mezmuredawit | Unsorted

Telegram-канал mezmuredawit - ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

28629

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6 " አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም ለእግዚአብሔር እልል በሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 47:1) ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @Kidusyared_comment_bot ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Subscribe to a channel

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን  እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሉት  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📚➦💦ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️
➦🚶‍♂ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️
➦🤶የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️
➦🤲አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️
➦💦ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️
➦🧞‍♀የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️

                  👇👇👇
✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅
✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅
✅█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅


"ትምህርቱን በናታኒም ቲዩብ ይከታተሉ"።
           👇👇👇
https://youtu.be/yI-3Sl9NB5c
https://youtu.be/yI-3Sl9NB5c

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

👑  ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ     🤴


🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ

🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?

🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል

🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች


ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

እዚህ ጋር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📚➦💦ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️
➦🚶‍♂ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️
➦🤶የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️
➦🤲አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️
➦💦ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️
➦🧞‍♀የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️

                  👇👇👇
✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅
✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅
✅█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅


"ትምህርቱን በናታኒም ቲዩብ ይከታተሉ"።
           👇👇👇
https://youtu.be/yI-3Sl9NB5c
https://youtu.be/yI-3Sl9NB5c

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ


📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

    
✝                      ይቀላቀሉን                    ✝

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📌ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ይላሉ ሙስሊሞች በተጨማሪ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ«እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ አላለም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞዋል ይላሉ» እንግዲህ ለእያንዳንዱ ከሙስሊም ለሚመጣ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ለማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።
የተበረዘው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ወይ  ቁርአን ? አንድ ቅጂ ብቻ አለው ፍፁም ከፈጣሪ ነው ተብሎ በሙስሊሞች የሚታመነው በዚ በኛ ዘመን 4 ዓይነት ቅጂዎች አሉት.....READ MORE

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📡 በዝህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
               ይ🀄️ላ🀄️ሉ
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥


🔑 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘማሪዎች ውስጥ የማንን ዝማሬ ማግኘት ይፈልጋሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔴የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
⚫️የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
ዝ?የቀዳሜጸጋ መዝሙር
⚫️የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔴የኪነጥበብ መዝሙር
⚫️የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔴የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
⚫️የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ እና      ወ.ዘ.ተ......
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
               ይ🀄️ላ🀄️ሉ
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥

🛑እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን🛑
በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥


         █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █       

 
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት

ማርያም ደስ ይበልሽ

ማርያም❨፪❩ደስ ይበልሽ በገብርኤል ሰላምታ በአንቺ ስላደረ የዓለም ሁሉ ጌታ❨፪×❩

የአምላክ ቸርነቱ ፈቃዱ ሲሆን
ጨለማው ተገፎ ሲወጣ ብርሃን
መድኃኒት ሲመጣ ሰይጣን እንዳፈረ
የዜናው አብሳሪ ገብርኤል ነበረ
          /አዝ = = = = =
ድንግል ተቀምጣ በቤተመቅደስ
ሃር ወርቁን አስማምታ ስትፈትል ንግስት
ገብርኤል ገብርኤል ዜናዊ ሐዲስ
የአምላክን መወለድ ስጋ በመልበስ
          /አዝ = = = = =
ገብርኤል ሲያበስራት ድንግል ስትሰማ
በእሷ ላይ አደረ የመለኮት ግርማ
እዉነተኛ መልአክ መሆኑን ስላየች
ይሁንልኝ ብላ ቃሉን ተቀበለች
          /አዝ = = = = =
ድንግል ተቀምጣ በቤተመቅደስ
ሃር ወርቁን አስማምታ ስትፈትል ንግስት
ገብርኤል ገብርኤል ዜናዊ አዲስ
የአምላክን መወለድ ስጋ በመልበስ

👉ዘማሪ ፍቃዱ አማረ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

 ╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
   ❖ @
mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
      ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
 ╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት

ሰላም ለኪ

ሰላም ሰላም ለኪ
ማርያም ሰላም ስኪ

በሀና በእናትሽ     ሰላም ለኪ
በኢያቄም አባትሽ  ሰላም ለኪ
ማኀበራችንን        ሰላም ለኪ
ባርኪልን አባክሽ   ሰላም ስኪ
         /አዝ = = = = =
ነፍሴ እግዚአብሔርን ሰላም ስኪ
ታከብረዋለች          ሰላም ስኪ
መንፈሴም በአምላኬ ሰላም ስኪ
ሐሴት አረገች         ሰላም ስኪ
         /አዝ = = = = =
የባሪያውን ውርደት   ሰላም ስኪ
ተመልክቶአልና       ሰላም ስኪ
ብፅዕት ይሉሻል     ሰላም ስኪ
ትውልድ በምስጋና    ሰላም ስኪ
         /አዝ = = = = =
ብርቱ የሆነ ጌታ       ሰላም ለኪ
ኀይል አድርጎልሻል   ሰላም ለኪ
ስሙን ቅዱስ ብለሽ  ሰላም ለኪ
ምስጋና ሠጥተሻል   ሰላም ለኪ
         /አዝ = = = = =
በኀይሉ በክንዱ      ሰላም ለኪ
ድንቅን አደረገ        ሰላም ለኪ
ምሕረቱ ለልጅ ልጅ   ሰላም ለኪ
ስለተደረገ              ሰላም ለኪ
         /አዝ = = = = =
የተዋረዱትን           ሰላም ለኪ
ከፍ እደረጋቸው      ሰላም ለኪ
የተራቡትንም          ሰላም ለኪ
ምግብን ሠጣቸው   ሰላም ለኪ
         /አዝ = = = = =
እስራኤል ባሪያውን ሰላም ለኪ
ስለተቀበለ            ሰላም ለኪ
ለአብርሃም ለዘሩ    ሰላም ለኪ
አስቦ እንደማለ       ሰላም ለኪ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
   ❖ @
mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
      ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
  ╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📌ክፍል ስድስት የልደት መዝሙር

