mezmuredawit | Unsorted

Telegram-канал mezmuredawit - ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

28629

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6 " አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም ለእግዚአብሔር እልል በሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 47:1) ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @Kidusyared_comment_bot ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Subscribe to a channel

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ በእደ ዮሐንስ ✞

በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ
ሰማያዊ (፫)ኢየሱስ ናዝራዊ

ሰማያዊው ጌታ ሰማያዊው ንጉስ
ለፈጠረው ፍጡር ተጠመቀ እየሱስ
ትህትናን ሰበከን ተሟልቶ ፍቅር
ከዙፋኑ ወርዶ ታየ በምድር
      እኸ ሰማያዊ (፫)ኢየሱስ ናዝራዊ
 
             /አዝ=====

እንደ እንቦሳ ጥጃ ዮርዳኖስ ዘለለች
ጌታን በእንግድነት ስለተቀበለች
ካባናና ፈርፋ አንቺ ትበልጫለሽ
በብሉይ በሃዲስ የመዳን ተስፋ አለሽ
      እኸ ሰማያዊ (፫)ኢየሱስ ናዝራዊ

             /አዝ=====

አምላክ በዮርዳኖስ ተጠምቆ ሲወጣ
ሰማያት ተከፍተው ከአርያም ቃል መጣ
መንፈስ ቅዱስ መጥቶ በእርግብ አምሳል
ሚስጥረ ስላሴ ለአለም ተገልጧል 
      እኸ ሰማያዊ (፫)ኢየሱስ ናዝራዊ

             /አዝ=====

አንከርዎ ለማይ አእኰትዎ ለኢየሱስ /፪/
ኸ በእንተ ማይ ዘኮነ ወይነ /፬/
 
እሺ እናቴ ሆይ አልካት በትህትና
በሰርጉ ቤት ሳለህ እየሱስ በቃና
የጌታ ታምራት የእመቤቴ ምልጃ
ለአለም ተገለፀ በገሊላ አውራጃ

             /አዝ=====

አትዘን ዶኪማስ አትደናገጥ
በአይኖችህ ታያለህ ነገርና ሲለወጥ
በአዲስ የቀየራል መናኛው ደጅህ
እሰይ ደስ ይበለህ ስሙነው ጥሪህ


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

​​✞ ዮሐንስኒ ሐሎ በሔኖን ✞

ዮሐንስኒ ሐሎ ያጠምቅ በሔኖን
ዮሐንስኒ ሐሎ ያጠምቅ በሔኖን
ያጠምቅ በሔኖን
ዮሐንስኒ ሐሎ ያጠምቅ በሔኖን
ዮሐንስኒ ሐሎ ያጠምቅ በሔኖን
ያጠምቅ በሔኖን

/አዝ=====

መንግሥተ ሠማያት ቀርባለች እያለ
ዮሐንስ ሲያሰተምር ማነው ያስተዋለ
እንደ ተናገረ አዋጅ ነጋሪው
ተራራው ዝቅ ይበል ይሙላ ጎድጓዳው

/አዝ=====

እድገቱ ምናኔ ትምህርቱ ንስሐ
የጣዝማ ማር በልቶ ኖረ በበረሃ
መጓዝ እንዲያስችለን በሕይወት ጎዳና
ላይ ታቹ ይደልደል ጎባጣውም ይቅና

/አዝ=====

ሲኖር በምናኔ በሄኖን በረሃ
ያጠምቅ ነበረ ዮሐንስ በውሃ
በማየ ዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ
ጌታ ተጠመቀ ድኅነትን ሊያውጅ

/አዝ=====

ጌታውን አጥምቆ ለክብር የሚበቃ
ከእናቱ ማሕጸን ተገኘ ምርጥ ዕቃ
ኤልሳቤጥም ለክብር ሆና የታደለች
መልካም የነፍስ አባት መጥምቁን ወለደች
ዮሐንስኒ ሐሎ ያጠምቅ በሔኖን/፫/


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ እግዚኡ_መርሐ ✞

እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብጽሐ
ወበህየ ዮሐንስ ወበህየ ፍጹመ ተፈሥሐ
ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው
በዚያችም ለት ዮሐንስ በዚያችም ለት በፍጹም ደስ አለው



#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ ሰማን ዜና ✞

ሰማ ነዜና፪ ሰማን ዜና /2/
ሰማን ዜና ሰማን ዜና /2/

ሰማ ነዜና--የመላኩን ዜና >>>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ሰምተናል በለሊት >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--እንደተወለደ >>>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--የአለም መድኀኒት >>>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--እሰከ ቤተልሔም >>>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ተጉዘን አይተናል >>>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ለህፃኑ ልንሰግድ >>>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ከምድር ወድቀናል >>>> ሰማን ዜና

