የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6 " አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም ለእግዚአብሔር እልል በሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 47:1) ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @Kidusyared_comment_bot ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን - በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን - አግአዞ ለአዳም
ሰላም - እምይእዜሰ
ኮነ - ፍስሐ ወሰላም
ከትንሣኤ በኃላ ያሉት ቀናት ስያሜዎች
#ዓርብ (ቤተ ክርስቲያን)
ጌታችን ከልደቱ እስከ ሞቱ ያደረገው የማዳን ጉዞ በሙሉ የተፈጸመው ዓርብ ነው። “ወይቤ ተፈጸመ ኵሉ” (ሁሉ ተፈጸመ) እንዲል። ዓርብ የቤተ ክርስቲያን ሁለመናዊ ምሥጢር የተፈጸመበት ዕለት ስለሆነ ቤተ ክርስቲያን ትባላለች። በዚህች ዕለት ለቤተ ክርስቲያን መሠረት የሆኑ ዋና ዋና ምስጢራት ተፈጽመዋልና። ለምሣሌ የመስቀል አዳኝነቱ ከእርግማንነቱ ተለይቶ ታውቋል፤ የሕንጻዋ መሠረት ቀራኒዮ ተተክሎላታል፤ የምትፈትተው ሥጋ መለኮት በቀራኒዮ ተቆርሶላታል፤ ልጆቿን ከማኅጸነ ዮርዳኖስ ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ የምትወልድበት ማየ ገቦ ፈስሶላታል። ስብከት፣ ትምህርት፣ ተአምራት፣ ትንሣኤ ተደርጎላታል። ይህንን ሁሉ ምሥጢር ያገኘችው በዕለተ ዓርብ ነው። የዓርብ ትርጓሜም የሥራ መካተቻ ማለት ነው።
🔔 ገጾቹን በመቀላቀል እና ለሌሎች በማጋራት አገልግሎቱን ይደግፉ!!
🔴 ዩቲዩብ ገፅ፡ enamsgn" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@enamsgn
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን - በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን - አግአዞ ለአዳም
ሰላም - እምይእዜሰ
ኮነ - ፍስሐ ወሰላም
ከትንሣኤ በኃላ ያሉት ቀናት ስያሜዎች
#ረቡዕ (አልዓዛር)
አልዓዛር ጌታችን በጥንተ ስብከት መጋቢት 17 ቀን ከሞት ያስነሳው ሲሆን ታሪኩ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተመዝግቧል (ዮሐ 11፥11-46)። አበው የውኃ በዓል ከውኃ በዓል ጋር ይሁን ብለው ቃና ዘገሊላን ከጥምቀት ማግስት እንዳዋሉ የአልዓዛርም ትንሣኤ ከጌታ ትንሣኤ ጋር እንዲውል አደረጉ። በዚህም ይህች ዕለት አልዓዛር በማለት ተሰይማለች፡፡
🔔 ገጾቹን በመቀላቀል እና ለሌሎች በማጋራት አገልግሎቱን ይደግፉ!!
🔴 ዩቲዩብ ገፅ፡ enamsgn" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@enamsgn
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን - በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን - አግአዞ ለአዳም
ሰላም - እምይእዜሰ
ኮነ - ፍስሐ ወሰላም
ከትንሣኤ በኃላ ያሉት ቀናት ስያሜዎች
🕯 #ማክሰኞ (ቶማስ)
ይህቺ ዕለት ለሐዋርያው ቶማስ መታሰቢያ ትሆን ዘንድ ‹ቶማስ› ተብላ ትጠራለች፡፡ የትንሣኤው ዕለት እሑድ ማታ ጌታችን በዝግ ቤት ገብቶ ለሐዋርያት ሲገለጽ ቶማስ ከእነርሱ ጋር አልነበረም፡፡ በመጣ ጊዜ ሌሎቹ ሐዋርያት ትንሣኤውን ቢነግሩት ‹‹ሳላይ አላምንም›› ብሎ ነበር፡፡ በሳምንቱ እርሱ በተገኘበት ጌታችን በድጋሜ ለሐዋርያት ተገለጸ፡፡ ስለዚህም ይህቺ ዕለት በሐዋርያው ቶማስ ስም ተሰይማለች (ዮሐ.20፥24-30)፡፡
🔔 ገጾቹን በመቀላቀል እና ለሌሎች በማጋራት አገልግሎቱን ይደግፉ!!
