mezmuredawit | Unsorted

Telegram-канал mezmuredawit - ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

28629

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6 " አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም ለእግዚአብሔር እልል በሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 47:1) ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @Kidusyared_comment_bot ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Subscribe to a channel

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

አንድ ቀን አቅለያስ ቤተ እግዚአብሔር ገብታ ከስዕለ ስላሴ ስር ወድቃ ስትማጸን "" ንስኢ ወልደ ዘይትሌአል ቅርኑ አምኑኅ ሰማይ ... ክብሩ ከሰማይ ከፍታ የሚበልጥ ልጅ እንኪ ተቀበዪ " የሚል ድምጽ ሰማች። በዚህም መሰረት አባታችን መጋቢት 29 ቀን ተጸንሰው ታህሳስ 29 ቀን ተወለዱ።

አይን በገለጹ ጊዜ ከሚታይ ነገር ላይ እንዲያርፍ እርሳቸውም በተወለዱ ጊዜ አፈፍ ብለው ተነስተው "" ስብሐት ለአብ , ስብሐት ለወልድ , ስብሐት ለመንፈስቅዱስ ዘአውጻእከኒ እምጽልመት ውስተ ብርሐን >> ብለው በማመስገናቸውና ሀላም ምድራዊ መብል እና መጠጥ ሳይመገቡ : ሳይጠጡ ለምስጋና ተግተው በመኖራቸው መልአክትን ይመስላሉ

ሶስት አመት ሲሆናቸው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከእመቤታችንና በገነት ካሉ ቅዱሳን ዘንድ አስባርኮ ገዳማውያን ካሉበት ምኔት ወስዶ ከበሩ አኖራቸው :: አበመኔቱም አባ ዘመድብርሐን ምልክት ተነግሮት ቢሄድ ፍሱሐ ገጽ ሆነ አግኝተዋቸዋል። አበመኔቱም አሳድጎ አስተምሮ ከመአረገ ምንኩስና አድርሰዋቸዋል።

ከዚህ ቡሐላ ሐብተ ፈውስ ተሰጥቷቸውል። በአንድ ቀን እልፍ እውራንን እና እልፍ አንካሳ ፈውሰዋል። በዋላ ግን ኤጲስ ቆጶሳትና ካህናቱ ዝናቸውን ሰምተው እየመጡ ግብር የሚያስፈቱአቸው ቢሆን ቅዱስ ገብርኤል ነጥቆ ከጌታ ፊት አቀረባቸው።

በገድለህ : በትሩፋትህ : ከሞት ነፍስ ክርደት ገሀነም የሚድኑ ብዙ አሉና ከሰው ተለይተህ ወደ ጫካ ግባ። ኑሮህም ከስልሳ አናብስትና ከስልሳ አናብርት ጋር ይሁን አለው። ጌታዬ ምን ተመግበው ይኖራሉ አሉት ? "ዘኬድከ ጸበለ - እግረከ ይልህሱ ወበ ውእቱ ይጽግቡ ... የረገጥከውን ትቢያ ልሰው ያ ምግብ ሆኗቸው ይኖራሉ። ብሏቸው ውሳጤ ገዳም ገብተው : ከአናብስትና ከአናብርት ጋር ይኖሩ ጀመሩ። ዳንኤል ከአናብስት ጉድጉዋድ በተጣለ ጊዜ አናብስቱ እንደ ድመት ከእግሩ በታች ሆነው እንደተገኙ : አባታችን የረገጡትን ትቢያ እየላሱ እየታዘዙዋቸው ይኖሩ ነበር።

