mudenyaz | Unsorted

Telegram-канал mudenyaz - ሙድ እንያዝ በእኛ

216381

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Modenyazbot »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Teke_Man ° °

Subscribe to a channel

ሙድ እንያዝ በእኛ

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ
በሰላም አደረሳችሁ!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወንድሜ 4 ቀን ለማይቆይ ፍቅር የ5 ብር ሎሚ🍈 አትወርውር

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጃንቦ🍻 ደርድሮ የተነሳው ፎቶ ላይ "ያመነ የተጠመቀ💧 ይድናል" ብሎ ፖስቷል... #ማነህ_ወንድሜ በድራፍት የተጠመቀ ትቦ ውስጥ እንጂ መንግስተ ሰማያት አይገባም!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አቧራ ገብቶብኝ አይኔን ስጨፍን የጠቀስኳት መስሏት ጠቀሰችኝ... የሰፈራችን አቧራ ጥቅም ላይ ይውላል ብሎ ማን አስቦ ያቃል🤔🤔

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🤩 ማየት  ስለሚናፍቁት የሀገራችን 🇪🇹  ቦታዎች 

   🔰እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 🔰

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

👆ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ👆
        ወይም ወደ 9676 OK ብለው ይላኩ 🔶🔸

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ምግብ ቤት ገብተህ መኮረኒ አዘህ ከበላህ በኋላ " ሂሳብ " ሲሉህ...

ብር ቢኖረኝ መኮረኒ እበላ ነበር

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድም ሴት በሜካፕ ምክንያት የወፍጮ ቤት ሰራተኛ መምሰል የለባትም አራት ነጥብ። 😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

🤩 ማየት  ስለሚናፍቁት የሀገራችን 🇪🇹  ቦታዎች 

   🔰እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 🔰

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

      ethioculturetips.com

👆ከላይ ባለው አፕሊኬሽን በስልኮ ይመዝገቡ👆
        ወይም ወደ 9676 OK ብለው ይላኩ 🔶🔸

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ለሚመጣው አመት ጥምቀት በሰላም ካደረሰን #ጊድር ይዤ መጣለው ያለው ልጅ #ጉደር ነው ያልኩት እያለ ሀይለኛ ጭቅጭቅ ላይ ነን...😜 በስሜትና በሞቅታ ቃል አትግቡ የምለው ለዚ ነው እኮ🤷

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ስለምትሞት ብቻ አይደለም እኮ መልካም እና እውነተኛ ሰው የምትሆነው። በምድርም ስትኖርም ክፋ እና ውሸተኛ ሰው ሆኖ መኖር ምንም ስለማይጠቅም ነው።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እራሱን በሽጉጥ ሊያጠፋ የነበረን ሰው ፖሊሶች በሽጉጥ አስፈራርተው አስቆሙት 😂😂😂😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አርሰናል አልቻለም ሙድryk'ን ጨምሮ የምንገዛበትን ያላችሁን በዚህ አካውንት አስገቡ። የአርሰናልን ዝውውር ለመደገፍ..

10001323340** በዚ አስገቡ

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሀብታም መሆን አቅቶኝ አይደለም ልጆቻችን ለምን በውርስ ምክንያት ይጋደሉ ብዬ እንጂ😜🤣😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

በተደጋጋሚ "እኔኮ መክሊቴን ስላላገኘሁ እንጂ እዚህ ቦታ መገኘት አልነበረብኝም" ሲለን ለካ ልዩ ችሎታዉን እየፈለገ መስሎን ነበረ...


ይኸዉ መክሊት የምትባል ቺክ አገኘ ጠፋ! ጠፋ!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጠፍተሽ በመጣሽ ቁጥር በደስታ የምቀበልሽ አንቺ ዉሀ ነሽ መብራት😜😂🤣

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ከተራ ሲባል ትዝ የሚለኝ የማርያም ልጅ እኔን ከተራ ህይወት ወደ ክብር ማምጣቱ ነው።

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

አሽሙረኛ ሎሚ ስንቱን አሳቀቀ
ለደረት ታስቦ ጡት እየደለቀ🍈

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጀለስ ጦዞ የጫማው ክር ተፈቶ ሲያይ ጠራኝና...
.
አንተ ለካስ ዘንዶ ካልነኩት አይነካም😳😳

