mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

በህይወትህ ትልቁ ስኬት እናትህን ደስተኛ ማረግ ስችል ነው😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው። አንዱ አጠገቡ ላለው ጓደኛው እንዲህ አለው። "ቄሱ ቆንጆ ሚስት አለቻቸው። እንዋደዳለን። አሁን እሷ ጋ ልሄድ ነው። አንተ ከቅዳሴ በኋላ ቄሱን በወሬ ያዝልኝ። ከመምጣትህ በፊት አስቀድመህ ደውልልኝ አደራ" አለው።

ጓደኛው ከቅዳሴ በኋላ ቄሱን አስቁሞ የባጥ የቆጡን ያወራላቸው ጀመር። ቄሱም በሰውዬው የተዘበራረቀ ንግግር ግራ ገባቸውና ምን እንደፈለገ በቁጣ ጠየቁት።

ሰውዬም የሃጢአተኝነት ስሜት ተሰማውና ዕውነቱን ነገራቸው "ይቅር ይበሉኝ አባቴ! ጓደኛዬ ከእርስዎ ሚስት ጋር ሊተኛ ሄዶ እኔ እርስዎን በወሬ እንድይዝሎት ነግሮኝ ነው" ብሎ እግራቸው ላይ ወደቀ።

ቄሱም ፈጥነው አነሱትና እንዲህ አሉት "አንተ ሞኝ! አሁኑኑ ወደ ሚስትህ ፈጥነህ ሂድ! እኔ ሚስቴ ከሞተች 5 ዓመት አልፏታል"...!🙆‍♂🙆‍♂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንደስሙ ሽንት አስጨራሽ 😁
የዚህን ቻናል ኮሜንቶች አንብበህ ሽንትህ ካላመለጠህ እመነኝ አለም ላይ ጀግና አንተ ብቻ ነህ 😂👏👏

አልሸናም ካልክ Join ብለህ ሞክረው🤪 👇

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አስበው Man.. ሸርተቴ ይዞህ በዛ ላይ ደግሞ የመርሳት በሽታ ሲጨመርብህ...

ዝም ብለህ ትሮጣለህ🏃🏃‍♂ ነገር ግን የት እንደምትሄድ አታውቅም😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስነ ስረአት በጣም አለኝ ግን ቢሆንም መጋረጃ የማንኳኳ ጅል አደለሁም😎

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ያንተ ድክመት ምንድን ነው ?

#me:- ስታነባ ካየሁ

ጥንካሬህስ ምንድን ነው?

#me:- የሱዋ ፈገግታ

ሴት ጓደህ ናት ?

#me:- አይ ... እናቴ ናት

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከዚህ በኋላ #አቁሜ ነዉ የምሄደዉ
.
.
.
.
.
ማን በተወደደ ነዳጅ መኪና ይዞ ይወጣል

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ባል እና ሚስት ከአንድ ባህር የተቀዱ ሁለት ሌትር ውሃ ናቸው።

ሚስት ለባሏ ዘውግ ባል ለሚስቱ ዘንግ ነው።

አንድ የትዳር አማካሪ ግርግዳ ላይ የተለጥፉ ጥቅስ ነው
😜🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መርጌታ መግስቱ ጥላሁን 0929783008 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት 35 ለትምህርት
አድራሻ ቤሻጉል ቡለን ወረዳ ለማንኛውም ጥያቄ 0929783008ይደውሉ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንቅልፍ ያሸንፍል !! ሰላም እደሩ😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

9 እና 10 ክፍል ላይ እምታቃቸው ቺኮች አሁን ስታገኛቸው🤰🤱

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ብዙ ጊዜ እሁድ እሁድ የራሳቹን ፎቶ ምትለጥፉት ለምን እንደሆነ አይገባኝም ነበር ለካ ገላቹን ታጥባቹ ፏ ብላቹ ነው የምትፖስቱት😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሙዚቃው ይቅርብህ ንግድ ወይ ግብርና ሞክር ማለት ያስኮርፋል ቆይ🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቁርስ ምን በላሽ ሳምቡሳ
የት ልቴጂ ነው ፒያሳ
ምን ልታደርጊ ልበ*

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

What is ስሜትን መቆጣጠር ...
.
Its just like ቆሎ አጠገብክ ሆኖ አለመብላት

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ። ሳትፅፍ ያነቡሀል። ሳትናገር ይረዱሀል።ውለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሀል። በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን ውብ ያደርገዋል።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

