የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6 " አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም ለእግዚአብሔር እልል በሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 47:1) ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @Kidusyared_comment_bot ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል
በግምት ከሌሊቱ 8 ሰአት ገደማ ነው ሶስት ጓደኛማቾች እንደ ለመደባቸው ቅዳሜን ወጥተው ክለብ ለክለብ እየተዝናኑ ሰአታትን አስቆጥረዋል እንደ አጋጣሚ ሆኖ እጃቸው ላይ ያለውን ብር የትራንስፖርት እንኳን ሳያስከሩ መጨረሳቸውን ያስተዋሉት ከረፈደ ነበር ያው የሁልጊዜ ቤታችን ስለሆነ ዱቤ ይሠጡናል ብለው አስተናጋጁን ይጠሩትና የተፈጠረውን ያስረዱታል እንደ አጋጣሚ ሆኖ ሞባይል ባንኪንግ የማይጠቀሙበትን ተቀያሪ ስልካቸውን እንደያዙና እጃቸው ላይ በዚህ ሰአት ምንም ብር እንደሌላቸው ይነግሩታል እሱም ወደ ማናጀሩ መሄድ ሲጀምር.....see more
Читать полностью…በግምት ከሌሊቱ 8 ሰአት ገደማ ነው ሶስት ጓደኛማቾች እንደ ለመደባቸው ቅዳሜን ወጥተው ክለብ ለክለብ እየተዝናኑ ሰአታትን አስቆጥረዋል እንደ አጋጣሚ ሆኖ እጃቸው ላይ ያለውን ብር የትራንስፖርት እንኳን ሳያስከሩ መጨረሳቸውን ያስተዋሉት ከረፈደ ነበር ያው የሁልጊዜ ቤታችን ስለሆነ ዱቤ ይሠጡናል ብለው አስተናጋጁን ይጠሩትና የተፈጠረውን ያስረዱታል እንደ አጋጣሚ ሆኖ ሞባይል ባንኪንግ የማይጠቀሙበትን ተቀያሪ ስልካቸውን እንደያዙና እጃቸው ላይ በዚህ ሰአት ምንም ብር እንደሌላቸው ይነግሩታል እሱም ወደ ማናጀሩ መሄድ ሲጀምር.....see more
Читать полностью…🥰ምን አይነት መዝሙር ማግኘት ይፈልጋሉ ❓ የምት ፈልጉትን መዝሙር በመምረጥ ተቀላቀሉ 👇👇👇
Читать полностью…✞ የጥበብ ሰዎች መጡ ✞
የጥበብ ሰዎች መጡ(፪×)ሰምተውት በዜና
እያበራላቸው ኮከብ እንደፋና(፪×)
ሰማይና ምድር የማይወስኑት(፪×)
ተወስኖ አየነው በጠባብ ደረት(፪×)
ዘጠና ዘጠኙን መላእክቱን ትቶ(፪×)
አገኘነው ዛሬ በበረት ተኝቶ(፪×)
/አዝ = = = = =
ድንግል እመቤቴ ሰላምታ ይድረስሽ(፪×)
ለአምላክ ወገኖች መመኪያቸው የሆንሽ(፪×)
ከአንቺ ተወለደ የዓለም መድኅን(፪×)
ኩነኔን አጥፍቶ ክብርን ሊያወርሰን(፪×)
/አዝ = = = = =
ጌታችን ሲወለድ በቤተልሔም(፪×)
ኀዘን ተደምስሶ ሰፈነ ሰላም(፪×)
እንጨቶች አፈሩ ፍሬ በረከት(፪×)
ወንዞች ሁሉ ሆኑ ማርና ወተት(፪×)
/አዝ = = = = =
ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ(፪×)
የእስራኤል ንጉሥ ወዴት ነው እያሉ(፪×)
እጅ መንሻውን ስጡት እንደየሥርዓቱ(፪×)
እጣን ለክህነት ወርቁን ለመንግሥቱ(፪×)
👉ዘማሪ መሪጌታ ፀሐይ ብርሃኑ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═══●◉❖◉●═══✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═══●◉❖◉●═══✞╝
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅
📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ!
📜
ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
"በጎለ እንስሳ ተወደየ✞ ተወለደ ✞
አምኃ ንግሡ ተወፈየ
ወከመ ሕጻናት በከየ
እንዘ ይሥዕል እም አጥዋተ እሙ ሲሳየ"
👑 ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ 🤴
🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ
🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?
🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል
🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች
ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
እዚህ ጋር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ JOIN ➢ JOIN ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN ➢ JOIN ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN ➢ JOIN ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN ➢ JOIN ➢ JOIN ➢JOIN
❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
❤ #ታኅሣሥ ፫ (3) ቀን።
❤ እንኳን #ለኢትዮጽያዊው_ጻድቅ ለታላቁ አባት #ለአቡነ_ዜና_ማርቆስ_ለዕረፍታቸው ዓመታዊ ክብረ በዓላቸው እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።
✝ ✝ ✝
❤ #ስለ_አባታችን_አቡነ_ዜና_ማርቆስ_ዕረፍት፦ በታኅሣሥ ወር በሦስተኛው ዕለት ዐርብ ጥዋት ይኸውም እመቤታችን ቅድስት ድግንል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበትና የመላእክት አለቃ ቅዱስ ፋኑኤል በዓል በሆነበት ቀን። ያን ጊዜ ለነግህ ጸሎት እጆቹን ዘረጋ፤ በመንግሥት የተካከሉ፥ አንድ አምላክ የሆኑ፥ አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ጻድቅ ወደሆነ አባታችን ዜና ማርቆስ ወረዱ፥ በሰማያት የሚኖሩ ሠራዊቶቻቸውም ሁሉ መልካም ጣፋጭ መዓዛም ሸተተ፤ ይህም መዓዛው ታላቁ የዠማ ወንዝ እስከ ምሁር አውራጃ ድረስ አርባ ቀን ያህል ኖረ። በዚህም ሰማያዊ ሽቱ መዓዛ ከጣዕሙ ኃይል የተነሣ የሞት ፃዕር ሳያገኛት መልአከ ሞትም ሳያስደነግጠመት ነፍሱ ከሥጋው ተለየች።
❤ ሰውን የሚወድ የጻድቃን ሞገሳቸው፣ የመነኰሳት ተስፋቸው፥ የሰማዕታት አክሊላቸው የሆነ ቸር አምላካችን እግዚአብሔር በእጆቹ ውስጥ ተቀበላት አቅፎም ንጹሕ ቅዱስ በሆነ አፉ ሳማት። ነፍሱም አክሊል ተቀዳጅታ በሰማይ ወደአለች ብርሃናዊት አዳራሽ ከጌታችን፣ ከቅድስት ድንግል እመቤታችን ማርያም ጋር ዐረገች።
❤ ያን ጊዜም ንጹሕ ክብር የሆነ ሥጋውን በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይቀብሩ ዘንድ መነኰሳት ልጆቹ ተሰበሰቡ ያን ጊዜም፦ "የጻድቅ ሰው ሞቱ በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው" እያሉ ጣዕም ባለው ታላቅ ድምፅ ሲዘምሩ የልዑል እግዚአብሔር መላእክትን ሰሙአቸው። ዳግመኛም "በዘይት ሃይማኖቱ ለኢትዮጵያ ያበራላት የዚህ የዜና ማርቆስ በዓል በደስታ እናክብር። አሁንም የዘይት ዛፍ ሃይማኖት የተባለ የዜና ማርቆስን በዓል በታላቅ ክብር እግዚአብሔርን እያመሰገን ዛሬ እናክብ" አሉ። እዲህም የሚሉ ነበሩ፦ "ጻድቅ ሰው እንደ ዘንባባ ያፈራል በደጋ እንዳለ ዝግባም ይዛል" ሌሎችም እንዲህ የሚሉ ነበሩ፦ "በዓለም ሳለ በገድል፣ በትሩፋት የደከሙ በፈጣሪያችን እግዚአብሔር ፊቴ ለዘለዓለሙ ሕያው ሁኖ ይኖራል ጥፋትን አያይምና"።
❤ ዳግመኛ እንዲህ የሚሉ ነበሩ፦ "በጽዮን ደብረ ብሥራት ዘር ያለው ዜና ማርቆስ ብፁዕ ነው። ይህቺም ዳግሚት ደብረ ዘይት የተባለች የዜና ማርቆስ ገዳም የከበረች ደብረ ብሥራት ናት"። የአባታችን ዜና ማርቆስ መነኰሳት ልጆቹ ይህን የመላእክት ምስጋና በሰሙ ጊዜ እጅግ ደስ አላቸው፤ እነርሱም እግዚአብሔር አመሰገኑት፤ የገድሉንም መጽሐፍ ሁሉ ጻፉ። ይህንም የመላእክት ምስጋና ከሚዘምሩበት መጽሐፋቸው ውስጥ ጻፉቱ። በዚህም የመላእክት ምስጋና በመንፈሳዊ አባታችን ዜና ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን ውሰረጥ ሲዘምሩ ኖሩ።
