mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

ደስታ በነገሮች መገጣጠም የሚመጣ አይደለም ፤ ደስታህ የውስጥህ ምርጫ ውጤት ነው

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሚስት ባሏን ከሰራተኛዋ ጋር ተኝቶ ስታገኘው ባል ምን ቢል ጥሩ ነው...

አሞኛል አማኑኤል ውሰጂኝ አላልኩም😄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012
ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
 
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
JOIN For more
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ህፃኑ ልጃቸው በቢላዋ ሊወጋኝ ሲል ላስቆመው ስሞክር ... "ተው አትከልክለው ያለቅሳል" ሲሉኝ ነው ዘመድ ቤት መሄድ ያቆምኩት😏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ምንም ያህል ጥሩ ብትሆንም እሚቀየምክ ሠው አታጣም"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ገና ከመምጣቱ ሱሪውን ከፍ እያደረገ ሊጎርርብን "ቀበቶዬን ቺኳ ቤት ረስቸው ወጣው" ይላል...

"ለምንድን ነዉ የገረፍካት" አላለውም አንዱ ተመቸኝ😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ እሱም አይሳካልኝም የሚል ፍርሃት !!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድ ድሀ ሰው ነበረ..
ሶስት🍊🍊🍊 ብርቱካኖችን ይገዛል.. ሊበላ አንደኛውን ብርቱካን ሲቆርጠው የተበላሸ ነው... ሁለተኛውንም ሲቆርጠው የተበላሸ ነው... ሶስተኛውን ከመቁረጡ በፊት ግን መብራቱን አጠፋና ቆርጦ በላው።....

አንዳዴ ለመኖር ሲባል አይተን👀 እንዳላየን ሰምተን👂 እንዳልሰማን መሆን አለብን !
                

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አርሰናል ካሸነፈ የደስ ደስ ስጠጣ ነው የማድረው ከተሸነፈም ስለምናደድ ስጣጣ ነው የማድረው እንዳትጠብቀኝ።

ብላኝ ሚስቴ ከቤት ወጣች ዛሬ ብቻዬን ማደሬ ነው
😢😏

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እኔ ባንቺ ፋቅር ስጠጣ ስጠጣ🍻🍺
ይሀው ደስ ይበልሽ ሳይሽ ሸንቴ ወጣ

#ቆይ_ሸንቼ_ልምጣ 🥃

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012
ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
 
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
JOIN For more
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🌿🌿🌿መርጌታ ዮሐንስ የባህል መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ 🇪🇹
09 21807274
/channel/yohans63
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት
2 🌿🌿ለህማም
3 🌿🌿ለመስተፋቅር
4 🌿🌿ቡዳ ለበላው
5 🌿🌿ለገበያ
6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿🌿ለመክስት
11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿🌿 ለቁራኛ
17🌿🌿 ለአምፅኦ
23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ
27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት
30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿🌿 ለድምፅ
34🌿🌿 ለብልት
35🌿🌿 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ

   🇮🇴🇧🇮🇧🇫🇨🇲🇨🇱                     ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
1🌿🌿የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2.🌿🌿 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. 🌿🌿ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4.🌿🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5🌿🌿. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6.🌿🌿 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7🌿🌿. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8🌿🌿. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9.🌿🌿 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10🌿🌿. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11.🌿🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን በቴሌግራም አካውንታችን ይፃፉልን  /channel/yohans63
ወይም በስልክ ቁጥር
ለጥያቄዎ ይደዉሉ
🇪🇹09 21807274
    አድራሻ   ቤንሻጉል ጉሙዝ ሽናሻ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"የሌሎች ሰዎች እድገት ደስታህን አይውሰድብህ የሌሎች ሰዎች ጤንነት በሽታ አይሁንብህ የሌሎች ሰዎች ሰላም ጭንቀት አይፍጠርብህ ላንተ ያለው የትም አይሄድም እድገትህ ደስታህ ጤንነትህ እና ሰላምህ በሌሎች ሰዎች
ላይ አታንጠልጥለው የራስህ መመዘኛ ይኑርህ"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ባንኮኒ ተደግፌ አረቄ በመጠጫ እድሜዬ ምጥን ሽሮ ግዛ ተብዬ መላክ ነበረብኝ ወይ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ይሄ ህዝብ pm እና am ግራ ሚያጋባው ይበቃል ሌላ ነገር አትጨምሩብት !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"High class ከሆኑ ሰዎች ጋር መዋል በጣም ደስ ይላል፣ ዛሬ ከምርጥ ሰዎች ጋር ምሳ በልቼ ከፍ ከፍ ያሉ ነገር አወራን ረጅም አመት እንድኖር መመኘት ጀመርኩ፣ ባለፈው ከብሄርተኛ ጋር ቡና ጠጥቼ ጥላቻ ብቻ አውርቶኝ መንገድ ላይ ሰው ሳገኝ የሚገድለኝ ነበር የሚመስለኝ። ከሚጠቅማችሁ ሰዎች ጋር ብቻ ዋሉ!!"