/አዝ=====

ሰማ ነዜና--የመላእክቱን ድምፅ >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--አዲሱን ምሥጋና >>>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ከሰዎች ጋር ሆነን >>>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--በሚያስደስት ቃና >>>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ሲዘምሩ ሰማን >>>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--በቤተልሔም >>>>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--እያሉ በደስታ >>>>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ስብሐት በአርያም >>> ሰማን ዜና

/አዝ=====

ሰማ ነዜና--ከሩቅ ምሥራቅ ሀገር >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--እየመራን ኮከብ >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ቤተልሔም ደረስን >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--እጅ መንሻ ልናቀርብ >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ህፃኑን አግኝተን >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ከእናቱ ጋራ >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ወርቅ እጣን ከርቤውን >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--አቀረብን በተራ >>> ሰማን ዜና

/አዝ=====

ሰማ ነዜና--ተቀዷል መርገሙ >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ተባርኳል ዓለሙ >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--የቤተልሔም ህፃን >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ኤማኑኤል ነው ስሙ >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ታላቅ የምሥራች >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ይኸው በኤፍራታ >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ከታናሽ ሙሽራ >>> ሰማን ዜና
ሰማ ነዜና--ተወለደ ጌታ >>> ሰማን ዜና

👉 ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ ተወለደ ጌታ ተወለደ ✞

ተወለደ ጌታ ተወለደ
ተወለደ አምላክ ተወለደ /2/

አንዲት ብላቴና የአስራ አምስት ዓመት ልጅ
ጌታን ወለደችው በመላእክት አዋጅ
በህቱም ድንግልና ተወለደ ጌታ
ዓለምን የሚያድን የሰው ልጅ አለኝታ

/አዝ=====

ይህ ዓለም በቃሉ ከተፈጠረበት
ይበልጣል ልደቱ አምላክ ሰው የሆነበት
እንደምን ይገርማል ይሄ ተዋሕዶ
አየነው አምላክን እንደሰው ተወልዶ

/አዝ=====

ፍጹም ድንግልን ክብር የተመላች
እንደምን አምላክን በማህፀን ያዘች
ዓለምን በቃሉ የፈጠረ ጌታ
ወለደቸው ድንግል የሄዋን አለኝታ

/አዝ=====

አንቺ ብላቴና እናታችን ማርያም
በምድር ተፈልጎ እንዳንች አልተገኘም
በሀሳብ በግብር ንፁህ ስለሆነች
የአምላክ ማደሪያ ድንግል ተመረጠች

/አዝ=====

ፍጹም ድንግልን ክብር የተመላች
እንደምን አምላክን በማህፀን ያዘች
ዓለምን በቃሉ የፈጠረ ጌታ
ወለደቸው ድንግል የሄዋን አለኝታ

👉 ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

#የፕሮግራም የውጥ

ሰላም ውድ #የወድሰኒና #የዜማ ዘቅዱስ ያሬድ ቻናሎች ተከታታዮቻችን የልደት(ገና) እና የጥምቀት በዓል ልንለቅ ያሰብናቸውን መዝሙሮች ከታላቅ ይቅርታ ጋር የፕሮግራም ለውጥ አድርገናል

በዚሁ መሰረት
ልደት(ገና):- ሰኞ እና እሮብ 12 ሰአት ላይ
#የጥምቀት:- አርብ እና እሁድ 12 ሰአት ላይ

መሆኑን እየገለጽን ወደእነዚህ ቻናሎች ላይ ለዘመድ ወዳጆዎ በመላክ ይተባበሩን ስንል በትህትና እንጠይቃለን::

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6

" አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን
አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም
ለእግዚአብሔር እልል በሉ።"
(መዝሙረ ዳዊት 47:1)



# /channel/enamsgn
# /channel/mezmuredawit
# /channel/enamsgn


ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት # @Slamanshdngl # @Take_21 ላይ ያድርሱን::

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

  ✞ መጥቷል ተገልጧል በሥጋ ✞

ህይወት እንዲሆንልን
ሠላም እንዲበዛልን/2×/
መጥቷል ተገልጧል በሥጋ
አማኑኤል አልፋ ዖሜጋ

ነቢያት የናፈቁትን
በትንቢት የዘመሩለትን
ከድንግል ከማርያም
ተገኘ በከብቶች ግርግም
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት

                 /አዝ=====

ዓለሙ ባያውቀውም
መሆኑን ፍፁም ሠላም
የእኛ ልብ አርፎበታል
ሞት ተሻግሮበታል
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት

                 /አዝ=====

በሰማይ ሳለ በክብር
በበረት ታየ በምድር
እጅግ ይደንቃል ማዳኑ
አምላክ ሠው የመሆኑ
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት

                 /አዝ=====

ጨለማው ሲርቅ ተሸንፎ
በብርሀን ስልጣኑ ተገፎ
የጠላት ተንኮል ተሻረ
መርዘኛው ቀስቱ ተሰበረ
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት

                 /አዝ=====

ማን አምኗል ይሄንን ነገር
ያለውን የወልድን ፍቅር
አሳየ ፍቅሩን ዘርዝሮ
ቢወራ አያልቅ ተነግሮ
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት


  ዘማሪት ለምለም ከበደ


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

 ✞ ጽድቅና ሰላም ተስማሙ ✞

ጽድቅና ሰላም ተስማሙ
ብርሃን ተሞላ ዓለሙ
አምላክ ሰው ሆኖ ስላዩት
ምስጋናን ሰው መላእክት

በከብቶች ዋሻ በበረት
ተወጠነ እርቅ ነጻነት
ሊያድነን ከሞት ከመርገም
አየን እርቃኑን በግርግም

           /አዝ=====

ምክሩ እና ቃሉ ቀኝ እጁ
የእግዚአብሔር አብ ልጁ
ድንግል ሆነችው አገልጋይ
ከእርስዋ ሰው ሆነ አዶናይ

          /አዝ=====

ረቂቁ ገዝፎ አይተናል
የምህረት ዓመት ቆጥረናል
ነፍስ እና ስጋ ታረቁ
ሞትና መርገም እራቁ

          /አዝ=====

የጥፋት ዘመን አለፈ
ስማችን በህይወት ተጻፈ
የአምላክን ፍቅር አይተናል   
ከዘር ከቋንቋ ዋጅቶናል

          /አዝ=====

እረኛች ሆነው ባንድነት
ህጻኑን አዩት በሌሊት
ማረፊያ ሊሆን መኖሪያ
ሲወለድ አጣ ማደርያ
                

ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

አዲስ ዝማሬ በመካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን መካነ ሕይወት ሰንበት/ ት/ቤት

✢ @mezmuredawit
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ ​​አርሴማ ቅድስት ✞

አርሴማ አርሴማ ቅድስት(፪)
ምስክር ጽኑ ሰማዕት
አርሴማ(፪)ቅድስት

አርሴማ - - - በፍቅሩ ተስበሽ
አርሴማ - - - አለምን ንቀሽ
አርሴማ - - - ሰማዕት ልትሆኚ
አርሴማ - - - ሄድሽ በፈቃድሽ
አርሴማ - - - የአትኖስያ ለቅሶ
አርሴማ - - - ሆድሽን ሳያባባው
አርሴማ - - - መስቀሉን አንግበሽ
አርሴማ - - - ጌታን ተከተልሽው

/አዝ=====

አርሴማ - - - ሊይዙሽ ሲቀርቡ
አርሴማ - - - ምድር ተንቀጥቅጧል
አርሴማ - - - ልብስሽን ላይነኩ
አርሴማ - - - ሁሉም ፈርተውሻል
አርሴማ - - - ሚካኤል ገብርኤል
አርሴማ - - - ከጌታ ተልከው
አርሴማ - - - እረዱሽ አርሴማ
አርሴማ - - - በዙሪያሽ ተገልጠው

/አዝ=====

አርሴማ - - - በጥፊ ሲመታሽ
አርሴማ - - - የንጉሱ ወታደር
አርሴማ - - - ተከፍታ ዋጠችው
አርሴማ - - - እንደ ዳታን ምድር
አርሴማ - - - አውሬ እንዲበላሽ
አርሴማ - - - የፊጥኝ ታስረሽ
አርሴማ - - - መጥቶ ሰገደልሽ
አርሴማ - - - እግርሽ ሳመሽ

/አዝ=====

አርሴማ - - - ለጣዖት እንድትሰግጅ
አርሴማ - - - በእሳት ሲያስፈራሩሽ
አርሴማ - - - አማትበሽ በመስቀል
አርሴማ - - - ተወርውረሽ ገባሽ
አርሴማ - - - ሰማእታት ሁሉ
አርሴማ - - - ገቡ ተከትለው
አርሴማ - - - የእምነትሽ ጽናት
አርሴማ - - - እሳቱን አጠፋው


ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔​✞═══●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
❖ @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit
✥ ✢
╚✞═══●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ ኢትዮጲያዬ እማማ ✞

መድኃኔዓለም(፬)
ለኢትዮጲያ አድላት ሰላም
ለአገሬ አብዛላት ሰላም

የእግዚአብሔር አገር ኢትዮጲያዬ እማማ
አንገቷን ደፍታለች በልጆቿ ታማ
ቀና አድርጋትና ይኄን ቀን አሻግራት
ጨለማውን መስደህ ብርሃንን አሳያት

/አዝ=====

የሚያለያይ መንፈስ ስለተዘራባት
የእርስ በእርስ መጋደል ስደት ነገሠባት
እባክህ ጌታ ሆይ እጅህን ዘርጋና
የጠፋውን ፍቅር ስጠን እንደገና

/አዝ=====

የእግዚአብሔር አገር ኢትዮጲያዬ እማማ
አንገቷን ደፍታለች በልጆቿ ታማ
ቀና አድርጋትና ይኄን ቀን አሻግራት
ጨለማውን መስደህ ብርሃንን አሳያት
ኪዳነ ምሕረት(፬) ቃል ኪዳንሽ ያውጣን ከመዓት

የአሥራት አገርሽን ኢትዮጲያን አስቢያት
ፍቅርና ሰላምን ከልጅሽ አሰጫት
እረኛ እንደሌለው ልጇቿ ባዘኑ
በገዛ አገራቸው ይኸው ተበተኑ

/አዝ=====

በሐዘን ተውጠናል ሰው መሆን ተዋርዶ
ደም ነው የምናለቅስ ወገናችን ታርዶ
እባክሽ እመ አምላክ ኧረ መሞት ይብቃን
ክረምቱን አንስተሽ ፀሐዩን አውጪልን



ሙሐዘ ስብሐት
ዲያቆን ልዑልሰገድ ጌታቸው


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔​✞═══●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
❖ @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit
✥ ✢
╚✞═══●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ ​​ጥምቀተ ባሕር ✞

ጥምቀተ ባሕር ዮርዳኖስ ነያ(፪)
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ(፪)

ጌታችን ሲጠመቅ ባሕር ምን አለች
አልችለውም ብላ ወደ ኋላ ሸሸች
ብርሃነ መለኮት በወንዞች ሲሞላ
ዮርዳኖስም ሸሸ ቀረ ወደ ኋላ

/አዝ=====

አብ በመጣ ጊዜ ደመናውን ጭኖ
መንፈስ ቅዱስ ታየ በርግብ አምሳል ሆኖ
ለልጁ ምስክር ሊሆን ፈለገና
ቃሉን ተናገረ ሆኖ በደመና

/አዝ=====

ጌታችን ሲጠመቅ በሰላሳ ዓመት
ባህር ኮበለለች ግዑዟ ፍጥረት
ሰማይ ተከፈተ ሆነልን ፀአዳ
ምስጢረ ሥላሴ ታወቀ ተረዳ

/አዝ=====

እልል በይ ዮርዳኖስ የጥምቀት መገኛ
የፅድቅ መሰላል ድህነታችን ለኛ
ቀላያት አብርህት ብዙዎች እያሉ
እንደምን ተመረጥሽ ዮርዳኖስ ከሁሉ


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ ሀዲጎ ተሳ ✞

ሀዲጎ ተሳ ወተሳተ ነገድ ነገድ
ማዕከለ ባህር/4/ቆመ ማዕከለ ባህር

ዮሐንስም አየው በመንፈስ ተገርሞ
የሰማዩን ንጉስ ሲያየው ፊቱ ቁሞ
በእሳት ሚያጠምቀውን አጠመቀው በውሀ
ስጋ ለብሶ ሲያየው መስሎ እንደድሀ

ኧኸ/3/ማእከለ ባህር /4/ቆመ መእከለ ባህር

/አዝ=====

የሰው ፍቅር ስቦት መጣ በትህትና
የኦሪቱ መስዋዕት ሕይወት መች ቸረና
እርሱ ነው አዳኙ ኢየሱስ ክርስቶስ
የተጠመቀው ሂዶ ዮርዳኖስ

