mezmuredawit | Unsorted

Telegram-канал mezmuredawit - ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

28629

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6 " አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም ለእግዚአብሔር እልል በሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 47:1) ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @Kidusyared_comment_bot ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Subscribe to a channel

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥

የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

🙋‍♂አንድጥያቄ

✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ⁉️✟

         

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

#5ደብረ_ዘይት
   ደብረ ዘይት የወይራ ዛፍ ያለበት ተራራ ማለት ነው፡፡ በዚህ ተራራ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ኢየሩሳሌም መፍረስና ስለ ዓለም መጨረሻ አስተምሯል፤ (ማር 13፥3)፡፡ በሆሳዕና ዕለትም ወደ ኢየሩሳሌም የገባው ከዚህ ተራራ ተነስቶ ነው፤ (ማር 11፥1)፡፡ በዕለተ ሐሙስ ምሽት ሦስት ሰዓት ላይ ለአይሁድ ራሱን አሳልፎ የሰጠውም ከዚህ ተራራ ግርጌ በምትገኘው በጌቴሴማኒ ነበር፤ (ማቴ 26፥30)፡፡ በመጨረሻም ወደ ሰማይ ያረገው በዚሁ ተራራ ነው፤ (ሉቃ 24፥51 ፣ ሐዋ 1፥12)፡፡ በዚህ ተራራ ሐዋርያት የዓለም ፍጻሜና ዳግም ምጽአት መቼና እንዴት እንደሆነ ጠይቀውታል፤ ጌታም የዘመኑ ፍጻሜ ሲቃረብ የሚታዩትን ምልክቶች ዘርዝሮ ነግሯቸዋል (ማቴ 24፥1-8)፡፡ ይህ ሰንበት የዐቢይ ጾም እኩሌታ /ደብረ ዘይት ተብሎ መሰየሙ ጌታ በደብረ ዘይት ተራራ ስለ ዓለም መጨረሻ ምልክቶች ለደቀ መዛሙርቱ የነገረው የሚታሰብበት ዕለት በመሆኑ ነው፡፡
   የደብረ ዘይት ዕለት የሚሰበከው ምስባክ ‹‹እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል ዝምም አይልም እሳት በፊቱ ይነዳል፤ (መዝ 49፥2-3) የሚለው የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ነው፡፡ ‹‹ግልጥ ሆኖ ይመጣል›› ያለው ከዚህ ቀደም ሰው ሆኖ እንደተገለጠ ያይደለ በግርማ መለኮት በክበበ ትስብእት ይገለጣል ማለቱ ነው፡፡ ‹‹ዝምም አይልም›› ማለቱ ደግሞ አመጣጡን ሲለየው ነው፤ ከዚህ ቀደም አይሁድ በጥፊ ሲመቱት፣ ምራቅ ሲተፉበት፣ በመስቀል ሰቅለው አምላክ ከሆንክ ና ውረድ እያሉ ሲሳለቁበት፣ የጠራቢው የዮሴፍ ልጅ ነው፣ በአጋንንት አለቃ ስም በብኤልዜቡል አጋንንትን ያወጣል ብለው ሲዘልፉት አንዳችም ሳይመልስ  ዝም እንዳለ አሁን ዝም አይልም ኃጢአተኛውን ወደ ገሃነም ጻድቁን ወደ መንግሥተ ሰማያት ግባ ብሎ ይፈርዳል እንጂ፡፡
