mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

እስኪ ሙድ እንያዝ በእኛ የሚመቸው 👍
የማይመቸው ደሞ 👎

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ትንሹ አቡሽ ጥሎበት "አማርኛ" አስተማሪውን አይወደውም. (ባይጥልበትም አይወደውም lol).
.
አንድ ቀን አስተማሪው አቡሽን
"አቡሽ #የሴት ተቃራኒ ምንድነው? "አለው
አቡሽ " #ወንድ "
አስተማሪ " #ቀዝቃዛ "
አቡሽ " #ሙቅ "
አስተማሪ " #ሰማይ"
አቡሽ " #መሬት"
አስተማሪ " #በጣም_ጎበዝ "
አቡሽ " #በጣም_ደደብ "
አስተማሪ " #ጨረስኩ "
አቡሽ " #ጀመርኩ"
አሰተማሪ " #ውጣልኝ "
አቡሽ እየሳቀ " #ግባልኝ .

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በቅርብ ቀን በሙድ እንያዝ በእኛ ዩትዩብ ቻናል በአዲስ አቀራረብ ይጠብቁን😘😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

... ስንት ንጉስ ሄደ በዋዛ ፈዛዛ
ምኒልክ ብቻ ነው ሞቶም የሚገዛ‼️

"ቢገፉት የማይወድቅ፤ ምኒልክ ተራራ
ኖሮም የሚከበር፤ሞቶም የሚፈራ።!

ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው!!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንጀራ ሆኖባቸው እኮ ነው አይ የካድሬ መከራ🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

#ፋዘርን_ስለ_አድዋ_ንገረኝ_ስለው ...

እኔ ያንተ አባት ጣልያኖችን በጥይት ከገደልኳቸው ይልቅ ጥይት አልቆብኝ በቴስታ የገደልኳቸው ይበልጣሉ።😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስንዴ የላክንላቹ ሀገራት ..

እባካቹ እኛን ደሞ ጋጋሪ አርጋቹ ውሰዱን !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ምንም ሙያ እንደሌላት ያወኩት ነጭ ሽንኩርት እየላጠች ስታለቅስ ነው 🙄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

2 ሚሊየን ብር በስህተት ወደባንክ አካውንቴ ያስገባ ሰው አለ! የመጀመሪያ ስህተት ስለሆነ እንዳልተፈጠረ አልፌዋለሁ! እንዳይደገም!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሰዎች ሲጮሁብህ፣ ሲያሾፉብህ፣ ሲሰድቡህ ምንም አይምሰልህ😏 ምክንያቱም እግር ኳስ ሜዳ ላይ የሚጮሁት ተጫዋቾች ሳይሆኑ ተመልካቾች ናቸው😉

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ውድ የሙድ እንያዝ በእኛ ቤተሰቦች If you can't pray in English, please pray in your local language. Last Sunday I heard someone saying "Iord, you are nothing without me." Imagine going to hell because of grammar🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ልጋብዝህ ብሎ ወስዶ ሂሳብ ያስከፈለህ ሰው ብቻህን ቢያገኝህ የመግደል ሙከራ ከማድረግ ወደ ኃላ አይልም!

ድንግል ማርያም ለሊቱን ትባርክልን ሰላም እደሩ😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሆቴል ትገባና ጥብስ ታዛለህ....
ደም ግፊት ምናምን ካለብህ እንደው ምናልባት 'ጨው እንዳይገባበት' ትል ይሆናል!
'ቅባት አይብዛበት' ብትልም አሳማኝ ነው!
እንደሁኔታው ሽንኩርት የማይወድም ስለሚኖር 'ሽንኩርት እንዳይገባበት! ብትል ሰዎች ይረዱሃል!
'እስቲ አንድ ጥብስ አምጡልኝ! #ስጋ እንዳይገባበት!' ካልክ ግን ብራዘር ደም ግፊትህን ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ጤና ምርመራም እንድታደርግ ነው የምመክርህ!
               ✧♡✧
ሚኒልክ የሌለበት አድዋን ሳስብ የመጣልኝ ሃሳብ ነው!
            ••✧♡✧••
ክብር በብሔርና በሐይማኖት ሳይከፋፈሉ እነሱ ወድቀው ይቺን ሀገር ላቆሙልን ጀግኖች አባቶቻችን።
══••✧♡✧••══
@Teke_Man ነኝ Join @Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የስኬት ቁልፍን የምታገኘው ጥሩ እንቅልፍ ተኝተህ ህልም ስታይ ነው #መልካም_አዳር😘😘

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

Telegram ላይ 112 ጥያቄ ልካልኝ እንጠያየቅ ትለኛለች እንዴ....😡😝

#My_Sister_በልጅነትሽ ያለፈሽ ክትባት አለ🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እምነታቹ ያድናቹኃል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ያድናቹኃል
አትሩጡ፣
#ፈረሰኛው_ይመጣል
እንዲህ እንዳስለቀሳችሁን አይቀርም 😥💔😥