/አዝ=====

አቀለጠው ረግጦ የእዳ ፅህፈቱን
የጠፉትን ሊያድን እኛ ልጆቹን
በፊቱ መቆምን ባህር ስላልቻለች
ከክብሩ የተነሳ ሸሸች ኮበለለች

ሀዲጎ ተሳ ወተሳተ ነገድ ነገድ/2/
ማእከለ ባህር/4/ቆመ ማእከለ ባህር


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ ​​በዮርዳኖስ የተጠመቀው ✞

በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ወልደ አብ ወልደ ማርያም ነው
በዮሐንስ የተጠመቀው
ወልደ አብ ወልደ ማርያም ነው/፪/


የሠላሙ ንጉሥ የዓለም ጽናት በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ሊጠመቅ ሲል ገና ምድር ጨነቃት በዮሐንስ የተጠመቀው
ዮርዳኖስም ፈራች እሣት መላባት በዮርዳኖስ የተጠመቀው
የጸሐይ ፈጣሪ ቢገለጥባት በዮሐንስ የተጠመቀው

/አዝ=====

እንደ ተናገረው ዳዊት በትንቢቱ በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ምሥክር ሊሆነው ለዝክረ ጥምቀቱ በዮሐንስ የተጠመቀው
ተራሮች ኮረብቶች እጅግ ደሥ ቢላቸው በዮርዳኖስ የተጠመቀው
እንቦሳ እና ጊደር መሆን አማራቸው በዮሐንስ የተጠመቀው

/አዝ=====

በደመና ወጥቶ ተሠማ ምሥጢር በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ሥለ አንድያ ልጁ አብ ሢመሰክር በዮሐንስ የተጠመቀው
በርግብ አምሣል ታየ መንፈሥ ቅዱሥም በዮርዳኖስ የተጠመቀው
አካላዊ ሕይወት አሐዜ ዓለም በዮሐንስ የተጠመቀው

/አዝ=====

በዕደ ዮሐንስ ጌታችን ተጠምቆ በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ልጅነትን ተሠጠን ዕዳችንን ሠጥቶኝ በዮሐንስ የተጠመቀው
እንደ ምን ያለ ነው ይኼ ትሕትና በዮርዳኖስ የተጠመቀው
በፈጣሪ ጥምቀት የተሠማው ዜና በዮሐንስ የተጠመቀው

/አዝ=====

ለጥምቀቱም ይውጣ የጥበቡ ሸማ በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ታቦቱን አጅበን እንሂድ ከተራ በዮሐንስ የተጠመቀው
ምድሪቱ ትቀደስ ሠይጣንም ይፈርዳል በዮርዳኖስ የተጠመቀው
እኛ ኢትዮጵያውያን ለአምላክ እንዘምር በዮሐንስ የተጠመቀው

/አዝ=====

ምንጣፍም ይዘርጋ ይጎዝጎዝ ቄጠማ በዮርዳኖስ የተጠመቀው
ተነስተን በአንድነት በያሬድ ውብ ዜማ በዮሐንስ የተጠመቀው
ደግሞ ለዓመቱ አድርሶን በጸጋ በዮርዳኖስ የተጠመቀው
እንድናመሠግን ለአልፋ ዖሜጋ በዮሐንስ የተጠመቀው

ማህበረ ፊልጶስ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ ሆረ ኢየሱስ ✞

ሆረ ኢየሱስ (2)
እምገሊላ ሀበ ዮርዳኖስ

ሄደ ኢየሱስ (2)
ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ


ኢየሱስ ሊጠመቅ መጣ ከገሊላ
ዮርዳኖስም ሸሸ ሄደ ወደሃላ
ተፈወሰ (3) ያዳም ልጅ በመላ

እም ገሊላ (3) ሀበ ዮርዳኖስ

/አዝ=====

አብም መሰከረ ተገልጦ ነገረ
የባህሪ አምላክ እግዚአብሄር ነው አለ
መንፈስ ቅዱስ በርግብ ተገልጦ ሲበር
መሰከሰ (3) የወልድን ክብር

/አዝ=====

የእዳ ደብዳቤው አለ ዮርዳኖስ
ፅፈቱ ተሻረ ተጠምቆ ኢየሱስ
ተሰረዘ (3) የአዳም ልጅ ክስ

/አዝ=====

ሚስጥረ ስላሴ ታየ በገሀድ
በባሪያው ሲጠመቅ እግዚአብሄር ወልድ
ተይዞልን (3) በፍቅር ገመድ


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ ሆረ ኢየሱስ ✞

ሆረ ኢየሱስ (2)
እምገሊላ ሀበ ዮርዳኖስ

ሄደ ኢየሱስ (2)
ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ


ኢየሱስ ሊጠመቅ መጣ ከገሊላ
ዮርዳኖስም ሸሸ ሄደ ወደሃላ
ተፈወሰ (3) ያዳም ልጅ በመላ

እም ገሊላ (3) ሀበ ዮርዳኖስ

/አዝ=====

አብም መሰከረ ተገልጦ ነገረ
የባህሪ አምላክ እግዚአብሄር ነው አለ
መንፈስ ቅዱስ በርግብ ተገልጦ ሲበር
መሰከሰ (3) የወልድን ክብር