➢ አዳዲስ እና ገራሚ ሙዚቃን ቀን በቀን ለማግኘት የትም ከመሰማታቸዉ በፊት እሳት የሆኑ ቀዉጢ ቀዉጢ ሙዚቃ መፍለቂያ ሰዋሰው / sewasew multimedia  💛

💜ዘመናዊ ሙዚቃ💜

💜 ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች💜

💜 ሬጌ ሙዚቃ💜

🔊  አዳዲስ MUSIC

💜All English Music💜

💜 ባህላዊ MUSIC💜

💜 የተሰረቁ አልበሞች💜

💛 ለፍቅረኛዎት ዘፈን ለመጋበዝ
💛

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🅰︎🅵︎🆁︎🅾︎ FIXED 📊.እውነተኛ የፊክስድ ማች Source ማነው?
የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ዛሬ መልስ አግኝቷል አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Btcoin በመግዛት ሲሆን የሚያመጡት 👆ከላይ የምትመለከቱት በተከታታይ እኔ በግሌ የእነሱን VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ያሳካዋቸው Fixed ጨዋታዎች ናቸው ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ  👇👇👇
💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸
/channel/+saTLkCnG3Ew0MTE0
/channel/+saTLkCnG3Ew0MTE0

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አሁንማ ክረምት ገባ በቃ ማታ ማታ ቤትህ ይዘህ ገብተህ መሸክሸክ ነዉ...

ይሄን
#በቆሎ_እሸት🌽🌽

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

መርጌታ መግስቱ ጥላሁን 0929783008 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት 35 ለትምህርት
አድራሻ ቤሻጉል ቡለን ወረዳ ለማንኛውም ጥያቄ 0929783008ይደውሉ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ፈጣሪ ለካ መኪና ያልሰጠኝ በነዳጅ ሰልፍ እንዳልጉላላ ብሎ ነው 🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በፍቅር እያሉ የኔ እንጆሪ የኔ ብርቱካን ሲላት ቆይቶ... ሲጣሉ Her ፑC is darker than Ethiopia future! ብሎ ፖሰተ😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስኬት በአንድ ጀንበር የሚከሰት ነገር አይደለም ስኬት የብዙ ቀናት ልፋትና ጥረት ውጤት ነው !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ኧረ ስንት አይነት ሰው አለ ...
አንዱ ደውሎ ብር አበድረኝ ሲለኝ ኧረ ለራሴም የለኝም እለዋለው... ምን ቢለኝ ጥሩ ነው

በቃ ዛሬ ከራሴ ለጠቀም እና ሲኖርህ ትሰጠኛለህ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እሁድ እሚባል ቀን በጣም ከመርዘሙ የተነሳ ጠዋት መላጣ ሆኖ ያየከው ልጅ ከሰአት ድሬድ ሆኖለት ታያለክ

ብቻ ምን አለፋችሁ
#ሰይፉ_ፋንታሁን ወደ #እሮፍናን ሆኖ ነው እሚጠብቃችሁ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የክርስትና አባቴ ፖስት ያረኩት ፎቶ ላይ መጥቶ...
"ሰላም ነክ ተኬ እናትክ አለምዬ እንዴት ናት አሁንም በማታ መላክ ትፈራለክ? ድሮ አልጋ ላይ የምትሸናው ትዝ ይልካል..."

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አስከፍቶህ ከፋህ እንዴ የሚልህን በጥፊ በለው እና አመመህ እንዴ በለው😄😄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወንድሜ ያገቡ ሴቶችን ብቻ እየመረጥክ ጀንጅን! #Single ሴት ስጀነጅን ፋክክርህ ከ 20 በላይ ወንዶች ጋ ነው #ያገባች ሴት ስጀነጅን ግን አንድ ተፎካካሪ ብቻ ነው ሚኖርብህ
:
#ብሎ_መከረኝ 🤣🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ታሪኩ እንዲነው
ልጁ ከዋሻው ስር እባብ እንዳለ አላወቀም፤ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነው ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም😳😳😳😳
ሴቷ እንዲህ አሰበች.....

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Photo Globe
💶 Price 600 Birr
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
     Click here for more gifts 🎁

Читать полностью…
Subscribe to a channel