mezmuredawit | Unsorted

Telegram-канал mezmuredawit - ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

28629

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6 " አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም ለእግዚአብሔር እልል በሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 47:1) ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @Kidusyared_comment_bot ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Subscribe to a channel

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📚➦💦ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️
➦🚶‍♂ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️
➦🤶የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️
➦🤲አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️
➦💦ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️
➦🧞‍♀የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️

                  👇👇👇
✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅
✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅
✅█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅


"ትምህርቱን በናታኒም ቲዩብ ይከታተሉ"።
           👇👇👇
https://youtu.be/yI-3Sl9NB5c
https://youtu.be/yI-3Sl9NB5c

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📌ሰላም ውድ የወድሰኒ በቴሌግራም ተከታታዮቻችን እንደሚታወቀው የወድሰኒን የመዝሙር ቻናል ለማስፋት በዮቲዩብ ቻናል መጥተናል በይዘቱ አዳዲስ የሆኑ ነገሮችን አካተን ወደ እናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።

📌ከእናንተ የሚጠበቀው ከታች👇 ያለውን ሊንክ ተጠቅማችሁ Subscriber እንድታደርጉልን ነው።

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት

በቤተልሔም ተወልደ

በቤተልሔም ተወልደ/2/ አማኑኤል(፪×)
እምዘርዓ ዳዊት(፬×)ተወልደ አማኑኤል

በቤተልሔም የተወለደ አማኑኤል ዘሩ
ከዳዊት ዘር ነው

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

 ╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
   ❖ @
mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
      ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
 ╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት

ናና አማኑኤል

ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ
ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ(፪×)
ናና አማኑኤል ና መድኀኒቴ
ፍቅርህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ(፪×)

የምሕረት አባት    አማኑኤል
የቸርነት ጌታ        አማኑኤል
ፊትህ የተመላ      አማኑኤል
ሁሌ በይቅርታ      አማኑኤል
ካለው ፍቅር በላይ  አማኑኤል
አባት ለአንድ ልጁ   አማኑኤል
አምላክ ይወደናል   አማኑኤል
አይጥለንም ከእጁ  አማኑኤል
        /አዝ = = = = =
መድኃኒቴ ልበል     አማኑኤል
ድኛለው በሞትህ    አማኑኤል
ቁስሌ ተፈውሷል    አማኑኤል
በቁስልህ በሞትህ  አማኑኤል
ስሸጥህ አቀፍከኝ   አማኑኤል
ስወጋህ አይኔ በራ   አማኑኤል
በፍቅርህ አወጣኽኝ  አማኑኤል
ከዚያ ከመከራ          አማኑኤል
        /አዝ = = = = =
አንተ ከኔ ጋር ነህ  አማኑኤል
አዎ ከኔ ጋራ        አማኑኤል
ድል አርገህልኛል  አማኑኤል
የጭንቄን ተራራ   አማኑኤል
በጉባኤ መሀል   አማኑኤል
አፌ አንተን አወጀ    አማኑኤል
የከበረ ደምህ    አማኑኤል
ነፍሴን ስለዋጀ   አማኑኤል
        /አዝ = = = = =
የድንግሏ ፍሬ  አማኑኤል
የበላቴናዋ       አማኑኤል
የቤቴ ምሰሶ    አማኑኤል
የነፍሴ ቤዛዋ   አማኑኤል
መሠረቴ አንተ ነህ   አማኑኤል
ያሳደገኝ እጅህ     አማኑኤል
አተወኝም አንተ     አማኑኤል
ስለሆንኩኝ ልጅህ   አማኑኤል

👉ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈራ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

 ╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
   ❖ @
mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
      ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

♥️🌹ጋብቻ ምን ማለት ነው⁉️🌹
ጋብቻ እና የዘር ሐረግ ምን ያገናኛቸዋል⁉️
ጋብቻ የሚፈቀደው ከስንት ዓመት ጀምሮ ነው⁉️
ሴት ሙሽራ ከወንድ ሙሽራ ቀኝ ለምን ትሆናለች⁉️
🌹ሙሽሮች በጫጉላ ጊዜያቸው ለምን አይጾሙም⁉️
ያገባሁት ሰው ካልተመቸኝ ብፈታው ምን ችግር አለው⁉️
እንደምንጋባ እርግጠኛ ከሆንን ግብረስጋ ግንኙነት ብንፈጽም ምን ችግር አለው⁉️

