★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
በሽጉጥ ራሱን ሊያጠፍ ሲል ፖሊሶች ደርሰው በያዙት በሽጉጥ አስፈራርተውት ሽጉጡን ሲቀበሉት ምታዪት አማርኛ ፊልም ላይ ብቻ ነው😂😂
Читать полностью…ባንተ ቤት 7ሴት እየጀነጀንክ በቃ ነፍስህን አታቅም 7ቱም የኔ አካዉንት ነዉ😜🤣😂
Читать полностью…ገና ከመቀመጤ አስተናጋጁን እዚህ ቤት አራዳ አለ ? ብዬው ሳቅ ብሎ አይቶኝ "አሁን ገብቶ ቁጭ አለ" አለኝ
ቲፑን አሁን ልስጠው ወይስ አሁንም ቡኃላም ልስጠው🤔
በጠራራ ፀሀይ ቤቴ ሲዘረፍ ያላዩት ጎረቤቶች...
.
ለሊት 7 ሰአት ቺክ ይዤ ስገባ ያያሉ 🤭😂😂
ካገባች ጏደኛዬ ጋር ቸርች ሄደን ፓስተሩ..
'እንደ ሰናፍጭ ቅንጣት የሆነብንነገር እንደ ተራራ ይተልቅልን' እያለ እየፀለየ ጏደኛዬ እየጮኸች አሜን እያለች ነው የባሏ ደሞዝ ይሄን ያህል አንሶባታል ለካ🤔
"ፈጣሪ ለሰው ልጆች የሚጠቅም ነገር ሆኖ አንድም የከለከለው ነገር የለም ... :: "
መልካም ቀን
ትናንተ ስልኬን የእህቴ ልጅ ጌም ልጫወት ብሎ ወስዶ ሲነካካ አንድ ነጥብ dot (.) ድንገት ቻናል ላይ post ይሆንበታል። ከ40 ደቂቃ ቡሃላ ስገባ 2ሺ Like 500 ሼር እና 300 ኮመንት አለው።
ከኮመንቶቹ መካካል....
1. አይ ተኬ ቅኔህ እኮ ከባድ ነው ይሄ መንግስት አበቃለት ማለትህ ነው።
2. ገባኝ ገባኝ የኦሮሞ ችግር አበቃ ማለትህ ነዋ።
ኧረ ተው እርግጠኛ ያልሆናችሁትን ነገር Share አታድርጉ😉😁
ሳላውቅ መኪና ገዝቼ ከሆነ ንገሩኝ የሆነች ቆንጅዬ ልጅ ውዴ ትመቸኛለህ አለችኝ ነው🤔
Читать полностью…ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ወይም በቴሌግራም @Teke_Man ላይ ይዘዙን
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር
JOIN For more @Teke_Man_Promotion
🌿🌿🌿መርጌታ ዮሐንስ የባህል መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ 🇪🇹
09 21807274
/channel/yohans63
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት
2 🌿🌿ለህማም
3 🌿🌿ለመስተፋቅር
4 🌿🌿ቡዳ ለበላው
5 🌿🌿ለገበያ
6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿🌿ለመክስት
11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿🌿 ለቁራኛ
17🌿🌿 ለአምፅኦ
23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ
27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት
30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿🌿 ለድምፅ
34🌿🌿 ለብልት
35🌿🌿 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ
🇮🇴🇧🇮🇧🇫🇨🇲🇨🇱 ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
1🌿🌿የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2.🌿🌿 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. 🌿🌿ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4.🌿🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5🌿🌿. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6.🌿🌿 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7🌿🌿. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8🌿🌿. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9.🌿🌿 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10🌿🌿. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11.🌿🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን በቴሌግራም አካውንታችን ይፃፉልን /channel/yohans63
ወይም በስልክ ቁጥር
ለጥያቄዎ ይደዉሉ
🇪🇹09 21807274
አድራሻ ቤንሻጉል ጉሙዝ ሽናሻ
ዛሬ ያየሁት የአማሪኛ ፊልም...