🔴 ዩቲዩብ ገፅ፡ enamsgn" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@enamsgn
✞ ተነሳልን ✞
ተነሳልን/2/ ህዝቦች ደስ ይበለን
ኃያል አምላክ ኃያል ጌታ ሞትን እረታልን
ተነሳልን እልል እልል እንበል
ተነሳልን '' '' ወገናኙ ዘምሩ
ተነሳልን '' '' ሞትን ለሻረልን
ተነሳልን '' '' በመስቀል ተሰቅሎ
ተነሳልን '' '' ህይወቱን ለሰጠን
ተነሳልን '' '' ሰዎች ዝም አንበል
ተነሳልን '' '' እናመስግን በእውነት
ተነሳልን '' '' ከኃጢያት ላዳነን
ተነሳልን '' '' ወረት ለሌለበት
/አዝ = = = = =
ተነሳልን '' '' ጴጥሮስ ገሠገሠ
ተነሳልን '' '' ዘከመቃብር ስፍራ
ተነሳልን '' '' ጌታ ግን ተነስቷ
ተነሳልን '' '' የለም በዚያ ቦታ
ተነሳልን '' '' ሰዎች ደስ ይበለን
ተነሳልን '' '' ሞትን ለረታልን
ተነሳልን '' '' በመስቀል ላይ ሆኖ
ተነሳልን '' '' ከእስራት ለፈታን
/አዝ = = = = =
ተነሳልን '' '' ሲያወሩ ስላንተ
ተነሳልን '' '' እነ ቀለዮጳህ
ተነሳልን '' '' ስለ ፍቅራቸውም
ተነሳልን '' '' መሀላቸው ገባህ
ተነሳልን '' '' ማዕዱንም ባርከህ
ተነሳልን '' '' ተገለፅክላቸው
ተነሳልን '' '' ሞትን የሚረታ
ተነሳልን '' '' እንዳንተ ያለ ማነው
ተነሳልን '' '' ህይወትን የሚሰጥ
ተነሳልን '' '' እንዳንተ ያለ ማነው
ተነሳልን '' '' ተዓምርን የሚያደርግ
ተነሳልን '' '' እንዳንተ ያለ ማነው
ተነሳልን '' '' ከሞት የሚያወጣን
ተነሳልን '' '' እንዳንተ ያለ ማነው
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ
✞ የሕያዋን አምላክ ✞
የሕያዋን አምላክ ሙታንን ሊያስነሳ
በእኩለ ለሊት ክርስቶስ ተነሣ(፪)
ሙታን አይደለንም - - - ክርስቶስ ተነሣ
ሕያዋን ነን እኛ - - - ክርስቶስ ተነሣ
በመስቀሉ የዳንን - - - ክርስቶስ ተነሣ
ከኃጢአት ቁራኛ - - - ክርስቶስ ተነሣ
የተዋረድነውን - - - ክርስቶስ ተነሣ
ሊያከብረን ዳግመኛ - - - ክርስቶስ ተነሣ
ሞትን አሸንፎ - - - ክርስቶስ ተነሣ
ተነሣልን ለእኛ - - - ክርስቶስ ተነሣ
/አዝ=====
እናንተስ አትፍሩ - - - ክርስቶስ ተነሣ
እነግራችኋለሁ - - - ክርስቶስ ተነሣ
የተሰቀለውን - - - ክርስቶስ ተነሣ
እንድሹ አውቃለሁ - - - ክርስቶስ ተነሣ
ሕያውን ከሙታን - - - ክርስቶስ ተነሣ
ለምን ትሻላችሁ - - - ክርስቶስ ተነሣ
እንደተናገረው - - - ክርስቶስ ተነሣ
ተነሥቷል ጌታችሁ - - - ክርስቶስ ተነሣ
