★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °
"እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሄር ነሳ"
100 ብር ወድቆ አግኝቼ ከነሳሁት በዃላ የድሮው መሆን ሳውቅ ያወጣኳት ብቸኛ ቃል😂
የፍቅረኛው ልደት የካቲት ወር ላይ ስለሆነ ለእሷ የልደት ስጦታ ብር ላለማውጣት ሲል በየአመቱ ጉዞ አድዋ ላይ ይሳተፋል🚶🚶
Читать полностью…ሰሞኑን ከውጭ ከሀገር እና ከውስጥ በ Email በስልክ በFacebook በTelegram ብዙ ሰዎች እንዴት ነው እንደዚህ ልትወፍር የቻልከው ብለው በጠየቁኝ መሰረት እኔም ልነግራችሁ ተገደድኩ...
በመጀመሪያ እዳ ካለብህ እዳህን ትከፍላለህ በማስቀጠል
-ቺብስ በ ድራፍታ
-የቀን እንቅልፍ
-በየድግሱ ሂድ
-ከሰው ጋር በ Share ብላ ጠጣ (ሂሳብ ብቻህን አትክፈል
-ስጋ ነክ ምግቦችን አብዛ
- ሙድ እንያዝ በኛን ጠዋትና ማታ ተመልከት
-ፍቅረኛ እንዳይኖርህ (መቼም አትወፍርም)
-ሙዚቃ በደንብ ስማ ( የሳንቾንም ቢሆን)
-ማንንም እንዳትፈራ ልባም ሁን
-ድንግል ሴት date አታድርግ
-ከቻልክ ስልክህ iPhone ይሁን
-በየካፌው አትጎለት አትጃጃል
-ለስላሳ መጠጥ አትጠጣ
የመሳሰሉትን አድርግ እመነኝ በ 6 ወር ትወፍራለህ ካልወፈርክ ግን በሽተኛ ነህ
መኪናዉ የፈለገ ቢያምር ብዙ km የተነዳ ከሆነ እንዳትገዛዉ🙄
ማወራዉ ስለ መኪና አይደለም ወንዶችዬ 🤫
° የአንድ ጓደኛዬን ታሪክ ላካፍላቹ
ድንግል ነኝ ብላ ሰክሳኝ ከአዲስ አበባ ውጪ ይዣት ሄጄ በልተን ጠጥተን ያበደ ሆቴል አልጋ ይዘን ስሞክር ደም የለም... የታለ ደሙ ድንግል ነኝ ብለሽኝ አልነበር ስላት...
:
#አልነገርኩህም_እንዴ🤔 የደም ማነስ አለብኝ እኮ ለዛ እንጂ ድንግል ነኝ 😜🤣😂
የ8 million ብር መኪና ነው የምነዳው ብለህ አትኩራ
የሸገር ህዝብ በ20 million ብር ባስ ሊሄድ ነው 😜😂
ሴቶች ልክ እንደ #ፍራፍሬ ናቸው። ሁሉም የራሳቸው የሆነ ቅርዕ፣ ጣዕም፣ ቃና፣ ውበት.... ወዘተ አላቸው
#ችግሩ ወንዶች እስፕሪስ ይወዳሉ።😜
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
🎁 የአድዋ ቲሸርቶች
🛍 በብዛት ለሚያዙ ልዩ ቅናሽ
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
🍫 የተለያዩ አማራጮችን ለማግኘት
@Teke_Man_Promotion
አንዱ ሰርግ ተጠርቶ ሄዶ 6 ቁርጥ እንጀራ ሲያነሳ " ሴትየዋ ምን አሉት...
#እንዳይሻግትብህ 😂🤣
እሁድ በዛ ላይ ፆም መያዣ
#ሰላም_ዋሉልኝ 😘😘
ሻውር መውሰድ እንዳትረሱ ላስታውሳቹ ብዬ ነው!
ትዳር ማለት Work Shop ነው ባል Work ያረጋል ሚስት ደሞ Shop ታደርጋለች 😁😁
Читать полностью…ቱርክ ላይ መሬት መንቀጥቀጥ ሲነሳ ሀዘን የተሰማህ የሀገሬ መንግስት ሆይ ዛሬ #ቦረና ላይ ሰው እና እንሰሳት በረሀብ እና በድርቅ እያለቀ መሆኑን አልሰማህም እንዴ...
ይሄኔ የሞቱት በጥይት ቢሆን ኖሮ ዘሬ ተነካ ብላቹ ትነሱ ነበር። ለቦረና ድምፅ እንሁን እንድረስላቸው 🙏🙏
አንዲት ከበርቴ አሮጊት በአለም ዝነኛ የተባለውን ሙዚየም እየጎበኙ ነው (ግድግዳ ላይ የተሰቀሉትን ስእሎች በመመልከት ላይ እንዳሉ በድንገት "ይህ ስእል ምንድነው ? ይህን የመሰለ ታላቅ ሙዝየም ውስጥ እንዲህ ያለ አስቀያሚና አስፈሪ ስእል ጥበብ ተብሎ ከዝነኛ ስእሎች መሀል መቀመጡ አሳፋሪ ነው !” አሉ:: አስጎብኝውም ወደ አሮጊትዋ ጆሮ ጠጋ ብሎ "ይቅርታ እመቤት... ይህኮ ስእል አይደለም መስታወት ነው አላቸው ይባላል😜😂🤣
Читать полностью…በብዛት የሚያምሩ ቤቶች በራቸው በጣም ሰፊ ነው 🤔🤔🤔🤔
Bro ያወራውክ ስለ ቤት አይደለም
8ኛ ክፍል እያለው "ጡትሽን አሳይኝ" ስላት ለአስተማሪ ተናግራ ያስቀጠቀጠችኝ ልጅ ዛሬ ሆስፒታል ውስጥ ልጇን ጡት እያጠባች አገኘዋት፡፡
#ምንም_ብትዘገይ ሁል ጊዜ ፍርድ ለተጎጂዎች ናት !!
🗡 የአድዋ ቲሸርቶች
👕 በብዛት ለሚያዙ ልዩ ቅናሽ
📥 አሁኑኑ ይዘዙ || @Teke_Man
ለመደወል || 📞 +251921935862
☎️ +251911518012
ምነው አግብቻለሁ ስልሽ ጠፋሽ እላታለው...
ሆቴል ገብተህ ምግብ የለም ካሉህ ምን ልታደርግ ትቀመጣለህ አለችኝ😜
ዛሬ አንድ ጓደኛዬ ለስራ #ጎንደር ሄዶ አንድ ሆቴል ይገባና አስተናጋጁን ጠርቶ #ቀይ_ወጥ አለ ሲለው ...?
:
ቢኖርስ ምን አባህ ልትሆን ነው😳
"የሰው ልጅ ታላቅነት የሚገለጸው በሚያገኘው ነገር ሳይሆን ለማግኘት በሚያሳየው #ጽናት ነው
Читать полностью…ያለ ምክንያት የሚወድህን አምላክ እያሰብክ ያለ ምክንያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው !!
እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
ምግብ ብቻ ሳይሆን ተንኮል ምቀኝነትና ክፋትንም አብረን እንፁም !
እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ጥሩ ቢሆንም አንዳንዴ ውሸት ተናግሮ ቤት ማደርም አይከፋም😉
Читать полностью…አጭር ሴት ማግባትክ ሚጠቅምክ ስልክህን ሳትቆልፍ ቁምሳጥኑ ላይ ማስቀመጥ ትችላለህ
Читать полностью…