❤ ደቀ መዛሙርቱም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሥዕል በአገኘባት በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም በአነጻት በደብረ ብሥራት ቤተ ክርስቲያን በስተቀኝ በኩል በታላቅ ክብር ሥጋውን አስቀመጡ። ደሙን በማፍሰስ በእውነት ሰማዕት የሆነ፣ በትዕግሥቱ ጻድቅ የሆነ፣ ለኢትዮጵያ አገር ብርሃን በሆነ ሃይማኖቱና ትምህርቱ ያበራ፤ አራቱን ወንጌላት ዙሮ ያስተማረ ታላቅ ሐዋርያ የሆነ፣ ሙሴ የጸፈውን ዐሠርቱ ቃላተ ኦሪትን የሚያሰተምር ነቢይና ካህን የሆነ፣ በሚያመለክተው ትንቢቱ ከእግዚአብሔር ዘንድ በጎ ነገር የሚመጣለት፣ በአደረበት መንፈስ ቅዱስ ራእይን የሚያይ፣ በሹመቱ ወራት ሃይማኖት ጽናትና የበጎ ሥራ መስፋፋት የተደረገበት ታላቅ ሊቀ ካህናት የሆነ፤ የአባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ዜና ማርቆስ የምስጋና ቃል ይህ ነው።
ከአባታችን አቡነ ዜና ማርቆስ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን በጸሎታቸው ይማረን!።
ምንጭ፦ ገድለ አቡነ ዜና ማርቆስ ምዕራፍ 33።
✞ ንፅህተ ንፁሐን ✞
ንፅህተ ንፁሐን ከዊና
ከመታቦት ዘዶር ዘሲና
ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በድንግልና ነበረት ሲሳያት ህብስተ መና ወስቴ ሀኒ ስቴ ፅሙና
ስታድጊ በቤተመቅደስ
በቅዱስ በእግዚአብሔር መንፈስ
አጊጠሽ በትህትና
ተውበሽ በቅድስና
ምግብሽ የሰማይ መና
ከምድር አደለምና
አካላዊ ቃል መርጦሻል
ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል
/አዝ = = = = =
መልዐኩ ፋኑኤል ወርዶ
በክንፉ ለብቻሽ ጋርዶ
መገበሽ ህብስተ መና
አቅርቦ ስግደት ምስጋና
ምግብሽ የሰማይ መና
ከምድር አደለምና
አካላዊ ቃል መርጦሻል
ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል
/አዝ = = = = =
ሐርና ወርቁ ተስማምቶ
አጌጠ በእጅሽ ተሰርቶ
በመቅደስ ያለው ማህሌት
አስናቀሽ የአባትሽን ቤት
ምግብሽ የሰማይ መና
ከምድር አደለምና
አካላዊ ቃል መርጦሻል
ትውልዱ ብፅዕት ይሉሻል
/አዝ = = = = =
በአምላክ ህሊና ታስበሽ
ከፍጥረት ሁሉ ተመርጠሽ
ዳግሚት ሰማይ ሆነሻል
መለኮት ባንቺ አድሮብሻል
ምግብሽ የሰማይ መና
ከምድር አይደለም እና
አካላዊ ቃል መርጦሻል
ትውልዱ ብፅዕት ይልሻል
👉ዘማሪ ታዲዎስ ግርማ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
የአእላፋት ዝማሬ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን በስልክዎ ለማጥናት ከስር ያለዉን ሊንክ (JOIN) የሚለዉን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎት 🎉
/channel/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
ምርጥ ምርጥ ትምህርተ ተዋሕዶ የሚተላለፍበት ምርጥ ምርጥ ቻናል ናቸው
Join ይበሉት👇👇👇
📌ሰላም ውድ የወድሰኒ በቴሌግራም ተከታታዮቻችን እንደሚታወቀው የወድሰኒን የመዝሙር ቻናል ለማስፋት በዮቲዩብ ቻናል መጥተናል በይዘቱ አዳዲስ የሆኑ ነገሮችን አካተን ወደ እናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
📌ከእናንተ የሚጠበቀው ከታች👇 ያለውን ሊንክ ተጠቅማችሁ Subscriber እንድታደርጉልን ነው።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን
ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️
💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️
👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️
⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️
🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
👇👇👇
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
🔔
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺
♦️ፊላታዎስ ሚዲያ♦️
👇🏽👇🏽
🧏መናፍቃን ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች⁉️