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሐበሻ ወሩን ሙሉ ድፍን ምስር እየበላ የቤት ሰራተኛውን

"የፈረንጅ ምግብ መስራት ትችያለሽ"? ብሎ የሚጠይቃት ነገር
🤦‍♂️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

50 ብር ይሸጣል የተባለው በርገር ገበያ ላይ ሳይውል

እርጥብ 50 ብር ገባ..🙌
😀

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እቺ ደግሞ እዚህ ጋር ወንድ ነው ሴት ናት የሚያስብል ክርክር ውስጥ የሚያስገባ ሰውነት ይዛ... ለ ትዳር የሚሆን ወንድ ጠፋ ትለኛለች እንዴ😁😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሚስቶች ሰራተኛ ሲፈልጉ ደላላ ጋር ይደውሉና..

እስኪ መልክም ቂጥም የሌላትን ሰራተኛ ፈልግልኝ🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዱ ሰርግ ተጠርቶ ሄዶ 6 ቁርጥ እንጀራ ሲያነሳ " ሴትየዋ ምን አሉት...

#እንዳይሻግትብህ 😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጮማ ለምኔ ቅቤም ቢሆን ለምኔ
ስጋ ራሱ ለምኔ....
ከየት አመጣለው መናጢ ነኝ እኔ
!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለMother ዛሬ አርሰናል ከማንችስተር  ሲቲ ጋር ይጋጠማል ስላት....

ከዚ ሁሉ ግን ቢደራደሩ አይሻልም

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አርሰናል ሽማግሌ ልኮ እራሱ አያገባም 😀🙌

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ቀበሌ የምትሰራው ፋቅረኛዬ😘 ናፍቃኝ ቀበሌ ሄጄ የComputer brightness አንሶ ጨምሬላቸው ነበር። ዛሬ መታወቂያ ላወጣ ሄጄ ሃላፊው አይቶኝ...

#የComputer_ባለሞያው መጣ በደንብ
አ ስ ተ ና ግ ዱ ት

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ኢንተርኔት አልሰራም አለኝ ብዬ ደብሮኝ ነበር... ለካ Data ለማብራት Bluetooth ከፍቼ ነው😂🤣 ብዬ Post ሳደርግ አንዷ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው...

#በዚ_አይነት አፌን ከፍታለው ብለህ ዚብክን እየከፈትክ ስንት ያላመንከው ትውልድ አፍርተካል😂😜😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተኬ ዳታ አብርቼ ቴሌግራም ስጠቀም ቶሎ ብር ይበላብኛል ይለኛል...
.
#Bro_በቃ_ዳታ_ሳታበራ_ተጠቀም😉

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥

⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ

👇👇👇👇👇👇👇
👉 ethioculturetips.com 👈
👉 ethioculturetips.com 👈
👆👆👆👆👆👆👆

💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተኬ ማን ነኝ እስኪ ዛሬ አንድ አሪፍና ሁለተኛ ቻናሌን ላስተዋውቃቹ Join በሉት ትወዱታላቹ👇👇
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…
Subscribe to a channel