/አዝ=====
ሞትን ድል አድርጎ - - - ክርስቶስ ተነሣ
በእኩለ ለሊት - - - ክርስቶስ ተነሣ
አስቀድሞ ታየ - - - ክርስቶስ ተነሣ
ለመግደላዊት - - - ክርስቶስ ተነሣ
አርሷም ትንሣኤውን - - - ክርስቶስ ተነሣ
ለአለም አበሰረች - - - ክርስቶስ ተነሣ
ጌታዬን አየሁት - - - ክርስቶስ ተነሣ
ተነሥቷል እያለች - - - ክርስቶስ ተነሣ
👉ዘማሪ ቀሲስ ወንደሰን በቀለ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
Читать полностью…📍 ሕማማት 📍
📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት 👇👇👇
#ዕለተ ሐሙስ /ጸሎተ ሐሙስ/፡-
ይህ ዕለት ቅድመ ዓለም ለፍጥረታት ሁሉ ምግበ ሥጋን የፈጠረ ጌታ ለሰው ልጆች ምግበ ነፍስ ሆኖ ራሱን ማዕድ አድርጎ ያቀረበበትና ቅድሚያ መደረግ ያለበት ሥርዓተ ጸሎትን ያስተማረበት ነው፤ (ማቴ 26፥36)፡፡
ይህ ቀን ጌታችን ካደረጋቸው ሥራዎች አንፃር የተለያዩ ስያሜዎች አሉት፡፡ እነዚህም፡-
1. ጸሎተ ሐሙስ፡- ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ በገጠመን ጊዜ ተግተን መጸለይ እንደሚገባን ለማስተማር፣ ኅብስቱን ለመባረክ ስለጸለየ እና ለሐዋርያት ሥርዓተ ጸሎትን ስላስተማራቸው ጸሎተ ሐሙስ ተብሎ ይጠራል፡፡
2. የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ፡- ‹‹ይህ የሐዲስ ኪዳን አዲሱ ሥርዓት ነው›› ብሎ ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋውንና ደሙን ለሐዋርያት ስለሰጠ አንድም በእንስሳት ደም ይፈጸም የነበረውን መሥዋዕተ ኦሪትን ስለሻረ ነው፡፡
3. አረንጓዴ ሐሙስ፡- ኢየሱስ ክርስቶስ የጸለየው በአረንጓዴው የአትክልት ሥፍራ በጌቴሴማኒ በመሆኑ ነው፡፡
4. ትዕዛዘ ሐሙስ፡- ‹‹ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ›› (ማቴ 26፥41) በማለት ትዕዛዝ በመስጠት እግራቸውን አጥቦ ‹‹እናንተም እንዲሁ አድርጉ›› ብሏቸዋል፤ (ዮሐ 13፥12-15) ፣ ሥጋውንና ደሙን ከሰጣቸውም በኋላ ‹‹ይህንን በበላችሁ ጊዜ ሞቴን አስቡ›› ሲል ስላዘዛቸው ነው፡፡ (ማቴ 26፥26-29)፡፡
#እምበለደዌ_ወሕማም፤ ✞✞✞
#እምበለ_ጻማ_ወድካም ✞✞✞
#አመ_ከመ_ዮመ_ያብጸሐነ፤ ✞✞✞
#ያብጸሐክሙ_እግዚአብሔር_በፍሥሓ_ወበሰላም። ✞✞✞
🔔 ገጾቹን በመቀላቀል እና ለሌሎች በማጋራት አገልግሎቱን ይደግፉ!!