የጌታችን እናት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት⁉️
የጌታችን እናት አልተነሳችም⁉️
https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k
https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k
👆👆👆
👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት በቂምልሽ ተሰቶበታ ይቱብላይ ታገኙታላቹ።
1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
👳♂አባቶች ይህንን ይመክሩናል
እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
ለኦርቶዶኮስ አማኞች ብቻ የተከፈተ ቻናል ።
✝ክርስትናችን እንዳንኖረው የሚያደርጉን ምክንያቶች በእውኑ ታውቋቸዋላችሁ⁉️
ለዚህ ችግር አባቶች ምን አሉ⁉️
የምትፈልጉትን ለማግኘት ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ
ይህ ምክረ አበው ነው ሁላችሁም ተቀላቀሉ ትጠቀሙበታላችሁ open የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉን👇👇👇👇👇👇👇
⬜️◻️◽️▫️ⓄⓅⒺⓃ⬛️⬛️⬛️⬛️
⬜️◻️◽️▫️ⓄⓅⒺⓃ▪️◾️◼️⬛️
⬜️⬜️⬜️⬜️ⓄⓅⒺⓃ▪️◾️◼️⬛️
ከ2017 አእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️
💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️
👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️
⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️
🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
👇👇👇
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
🔔
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺
♦️ፊላታዎስ ሚዲያ♦️
👇🏽👇🏽
🧏መናፍቃን ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች⁉️
የጌታችን እናት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት⁉️
የጌታችን እናት አልተነሳችም⁉️
https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k
https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k
👆👆👆
👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት በቂምልሽ ተሰቶበታ ይቱብላይ ታገኙታላቹ።
📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
እና የሌሎችንም ...........
የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻
👇👇👇
/channel/+2ua4-eAbNTI1MTRk
/channel/+2ua4-eAbNTI1MTRk
💁♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ታህሳስ 3 /፫/
በዚች ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሦስት ዓመት ሲሆናት ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት ነው ። እርሷ ለእግዚአብሔር የስእለት ልጅ ነበረችና ።
እናቷ ቅድስት ሐና ልጅ የሌላት ስለሆነች በቤተ እግዚአብሔር ውስጥ ከሴቶች ተለይታ ርቃ ትኖር ነበር ሽማግሌ ከሆነ ከኢያቄም ከባሏ ጋርም እጅግ የምታዝን ሆነች ። እግዚአብሔርም ኀዘናቸውን ሰማ ቅድስት ሐናም እንዲህ ብላ ለእግዚአብሔር ተሳለች የሰጠህኝን ፍሬ ለእግዚአብሔር አገልጋይ አደርገዋለሁ ።
ቅድስት ድንግል እመቤታችን ማርያምንም በወለደቻት ጊዜ ሦስት ዓመት በቤቷ ውስጥ አሳደገቻት ከዚህም በኋላ ከደናግል ጋር ትኖር ዘንድ ወደ ቤተ መቅደስ ወሰደቻት በቤተ መቅደስም ምግቧን ከመላእክት እጅ እየተቀበለች ዐሥራ ሁለት ዓመት ኖረች ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ዓለም መጥቶ ከእርሷ ሥጋን እስከ ነሣ ድረስ ።