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የጥምቀት ቲሸርቶችን በግሩብ እና በግል ለምታሰሩ በብዛትና በጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን👕
🕰በ 30 ደቂቃ ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                      ☎️
+251911518012

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ተማሪ እያለው Class ቀርቼ እራሱ የረባሽ ስም ላይ ተፅፌ አውቃለው😜😂

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ጅማሮው ላይ "ራት በልተሃል ውዴ?" እያለች አስሬ ትጠይቅህና አብረሃት መኖር ስትጀምር፣ "ራት በልተሃል!" ብላ ታሳምንሃለች😄😄

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ሺ አመት አይኖር ለማይሞላ ኑሮ
ከዛሬ ቆንጥሮ ስለነገ ቋጥሮ
ልቤ ስንቱን ነገር ፈልጎ እያጣ
እስከ መቼ ድረስ ባምሮት የምቀጣ
ማነህ አስተናጋጅ.. ሺ አመት አይኖር ሻይ በዳቦ አምጣ!!!

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

✅የተዋናይ ዘርፍ መስፈርቶች
🔰 የስራ ልምድ፦ የእርሶ ተሠዕጦ እና ፍላጎት
🔰ዕድሜ፦ከ16 ዐመት በላይ
🔰 ፆታ፦ ሴት / ወንድ
🔰የት/ት ደረጃ፦ አይጠይቅም

✅ከዚህ ቀደም ስልጠና ሳይወስዱ ቀርተው ለዚህ ስራ ስልጠና የመውሰድ ፍላጎት ካልዎት ለኦዲሽን ወይም ለተግባር ፈተናው ብቁ የሚያደርግዎትን ስልጠና እንሰጥዎት እና ኦዲሽኑን ወስደው ወደስራ መግባት ይችላሉ::

✅ ከዚህ ቀደም ስልጠና ወስደው የሚያቁ ከሆነ ወይም ስልጠናውን ለመውሰድ የማይመቻችሎትም ከሆነ ስልጠናውን ሳይወስዱ የተግባር ፈተናውን / ኦዲሽን ብቻ ወስደው ስራውን መቀላቀል ይችላሉ::

🔶በስራ ሰዐት በመደወል ይተባበሩን
⏱ የስራ ሰዐታችን፦ 2:30-11:30
(ከሰኞ- ቅዳሜ)
0953000011
📲 0979643294

ከዚህ በፊት ስልጠና ሰልጥነው ኦዲሽን ወስደው ስራ የሠሩ ልጆችን ለማየት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

Join us on telegram
/channel/qinefilmproduction

ቲክ ቶክ ቻናላችንን ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMFogeDgT/

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

brooo ቁርስ በልተካል ?

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

ወይኔ እህት ቢኖረኝ እያለ አንድ ጓደኛዬ አዝኖ ሲያወራኝ 😞 አይዞህ አትዘን እለዋለሁ ምን ቢለኝ ጥሩ ነዉ....

እህት ስለሌለኝ እኮ አይደለም የሚቆጨኝ ቤት የሚመጡ የእህቴ ጓደኞች ባለመኖራቸዉ ነዉ 😁

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የ2015 የጥምቀት ቲሸርቶችን በግሩብ እና በግል ለምታሰሩ በብዛትና በጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን👕
📥 አሁኑኑ ይዘዙ ||
@Teke_Man
ለመደወል || 📞
+251921935862
                      ☎️
+251911518012

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

"ፈጣሪ ለሰው ልጆች የሚጠቅም ነገር ሆኖ አንድም የከለከለው ነገር የለም ... :: "
መልካም ቀን

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የባንክ ሰራተኛ መጥበስ ከባድ ነው ምሳ ስላት ሲስተም የለም.... እንትን ስላት ሲስተም አይሰራም እያለች ታዝግሀለች😜

Читать полностью…

ሙድ እንያዝ በእኛ

የተከበረው ምክር ቤት ማለቴ የተከበረው የቻናሌ ቤተሰብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው ነገር ቢኖር...

#አንደምወዳቹ_ነው😘😘

Читать полностью…
Subscribe to a channel