   ሐዋርያት በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ስለ ዳግም ምጽአት እና ስለ ዓለም ፍጻሜ እንዲያስረዳቸው ኢየሱስ ክርስቶስን በጠየቁት ጊዜ ዘመኑንና ቀኑን ከሥላሴ በስተቀር ማንም እንደማያውቅ ነገር ግን ዘመኑ ሲደርስ የተለያዩ ምልክቶች እንደሚታዩ ከነገራቸው በኋላ ‹‹ሽሽታችሁ በክረምት ወይም በሰንበት እንዳይሆን ጸልዩ›› (ማቴ 24፥20) ብሏቸዋል፡፡
ሽሽታችሁ በክረምት ወይም በሰንበት አይሁን ለምን አለ?
ሽሽት በክረምት፡- በዚህ ወቅት ቤተ ክርስቲያን ስለ መግቦተ እግዚአብሔር በሰፊው ታስተምራለች፤ ዳግም ምጽአቱንም ትዘክራለች፡፡ ‹‹ለእግዚአብሔር በምስጋና ዘምሩ፤ ለአምላካችንም በመሰንቆ ዘምሩ ሰማዩን በደመናት ይሸፍናል ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል፤ ሣርን በተራሮች ላይ ያበቅላል ለምለሙንም ለሰው ልጆች ጥቅም፤ ለሚጠሩት ለቁራዎች ጫጩቶች ለእንስሶችም ምግባቸውን ይሰጣል›› (መዝ 146፥7-9) እንዲል ዳዊት በመዝሙሩ፡፡ ወርኃ ክረምት ገበሬው በቤቱ ያለውን እህል አውጥቶ የሚዘራበትና ፍሬውን ለማየት ወርኃ ጸደይን በተስፋ የሚጠብቅበት ነው፡፡ እስከዚያ ድረስ ግን የሚበላ አጥቶ ይራባል፤ በዚህ ጊዜ ሽሽት ቢመጣ ለመንገድ የሚሆን ስንቅ የለውምና ከባድ ይሆንበታል፡፡
   ቡቃያና ቅጠል እንጂ ፍሬ በማይገኝበት ክረምት ስደት አስቸጋሪ እንደሆነ ሁሉ መንፈሳዊ ፍሬ ሳናፈራ፣ የጽድቅ ሥራ ሳንሠራ ጌታ ለፍርድ መጥቶ የት ነበራችሁ? ምንስ ሠራችሁ? ባለን ጊዜ ምክንያትና ምላሽ እንዳናጣ በሃይማኖት ቆመን ትሩፋት እንድንሠራና መጨረሻዬን አሳምርልኝ፤ ፍሬ ሳላፈራ ቀኑ እንዳይደርስብኝ እርዳኝ እያልን በጸሎት እንድንተጋ ቤተ ክርስቲያን ታስተምረናለች፡፡ (ቅዳሜ የሚጸለየውን ውዳሴ አምላክ ይመልከቱ)፡፡
   ሌላው ወርኃ ክረምት ከሰማይ በሚወርድ ዝናብ፣ ከምድር በሚፈልቅ ምንጭ የተነሳ ምድር የምትጨቀይበትና ወንዞች የሚሞሉበት ወቅት ነው፡፡ በዚህ ወቅት ሽሽትና ስደት አስቸጋሪ ነው፤ ምክንያቱም ሽሽት ባለበት በፍጥነት መጓዝና አቋራጭ መንገዶችን መጠቀም ያስፈልጋልና፡፡ ይህ ከእኛ መንፈሳዊ ሕይወት ጋር ሲገናኝ ሕይወታችን በኃጢአት ጨቅይቶ መንገዳችን በክፋት ተሞልቶ ሳለ ጌታ እንዳይመጣ መጸለይ እንደሚገባን በተጨማሪም ድካምና መሰላቸት ሳይኖር በወቅትና በሁኔታ ሳንገደብ ሁል ጊዜ ተዘጋጅተን መኖር እንደሚገባን ቤተ ክርስቲያን ታስተምረናለች፡፡