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ


📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

    
✝                      ይቀላቀሉን                    ✝

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ያሬድ ይኸው ዘመረ

ያሬድ ይኸው ዘመረ❨፬❩
ፅናፅኑ ከነ መቋሚያው የያሬድ ነው❨፪❩

ሀሌሉያ ለአብ ሰማየ ሳረረ
ያሬድ ተገልጦለት አያለ ዘመረ ፅናፅኑ
እናንተ አእዋፍት ፅናፅኑ
ከወዴት መጣቹ ፅናፅኑ
ልብን ይማርካል ፅናፅኑ
የዜማ ቃላቹ ፅናፅኑ
ሚስጢር ሲያቀብሉ ፅናፅኑ
የልቡ ሲበራ ፅናፅኑ
እያለ ዘመረ ፅናፅኑ
በራ ለደብተራ ፅናፅኑ

ያሬድ ይኸው ዘመረ❨፬❩
ድጓ ጽመ-ድጓ እያሰማመረ


ፅናፅኑ ከነ መቋሚያው የያሬድ ነው❨፪❩

ድጓ ጾመ ድጓ ዝማሬ መዋእስት
ያሬድ ተሰቶታል ምስጋና መላእክት ፅናፅኑ
ግዕዙም ይነሳ ፅናፅኑ
እዝልም አራራይ ፅናፅኑ
ያሬድ በተመስጦ ፅናፅኑ
ያንተን እንድናይ ፅናፅኑ
ዛሬም ልጆች አለህ ፅናፅኑ
አይጠፋም ስራቱ ፅናፅኑ
ተረክበንሀል ፅናፅኑ
ከነ ምልክቱ ፅናፅኑ

ያሬድ መቋሚያን ያዘ❨፬❩
ያባቶቼ ዜማ እንዳይጠፋ አወሳ


ፅናፅኑ ከነ መቋሚያው የያሬድ ነው❨፪❩

አፄ ገብረመስቀል ሲወጋ በጦሩ
ምነው ያልተሰማው ምንድነው ሚስጢሩ ፅናፅኑ
ከቤተመንግስቱ ፅናፅኑ
ከንጉሱ እልፍኝ ፅናፅኑ
ያሬድ በተመስጦ ፅናፅኑ
ሲያስረግጥ ሲቀኝ ፅናፅኑ
ደሙ እየፈሰሰ ፅናፅኑ
እግሩ ላይ ተወግቶ ፅናፅኑ
ይዘምር ነበረ ፅናፅኑ
እራሱን እረስቶ ፅናፅኑ

ያሬድ ከበሮ ምታ❨፬❩
በዝማሬ ሚስጢር እስራት ይፈታ


ፅናፅኑ ከነ መቋሚያው የያሬድ ነው❨፪❩

የድጓው መጋቢ የዜማ አባት
ዛሬም በመቅደሱ አሉ ሊቃውንት ፅናፅኑ
ማህሌተ ጽጌ ፅናፅኑ
ስንቆም ከመቅደሱ ፅናፅኑ
የያሬድ በረከት ፅናፅኑ
ይረባል መንፈሱ ፅናፅኑ
ክበበ ጌራ ወርቅ ፅናፅኑ
ወረቡ ሲቃኝ ፅናፅኑ
የማህሌቱ ዜማ ፅናፅኑ
ትዝታ አለብኝ ፅናፅኑ

ያሬድ ስምህ ይወሳ❨፬❩
ምንጩ እንተነህና ትውልድ እንዳይ ረሳህ


ያሬድ ስምህ ይወደስ❨፪❩
ያሬድ ስምህ ይነሳ❨፪❩
ያሬድ መቋሚያን አንሳ❨፪❩
ያሬድ ፅናፅን አንሳ❨፪❩
ያሬድ ድጓውን አንሳ❨፪❩
ያሬድ ከበሮን አንሳ❨፪❩
ያሬድ ቅኔው ይነሳ❨፪❩
ያሬድ ስምህ ይወሳ❨፪❩

👉ዘማሪ ዲያቆን እስጢፋኖስ ሳህል

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

 ╔✞════●◉❖◉●════✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @
enamsgn @enamsgn
❖ @enamsgn @enamsgn
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞════●◉❖◉●════​✞╝
✍ ወድሰኒ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📕✞ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያምና ከሐዋርያቱ ጋር የገሊላ ክፍል በሆነችው በቃና በሰርግ ቤት ተገኝቶ ውሃውን ወይን ጠጅ ያደረገበት የሰርግ ደግሶ የነበረው  ማን ነበር ?
     