ከሴቶች ሁሉ የተመረጠች ይቺ ናት በቤተ መቅደስም በመኖር ዐሥራ ሁለት ዓመት ሲፈጸምላት እርሷ ለእግዚአብሔር የተሰጠች የስዕለት ልጅ ናትና ለሚጠብቃት ይሰጧት ዘንድ ካህናት እርስበርሳቸው ተማከሩ በሴቶች ላይ የሚደርስ በርሷ ላይም ይደርስባታል ብለው ስለፈሩ በቤተ መቅደስ ውስጥ ይተዋት ዘንድ ለእነርሱ ትክክል መስሎ አልታያቸውም ስለዚህም ሊጠብቃት ለሚገባው በእርሷ ላይ እጮኛ ሊአኖሩ ወደዱ ።
ከዚህም አስቀድሞ ሊቀ ካህናት ዘካርያስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ልጄ ማርያም ሆይ አንቺ እንዳደግሽና ለአካለ መጠን እንደደረስሽ ዕወቂ ልትታጪ ትወጃለሽን እግዚአብሔርን የሚፈራ መልካም የሆነ የተባረከ ጐልማሳ እንፈልግልሽን ወይም በሕይወትሽ ዘመን ሁሉ በቤተ መቅደስ ተቀምጠሽ እግዚአብሔርን ልታገለግዪው የምትሺ ከሆነ በሴቶች ላይ የሚደርሰው በሚደርስብሽ ወራት ወደ ቤተ መቅደስ ደጅ ከመግባት ትጠበቂ ዘንድ በኦሪቱ የተጻፈውን የርግማን ሥርዓት በአንቺ ላይ እንሠራለን አላት ።
ቅድስት ድንግል እመቤታችን ማርያምም እነሆ እኔ የእግዚአብሔር አገልጋዩ በፊታችሁ ነኝ አባትና እናት የሉኝም ስሙ ቡሩክ ምስጉን ከሆነ ከእግዚአብሔር በታች በእናትና አባት ፈንታ እናንት ናችሁና የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እንደምታውቁ አድርጉ ብላ መለሰች ።
ካህናቱና ማኅበሩም ሁሉ ዘካርያስን ወደ ቤተ መቅደስ ገብተህ ስለዚች ብላቴና ማርያም ወደ እግዚአብሔር ጸልይ አሉት ዘካርያስም ገብቶ ሲጸልይ በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ ተገለጠለትና እንዲህ አለው ። ዘካርያስ ሆይ ወጥተህ ከዳዊት ወገን ሚስቶቻቸው የሞቱባቸውን ሁሉ ወንዶች ሰብስብ የየአንዳንዱንም በትር ከስሙ ጋር ውሰድ ወደ ቤተ መቅደስም በምሽት አግብተህ ወደ እግዚአብሔር ጸልይበት በነጋ ጊዜም በትሮቻቸውን አውጣ እግዚአብሔርም በበትሩ ላይ ምልክት ለገለጠልህ ለዚያ ሰው ማርያምን ተቀብሎ ሊጠብቃት ይገባዋል ።
ካህኑ ዘካርያስም ወጥቶ አንድነት ለተሰበሰቡት ሕዝብ የእግዚአብሔር መልአክ የነገረውን ነገራቸው በዚያንም ጊዜ ከዳዊት ወገን ጐልማሳም ቢሆን ሽማግሌም ቢሆን ሚስቱ የሞተችበት ሁሉ በኢየሩሳሌም ወደአለ ቤተ መቅደስ ይሒድ እያሉ ዓዋጅን ዙረው የሚናገሩ በእስራኤል አገር ሁሉ ላከ ።
ከዳዊት ወገን የሆነ ጠራቢው ዮሴፍም በሰማ ጊዜ በትሩን ይዞ ከናዝሬት ወደ ኢየሩሳሌም ሔደ ካህኑ ዘካርያስም የሁሉንም በትሮች ተቀብሎ ስማቸውን በላያቸው ጻፈ ቁጥራቸውም አንድ ሽህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አምስት ሆነ ዘካርያስም በትሮችን ወደ ቤተ መቅደስ አስገብቶ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ እንዲሁም ሰዎች ሁሉ ከቤተ መቅደስ ውጭ ቁመው ይጸልዩ ነበር ዘካርያስም ጸሎቱን በፈፀመ ጊዜ ለየአንዳንዱ በትራቸውን አውጥቶ ሰጠ ጠራቢው ዮሴፍም በትሩን ሊቀበል በቀረበ ጊዜ ከእርሷ ነጭ ርግብ የመሰለች ተገለጠች እየበረረችም ሒዳ በጠራቢው ዮሴፍ ራስ ላይ ተቀመጠች ካህናቱና ሕዝቡ ሁሉ አይተው እጅግ አደነቁ ምስጉን የሆነ እግዚአብሔርንም አመሰገኑት ።
ዘካርያስም ዮሴፍን ዮሴፍ ሆይ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክ እንደ ተናገረ ድንግል ማርያምን ወደ ቤትህ ወስደህ ጠብቃት አለው ዮሴፍም ቅድስት ድንግል ማርያምን ከካህናት እጅ ተቀበላት በእርሱም ዘንድ ኖረች ። ከዚህም በኋላ የመላእክት አለቃ ገብርኤል ስለ እግዚአብሔር ልጅ ከእርሷ ሰው ሁኖ ስለመወለዱ በዮሴፍ ቤት አበሠራት
ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በአማላጅነቷ ይማረን በረከቷም ከእኛ ጋር ይኑር ለዘላለሙ አሜን ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር
✞ በዓታ ማርያም እናቴ ✞
በዓታ ማርያም እናቴ /2/
በዓታ ማርያም
ኧኸ.......እኔ እወድሻለሁ
እስከ እለተ ሞቴ
ኧኸ....... እኔ እወድሻለሁ
እስክትወጣ ነፍሴ
በዓታ ማርያም እናቴ /2/
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