🔴 ዩቲዩብ ገፅ፡ enamsgn" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@enamsgn
⚫️ ቲክቶክ፦ tiktok.com/@yonas.23
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
📍 ሕማማት 📍
📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት 👇👇👇
✞ ዮሐንስን ይዛ ✞
ዮሐንስን ይዛ ወደ ቀራንዮ
ድንግል ማርያም ሄደች እያለች ወዮ
ስለ ልጇ ሐዘን ስለ መከራዋ
ያስገርም ነበረ የፈሰሰው ዕንባዋ
ዮሐንስ ቢደንቀው የሐዘኗ ጽናት
አነሳት ደግፎ በብርቱ ሊያጽናናት
ድንግልም አለችው ልጄ አሳዘነኝ
እህት ወንድም የለው ላልቅስለት ተወኝ
ከሁሉም ይበልጣል ያስደፋል አንገትን የማርያም ሐዘን
መቅደላዊት ማርያም ሶሎሜ ዮሐና
ማርያምን አይዋት ጸንቶባት ሐዘኗ
በልቅሶዋ ጣዕም ተነክቶ ልባቸው
ዕንባን አፈሰሱ ውለታው ገብቷቸው
ከሁሉም ይበልጣል ያስደፋል አንገትን የማርያም ሐዘን
ራሔል አልቅሳለች ላላቀፈቻቸው
ድንግል ግን ብታለቅስ አዝላው ተሰዳነው
ያዕቆብም አልቅሷል በሌላ የሠው ደም
ማርያም ግን ብታለቅስ ፈሷል የልጇ ደም
ከሁሉም ይበልጣል ያስደፋል አንገትን የማርያም ሐዘን
ጠብቶ ስለአደገ የድንግልና ጡቷን
መቆም አልቻለችም ስታይ መጠማቱን
በደም ተሸፍኖ ብታየው ውበቱን
ለይልኝ አለችው ከሥጋዋ ነፍሷን
ከሁሉም ይበልጣል ያስደፋል አንገትን የማርያም ሐዘን
#እምበለደዌ_ወሕማም፤ ✞✞✞
#እምበለ_ጻማ_ወድካም ✞✞✞
#አመ_ከመ_ዮመ_ያብጸሐነ፤ ✞✞✞
#ያብጸሐክሙ_እግዚአብሔር_በሰላም። ✞✞✞
🔔 ገጾቹን በመቀላቀል እና ለሌሎች በማጋራት አገልግሎቱን ይደግፉ!!
🔴 ዩቲዩብ ገፅ፡ enamsgn" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@enamsgn
⚫️ ቲክቶክ፦ tiktok.com/@yonas.23
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
#ቅዳሜ (ቅዱሳት አንስት)
በዕለተ ትንሣኤ ሌሊቱን ሲመላለሱ ያደሩ ሴቶች የድካማቸውና ጌታን የመሻታቸው ዋጋ መታሰቢያቸው ናት። አንድም በጠቅላላው ከሕማማቱ እስከ ትንሣኤው ብዙ የእንባ መሥዋዕት ያቀረቡ እናቶች የሚታሰቡበት ስለሆነ ቅዱሳት አንስት ተብላለች።
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን - በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን - አግአዞ ለአዳም
ሰላም - እምይእዜሰ
ኮነ - ፍስሐ ወሰላም
ከትንሣኤ በኃላ ያሉት ቀናት ስያሜዎች
#ሐሙስ (አዳም)
የአዳም ምሉዕ ተስፋ የተፈጸመበትን ምሥጢር የምናስታውስበትና የምንዘክርበት ዕለት ነው። ምክንያቱም ለክርስቶስ ሰው መሆን ዋና ምክንያቱ ጸሎተ አዳም ወሔዋን ስለሆነ ርደተ ሲዖልን በጽአተ ሲዖል፣ ርደተ መቃብርን በሙስና መቃብር፣ ጽልመተ ሲዖልን በብርሃነ መለኮት ለውጦ ሞተ ሥጋ ወነፍስ ተፈርዶባቸው የነበረው ሁሉ አልፎ “ኃጢአት ከበዛችበት ዘንድ ጸጋ እግዚአብሔር ትበዛለች” ብለው ያመሰገኑበት መታሰቢያ ነው፡፡ አዳምና ሔዋን ከሲዖል የወጡት ዓርብ ሲሆን ሐሙስ መከበሩ ለምንድ ነው ቢሉ ዓርብ ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት መታሰቢያ ስለሆነ በዚህ ዕለት ይከበራል። ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ረቡዕ አለመከበሩ ሐሙስ መከበሩ ለምንድ ነው ቢሉ ከእሑድ እስከ ሐሙስ አምስት ቀን ይሆናል። አምስት ቀን ተኩል ሲፈጸም አድንሃለሁ ብሎት ነበርና ያ እንደተፈጸመ ለማጠየቅ ነው።
🔔 ገጾቹን በመቀላቀል እና ለሌሎች በማጋራት አገልግሎቱን ይደግፉ!!