በዚህ መልኩ 30 አመት ከቆዩ ቡሐላ ጌታ በአንድነት በሶስትነት ተገልጾ ምን ላደርግልህ ትሻለህ ? አላቸው። መጀመሪያ ላሉበት መጸለይ ይገባልና የምድር ገቦታን ሰዎች ማርልኝ አሉት። 3000 ሐጥአንን ከሲኦል አውጥቶ ገነት አግብቶላቸዋል። ከዚህ ቡሐላ ሁር ምድረ ኢትዮጵያ ወበህኒ አልውከ ነፍሳት ወታወጽኦሙ .... ወደ ኢትዮጵያ ሂድ አላቸው። ቅዱስ ገብርኤል በሰረገላ ነፍስ ጭኖ ምድረ ከብድ አድርሷቸዋል።

ዳግመኛም ወደ ዝቁዋላ (ደብረቅዱስ ) ወስዷቸው ከዚያ ሆነው በንጹሀ ልቦና የኢትዮጵያን ሕዝብ ሐጢያት ከባህሩ ውስጥ ራሳቸውን ዘቅዝቀው ለ 100 አመት ይጽልዩ ነበር። 40 ቀን ሲሆናቸው መልአኩ መጥቶ ዘገብረ ተዝካርከ ወዘጽውአ ስምከ እምህር ለከ ብሎሀል አላቸው። እሳቸው ግን መላ ኢትዮጵያን ካልማረልኝ ከባህሩ አልወጣም ብለው 100 አመት በባህሩ ውስጥ በጭንቅላታቸው ተዘቅዝቀው ሲጸልዩ ኖረዋል። ከ 100 አመት ቡሐላ ጌታ ተንስእ ወጽእ መሀርኩ ለከ ኩሎ ኢትዮጵያ ... ምሬልሀለው ውጣ ብሏቸው ወጥተዋል።

ከዚህ ቡሐላ ምድረ ከብድ ወርደው ከምድር በላይ ከሰማይ በታች ሆነው 7አመት እንደ ትኩል አምድ ሆነው አይናቸውን ሳይከድኑ 7 አመት ሙሉ አይናቸውን ሳይከድኑ ቆመው ጸልየዋል። ሰይጣን ግን ለምቀኝነት አያርፍምና ቁራ መስሎ መጥቶ አይናቸውን አንቁሮ አሳወራቸው። 2 ሱባኤ ሲፈጽሙ ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል መጥተው እፍፍ ብለው አድነዋቸዋል።

ከዚያ ተነስተው ወደ ዝቁዋላ ሲሄዱ ስላሴን በአምሳሌ አረጋውያን ከጥላው ስር አርፈው አገኙዋቸው። በእግዚአብሔር ዙፋን ተማጽነንሀል አዝለክ አንድ አንድ ምህራፍ ሸኘን አሉዋቸው። አዝለው ከሸኙዋቸው ቡሐላ በአንድነት በሶስትነት ሆኖ ታያቸው። ድንግጠው ወደቁ : እግዚአብሔር ግን አንስቷቸው ሂድ ዝቁዋላ ሄደህ ጠላቶችህን ተበቀላቸው አላቸው :: በዛበነ መብረቅ ደርሰው 7 ቱን ሊቃነ መላእክት አጋዥ አድርገው እልፍ አእላፍ አጋንንትን አጭደዋል።

ጻድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እረፍታቸው መጋቢት 5 ቀን ነው ይህ ደግሞ በታላቁ ዓብይ ጾም ወቅት ነው ፍትሃ ነገስት አንቀጽ 15 ላይ በዓብይ ጾም በዓል ማክበር ይከለክላል የሀዘን ወቅት ነውና ከበሮ አይመታም እልልታና ጭብጨባ የለም ፍጹም ሀዘን እንጂ ስለዚህም ወደ ጥቅምት 5 ቀን ተዛውሮ እንዲከበር የመጋቢት 27 ስቅለት ደግሞ ጥቅምት 27 ቀን እንዲከበር ተደረገ፤ ከዚያን ጊዜ አንስቶ ይህ ስርዓት ሆነ።