ሽሽት በሰንበት፡- በዕብራይስጥ ሰንበት ማለት ማቆም፣ መተው፣ ማረፍ ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ፍጥረታትን በስድስት ቀናት ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን አርፏልና ሰባተኛው ቀን ሰንበት መባሉም ከዚህ የመጣ ነው፡፡ ለእግዚአብሔር ድካምና ዕረፍት አይስማማውም፤ ዐረፈ ማለታችን ከዕለተ ዓርብ በኋላ አዲስ ፍጥረት እንዳልፈጠረ ለመግለጽ ነው፡፡ ከሰው አንፃር ግን ሰንበት ለምድራዊ ሕይወት ከመውጣት ከመውረድ ዐርፈን ለሰማዊት ርስት የሚያበቃንን መንፈሳዊ ሥራ የምንሠራበት ዕለት ነው፡፡
   በኦሪት ሕግ ለእስራኤል ከተሰጡት ትእዛዛት አንዱ ‹‹የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ›› (ዘጸ 20፥8-11) የሚል ነው፡፡ ጸሐፍት ፈሪሳውያን ይህን ሕግ እየጠቀሱ ጌታን ከሰውታል፤ ምክንያቱም ሕጉ ምንም ሥራ አትሥሩ ይላል፤ ጌታ ደግሞ ‹‹ኦሪትን አልሽራትም ግን ፍጹም አደርጋታለሁ›› (ማቴ 5፥17) እንዳለው በሰንበት ዕለት ድውያነ ነፍስን በትምህርት ድውያነ ሥጋን በተአምራት ይፈውሳቸው ነበር፡፡ አይሁድ ይህን አይተው ‹‹በሰንበት መፈወስ ተፈቅዷልን?›› ብለው በጠየቁት ጊዜ ‹‹ከእናንተ አንድ በግ ያለው በሰንበት በጉድጓድ ቢወድቅበት ይዞ የማያወጣው ሰው ማነው? እንግዲህ ሰው ከበግ ይልቅ እንደምን አይበልጥም?! ስለዚህ በሰንበት መልካም መሥራት ተፈቅዷል›› ብሏቸዋል፤ (ማቴ 12፥1-12)፡፡
   ‹‹ሽሽታችሁ በሰንበት እንዳይሆን ጸልዩ›› መባሉ ሰባተኛውን ቀን ዐርፍበታለሁ ብሎ ስድስቱን ቀን ይተጋል፤ ቀኑም ሲደርስ ለማረፍ ወስኗልና ይተኛል፤ ያንቀላፋል፡፡ ከተኙበት ነቅተው የፈቱትን ታጥቀው መሸሽ ደግሞ ጊዜ ይጠይቃል፡፡ ልልበስ፣ ልታጠቅ እያለ ሌሎች ጥለውት ይሔዳሉ፤ በመጨረሻም በሩ ይዘጋበታል፡፡ ከዚያ በኋላ ለሚመጣ መልስ የሚሰጥ አይኖርም፡፡ ጌታችን ይህንን በምሳሌ ስለ አምስቱ ልባሞች እና አምስቱ ሰነፎች አስተምሯል፤ (ማቴ 25፥1-13 ያንብቡ)፡፡ ጽድቅን ከመሥራት፣ በጾምና በጸሎት ከመትጋት በደከምን ጊዜ በጎ ሥራችን ተሟጦ አልቆ የመንፈስ ዝለት ይዞን ጥሪው እንዳይደርሰን፣ የት ነበራችሁ? ምንስ ሠራችሁ? በተባልን ጊዜ ምላሽ እንዳናጣ ሽሽታችሁ በሰንበት አይሁን ብሎ በምሳሌ አስተማረ፡፡
   ሽሽታችን በሰንበትና በክረምት እንዳይሆን ‹‹ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፤ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና›› (ማቴ 24፥44) ብሎ ያስተማረውን በመተግበር ወደ ልባችን ተመልሰን፣ ኃጢአታችንን ተናዘን፣ ካህኑ የሚሰጠንን ቀኖና በሚገባ ፈጽመን ሥጋውን በልተን ደሙን ጠጥተን ወገባችንን ታጥቀን መብራታችንን አብርተን ልንጠብቅ ይገባናል፡፡ ‹‹ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁም የበራ ይሁን›› (ሉቃ 12፥35) እንዲል።