🔴 ዩቲዩብ ገፅ፡ enamsgn" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@enamsgn
የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
Читать полностью…✞ ሂዱ ንገሩ ለዓለም ✞
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም
ተነስቷል በዚህ የለም
ተነስቷል በዚህ የለም
መድኃኔዓለም
ሞት የማይችለው የበረታ
ኃያል ነው የማይረታ
ማህተሙን የፈታ
የትንሳኤው ጌታ
ገዳዩ ሞት በእርሱ ድል መንሳት ተዋጠና
ሰንሰለቴን ቀንበሬን ተካው በበገና
ሞት ሆይ መውጊያህ የታል እያልን የምንዘምረው
መስቀልህ ጦር ስምህ ጋሻችን ሆኖልን ነው
ዳንን የምንለው
/አዝ = = = = =
ተሻግረናል ስላሻገርከን ለዘላለም
በመቃብር ሞት ይይዝህ ዘንድ ከቶ አልቻለም
ኃይለኛውን በኃይል አስረኸው ላይፈታ
ዘመርንልህ አሸናፊ ነህ የኛ ጌታ
ከፍ በል በዕልልታ
/አዝ = = = = =
ሞቶ ማዳን ለማን ተችሏል ከአንተ በቀር
ጌትነትህ ስራህ ይኖራል ሲመሰከር
ወዳጄ ሆይ ውበትህ ውብ ነው የሚያበራ ተጨነቀ ተንቀጠቀጠ ጠላት ፈራ ዕፁብ ያንተ ሥራ
/አዝ = = = = =
መስክሩለት የምሥራች ነው ታላቅ ዜና
መላእክቱ ነጭ ለብሰዋል ድል ነውና
ከተማዋ አንዳች ሆናለች በሌሊቱ
በዝማሬ ተንቀጠቀጠ ወህኒ ቤቱ ከበሮውን ምቱ
👉ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═══●◉❖◉●═══✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═══●◉❖◉●═══✞╝
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ወምድርኒ ✞
ወምድረኒ ትገብር ፋሲካ/2/
ተኀጺባ በደመ ክርስቶስ/2/
በአንዱ ሰው ምክንያት ሞቱን አለም ገብቶ
ለዘመን ዘመናት ለጠላት ተገዝቶ
የአዳምን እዳ በመስቀሉ ጥሎ
ሞቴ ተወግዷል በሞቱ ተገድሎ
/አዝ=====
የተረታውበት ኦማሪ ተቀዷል
በትንሳኤው ማግስት ሲኦል ተበርብሯል
በአማናዊው ንጉስ ዲያቢሎስ ታሰረ
ሰዎች እልል በሉ ወጥመድ ተሰበረ
/አዝ=====
አርነት ወጥተናል ፋሲካችን ታርዶ
በፈሰሰው ደሙ መርገሜ ተቀዶ
አላቀረቅርም ከእንግዲ በሁዋላ
ሞቴ ተረት ሆኖ አልፏል እንደ ጥላ
/አዝ=====
በጌታ ትንሳኤ ትንሳኤያችን ሆኗል
መውጊያው ተሰባብሮ ሳጥናኤል ተጥሏል
ስለፍቅር ብለህ የሞትክልን ጌታ
ክበር መድሃኒአለም ላረከው ውለታ
✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
“ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤
አሰሮ ለሰይጣን፤
አግዐዞ ለአዳም፤
ሠላም እምይዕዜሰ፤
ኮነ፤
ፍስሐ ወሠላም፡፡”
Passion of the Christ