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📡 በዝህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
               ይ🀄️ላ🀄️ሉ
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥


🔑 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘማሪዎች ውስጥ የማንን ዝማሬ ማግኘት ይፈልጋሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔴የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
⚫️የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
ዝ?የቀዳሜጸጋ መዝሙር
⚫️የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔴የኪነጥበብ መዝሙር
⚫️የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔴የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
⚫️የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ እና      ወ.ዘ.ተ......
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
               ይ🀄️ላ🀄️ሉ
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥

🛑እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን🛑
በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥


         █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █       

 
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

👳‍♂አባቶች ይህንን ይመክሩናል
            እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን

ለኦርቶዶኮስ አማኞች ብቻ የተከፈተ ቻናል ።
    ✝ክርስትናችን እንዳንኖረው የሚያደርጉን ምክንያቶች በእውኑ ታውቋቸዋላችሁ⁉️

ለዚህ ችግር አባቶች ምን አሉ⁉️
የምትፈልጉትን ለማግኘት ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ

ይህ ምክረ አበው ነው ሁላችሁም ተቀላቀሉ ትጠቀሙበታላችሁ open የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉን👇👇👇👇👇👇👇
    ⬜️◻️◽️▫️ⓄⓅⒺⓃ⬛️⬛️⬛️⬛️
    ⬜️◻️◽️▫️ⓄⓅⒺⓃ▪️◾️◼️⬛️
    ⬜️⬜️⬜️⬜️ⓄⓅⒺⓃ▪️◾️◼️⬛️

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት

ሶበ ሰማዕነ ዜናከ

ሶበ ስማዕነ ዜናከ መጻእነ ኅቤከ(፪×)
መጻእነ(፬×)

አንቺ ቤተልሔም የዳዊት ከተማ
የምሥራች ቃሉ በአንቺ ቤት ተሰማ
ልጅም ተሠጠን ሕፃን ተወለደ
አስጨናቂው ዘመን በእርሱ ተወገደ
       /አዝ = = = = =
ሰውና መላእክት በአንድነት ዘመሩ
የእግዚአብሔርን ክብር ለዓለም መሰከሩ
ምስጋና በሰማይ ለእግዚአብሔር ይሁን
ሰላም ለሰው ልጆች በምድር ይስፈን
       /አዝ = = = = =
እናቲቱ ሰማይ ሕፃኗ ፀሐይ
እጅግ ደስ ይለናል ይህንን ስናይ
በኮከብ ተመርተው ነገሥታት ማለዱ
ለሕፃኑ ንጉሥ በፍቅር ሰገዱ
       /አዝ = = = = =
ድንቅ መካር ኃያል የሰላም አለቃ
ጌታ ሆይ በስምህ ግዞቱ አበቃ
ሰላምን የሚሠጥ አልፋና ኦሜጋ
የእስራኤል ንጉሥ ተገልጦአል በሥጋ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

   ╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
   ❖ @
mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
      ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
 ╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት

እመቤቴ ማርያም እመቤቴ

እመቤቴ ማርያም እመቤቴ(፪×)
ካንቺ ተወለደ የሠራዊት ጌታ
እመቤቴ ማርያም ይድረስሽ ሰላምታ
(፪×)

ሕይወቱን የሠጠ ፍጹም ለሰላም
ሁሉንም የሚችል ያለ በአርያም
የአምላክ ማደሪያ ድንግል ማርያም
ጌታ የመረጠሽ እስከ ዘላለም
(፪×)
         /አዝ = = = = =
ላንቺ ሊያስተላልፍ ገብርኤል ሰላምታ
ከንጉሥ ተልኮ ከሠራዊት ጌታ
ሰላም ላንቺ ይሁን ብሎ ያበሠረሽ
እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረስሽ
፪×
         /አዝ = = = = =
የምድር ባለጸጎች ሲማልሉ ፊትሽ
የሰማይ መላእክት ምስጋና ያቅርቡልሽ
አሕዛብ ይንበርከኩ ለኃያሉ ልጅሽ
ክብር ይገባሻል በእናትነትሽ
(፪×)