እምነት፣ እልህ፣ ወኔ፣ ቁጭት ፣ ጀግንነት በዚህች አንዲት ፍሬ ልጅ አየን 💔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

« ይቀመጣል እንደ አደራ
ሰው ደግም ሰራ ክፉም ሰራ
ሁሉም የእጁን ያገኘዋል
ይቆይ እንጂ መች ይቀራል » …

የህፃኗን ትንቢት አምናለው ፈረሰኛው ይመጣል!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስፎክር አይቶኝ....
:
አንተ #ስትፎግር እንጂ ስትፎክር #አያምርብህም አለኝ።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አይ የቀይ ሰው መከራ ለገና በዓል ጊዜ መላዕክ ሆኖ ተውኖ.. ይኸው ለአድዋ አልቤርቶኒን አርገው አስተውነውታል 😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የእሳት ልጅ አመድ ነኝ ፤ የጀግና ልጅ ፈሪ
ባሪያ ሆኘ እየኖርኩ ፤ የድል ቀን አክባሪ !!!

#Belay_Bekele_Woya

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል
#ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው
#ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ 😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እኔ ምለው ለጦርነቱ መቶ: ሁለት መቶ ሺ የቁም እንስሳ ይሄን ያክል ብር ከዚ ክልል ከዛ ክልል ተሰጠ እያላቹ ጆሯችንን ስታደሙ የነበራቹ አሁን ለቦረና ርሀብና ቸነፈር ምነው እጅ አጠራቹ ?

#ጥያቄ_ነው ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንዷ የሰርግ ካርድ ልታሰራ መታ የባልሽን ሙሉ ስም ብዬ ስጠይቀት ቆይ አንዴ ብላኝ ስልኳን አውጥታ ደውላ አልጠየቀችውም !

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እሩቅ ቦታ ቀጥረሽን አስሬ እየደወልሽ ደረስክ አትበዪኝ እኔ በ3 ደቂቃ የምደርሰው ኢንዶሚን ነኝ እንዴ🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከቤታችሁ እንዳላችሁ በቀን ከ2500 ብር ጀምሮ ገንዘብ የምትሰሩበት ዌብሳይት። ከስር ያለውን ሊንክ ተጭናቹ ለስራው ተመዝገቡ።
👇👇👇
ኢትዮጵያ ላላቹ: https://bit.ly/3WCdD90
ከኢትዮጵያ ውጭ ለሆናቹ: https://bit.ly/3WCdD90