የተሰኘዉን መንፈሳዊ የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም መመልከት ከፈለጉ ይቀላቀሉ 👇👇👇
/channel/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
#ቅዳሜ /ቀዳም ስዑር/፦
ቅዳሜ የተሻረ የሚባለው ስለሚጾምበት እንጂ በዓልነቱ ተሽሮ አይደለም፡፡ ዕለተ ቅዳሜ በሥነፍጥረት ታሪክ እግዚአብሔር ፍጥረታትን ፈጥሮ በመጨረስ ያረፈበት ቀን ነው፡፡ በዚህም የተነሣ በዓል እንድናደርግ (እንድንበላና እንድንጠጣ) እንደሰትበትም ዘንድ የተፈቀደ ቀን ነው፡፡ በሰሙነ ሕማማት የምትውለው ቅዳሜ ግን ኢየሱስ ክርስቶስ በመቃብር የዋለባት ቀን ስለሆነች ይጾምባታልና ቀዳም ስዑር (የተሸረ ቅዳሜ) ተብላለች፡፡ በዚህ ዕለት ካህናት ቄጤማ ለምእመናን ያድላሉ፡፡ አባታችን ኖህ የጥፋት ውኃ ከምድር መድረቁን ለማወቅ የላካት ርግብ የጥፋት ውኃ መጉደሉን ለመናገር ለኖህ የሰላምና የተስፋ ተምሳሌት የሆነውን ለምለም ቅጠል ይዛለት ሔዳለች፡፡ አባቶቻችንም ከአዳም በዘር ይተላለፍ የነበረውን ጥንተ አብሶ መጥፋቱን በክርስቶስ መከራም የመከራችን ምንጭ መድረቁን ለምእመናን ሲያበስሩ በመስቀሉ ሰላም ሆነ እያሉ ለምለም ቄጤማ ያድላሉ፡፡ ከዚህም የተነሣ ዕለቱ ለምለም ቅዳሜ ይባላል፡፡
#ዕለተ_ረቡዕ
፩ኛ) ምክረ_አይሁድ ይባላል።
★ የአይሁድ ሊቀ ካህናት ጌታን እንዴት መያዝ እደሚገባቸው ምክር ያጠናቀቁበት ቀን ነውና፡፡ በዚህ ምክራቸው ላይ በጣም ጭንቀት ነበር፤ ምክንያቱም ወቅቱ አይሁድ የፋሲካ በዓላቸውን የሚያከብሩበት ቀን የተቃረበ በመሆኑ፣ ብዙው ሕዝብም በጌታችን ትምህርት የተማረኩ፣ ተአምራቱንም የሚያደንቁ ስለነበር ሁከት እንዳይፈጠር ነው፡፡ በዚህ ጭንቀት ሳሉ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ የአስቆሮቱ ይሁዳ፣ በመካከላቸው በመገኘት የምክራቸው ተባባሪ ሆኖ ጭንቀታቸውን አስወግዶላቸዋል፡፡ (ማቴ፳፥ ፮)
👉 የሐዲስ ኪዳን ካህናትና ምእመናን በዚሁ እለት በቤተክርስቲያን ተሰብስበው መላ ሰውነታቸውን ለእግዚአብሔር አስገዝተው የሞት ፍርዱን በማሰብና በማልቀስ፣ ሐዋርያት ከጌታችን መያዝ በኋላ በሐዘን በፍርሐት እንደነበሩ እያሰቡ መጻህፍትን በማንበብ በጾም፣ በጸሎትና በስግደት ተወስነው ይቆዩና ከአሥራ ሁለት ሰዓት በኋላ ወደ ቤታቸው ይሄዳሉ፡፡
፪ኛ) የመልካም_መዓዛ_ቀን ይባላል።
★ ጌታችን በዚህ ዕለት ስምኦን ቤት ተቀምጦ ሳለ፣ መላ ህይወቷን ለዝሙት አስገዝታ ትኖር የነበረችው ማርያም እንተ እፍረት (ባለሽቶዋ ማርያም)፤‹‹ከእንግዲህ ወዲህ በኃጢአት ተበላሽቶ ይኖር የነበረውን ሕይወቴን እንደዚህ መልካም ሽቱ የሚጣፍጥ፣ ኃጢአትን ይቅር የሚል አምላክ መጣ›› ስትል ዋጋው እጅግ በጣም ውድ የሆነ፣ ከሦሰት መቶ ዲናር በላይ የሚያወጣ፣ በአልባስጥሮስ ብልቃጥ የተሞላ ሽቱ ይዛ በመሄድ በጠጉሩ(በራሱ)ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባችው ረቡዕ የመዓዛ ቀን ተብሎ ይጠራል፡፡
