡና በየጭፈራ ቤት እየዞርክ #መርጨት የለብህም ! ደሞዝ በተቀበሉ በሳምንቱ #መጨረስ አግባብ አይደለም !
#ግን_ምን_አስባቹ_ነበር ባለጌ 😜🤣
ኢትዮጵያ ውስጥ በ25 አመታቸው ጥረው-ግረው ሚሊየነር የሚሆኑ ሴቶች እየበዙ ነው ! ኢሄን ተሞክሮ ለኛ ጭቁን ወንዶች ቢያጋሩን የሚል ሀሳብ አለኝ🤷♂
Читать полностью…ምሳህን በልተህ ካመሰገንክ እራትህንም ታገኛለህ !... አመስግን አያስከፍልም !
Читать полностью…
1,የሰራ መደብ #ሴልስ_ለፈርኒቸር
#ለቡቲክ_ለሞባይል
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ_/ድፕሎማ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ቦሌ/አያት/መገናኛ
☞ ብዛት #5
☞ደሞዝ #5000
➋, የስራ መደብ #ዋና_ሸፍ(15000)
#ረዳት_ሸፍ(10000)
☞የት/ደረጃ: #ሰርተፊኬት
☞ ፆታ #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #0-ዓመት
☞ የስራ ቦታ #CMC
☞ ብዛት #6
☞ ደሞዝ #(15000_10000)
➌,የሰራ መደብ #መስተንግዶ
☞ የት/ደረጃ: #ሰርተፊኬት
☞ ፆታ #ወንድ/ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_1ዓመት
☞ የስራ ቦታ:#ሳር_ቤት
☞ ብዛት #5
☞ደሞዝ #4000
➍, የስራ መደብ #ሲኔር_አካውንታንት
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #3_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ካሳንችስ_ቡልቡላ
☞ ብዛት #5
ደሞዝ #10000 በላይ
➎, የስራ መደብ #ሪሴፕሽን
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
☞ ፆታ # ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ቄራ_አየር_ጤና
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ #3500
➏, የስራ መደብ #ሴልስ_ለሳፍሪኮም
☞ የት/ደረጃ: #10/12ኛ
☞ ፆታ #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #0-ዓመት
☞ የስራ ቦታ #አአ
☞ ብዛት #10
☞ ደሞዝ #10000 በላይ
➐, የስራ መደብ #ሴክረታሪ
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ
☞ ፆታ # ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ልደታ
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #5000
➑, የስራ መደብ: #ሲቪል_ኢንጂነር
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #3_ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ቦሌ
☞ ደሞዝ #15000
➒.የስራ መደብ: #ሴልስ_ለሞባይል_ለቡቲክ
☞ የት/ደረጃ: #10-12
☞ ፆታ #ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_ዓመት
☞ የስራ ቦታ: #ቦሌ_መገናኛ
☞ ብዛት #5
☞ ደሞዝ #5000
➓, የስራ መደብ: #ሲኔር_ነርሰ
☞ የት/ደረጃ: #ድፕሎማ/ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት
☞ የስራ ልምድ:#0_3ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ፒያሳ_ሳሪስ
☞ ደሞዝ #5000_8000
11, የስራ መደብ መምህራን :#ኢኮኖሚክ
#ኮምፒዩተር
#ኦረመኛ
#ኢንግሊዝኛ
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ:#ወንድ/ሴት
☞ የስራ ልምድ: #0_አመት
☞ የስራ ቦታ: #ሳር_ቤት
☞ ብዛት #4
☞ ደሞዝ # 10000_15000
12,, የስራ መደብ: #ሱፕር_ቫይዘር
#ኬክ_ጋጋሪ
☞ የት/ደረጃ: #ድግሪ
☞ ፆታ: #ሴት/ወንድ
☞ የስራ ልምድ: #3 ዓመት
☞ የስራ ቦታ #ቤተል
☞ ደሞዝ #7000 በላይ
Contact 0911035357
0913531869
/channel/AIAEmployment
/channel/AIAEmployme