ሰውዬው የመጣው ከኦሮሚያ፤ አወራሩ የትግራይ ፤ አለባበሱ የጎጃም! 😂
የነብሰ ጡር ልብስ የምታከራይ ልጅ ስራ የለም ብላ ካማረረች ጎበዝ እኛ ወንዶች ስራ አቁመናል ማለት ነው🤔🤔
Читать полностью…#ወክ_እናድርግ_ትለኛለች_እንዴ...
:
My sister በዚ በብርድ ወክ ከማደርግ የነማዘር እድር ላይ ማዘርን ወክዬ የለቅሶ ቤት ምስር ብለቅም ይሻለኛል😜🤣
"ና እይ ይሄን የጌታ ስራ
ተከተለኝ እንዳትፈራ"......... እያለች ጮክ ብላ ሻወር ቤት ውስጥ እየዘመረች ነው እኔም ይሄን ታምር ልይ ብዬ ሻወር ቤት እየገባሁ ነው🚶
አንዱስ ጫካ ውሰሰጥ ስሄድ ካካ አይቶ በጁ ነክቶ እሽትቶ ቼክ አረገና...
እንኳንም አረገጥኩት ያለውስ😁🙊
#Dear_ሆዴ ቅርብ ሰዐት አይደል እንዴ በሶ የጠጣከው ምን አለበት ብንተሳሰብ ኑሮ ተወዷል እኮ
Читать полностью…ይሄን ኑሮ ተቋቁመን ከቆየን በሚቀጥለው አመት ሁላችንም ለኖቤል አዋርድ ኖርዌይ መሄዳችን አይቀርም!
Читать полностью…#Mom:- መጣህ የኔ አምበሳ
#Me :- አምበሳ እኮ ሁሌ ስጋ ነው የሚበላው እማዬ 🤣
#Mom:- አድኖ ነዋ😜😳😳
" #መቲ '' ብዬ ስምህን ስለተነቀስኩ የዘላለሜ ነህ ማለት አይደለም ያስቀየምከኝ ቀን ''#ሞቲ '' በሚባል ስም እንደምቀይርህ Think አድርግ !
#ብላ_ስታስፈራራው_ሰማኋት 😜🤣😂
Brother የማትጋልበውን ፈረስ አትቀልብ !!
ገንዘባችሁን Gold digger የሆኑ ቺኮች ላይ Invest ልምታደርጉ ወንዶች ነው 😉
Never Quit when you fall or fail, get up and give it another shot. Continue to build your visions, to manifest your dreams, to achieve your goals, to become your best self and continue to seize your passion...!
#Never_Lose_Hope!
ብዙ ሰው ቴሌ ብሎ ይፅፋል ምክንያቱም telecominikashn ብሎ መፃፍ አይችልም😜🤣
Читать полностью…ብዙ ሰው ፎቶህን አልወደዱትም ማለት #አታምርም ማለት አይደለም !
Keep Loving Youself 😘💞💕💓
🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥
⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ
👇👇👇👇👇👇👇
👉 ethioculturetips.com 👈
👉 ethioculturetips.com 👈
👆👆👆👆👆👆👆
💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧
ኑሮ ስለመረረኝ የአሜሪካው ገዳም መሄጃውን መንገድ ንገሩኝ። አለም በቅቶኛል 🤔🙄
Читать полностью…አንቺም በሃይማኖትሽ እኔም በሃይማኖቴ ተባብለው የተጋቡ ሰዎች የሰሞኑ የበዓል ወጪያቸው ብቻ ያጨልላቸዋል 😂🙌
Читать полностью…Wi-Fi ለመጠቀም ብላ ፍቅረኛዋ ቤት ያደረችው ልጅ መብራት ቢጠፋም እሷ ግን ደስተኛ ነበረች... ምን ተጠቅማ ነው ?
.
.
በData 😂😂😁😁
ነዳጅ ጨመረ ብሎ የቤት ኪራይ መጨመር ምን ይሉታል
.
ቤቱ ጎማና ሞተር አለው እንዴ😏😏