፫ኛ)#የዕንባ_ቀን ይባላል።
★ ማርያም እንተ እፍረት በጌታችን እግር ላይ ተደፍታ፣ መላ ኃጢአቷን ይቅር አንዲላት በእንባዋ እግሩን አጥባዋለችና፣ በጠጉሯም በእንባዋ ያጠበችውን እግሩን አብሰዋለችና፡፡ (ማቴ፳፮፥ ፮፣ ማር ፲፬፥ ፱፣ ዮሐ ፲፪፥ ፰)
#እምበለደዌ_ወሕማም፤ ✞✞✞
#እምበለ_ጻማ_ወድካም ✞✞✞
#አመ_ከመ_ዮመ_ያብጸሐነ፤ ✞✞✞
#ያብጸሐክሙ_እግዚአብሔር_በሰላም። ✞✞✞
🔔 ገጾቹን በመቀላቀል እና ለሌሎች በማጋራት አገልግሎቱን ይደግፉ!!
🔴 ዩቲዩብ ገፅ፡ enamsgn" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@enamsgn
⚫️ ቲክቶክ፦ tiktok.com/@yonas.23
✞ ሰሙነ ሕማማት ✞
✔️ በዚህ ሳምንት ያሉት ዕለታት ስያሜያቸውና በየአንዳንዳቸው ዕለታት የተፈጸሙት ምን ምን ናቸው ?
✔️ ጌታችን በመስቀሉ ከ6-9 ስዓት በመስቀል ላይ ሳለ የተፈጸሙት ተአምራቶች ምን ምን ናቸው ?
✔️ ጌታችን በመስቀሉ ከ6-9 ስዓት በመስቀል ላይ ሳለ የተናገራቸው 7ቱ የፍቅር ቃላት ምን ምን ናቸው ?
ሰሞነ ሕማማትን አስመልክቶ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች በሙሉ መልስ ያገኙበታል 💖 #join 💖 ይበሉ👇🏽👇🏽👇🏽
/channel/addlist/isQbYInIIR0zNTc0
✞ ጌታ ሆይ ✞
ጌታ ሆይ አይሁድ አማጽያን
ሰቀሉህ ወይ
የዓለም መድኃኒት የዓለም ሲሳይ
ሰቀሉህ ወይ❨፪×❩
የአዳም በደል አደረሰህ
አንተን ለመሰቀል
የሔዋን ስህተት አበቃህ ለሞት
ቸሩ አባት❨፪×❩
/አዝ = = = = =
ንጹሕ ክርስቶስ ሆንክ ወንጀለኛ
ብለህ ስለእኛ
መሰቀል አሸክመው
አስረው ገፈፉህ እያዳፉህ❨፪×❩
/አዝ = = = = =
እጅና እግርህን በብረት ተመታ
የዓለም ጌታ
የሾህ አክሊል ደፍተህ
ጎንህን ተወጋህ አልፋ ኦሜጋ❨፪×❩
/አዝ = = = = =
ግብዞች እንደራሳቸው መስሏቸው
ምራቅ እየተፉ በፊትህ ቀለዱ
አንተን ሊጎዱ❨፪×❩
/አዝ = = = = =
በመሰቀል ላይ ተጠማሁ ስትል
ታላቅ በደል
ሀሞትና ከርቤ ሰጡህ ቀላቅለው
ጠጣ ብለው❨፪×❩
/አዝ = = = = =
ይቅር ባይ ግልጽ በደላችንን ሁሉ ሳታይ
አንተ ይቅር በለን
በእኛ ሳትከፋ እንዳንጠፋ❨፪×❩
👉ሊቀመዘምራን_ኪነ_ጥበብ_ወ/ኪሮስ
#እምበለደዌ_ወሕማም፤ ✞✞✞
#እምበለ_ጻማ_ወድካም ✞✞✞
#አመ_ከመ_ዮመ_ያብጸሐነ፤ ✞✞✞
#ያብጸሐክሙ_እግዚአብሔር_በሰላም። ✞✞✞
🔔 ገጾቹን በመቀላቀል እና ለሌሎች በማጋራት አገልግሎቱን ይደግፉ!!