#በዓቢይ_ጾም_የሚጾሙህ_ስምንቱ_ሳምንታት

ዘወረደ /channel/enamsgn/4481

ቅድስት /channel/enamsgn/4553

ምኩራብ /channel/enamsgn/4643

መጻጉዕ /channel/enamsgn/4710


ጾም ጸሎታችን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ምንጭ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ፣  ሰባቱ አጽዋማት

✍ ወድሰኒ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅

📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ!
🛑 በመመዝገብ መማር የምትፈልጉ ሰዎች ከታች ያለውን ቻናል ተቀላቀሉ ‼️

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ እጅግ ብዙ ነው ቸርነቱ ✞

ኧ...................ኸ
እጅግ ብዙ ነው ቸርነቱ

እጅግ ጥልቅ ነው ቸርነቱ
ጌታ ስጦታህ ማስደሰቱ
ለጋሽ አምላክ ነው አያልቅበት
ለሚታመኑት በሃይማኖት

ኧ...................ኸ
ለጋሽ አምላክ ነው አያልቅበት

ወዛዝርት ሁሉ በጎዳና
ይሯሯጣሉ ያለ ጤና
የልኳንዳ ቤት ተበራክቷል
ሥጋ በይፋ ይሸመታል

ኧ...................ኸ
እጅግ ድንቅ ነው ቸርነቱ

ሻጭ ቢቸግራት ቢርባት
ሥጋዋን ሸጠች ያለ እፍረት
ገዢው ይገርማል ቅምጥሉ
እ'ቱን ይበላል ለአመሉ

ኧ...................ኸ
ለጋሽ አምላክ ነው አያልቅበት

አስነሱት አሉ ደሃውን
ዓለምን ጠልቶ ቢመንን
አንድ ከስንዝር መሬቱን
ይነሱት ይሆን ርስቱን

ኧ...................ኸ
እጅግ ድንቅ ነው ቸርነቱ

እፍረት የሚሏት የሰው ነዋይ
ተለወጠች ወይ በአባይ ሚዛን
ሰውን ቢንቀው ባያፍር
ተደፈረ ወይ እግዚአብሔር

ኧ...................ኸ
ለጋሽ አምላክ ነው አያልቅበት

መግረፊያው ብዙ የእግዚአብሔር
ምንም ከፍታ ብንኖር
ጤናው በእጁ ነው አርጩሜው
ግፈኛን አስሮ መግረፊያው

ኧ...................ኸ
እጅግ ጥልቅ ነው ቸርነቱ

ብቻዬን ሆኜ ሳስበው
አስደነገጠኝ የመጪው
እያጣቀሰ ግፍ የጠራው
ያባራ አይመስልም ከነአካቴው

ኧ...................ኸ
ለጋሽ አምላክ ነው አያልቅበት

አፋ እስኪቀደድ የጎረሰው
አይጠረቃም ወይ ወየው ወየው
ትርጉም ለሌለው ለዚህ ዓለም
ለማይኖርበት እንዲህ መድከም

ኧ...................ኸ
ለጋሽ አምላክ ነው አያልቅበት

ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


      ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖  
❖ @enamsgn @enamsgn ❖        ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

👳‍♂አባቶች ይህንን ይመክሩናል
            እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን

ለኦርቶዶኮስ አማኞች ብቻ የተከፈተ ቻናል ።
    ✝ክርስትናችን እንዳንኖረው የሚያደርጉን ምክንያቶች በእውኑ ታውቋቸዋላችሁ⁉️

ለዚህ ችግር አባቶች ምን አሉ⁉️
የምትፈልጉትን ለማግኘት ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ

ይህ ምክረ አበው ነው ሁላችሁም ተቀላቀሉ ትጠቀሙበታላችሁ open የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉን👇👇👇👇👇👇👇
    ⬜️◻️◽️▫️ⓄⓅⒺⓃ⬛️⬛️⬛️⬛️
    ⬜️◻️◽️▫️ⓄⓅⒺⓃ▪️◾️◼️⬛️
    ⬜️⬜️⬜️⬜️ⓄⓅⒺⓃ▪️◾️◼️⬛️

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ


📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

    
✝                      ይቀላቀሉን                    ✝

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

❤️በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩት እንዳታልፋ
በቻናሉ ቀን በቀን አዳዲስ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ይለቀቃል በማግስቱም
የቻናሉ አባላት ድምፅ ከሰጡ በኋላ
መልሱ ይለቀቃል።
በጣም አስተማሪ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ቻናሉን ለመቀላቀል
ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።

         👇👇👇
@metehafe_kedusawi_teyake
@metehafe_kedusawi_teyake
@metehafe_kedusawi_teyake

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ሰንበት ቅድስት

ሰንበት ቅድስት ዕለተ ዕረፍት
የደስታ ቀን ናት ዕለተ ትፍሥሕት
የሰማይ መላእክት እግዚአብሔርን አይተው
ያመሰገኑባት ሥሉስ ቅዱስ ብለው

በዕለተ ሰንበት ከሰማይ ወረደ
በድንግል ማኅፀን ሥጋን ተዋሐደ
ሰንበትን ቀደሳት ከዕለታት ለይቶ
ሞትን አሸንፎ ከመቃብር ወጥቶ
ኑ እናክብራት ኑ እንቀድሳት
የበዓላት በኩር ሰንበት ቅድስት ናት❨፪×❩
         /አዝ = = = = =
ጌታ በሰንበት ነው ሥልጣኑን ያሳየ
ሰይጣንን ከሰው ልብ በቃሉ የለየ
ጎባጣ ያቀና ድውይ የፈወሰ
የስውራንን ዐይን ብርሃን የመለሰ
ኑ እናክብራት ኑ እንቀድሳት
የበዓላት በኩር ሰንበት ቅድስት ናት❨፪×❩
         /አዝ = = = = =
ኑ በቅዳሴ በማኅሌት እናክብር
ጌታችን ሲመጣ እንዳይዘጋብን በር
የሰንበት ጌታዋ በሰንበት ይመጣል
ቅድስቷን ከተማ ለጻድቃን ያወርሳል
ኑ እናክብራት ኑ እንቀድሳት
የበዓላት በኩር ሰንበት ቅድስት ናት❨፪×❩
/አዝ = = = = =
ዛሬ ለምስጋና ለቁርባን መጥተናል
ለሚመጣው ሕይወት እርሱ ያዘጋጀናል
ዛሬ የሰማነው የወንጌሉ ቃል ነው
ለዘላለም ሕይወት ለክብር የሚያበቃው
ኑ እናክብራት ኑ እንቀድሳት
የበዓላት በኩር ሰንበት ቅድስት ናት❨፪×❩