👉ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

   ╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
   ❖ @
mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖  
      ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
  ╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📕✞ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያምና ከሐዋርያቱ ጋር የገሊላ ክፍል በሆነችው በቃና በሰርግ ቤት ተገኝቶ ውሃውን ወይን ጠጅ ያደረገበት የሰርግ ደግሶ የነበረው  ማን ነበር ?
     

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📕✞ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያምና ከሐዋርያቱ ጋር የገሊላ ክፍል በሆነችው በቃና በሰርግ ቤት ተገኝቶ ውሃውን ወይን ጠጅ ያደረገበት የሰርግ ደግሶ የነበረው  ማን ነበር ?
     

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት

እሣት ጽርሑ

እሳት ጽርሑ ማይ ጠፈሩ(፪×)
ደመና መንኩራኩሩ ለመድኃኔዓለም(፬×)
እሳት ጽርሑ ማይ ጠፈሩ(፪×)
ደመና መንኩራኩሩ ለመድኃኔዓለም(፬×)
እሳት ጽርሑ ማይ ጠፈሩ(፪×)
ደመና መንኩራኩሩ ለመድኃኔዓለም(፬×)

እሳት አዳራሹ ውሃ ጠፈሩ
ደመናም መመላለሻው ነው የመድኃኔዓለም

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

 ╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
   ❖ @
mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
      ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
 ╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📌ክፍል አምስት የልደት መዝሙር

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📕✞ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያምና ከሐዋርያቱ ጋር የገሊላ ክፍል በሆነችው በቃና በሰርግ ቤት ተገኝቶ ውሃውን ወይን ጠጅ ያደረገበት የሰርግ ደግሶ የነበረው  ማን ነበር ?
     

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

👑  ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ     🤴


🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ

🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?

🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል

🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች


ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

እዚህ ጋር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

የምስራች ደስ ይበለን

የምስራች ደስ ይበለን (፪)
የዓለም መድኃኒት ተወለደልን
የምስራች ደስ ይበለን

ኢየሱስ የዓለም ቤዛ(፪×)
የዓለም ቤዛ(፫×) ለኛ ተወለደልን
       /አዝ = = = = =
ንጉሥ ሄሮድስ ይህን ሲሰማ(፪×)
ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ(፪×)
       /አዝ = = = = =
ሰብዐሰገል እንደታዘዙት(፪×)
በኮከብ ተመርተው ህፃኑን አገኙት(፪×)
       /አዝ = = = = =
ሰገዱለት ከመሬት ወድቀው(፪×)
ወርቅ እጣን ከርቤውን በረከቱን ሰጥተው(፪×)

👉 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

   ╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
   ❖ @
mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖  
      ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
  ╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት

ውስተ ማሕፀነ ድንግል

ውስተ ማሕፀነ ድንግል
ኅደረ በማሕፀነ ድንግል
(፪×)

ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ(፪×)
ዮም ተወልደ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

  ╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
   ❖ @
mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
   ❖ @mezmuredawit  ❖
      ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
  ╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

📌ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ይላሉ ሙስሊሞች በተጨማሪ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ«እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ አላለም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞዋል ይላሉ» እንግዲህ ለእያንዳንዱ ከሙስሊም ለሚመጣ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ለማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።
የተበረዘው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ወይ  ቁርአን ? አንድ ቅጂ ብቻ አለው ፍፁም ከፈጣሪ ነው ተብሎ በሙስሊሞች የሚታመነው በዚ በኛ ዘመን 4 ዓይነት ቅጂዎች አሉት.....READ MORE

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ


📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

    
✝                      ይቀላቀሉን                    ✝

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

👑  ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ     🤴


🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ

🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?

🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል

🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች


ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

እዚህ ጋር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN

Читать полностью…
Subscribe to a channel