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድ ሰውዬ በጠዋት ከባንክ ብር ሊያወጣ ይሄዳል 🏦 ልክ ከበሩ እንደደረሰ...
#ዘበኛው፡- 😔ይቅርታ መብራት ስለሌለ ከሰአት ና!...
ሰውዬው ከሰአት ተመልሶ ከበሩ ሲደርስ
#ዘበኛው፡- 😞ይቅርታ network የለም ጥዋት ና!... ብሎ ሸኘው...
ሰውዬው በነጋታው በጠዋት ተመልሶ ሲመጣ
#ዘበኛው:- 😔ይቅርታ ዉሀ ስለሌለ ዉስጡ አልተፀዳም በመኪና ከሌላ ቦታ አምጥተን እናጸዳለን... ከሰአት ና!
ሰውዬው በጣም እየተበሳጨ ሄደ... ከሰአት ተመልሶ ሲመጣ
#ዘበኛው:- ውሀ ከሌላ ቦታ በመኪና ልናመጣ ነበር ግን ነዳጅ የለም... ነገ ና!
ሰውዬው በጣም ተናደደ😬 ነገር ግን..
.
.
ንዴቱ እንዲበርድለት @Mudenyaz ቻናል Join አደረገ 😂😂
እናንተም ቻናላችንን በመቀላቀል ዘና ፈታ በሉ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በአዲሱ ባስ የተሳፈረ ሰዉ ምስክርነት !
****. 🙈 😄
ሰሞኑን ሰው ሁሉ በ19 ሚሊዮን ብር  ስለተገዛው  አዲሱ ባስ ሲያወራ ለምን ሄጄበት አልሞክረውም ብዬ ዛሬ ከጀሞ 1 ወደ ሜክሲኮ ሄጄ ነበር።
...
ባስ ስቴሽኑ ጋ የደረስኩት ከጠዋቱ 12 ሰአት ሲሆን ከተደረደሩት አዲስ ባሶች ውስጥ አንዱን መርጩ ገባሁ። በር ላይ ሚኒ ስከርት የለበሰች አስተናጋጅ በፈገግታ ተቀብላኝ ጉንጬን ከሳመችኝ በኋላ ስልኳን ሰጥታኝ ወደ ውስጥ አስገብታ ወንበር አስያዘችኝ።
...
በጣም ብርድ ስለነበር ከወንበሬ አጠገብ የነበረውን Heat የሚለውን በተን ክሊክ ሳደርገው ወዲያውኑ ከወንበሬ ዙሪያ ጠርዝ ላይ ነጭ ጋቢ ወጥቶ ሙሉ ሰውነቴን አለበሰው። በዚህ ተገርሜ እንደምንም ከጋቢ ውስጥ እጄን አውጥቼ ፊት ለፊቴ ያለውን ስክሪን ሳበራው መኪናው ላይ ስለተገጠሙት ቴክኖሎጂዎች የሚገልፅ ፅሁፍ መጣልኝ።
...
ፅሁፍ ላይ እንዳነበብኩት ከሆነ ክረምት ክረምት መንገዶች በጎርፍ ሲሞሉ ይሄ ባስ ወዲያውን ቅርፁን ወደ ዝርግነት በመቀየር ወደ መርከብነት የሚለወጥ ሲሆን በውስጡም መለስተኛ ኳስ ሜዳ እና የባስኬት ቦል ኮርቶች እንዲሁም ለፈረስ ግልቢያ የሚሆን ሰፊ ሜዳ ይዟል።
...
ምናልባት ከቤቱ ተቻኮሎ ፊቱን ሳይታጠብ የመጣ ተሳፋሪ ካለ ባሱ የራሱን የፊት ሳሙና እና የጥርስ ብሩሽ ከኮልጌት ጋር እንዲሁም ከማይመለስ አንድ ፎጣ ጋር የሚያቀርብ ሲሆን ስቲም እና ሳውናም ከሾፌሩ ጀርባ ባለው ክፍል ውስጥ ዝግጁ ሆኖ ተሳፋሪዎቹን ይጠብቃል።
...
በተጨማሪም መንገድ በሚዘጋበት ጊዜ ከጎን እና ከጎን ክንፎቹን በመዘርጋት ልክ እንደ ዴር 33 ከራዳር እይታ ውጪ መብረር የሚችል ሲሆን ምናልባት በሰማይ ላይ እያለ የሰማይ ትራፊክ መጨናነቅ ቢያጋጥመው እንኳን ከስሩ እሳት በመፍጠር ራሱን ወደ መንኮራኩነት በመቀየር ወደ ጨረቃ የሚያምዘገዝግ የሮኬት ቴክኖሎጂ ተገጥሞለታል።
...
ለባለስልጣኖች ራሱን የቻለ መኝታ ቤት ያለው ሲሆን ለሰፊው ህዝብ ደግሞ ትኬት ሳይቆርጥ የገባን ቆርጦ ከገባው የሚለይ ሴንሰር ተገጥሞለታል። የሚገርመው ትኬት ያልቆረጡትን ሰዎች በስም መለየት የሚችል ሲሆን አንዱ ተሳፋሪ ሳይቆርጥ ገብቶ ወዲያኑ "ደጀኔ እባክህ ወይ ቁረጥ ወይ ውረድ አትሞላፈጥ" በሚል ድምፅ ተሳፋሪውን ሲያስጠነቅቅ በጆሮዬ ሰምቻለሁ።
...
በመጨረሻም ሜክሲኮ ባስ ስቴሽን ደርሰን ስንወርድ ለሁላችንም የጫማ ማስጠረጊያ እና ለቀጣይ ታክሲ መሄጃ 60 60 ብር የተሰጠን ሲሆን ሾፌሩን ጨምሮ ሁሉም የባሱ ሰራተኞች በእግራቸው የተወሰነ መንገድ ሸኝተውናል። በእኔ እይታ ይሄ ባስ 19 ሚሊየን ሲያንስበት እንጂ ከዚህም በላይ ይገባዋል።

▒▒▒▓▓⇨→ Join Us,  @Mudenyaz

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🎁 Decent Material here 👇
ለልደት ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስሙ የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
   🛍 ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞
+251921935862
            ☎️
+251911518012

ወይም በቴሌግራም
@Teke_Man ላይ ይዘዙን
 
#ዋጋ:-የብረትም የቆዳም 500 ብር

        ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ 👇👇
      
@Teke_Man_Promotion

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሴት ነሽ..🙎 በዛ ላይ ወጣት😘 ሴትነትሽ ቀርቶ ወጣትነትሽ በራሱ ውበትሽ ነው..! አስተዋልሽ አይደል ስለዚህ #ውድ_ነሽ 💞ገና ብዙ ህይወት ይጠብቅሻል... ዛሬ ላወቅሽው አንድ ወንድ ተወኝ ብለሽ እራስሽን አትጉጂ ውድነትሽ የገባቸው ገና ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ብቻ አንቺ እራስሽን አክብሪ...😘😍

#ተኬ_ነኝ_በፍቅር_እደሩልኝ 💝

Читать полностью…
Subscribe to a channel