mezmuredawit | Unsorted

Telegram-канал mezmuredawit - ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

28629

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6 " አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም ለእግዚአብሔር እልል በሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 47:1) ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @Kidusyared_comment_bot ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Subscribe to a channel

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
💒                                          💒
💒      #የተዋህዶ_ፍሬዎች        💒
💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒
💒       ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ         💒
💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር     💒
💒          ለምትፈልጉ፦              💒
💒       እሄን ጹህፍ ነክተው         💒
💒    ወደ እግዚአብሔር ቤት       💒
💒        መግባት ይችላሉ           💒
💒  💠መልካም ትምህርት💠    💒
💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒
💒                                          💒
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ያከብርዋ ለሰንበት

ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት
በሰማያት ጻድቃን በውሰተ ገነት
ወኲሉ ፍጥረት አሣት ወአናብርት
እለ ውሰተ ደይን ያዕረፉ ባቲ
እስመ ባቲ አዕረፈ እምኲሉ ግብሩ

ያከብሯታል ሰንበትን
መላእክት በሰማያት ጻድቃን በገነት
ፍጥረታት በሙሉ አሳዎች እና አንበሪዎች
በመቃብር ያሉ ያከብሯታል
አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራ ኹሉ


ሰማይና ምድር ቀላያት አብርህት
ሰውና እንስሳ ቅዱሳን መላዕክት
ፈጥሮ ያረፈበትን ቅዱሱን ሰንበትን
ሁላችንም እናክብር ሆነን በአንድነት
      /አዝ = = = = =
አንዱን ቀን እረፍ ስድስቱን ቀን ስራና
አምላክህን አክብር አብዛለት ምስጋና
ለስጋዊ ደስታ ለማይጠቅም ትርፍ
ህጉን አትጣስ ሰንበትን ዕረፍ
      /አዝ = = = = =
በያሬድ ዝማሬ በዳዊት በገና
በዕዝራ መሰንቆ በታላቅ ምስጋና
ጭንቁን አውጁለት አለም እንዲሰማ
ሰንበትን በማክበር ደስ በሚል ዜማ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

  ╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @
enamsgn @enamsgn
❖ @enamsgn @enamsgn
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝
✍ ወድሰኒ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️

📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ


እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መርቆሬዎስ

መርቆሬዎስ ሰማዕት ገባሬ ተዐምር ወኃይል
ምርሐኒ ለወልድከ ፍና ጽድቅ ወሣህል/2/
      
የወንጌልን ቃል የፈጸምክ
በመንፈስ ቅዱስ የታተምክ
የአብ ወዳጁ ፒሉፓዴር
ሰማዕቱ ልብሰ ሠንፔር

መኑ መኑ ዘይትማስለከ መኑ
እንበለ ጊዮርጊስ ሰማዕት ዘአዳም ሥኑ

    /አዝ = = = = =
ምሉዓ ጥበብ ወሞገስ
ገብረ ኢየሱስ ክርስቶስ
በምግባር የኖርክ በእምነት
ዓለምን የናቅህ ለእውነት

መኑ መኑ ዘይትማስለከ መኑ
እንበለ ጊዮርጊስ ሰማዕት ዘአዳም ሥኑ

    /አዝ = = = = =
ዕጉሰ ሕማም ወምንዳቤ
እናመስግንህ በይባቤ
ገድልን የፈጸምክ በክብር
መርቆሬዎስ ገባሬ ተአምር

መኑ መኑ ዘይትማስለከ መኑ
እንበለ ጊዮርጊስ ሰማዕት ዘአዳም ሥኑ

    /አዝ = = = = =
ልቡሰ ዓቢይ ወግርማ
ዝናህ በዓለም ተሰማ
ዳኬዎስ ንጉስ አፈረ
በሰማዕትነት ስምህ ከበረ

መኑ መኑ ዘይትማስለከ መኑ
እንበለ ጊዮርጊስ ሰማዕት ዘአዳም ሥኑ

     
👉ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

  ╔✞════●◉❖◉●════✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @
enamsgn @enamsgn
❖ @enamsgn @enamsgn
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝
✍ ወድሰኒ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️

📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ


እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

✝❤️ የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇

👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ

👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ

👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ

👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን

👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው

👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ

👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ

👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ

👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ

👤 ዘማሪት አዜብ ከበደ

👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ

👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ

👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ

🔗የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት
🎚✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
💒                                          💒
💒      #የተዋህዶ_ፍሬዎች        💒
💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒
💒       ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ         💒
💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር     💒
💒          ለምትፈልጉ፦              💒
💒       እሄን ጹህፍ ነክተው         💒
💒    ወደ እግዚአብሔር ቤት       💒
💒        መግባት ይችላሉ           💒
💒  💠መልካም ትምህርት💠    💒
💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒
💒                                          💒
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

#ጥያቄ ✞✞✞
==========

5⃣.በብሉይ ኪዳን ሕግ ሰው ካለው ላይ ከአስር አንድ ይስጥ ይላል። ይህ ከአስር አንድ የምንሰጠው ምን ይባላል?

-----------------------------------------------

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ግሸን ማርያም  

ግሸን ማርያም መስቀል ነው ቅርፅሽ/፪×/
በንፅዐተ ደሙ ጌታ የባረከሽ

ግሸን ማርያም > > መግቢያሽ አንድ ብቻ
ግሸን ማርያም > > ቅርፅሽ መስቀል ነው
ግሸን ማርያም > > እፁብ ነው ድንቅ ነው
ግሸን ማርያም >> >> የጌታ ስራው
ግሸን ማርያም >> >> የመስቀሉ ክብር
ግሸን ማርያም >> >> የሚነገርባት
ግሸን ማርያም >> >> ንስሀ የገቡ
ግሸን ማርያም >> >> ህፃን የሚሆኑባት
          /አዝ = = = = =
ግሸን ማርያም >> >> የበረከት ሀገር
ግሸን ማርያም >> >> ፍቅር የሞላብሽ
ግሸን ማርያም >> >> ልጆችሽ መተናል
ግሸን ማርያም >> >> ጅ ልንጠናሽ
ግሸን ማርያም >> >> የቀራንዮ አምሳያ
ግሸን ማርያም >> >> ምድረ ጎለጎታ
ግሸን ማርያም >> >> መድሀኒት ተገኝቷል
ግሸን ማርያም >> >> መስቀሉ የጌታ
          /አዝ = = = = =
ግሸን ማርያም >> >> ብርሀን የሞላብሽ
ግሸን ማርያም >> >> መስቀሉ ሲገባ
ግሸን ማርያም >> >> ሆነሽ ነው የቀረሽ
ግሸን ማርያም >> >> የፃድቃን ከተማ
ግሸን ማርያም >> >> ደጅሽን የረገጠ
ግሸን ማርያም >> >> የተሳለመሽ
ግሸን ማርያም >> >> ሀጥያቱ ይሰረያል
ግሸን ማርያም >> >> በቃልኪዳንሽ
/አዝ = = = = =
ግሸን ማርያም >> >> አፄ ዘረ ያዕቆብ
ግሸን ማርያም >> >> ከጌታ ታዘው
ግሸን ማርያም >> >> መስቀሉን አኖሩ
ግሸን ማርያም >> >> መስቀል ፈልገው

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

  ╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @
enamsgn @enamsgn
❖ @enamsgn @enamsgn
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝
✍ ወድሰኒ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇

┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ዘበነ ለማ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 አባ ገብረ ኪዳን
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር እዮብ ይመኑ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን
┗━━━━━━━━━━━━━━┛

🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛


🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

🌹 "በስመ አብ ወወልደ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። 🌹

🌹 እንኳን #ለዘመነ ጽጌ_ለማኅሌተ_ጽጌ
#የመጀመሪያ_ሳምንት እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና አደረሰን።