ምንጭ - ገድለ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ተአምር 14

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ ገብረ ሕይወት ✞

ገብረሕይወት ገብረ ሕይወት /4/
ከንሂሳ መጣ ሊባርካት
ኢትዮጲያ መጣ ሊጠለልባት

ገብረ ሕይወት " " " " በዝቋላ ገዳም
ገብረ ሕይወት " " " " መቶ አመት ፀለየ
ገብረ ሕይወት " " " " አባታችን ለኛ
ገብረ ሕይወት " " " " ጌታን ተማፀነ
ገብረ ሕይወት " " " በባህር ውስጥ ጠልቀህ
ገብረ ሕይወት " " " " ማርልኝ ብለሀል
ገብረ ሕይወት " " " " ለኢትዮጵያውያን
ገብረ ሕይወት " " " " ምሕረት ለምነሃል

          /አዝ = = = = =

ገብረ ሕይወት " " " " አንበሳና ነብር
ገብረ ሕይወት " " " " ይከታተሉሃል
ገብረ ሕይወት " " " " በፀጋህ ተማርከው
ገብረ ሕይወት " " " " ላንተ ተገዝተዋል
ገብረ ሕይወት " " " " የቅዱሳን እራስ
ገብረ ሕይወት " " " " ገብረ መንፈስቅዱስ
ገብረ ሕይወት " " " " ቃልኪዳን ተሰጠህ
ገብረ ሕይወት " " " " ምድረ ከብድ ስትደርስ

          /አዝ = = = = =

ገብረ ሕይወት " " " የእናትን ጡት ሳትቀምስ 
ገብረ ሕይወት " " " " የኖርክ በበረሃ
ገብረ ሕይወት " " " " ልብስህ ፀጉር ብቻ
ገብረ ሕይወት " " " " ዕፁብ የአምላክ ስራ
ገብረ ሕይወት " " " " እንማፀናለን
ገብረ ሕይወት " " " " ሁላችን በአንድነት
ገብረ ሕይወት " " " " ፀሎትህ እንዲያወጣን
ገብረ ሕይወት " " " " ከኃጢአት ከመቅስፍት


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

 ╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @
enamsgn @enamsgn
❖ @enamsgn @enamsgn
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝
✍ ወድሰኒ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ መዓዛ አፈዋት ✞

መዓዛ አፈዋት ማርያም/2/ ጽጌ መንግሥቱ ቡርክ/2/
ጽጌ/2/ ዘሰሎሞን ወዳዊት አብርሃ ወአጽብሐ/2/

ትርጉም:- በጎ መዓዛ ያለሽ ሽቱ /ቅመም/ የተባረክሽ የመንግሥት/የክብር/ አበባ ማርያም የሰሎሞን የዳዊት የአብርሃና የአጽብሃ ክብራቸው ነሽ።

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

   ✞✞🌹✞✞🌹✞✞🌹✞✞🌹✞✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖  
❖ @enamsgn @enamsgn ❖ 
   ✞✞🌹✞✞🌹✞✞🌹✞✞🌹✞✞

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መስከረም ፳፱

በዚህች ዕለት ቅድስት አርሴማ እና አብረዋት የነበሩ ደናግሎች ሰማዕት ሆኑ።

ለንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ የቅድስት አርሴማን ሥዕሏንም ሥለው ላኩለት ንጉሡም ሥዕሏን በአየ ጊዜ እጅግ ደስ አለውና ለሠርግ እንዲመጡ ወደ መኳንንቱ ላከ ።

ደናግልሉም ይህን ነገር በአወቁ ጊዜ ይረዳቸው ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ለመኑ ። ከዚህም በኋላ ተነሥተው ወደ አርማንያ በሥውር ሸሹ። ከእርሷ ጋርም ሰባ አምስት ወንዶችና ሠላሳ ዘጠኝ ሴቶች ነበሩ።

ለአርማንያ ንጉሥ ለድርጣድስ ከዲዮቅልጥያኖስ ሸሽታ እንደ መጣች የአርሴማን ሥራ ነገሩት እርሱም አንዱን ወታደር ወደ እኔ አምጣት ብሎ አዘዘው።እርሷም ወደ እርሱ መምጣትን እምቢ በአለች ጊዜ እየጎተቱ ወሰዷት።