/አዝ=====

የእዳ ደብዳቤው አለ ዮርዳኖስ
ፅፈቱ ተሻረ ተጠምቆ ኢየሱስ
ተሰረዘ (3) የአዳም ልጅ ክስ

/አዝ=====

ሚስጥረ ስላሴ ታየ በገሀድ
በባሪያው ሲጠመቅ እግዚአብሄር ወልድ
ተይዞልን (3) በፍቅር ገመድ


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መፅሐፍ ቅዱስ ፤ጸሎት
መፅሐፍ ፣ ገድላት፣ ድርሳናት፣ ማንኛውም ሃይማኖታዊ መፅሐፍት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ 📬 inbox @Take_21 አናግሩኝ

ቀድመው ለሚያዙን ልዩ ቅናሽ ከማድረጋችን ሌላ በውጭ ሀገራት ለምትገኙ እህቶቻችን ወንድሞቻችን በፖስታ መላክ የምንችል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል።
ማቴዎስ ወንጌል ፲፮ ፳፮


ለበለጠ መረጃ በስልክ +251929083371 ይደውሉልን

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ ናሁ ሰማናሁ ✞
 
ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ

በኤፍራታ ኧኸ በኤፍራታ ኧኸ
ተወለደ ኧኸ የዓለም ጌታ ኧኸ
ከንጽሕት ኧኸ ከድንግል ኧኸ
ሥጋን ነሳ ኧኸ አማኑኤል ኧኸ
የሰይጣንን ኧኸ ጥበብ ሊሽር ኧኸ
ሰው ሆነልን ኧኸ እግዚአብሔር ኧኸ

  /አዝ=====

በኤፍራታ ኧኸ በኤፍራታ ኧኸ
በኤፍራታ ኧኸ በበረት ኧኸ
ተወለደ ኧኸ መድኃኒት ኧኸ
ዘመሩለት ኧኸ መላእክት ኧኸ
ከእረኞች ጋር ኧኸ በአንድነት ኧኸ

  /አዝ=====

በኤፍራታ ኧኸ በኤፍራታ ኧኸ
ጥበበኞች ኧኸ ሊሰግዱለት ኧኸ
ኮከብ አይተው ኧኸ ተከተሉት ኧኸ
ደስ አላቸው ኧኸ ሲያገኙት ኧኸ
ሲቀበሉ ኧኸ በረከት ኧኸ

  /አዝ=====

በኤፍራታ ኧኸ በኤፍራታ ኧኸ
አቀረቡ ኧኸ እጅ መንሻውን ኧኸ
ከርቤንና ኧኸ ወርቅ እጣኑን ኧኸ
እመቤቴ ኧኸ ደስ ይበልሽ ኧኸ
መድኃኒቱን ኧኸ ስለወለድሽ ኧኸ

  /አዝ=====

በኤፍራታ ኧኸ በኤፍራታ ኧኸ
በጨለማ ኧኸ ለሚኖሩ ኧኸ
በመርገም ውስጥ ኧኸ ለነበሩ ኧኸ
ብርሃን ወጣ ኧኸ በእውነት ኧኸ
ከምሥራቁ ኧኸ እመቤት ኧኸ

  /አዝ=====
 
በኤፍራታ ኧኸ በኤፍራታ ኧኸ
ድምጽ ሰማን ኧኸ በበረቱ ኧኸ
ሲዘምሩ ኧኸ መላእክቱ ኧኸ
ዛሬም እኛ ኧኸ እንደነሱ ኧኸ
ዘመርንበት ኧኸ በመቅደሱ


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው ✞

ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው
በመጠቅለያም ጠቀቀለለችው
የለምና ስፍራ ለንግዶች ማረፊአ
ግርግም አስተኛችው በከብቶች ማደርያ /2/

ጨነቃት ጠበባት የዳዊት ከተማ
የጌታ መወለድ ታምሩ ሲሰማ
ወረደ መልአኩ ምስራች ሊያወራ
የህፃኑ ክብር በምድር አበራ
ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር /2/