👉ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

 ╔✞════●◉❖◉●════✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @
enamsgn @enamsgn
❖ @enamsgn @enamsgn
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞════●◉❖◉●════​✞╝
✍ ወድሰኒ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥

የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥

የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✝መስቀሉን  ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ መስቀሉን  ይጫኑ Join ይበሉት
/Start      

                  🔳🔳
                  🔳🔳
         🔳🔳🔳🔳🔳🔳
         🔳🔳🔳🔳🔳🔳
                  🔳🔳
                  🔳🔳
                  🔳🔳
                  🔳🔳

         መስቀሉ አርማችን ነው።

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ስንቶቻችን ናችሁ ወድሰኒ የቲክቶክ እና የዩቲዩብ ቻናል እንዳለው ምታውቁ!

SUBSCRIBE እና JOIN ያረጋችሁልን በርቱ ተከታተሉን እያልን ያላረጋችሁ ግን አገልግሎታችንን ለማስፋት ስለምታስፈልጉን እንድታረጉልን ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።

ታተርፉበታላችሁ እንጂ አትጎዱበትም!

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📓#አንድጥያቄ
✟ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአብርሃም ድንኳን ለኖህ መርከብ ለያዕቆብ መሰላል ለአዳም ምኑ ናት? ✟

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

'' ለፍርድ ይመጣል አምላካችን '' ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜፀጋ ዮሐንስ @enamsgn (lyrics)
https://youtube.com/watch?v=bMPmN__6yVU&si=JWi6LLWei169Y8DM

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛


🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

#ዘለሰኛ
#እጅግ ብዙ ነው ቸርነቱ
#ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

@enamsgn @enamsgn
@enamsgn @enamsgn

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

🛑እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን🛑
በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
         █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █          
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ
                             አሜን!!
               # መፅሀፍ_ቅዱሳዊ_ጥያቄዎች
       በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮ የጠበቁ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው ይለቀቃሉ
እርሶም ለሌሎች እያጋሩ ቃለ እግዚአብሄርን አውቀው ያሳውቁ ።

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥

የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛


🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛


🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ኧረ ሰው መሆኔ

ኧረ ሰው መሆኔ ሳስበው ክፉ ስራዬ(፪×)
አያገናኘኝም ከፈጣሪዬ
ትእዛዙን አልጠበቅኩ በህጉም አልሄድኩም(፪×)

መከራ መስቀሉን አልተሸከምኩም
ለነፍሴ የሚበጅ መልካምን ሳልሰራ(፪×)
ሊቀርብኝ ሆነ የገነት አዝመራ
       /አዝ = = = = =
ጻድቃን በስራቸው ትምራቸዋለህ❨፪×❩
እኔን ይቅር ካልከኝ መሀሪ ትባላልህ(፪×)
       /አዝ = = = = =
ይህች ከንቱ ዓለም እያባከነችኝ❨፪×❩
በሥጋ ገበያ ቀኑ ጨለመብኝ
       /አዝ = = = = =
እምነቴ በአንተ ነው የህይወቴ ተስፋ(፪×)
እለምንሀለሁ ባርያህ እንዳልጠፋ

በኩረ ዘማርያን ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

   ╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
   ❖ @
mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖  
      ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
  ╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

❤️በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩት እንዳታልፋ
በቻናሉ ቀን በቀን አዳዲስ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ይለቀቃል በማግስቱም
የቻናሉ አባላት ድምፅ ከሰጡ በኋላ
መልሱ ይለቀቃል።
በጣም አስተማሪ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ቻናሉን ለመቀላቀል
ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።

         👇👇👇
@metehafe_kedusawi_teyake
@metehafe_kedusawi_teyake
@metehafe_kedusawi_teyake

Читать полностью…
Subscribe to a channel