ድርጣድስም እናቷ አጋታን እሺ ታሰኝለት ዘንድ አዘዛት አጋታም ወደርሷ ሒዳ ልቧን አስጨከነች እንዲህም አለቻት ። ሰማያዊ ሙሽራሽን እንዳትተዪ እርሱም ክብር ይግባውና የእግዚአብሔር ልጅ ሕያው ክርስቶስ ነው።

ንጉሡም ይዞ ወደ እልፍኙ ሊአስገባት ከአደባባይ መካከል ተነሥቶ ድንግል አርሴማን ያዛት ። በዚያንም ጊዜ በቅድስት አርሴማ ላይ የእግዚአብሔር ኃይል አደረባትና በምድር ላይ ጣለችው እርሱ ግን በጦርነት እጅግ የጸና አርበኛ ስለ ነበር
በታናሽ ሴት ብላቴና ስለተሸነፈ ያን ጊዜ አፈረ ። ራሷንም በሰይፍ ይቆርጡ ዘንድ አዘዘና ቆረጧት ከዚህም በኋላ ደናግሉን ሁሉ ከእናታቸው አጋታ ጋር ይገድሏቸው ዘንድ አዘዘ። በዚህች ዕለትም ሰማዕትነትን ተቀበሉ።

የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን !
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር

/channel/enamsgn
/channel/enamsgn

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ከሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
💒                                          💒
💒      #የተዋህዶ_ፍሬዎች        💒
💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒
💒       ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ         💒
💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር     💒
💒          ለምትፈልጉ፦              💒
💒       እሄን ጹህፍ ነክተው         💒
💒    ወደ እግዚአብሔር ቤት       💒
💒        መግባት ይችላሉ           💒
💒  💠መልካም ትምህርት💠    💒
💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒
💒                                          💒
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

#ጥያቄ ✞✞✞
==========

5⃣.በብሉይ ኪዳን ሕግ ሰው ካለው ላይ ከአስር አንድ ይስጥ ይላል። ይህ ከአስር አንድ የምንሰጠው ምን ይባላል?

-----------------------------------------------

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

​​እንኳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን!

አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሀገራቸው ንሂሳ (ግብጽ ) ነው። አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌያስ ይባላሉ። ልጅ አጥተው 30 ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል።

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ገብረመንፈስ ቅዱስ

ገብረመንፈስ ቅዱስ ፃድቁ ሀዋርያ
የፅድቅ ፍሬ አፍርቷል በኢትዮጵያ/2/

እጅግ  የፀናችው ገድሉና ታምሩ
ድንቅ  እየሠራ ነው ዛሬ ለትውልዱ
ለሰው ያልተቻለ ለርሡ ግን ተችሏል
በቃል ቃልኪዳኑ ሀይል ደዌ ተደምስሷል
በቤተመቅደሱ ደዌ ተፈውሷል

         /አዝ = = = = =

የጻድቅ ሰው ፀሎት ስለሆነ ብርቱ
ታምር ይፈፀማል ሁልጊዜ በቤቱ
በአለም ሆናችሁ ለምትሰቃዩ
ከደጁ ደርሳችሁ ቃልኪዳኑን እዩ
ኑና ወደደጁ ቃልኪዳኑን እዩ

         /አዝ = = = = =

በጨበጠው መስቀል ኢትዮጵን ባርኻታል
ይኸው ዛሬ ድረስ የፈውስ ሀይል ሆናታል
ስለማንጨርሰው ዝናውን ዘርዝሬ
እያሉኩ እኖራለሁ አቡዬ ነው ክብሬ/2/