/አዝ=====

ሰብአ ሰገል መጡ ከሩቅ ምስራቅ ሀገር
ወርቅ እጣን ከርቤዉን ለርሱ ለመገበር
በእናቱም እቅፍ አገኙት ህፃኑን
ላለም ተናገሩ ንጉስ መወለዱን
ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር /2/

/አዝ=====

የይሁዳ ምድር ምስጋና ተመላ
ንጉስ መቷልና ከናዝሬት ገሊላ
ታምሩን ትናገር ቤተልሄም ታዉራ
ዝማሬ ሲወጣ ከርስቱ ቆጠራ
ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር /2/

/አዝ=====

የማይታይ ታየ ተዳሰሰ አንደ ሰዉ
በጠባቡ ደረት አዳምን መሰለዉ
ገረማት ጥበቡ ታናሹአን ሙሽራ
ተዋህዳልና ቃል ከ ስጋ ጋራ
ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ የማይነገር
ማርያምም በልቧ ትጠብቀው ነበር /2/


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ የአማልክት አምላክ ✞

የአማልክ አምላክ (ተወለደ(2) መድኃኔዓለም
የጌቶች ጌታ ተወለደ መድኃኔዓለም
ከድንግል ማርያም በቤተልሔም ተወለደ አማኑኤል

መጣ ወረደ ========== ተወለደ አማኑኤል
ክብሩን አዋርዶ ======== ተወለደ አማኑኤል
በበረት ተኛ =========== ተወለደ አማኑኤል
ትህትናን ወዶ ========= ተወለደ አማኑኤል
ጌታ ተወልዷል ========= ተወለደ አማኑኤል
ከድንግል ማርያም ====== ተወለደ አማኑኤል
ፀብን አርቆ =========== ተወለደ አማኑኤል
ሊሰጠን ሰላም ========= ተወለደ አማኑኤል

/አዝ=====

የዲያቢሎስን ========== ተወለደ አማኑኤል
ስልጣኑን ሊሽር ========= ተወለደ አማኑኤል
እስሩን ሊፈታ =========== ተወለደ አማኑኤል
ከኃጢአት እስር ========= ተወለደ አማኑኤል
ይኸው ተወልዷል ======== ተወለደ አማኑኤል
በከብቶች በረት ========= ተወለደ አማኑኤል
አልፋ ኦሜጋ =========== ተወለደ አማኑኤል
አምላክ አማልክት ======== ተወለደ አማኑኤል

/አዝ=====

እናመስግነው ========== ተወለደ አማኑኤል
እንደመላእክት ========== ተወለደ አማኑኤል
ተወልዷልእና =========== ተወለደ አማኑኤል
የዓለም መድኃኒት ======== ተወለደ አማኑኤል
ቃል ሥጋ ሆነ =========== ተወለደ አማኑኤል
ከድንግል ማርያም ======= ተወለደ አማኑኤል
የጌቶች ጌታ =========== ተወለደ አማኑኤል
መድኃኔዓለም ========== ተወለደ አማኑኤል



#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔ ​✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit @enamsgn
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ አባ ኪሮስ አባቴ ✞

አባ ኪሮስ አባቴ ገድልህ ፍቅር ለቤቴ
ስምህ ጥዑም ዝማሬ ውበት ነው ለአንደበቴ
በፊትህ እሰግዳለሁ ለክብርህ እንደገና
ይኻ የህልሜ ጭንቀት ዘመኔ አልፏልና /2 /


አልችል አለኝ አንጀቴ በቃኝ መኻንነቴ
አነባው ደጁ ወድቄ ልጅ ማቀፉን ናፍቄ
አምኜ ቃልኪዳኑን ሔጄ አዘልኩኝ ገድሉን
በአመቱ ልጄን አዘልኩ አይኔን በአይኔ አየሁኝ

/አዝ=====

ያንን የማይገፋ ያንን የማይቻል
ያንን የሀዘን ቅኔ እርሱ ፈታው በፍሬ
ልዩ ነው ለኔስ ልዩ ልዩ ነው አባ ኪሮስ
በፍቅር እንባን ሞላው ቤቴን ፍፁም ደስ ደስ

/አዝ=====

ጸበሉ መድኃኒቴ ብታመም ገድሉ ፈውሴ
ምልጃው መታመኛዬ የምድር የሰማይ ዋሴ
አባት አለኝ ፃድቁ አባት አለኝ ለእኔስ
ደስታዬ መፅናኛዬ ክብሬ አባ ኪሮስ

/አዝ=====

ጾም ጸሎቱ ማረከው ጌታ ፍቅሩ ሳበው
ዳዊት እየዘመረ ሞቱን በእቅፉ አረገው
እኔም አከብረዋለሁ በፊቱ እሰግዳለሁ
ለስሙ እዘምራለሁ እልል እልል እላለሁ