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️

1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ

➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️

1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ

➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

🌎አንዴ ብቻ ይንኩት አለማትን የፈጠረውን ጌታ በሕይወት ያመስግኑ ፣ ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቦታ በጣም ይጠቅማቹሀል !
                 👇👇👇

.            ✦              ‍ ‍ ‍ ‍                  ,    

.             .   ゚     .         🌑            .           .            

 ˚                     ゚     .               .      🌎 ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ,                * .                    .           ✦           ˚              *                      .  

.             .   ゚     .             .

      ,       .                               ☀️                                *         .           .             .                                                               ✦      ,         *   🚀        ,    ‍ ‍ ‍ ‍               .            .                                   ˚          ,                              .                 

         

             *          ✦                                .                  .        .        .     🌑            .           .            

 ˚                     ゚     .               .

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️

1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ

➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📕✞ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያምና ከሐዋርያቱ ጋር የገሊላ ክፍል በሆነችው በቃና በሰርግ ቤት ተገኝቶ ውሃውን ወይን ጠጅ ያደረገበት የሰርግ ደግሶ የነበረው  ማን ነበር ?
     

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት

ላመስግንህ የእኔ ጌታ

ላመስግንህ የእኔ ጌታ ላመስግንህ
ልቀኝልህ የእኔ ጌታ ልቀኝልህ
ሕይወቴ ነው ዝማሬዬ ትሩፋቴ
የሰጠኸኝ እንዳከብርህ አንተ አባቴ❨፪×❩


ከእኔ የሆነ የምሰጥህ ባይኖረኝም
ከሰጠኸኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝም
ጥበቤ ነህ የምስጋና መሠረቴ
ዝማሬዬን ያፈሰስከው በሕይወቴ
አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና
❨፪×❩

          /አዝ = = = = =
ባዶ እኮ ነኝ የእኔ ጌታ ምን ልቅዳልህ
በእጄ ላይ አንዳች የለኝ የምሰጥህ
ላንተ ክብር የሚመጥን ሕይወት የለኝ
ዝማሬዬን በቸርነት ተቀበለኝ
አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና
❨፪×❩

          /አዝ = = = = =
ከምድር ላይ ከአፈርህ ስትፈጥረኝ
ከምስጋና የተለየ ምን ሥራ አለኝ
ቀንና ሌት በመቅደስህ እቆማለሁ
አምላኬ ሆይ ሳወድስህ እኖራለሁ
አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና
❨፪×❩

          /አዝ = = = = =
እዝራ ስጠኝ የከበረ መሰንቆህን
ዳዊት ስጠኝ የሚፈውስ በገናህን
መዝሙር ቅኔ ተምሬአለሁ ከአባቶቼ
ዘምራለሁ ባንተ ፍቅር ተነክቼ
አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና
❨፪×❩


👉ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

 ╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
   ❖ @
mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
      ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
  ╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት

ማርያም ንጽሕት

ማርያም ንጽሕት ድንግል ማእምንት
ወላዲተ አምላክ ሰአሊተ ምሕረት ለውሉደ ሰብእ

ሰአሊለነ ኀበ ክርስቶስ ወልድኪ
ይሥረይ ኃጢአተነ ሰአሊለነ ቅድስት

ማርያም ንጽሕት ድንግል ታማኝ
አምላክን የወለድሽ
የምሕረት አማላጅ ለሰው ልጆች

አማልጂን ከልጅሽ ከክርስቶስ ይቅር እንዲለን
ቅድስት ሆይ ለምኚልን

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

 ╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
   ❖ @
mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖  
      ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
  ╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያዊውን ሊቅ ቅዱስ ያሬድን የምታነሳበት(የምትጠራበትን) ስሞች ለማየት በታች ያስቀመጥነውን
ይመልከቱ የሚለውን ተጫነው ይዩ።

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

👑  ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ     🤴


🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ

🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?

🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል

🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች


ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

እዚህ ጋር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ያሬድ ይኸው ዘመረ

ዘማሪ ዲያቆን እስጢፋኖስ ሳህል

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📚➦💦ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️
➦🚶‍♂ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️
➦🤶የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️
➦🤲አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️
➦💦ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️
➦🧞‍♀የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️

                  👇👇👇
✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅
✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅
✅█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅


"ትምህርቱን በናታኒም ቲዩብ ይከታተሉ"።
           👇👇👇
https://youtu.be/yI-3Sl9NB5c
https://youtu.be/yI-3Sl9NB5c

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…
Subscribe to a channel