🔴 ዩቲዩብ ገፅ፡ enamsgn" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@enamsgn
⚫️ ቲክቶክ፦ tiktok.com/@yonas.23
በሰሙነ ሕማማት የሚውሉ ዕለታት ስያሜ
ሀ. #ሰኞ / #መርገመ_በለስ /፦
ጌታ በለሱን የረገመበት ዕለት ነው፡፡ ‹‹በማለዳውም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ፤ በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርሷ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትም፡፡ ለዘለዓለም ፍሬ አይገኝብሽ አላት፤ በለሲቱም ያን ጊዜውን ደረቀች ከሥሯም ተነቅላ ወደቀች››፤ (ማቴ 21፥18-19 ፣ ማር 11፥20)፡፡ በለስ የኃጢአት ምሳሌ ናት፤ አዳም ከገነት እንዲወጣ ምክንያት ሆናለችና፡፡ አንድም የበለስ ቅጠል ሰፊ እንደሆነ የኃጢአት መንገድ ለመራመድ የተመቸች ሰፊ ናት፤ መጨረሻዋ ግን ጥፋት ነው፡፡ አንድም በለስ ሲበሉት ይጣፍጣል፤ ቆይቶ ግን ይመራል፤ ኃጢአትም ሲፈጽሙ ስሜት ደስ ያሰኛል፤ ፍጻሜው ግን ሞትና መከራ ያለበት መራራ ሕይወት ነው፡፡ ስለዚህ በለስን መርገሙ ኃጢአትን መርገሙ ነው፡፡ ከሥሯ ተነቅላ ወደቀች ሲልም በበለስ ምክንያት የመጣውና ከአዳም ጀምሮ በዘር ሲተላለፍ የቆየው ጥንተ አብሶ ከነሥሩ ተነቅሎ መጥፋቱን ያመለክታል፡፡ በተጨማሪም ጌታ ወደ ቤተ መቅደሱ በማምራት በውስጥዋ ይሸጡና ይለውጡ የነበሩትን በማባረር መቅደስን ማንጻቱን ያስረዳናል፡፡
#አንጽሆተ_ቤተ_መቅደስ የተፈጸመበት ዕለት ነው፦
ጌታችን በለስን ከረገማት በኋላ ወደ ቤተ መቅደስ ሄደ፤ ቤተ መቅደስ፣ ቤተ ጸሎት፣ ቤተ መሥዋዕት መሆኑ ቀርቶ ቤተ ምስያጥ (የንግድ ቤት) ሆኖ ቢያገኘው ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች፤ እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችኋት ብሎ የሚሸጡበትን ሁሉ ገለበጠባቸው፤ ገርፎም አስወጣቸው፤ ይህም የሚያሳየው ማደሪያው ቤቱ የነበርን የአዳም ልጆች ኃጢአት ሰፍኖብን ስንኖር ቢያገኘን ኃጢአታችንን ሁሉ እንዳራቀልን የሚገልጽ ነው፡፡
#እምበለደዌ_ወሕማም፤ ✞✞✞
#እምበለ_ጻማ_ወድካም ✞✞✞
#አመ_ከመ_ዮመ_ያብጸሐነ፤ ✞✞✞
#ያብጸሐክሙ_እግዚአብሔር_በሰላም። ✞✞✞
🔔 ገጾቹን በመቀላቀል እና ለሌሎች በማጋራት አገልግሎቱን ይደግፉ!!
🔴 ዩቲዩብ ገፅ፡ enamsgn" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@enamsgn
⚫️ ቲክቶክ፦ tiktok.com/@yonas.23