{በዘማሪ በሀይሉ ሙላት}

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔​✞═══●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
❖ @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit
✥ ✢
╚✞═══●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ሰላም ውድ #የዜማ ዘቅዱስ ያሬድና #የወድሰኒ ቻናሎች ተከታታዮቻችን መጪው #የጌታችን ልደት(ገና) እና #የጥምቀት በዓል በመሆኑ የእነዚህን በዓላት መዝሙሮች ለእናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል በዚህም መሰረት

#የልደት(ገና):- ሰኞ እና እሮብ 10 ሰአት ላይ
#የጥምቀት:- ማክሰኞ እና አርብ 10 ሰአት ላይ
ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ

መሆኑን እየገለጽን ወደእነዚህ ቻናሎች ላይ ለዘመድ ወዳጆዎ በመላክ ይተባበሩን ስንል በትህትና እንጠይቃለን::

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6

" አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን
አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም
ለእግዚአብሔር እልል በሉ።"
(መዝሙረ ዳዊት 47:1)


# /channel/mezmuredawit
# /channel/enamsgn
# /channel/enamsgn

ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት # @Slamanshdngl # @Take_21 ላይ ያድርሱን::

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ እርሱ ፍጹም ሊልቅ ✞

እርሱ ፍጹም ሊልቅ እኔ ላንስ ይገባል
ከኔ ይልቅ ጌታ እጅግ ይበረታል
እኔ ለንስሐ በውሃ አጠመቅኳችሁ
በእሳት ያጠምቃል ይመጣል ያልኳችሁ(፪)

ጫማውን ልሸከም ከቶ የማይገባኝ
እኔን አስቀድሞ ለአገልግሎት ጠራኝ
ከኋላዬ የመጣው ነበረ ከፊቴ
በስሙ ታምኑ ዘንድ እርሱ ነው ስብከቴ

/አዝ=====

በምድረ በዳ ላይ የጮህኩለት ንጉሥ
የኃያላን ኃያል ተገልጿል ኢየሱስ
ለኃጢያት ስርየት ይሰዋል ይኄ በግ
ለዓለም ሁሉ መዳን በቀራንዮ ሠርግ

/አዝ=====

ለንስሐ የሚሆን ፍሬ ዛሬ አድርጉ
በሠርጉ ሊጠራን መጥቷልና በጉ
ከሚመጣው ቁጣ በእርሱ እንድታመልጡ
የእፉኝት ልጆች ከባቢሎን ውጡ

/አዝ=====

የአብርሃም ልጆች ነን በማለት ላትድኑ
የመዳኑን ሰዓት ቀኑን አታባክኑ
ለአብርሃም ልጆች ከድንጋይ ያስነሳል
መንሹንም በእጁ ነው አውድማው ይጠራል

/አዝ=====

ጠማማው ልብ ይቅና ጥርጊያው ይደላደል
ፍሬ የሌለው ዛፍ በእቶን ሳይቃጠል
ምሳር በዛፎች ስር ዛሬም ተቀምጧል
ንስሐ ግቡ ነው የመጨረሻው ቃል

ሊቀ መዘምራን
ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔​✞═══●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
❖ @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit
✥ ✢
╚✞═══●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ በዓታ ማርያም እናቴ ✞

በዓታ ማርያም እናቴ /2/
   በዓታ ማርያም
ኧኸ.......እኔ እወድሻለሁ
       እስከ እለተ ሞቴ
ኧኸ....... እኔ እወድሻለሁ
      እስክትወጣ ነፍሴ
በዓታ ማርያም እናቴ /2/

በዓታ ማርያም እናቴ /2/
   በዓታ ማርያም
ኧኸ....... እኔ እወድሻለሁ
        እስከ ዕለተ ሞቴ
ኧኸ....... እኔ እወድሻለሁ
        እስክትወጣ ነፍሴ
በዓታ ማርያም እናቴ/2/

በዓታ ማርያም እናቴ /2/
በዓታ ማርያም
ኧኸ....... አኔ እወድሻለሁ
    እስከ እለተ ሞቴ
ኧኸ....... እኔ እወድሻለሁ
    እስክትወጣ ነፍሴ
በዓታ ማርያም እናቴ /2/



#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


╔​✞═══●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
❖ @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit
❖ @mezmuredawit
✥ ✢
╚✞═══●◉❖◉●═════​✞╝

✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ

Читать полностью…
Subscribe to a channel