★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
በቤቲንግ ከምትበላ እኮ ከቤቲ ጋር ፒዛ🍕 ብትበላበት ለነፍስም ለስጋም ጠቃሚ ነበር።
Читать полностью…ቴሌግራም ላይ ብቻ ነው ወይስ በአካልም እንዲህ ተጫወች ነህ ? ትለኛለች...
አይይ "በአካልማ ኑሮ ነው የሚጫወትብኝ"
🔥መልካም ዜና ለሜም አፍቃሪያን🔥
በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ ፡ እንሳቅ ዶት ኢት… በዚህ ሊንክ ያገኙታል
👇👇👇👇
👉 ensaq.et👈
👉 ensaq.et👈
👆👆👆
🌟ምርጥ ሜም መስራት እኛ ጋር ስማርት ፎን ያሸልማል።
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
📱ለ3 ምርጥ ሜም ሰሪዎች በየወሩ 📱
📱ስማርት ስልኮች እንሸልማለን።📱📱
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9860 ok ብለው ይላኩ።💧
⚡️ በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ
እንሳቅ ዶት ኢት!!!
አሁን ሳይህ በጣም ደብሮሀል እና ድብርትህን ለመስበረ ትፈልጋለህ።😂
ወላሂ ዝም ብለህ join👇👇
https://t.me/joinchat/dJMZSOUFpUc3OGU0
ለዝች አጭር እድሜ ለዝች ከንቱ ዓለም
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንም
🔥መልካም ዜና ለሜም አፍቃሪያን🔥
በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ ፡ እንሳቅ ዶት ኢት… በዚህ ሊንክ ያገኙታል
👇👇👇👇
👉 ensaq.et👈
👉 ensaq.et👈
👆👆👆
🌟ምርጥ ሜም መስራት እኛ ጋር ስማርት ፎን ያሸልማል።
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
📱ለ3 ምርጥ ሜም ሰሪዎች በየወሩ 📱
📱ስማርት ስልኮች እንሸልማለን።📱📱
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9860 ok ብለው ይላኩ።💧
⚡️ በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ
እንሳቅ ዶት ኢት!!!
አንዱ ደግሞ አጫጭር ሴቶች የሀገር ባህል ልብስ ለብሳችሁ ስናያችሁ መሶብ ነው ምትመስሉን እያለኝ ነው😐😭
Читать полностью…Someone said ስልክ ማለት በዚህ ሰዓት በአደራ የምትይዘዉ የሌባ ሀቅ ነዉ። 🥱
Читать полностью…"Anchi chigeram" ብዬ ፅፌላት... እራስህ ነህ ጭገ*ም ብላ ቦለከችኝ🤔😜
#እኔኮ_አንቺ_ችጋራም_ለማለት_ነበር😜😂
Father ኮፍያ ለመግዛት ሔዶ 800 ብር ሲባል ምን ቢል ጥሩ ነው...
ምነው ኮፍያው ነፃ የሳይካትሪስት ምክሮችን የመክረኛል እንዴ
#መልካም_የአባቶች_ቀን !!
🔥መልካም ዜና ለሜም አፍቃሪያን🔥
በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ ፡ እንሳቅ ዶት ኢት… በዚህ ሊንክ ያገኙታል
👇👇👇👇
👉 ensaq.et👈
👉 ensaq.et👈
👆👆👆
🌟ምርጥ ሜም መስራት እኛ ጋር ስማርት ፎን ያሸልማል።
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
📱ለ3 ምርጥ ሜም ሰሪዎች በየወሩ 📱
📱ስማርት ስልኮች እንሸልማለን።📱📱
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ
ወይም ወደ 9860 ok ብለው ይላኩ።💧
⚡️ በሜሞች እየተዝናኑ የሚሸለሙበት አፕ
እንሳቅ ዶት ኢት!!!
ስካይ ዴንት ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 🦷
ዝቅተኛ ቅድሚያ ክፍያ ለብሬስ ታካሚዎች እንዲሁም እስከ 20% ቅናሽ ለሌሎች ህክምናዎች
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
+251-980- 156415/ 0913070086
22 ማዞሪያ ባቡር መሻገሪያ ፊት ለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ያልተሳሳተ ሰው የለም😔
እርስዎም ይሞክሯት🙊
1 + 4 = 5
2 + 5 =12
3 + 6 = 21
8 + 11 = ?
ማታ ሌባ ቤቴ ገብቶ የሚሰርቀው ነገር ሲያጣ ከእንቅልፌ ቀስቅሶኝ ጠንክረህ ሰርተህ ራስህን እና ቤትህን ለውጥ ብሎ መክሮኝ ሄደ🤔😂
Читать полностью…ጠጥተህ ገብተህ ማታ ሚስትህ በር ላይ እሣት ለብሣ እሣት ጎርሳ ብታድር አይሻልም ሰትልህ...
ጃኬት ልወስድ ነው የመጣውት😂
ስካይ ዴንት ስፔሻሊቲ የጥርስ ህክምና 🦷
SKY DENT SPECIALITY DENTAL CLINIC
➞ የተሟላ የህፃናትና አዋቂዎች ህክምና
➞ በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውን ጥርሶች ወደ ተፈጥሯዊ ይዘታቸው መመለስ
➞ ጥርስን ወደ ተፈጥሮአዊ ንጣቱ መመለስ
ለበለጠ መረጃ
📞 +251980156415/0913070086
FB/Skydent speciality dental clinic
አድራሻ:- 22 ማዞሪያ ባቡር መሻገሪያ ፊት ለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ
አንድ ቀን ለዘላለም ዝም ትላለህ
አንድ ቀን ለዘላለም ትሄዳለህ⚰
አንድ ቀን እስከወዲያኛው ተረስተህ ትዝታ ትሆናለህ
አንድ ቀን ዳግመኛ ዕድል አይሰጥህም
#ያለህ_አሁን_ነው
የናፈቀህ ጋር ደውለህ አውራው
ያስቀየምከውን ይቅርታ ጠይቅ
#አሁን !
ከታክሲ ሹፌር ጋር ተጣልቼ ውረድ እና አናግረኝ ብዬ ቀውጬው የጎማ መፍቻ ይዞ አልወረደም በንግግር የማያምን ትውልድ😡
Читать полностью…ከFather package ሰርቂያለሁ አሁን የቀረኝ መልካም የአባቶች ቀን ማለት ነው😉
Читать полностью…እናቴ እኔን እርጉዝ ሆና ስራ ሲበዛባት አባቴ ያዝለኝ ነበር...
#አባቴ_እወድሀለው መልካም የአባቶች ቀን😘
የሚገርም ሞትቬሽናል ስፒች እየሰማን በታክሲ እየሄድን ነዉ። እኛ አኩርፈን እየሰማን ነዉ። ሰዉየዉ ብቻዉን እያወራ ራሱ እየሳቀ ነዉ 🙄 በሞትቬሽናል ስፒች ደስተኛ የሚሆነዉ ተናጋሪዉ ብቻ ነዉ። ምክንያቱም ለሱ እንጀራዉ ነዉ። ለኛ ደግሞ ባዶ ጉራ!!
Читать полностью…ሴት ልጅ አንተን እንዳፈቀረችክ የምታቅበት 10 ምልክቶች ከታች #JOIN ብለክ ተተቀምበት እና ህዝቤ ሆይ ምን ትተብቂያለሽ ገብተህ አንበዋ😋😋😋😋
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+w1-D4yFs_Hw1MGU0