         /አዝ = = = = =

የዝቋላው ምድርህ በፀሎትህ ደምቋል
በምድረ ከብድ ላይ ቃልኪዳንህ ፀንቷል
ይኸው ዛሬ ደግሞ ዝግቲን አየናት
የፈውስ የታምር ተራራ አድርገሀት/2/

👉ዘማሪ_ዲ/ን_ልዑልሰገድ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

  ╔✞════●◉❖◉●════✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @
enamsgn @enamsgn
❖ @enamsgn @enamsgn
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝
✍ ወድሰኒ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛


🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️

📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ


እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

➢ ፪ መዝሙር ኪነ ጥበቡ ➢

የቅዳሴ ምንባባት

ኤፌ ም ፮ ቁ ፩ - ፲
ራእ.ዮሐ ም ፲፪ ቁ ፩ - ፲፫
ግብ.ሐዋ ም ፮ ቁ ፳፫ - ፴

ምስባክ

ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ
ወሰብእሰ ከመ ሣዕር መዋዕሊሁ
ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ

አቤቱ እኛ አፈር እንደሆነ አስብ
ሰውሰ ዘመኑ እንደ ሣር ነው
እንደ ዱር አበባ እንዲሁ ያብባል

       መዝ ፻፪ - ፲፬

ወንጌል

ሉቃ ም ፲፪ ቁ ፲፮ - ፴፪

ቅዳሴ

ዘእግዝእትነ

"ኦ ድንግል አዘክሪ ኀበ መዘክር ዘኢይረስዕ ኵሎ"

ድንግል ኾይ ከሚያስብ ኹሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ ዘንድ አሳስቢ

      አባ ሕርያቆስ

ፆሙን ለማበርከት ያብቃን ከፃሙ በረከት ይክፈለን ቸሪቱ ድንግል ለአባ ሕርያቆስ ለቅዱስ ኤፍሬም ለቅዱስ ያሬድ ለአባ ጊዮርጊስ የተለመነች እመቤታችን ድንግል ለኛም ትለመነን


ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክብር


#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

   ✞✞🌹✞✞🌹✞✞🌹✞✞🌹✞✞
❖ @
enamsgn @enamsgn ❖  
❖ @enamsgn @enamsgn ❖ 
   ✞✞🌹✞✞🌹✞✞🌹✞✞🌹✞✞

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✞ አክሊለ ጽጌ

አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀፀላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ/፪/
ክበበ ጌላ ወርቅ/፪/ አክሊለ ጽጌ

ትርጉም:- በአበባ የተሸለመ አክሊልን የወርቅ ዘውድንም የምታቀዳጂ ማርያም ሆይ የጊዮርጊስ የመንግሥቱ አክሊል/የነገሠብሽ አክሊል/ ነሽ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

   ✞✞🌹✞✞🌹✞✞🌹✞✞🌹✞✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖  
❖ @enamsgn @enamsgn ❖ 
   ✞✞🌹✞✞🌹✞✞🌹✞✞🌹✞✞

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛


🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን  እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሉት  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️

📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ


እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✝❤️ የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇

👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ

👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ

👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው

👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ

👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ

👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ

👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ

👤 ዘማሪት አዜብ ከበደ

👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ

👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ

👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ

🔗የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት
🎚✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

➦💦ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️
➦🚶‍♂ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️
➦🤶የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️
➦🤲አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️
➦💦ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️
➦🧞‍♀የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️


🔗እርሶም በዚህ ዙሪያ እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህንን መስፈንጠርያ ይንኩ ትምህርቱን ይከታተሉ
              👇🏽👇🏽👇🏽

/channel/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇

┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ዘበነ ለማ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 አባ ገብረ ኪዳን
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር እዮብ ይመኑ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን
┗━━━━━━━━━━━━━━┛

🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✝❤️ የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇

👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ

👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ

👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው

👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ

👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ

👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ

👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ

👤 ዘማሪት አዜብ ከበደ

👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ

👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ

👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ

🔗የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት
🎚✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

Читать полностью…
Subscribe to a channel