                  ✝ ✝ ✝
🌹 #የዚህ_ሳምንት_መዝሙር፦ ሃሌ ሉያ በ ፬ "#ትዌድሶ_መርዓት_እንዘ_ትብል ነዐ ወልድ እኁየ ንጻዕ ሀቅለ፤ አዝ፣ ንርዓይ ለእመ ጸገየ ወይን ወለእመ ፈረየ ሮማን፤ አዝ፣ አሠርገወ ሰማየ በከዋክብት #ወምድረኒ_በሥነ_ጽጌያት፤ አዝ፣ እስመ ውእቱ ወልድ ዋህድ እግዚአ #ለሰንበት_ትዌድሶ_መርዓት_ወትብሎ ወልድ እኁየ ቃልከ አዳም። ትርጉም፦ #ሙሽሪት_ወልድ_ወንድሜ ና ወደ ቆላ እንውጣ እያለች ታመሰግነዋለች ወይን አፍርቶ ሮማንም አፍርቶ እንደኾነ እናይ ዘንድ ወደ ቆላ እንውጣ ሰማይን በከዋክብት ሸለመ #ምድርንም_በአበቦች_አስጌጠ #የሰንበት_ጌታ_እርሱ_ነውና_ልጅ_ወንድሜ_ሆይ ቃልክ ያማረ ነው እያለች ታመሰግነዋለች። #ሊቁ_ቅዱስ_ያሬድ_በድጓው_ላይ።

                     ✝ ✝ ✝
🌹 #የዚህ_ሳምንት_የዕለቱ_ምስባክ፦ "ፍሬ ፃማከ ተሴሰየ። ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ። ብእሲትከ ከመ ወይን ሥሙረ ውስተ ጽርሐ ቤትከ"። መዝ 127፥2-3። የሚነበቡት መልዕክታት ሮሜ 5፥21-ፍ.ም፣ ራዕ.ዮሐ 21፥1-9 እና የሐዋ ሥራ 21፥31-ፍ.ም። የሚነበበው ወንጌል ዮሐ 3፥25-ፍ.ም። የሚቀደሰው ቅዳሴ የማርያም ቅዳሴ።  የመጀማሪያው ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ ሰንበትና ጾም ሁላችንም ይሁንልን።

/channel/enamsgn

YouTube 👉
enamsgn?si=LYkrdnXK7rL--cMv" rel="nofollow">https://youtube.com/@enamsgn?si=LYkrdnXK7rL--cMv

/channel/+SJpOHvw5zx8rvb4y

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን  እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሉት  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛


🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ማርያም JOIN አደርጋለሁ
🌼ማርያምን ብለሀል አሁኑኑ JOIN በል።

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን  እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሉት  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️

📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ


እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛


🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ምርጥ ምርጥ ትምህርተ ተዋሕዶ የሚተላለፍበት ምርጥ ምርጥ ቻናል ናቸው
Join ይበሉት👇👇👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

➦💦ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️
➦🚶‍♂ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️
➦🤶የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️
➦🤲አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️
➦💦ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️
➦🧞‍♀የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️


🔗እርሶም በዚህ ዙሪያ እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህንን መስፈንጠርያ ይንኩ ትምህርቱን ይከታተሉ
              👇🏽👇🏽👇🏽

/channel/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇

┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ዘበነ ለማ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 አባ ገብረ ኪዳን
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔 መምህር እዮብ ይመኑ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን
┗━━━━━━━━━━━━━━┛

🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
  🕯 #እመ_ብዙኃን_ማርያም (መስከረም 21)
ብዙኃን ማርያም ስለ ሁለት ነገር ይከበራል፡፡
318ቱ ሊቃውንት አርዮስን ለማውገዝ ሚያዝያ 21 ቀን ጉዞ ጀምረው መስከረም 21 225 ዓ.ም ኒቅያ ደርሰው የተሰበሰቡበት በመሆኑ ነው፡፡ እመ ብዙኃን የሚለው የሊቃውንቱን ብዛት ያመለክታል፤ አንድም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጸጋ የብዙዎች እናት ናትና ነው፤ (ዮሐ 19፥26-27)፡፡
ስለ ቅዱስ መስቀል ነው፡፡ ይህም በግብፅ (እስክንድርያ)፣ በአርመንና በሶርያ በሚኖሩ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ለ29 ዓመታት የነገሠው የኢትዮጵያ ንጉሥ ዐፄ ዳዊት (1375-1404 ዓ.ም) ክርስቲያኖችን ለመርዳት ወደ ግብፅ ለመዝመት የግዮንን (ዐባይ) ውኃ ገደበው፡፡ በወቅቱ ለነበረውም የግብፅ ንጉሥ በክርስቲያኖች ላይ የደረሰውን ግፍ ገልጾ ሰላም እንዲያወርድላቸው ላከበት፡፡ የግብፅ ንጉሥም መልእክቱን አይቶ ሁለቱን ወገኖች (ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች) አስታርቆ ብርና ወርቅ እጅ መንሻ ለዐፄ ዳዊት በመላክ የዐባይን ውኃ እንዲለቅላቸው ተማጸነው፡፡ ዐፄ ዳዊት ውኃውን ለቅቆ እጅ መንሻውን ሳይቀበል ‹‹ሀገሬ፡- ጠል ለመከር ከመስጠት ተከልክሎ ምድርም የዘሩባትን ከማብቀል የተከሉባትን ከማጽደቅ ተከልክላ ረሃብ ሆኗልና ጌታ እግዚአብሔር ቢታረቀን ከመስቀሉ አንዱን ክፍል ላኩልን›› የሚል መልእክት ጽፎ እጅ መንሻ ጨምሮ ወደ እስክንድርያ ላከ፡፡ እነርሱም መክረው ቀኝ እጁ ያረፈበትን መስቀል፣ አክሊለ ሦኩን፣ ሉቃስ የሣላትን ሥዕል ጨምረው ላኩለት፡፡ ዐፄ ዳዊትም ሊቀበል ሄዶ በእልልታ በሆታ ሲመለሱ የተቀመጠባት በቅሎ ደንብራ ጥላው ስናር በምትባል ቦታ ዐርፏል፡፡
ከዚህ በኋላ ልጁ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ በአባቱ ዙፋን እንደ ተተካ ‹‹አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል›› ትርጓሜውም ‹‹መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ አስቀምጥ›› የሚል ቃል በራእይ ተገልጾለት መስቀሉን አስመጥቶ መስቀለኛ ቦታ በኢትዮጵያ ሲፈልግ ከቆየ በኋላ ግሸን ደብረ ከርቤን በማግኘቱ መስከረም 21 ቀን በግሸን ደብረ ከርቤ በብዙ ክብር (የወርቅ፤ የብር፣ የነሐስና የብረት ሣጥን) ደራርቦ አስቀምጦታል፡፡ ዛሬም ምእመናን መስከረም 21 ቀን ወደ ግሸን የሚሄዱት መስቀሉ በዚያ ያረፈበትን ቀን ምክንያት በማድረግ ነው፡፡ የቅድስት ድንግል ማርምና የቅዱስ መስቀሉ በረከት በሁላችን ላይ ይሁን አሜን!
                   ወስብሐት ለእግዚአብሔር!
ምንጭ፦  መድበለ ታሪክ

Читать полностью…

ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

ሁሉም ነገር ሆነ

ሁሉም ነገር ሆነ በግሸን ማርያም
በደብረ ከርቤ በግሸን ማርያም
በእግዚአብሔር/2/ ፍቃድ ሁሉም ነገር ሆነ  

መስቀሌን በመስቀል    በግሸን ማርያም
እንዳለው በቃሉ    በግሸን ማርያም
በግሸን አደረ    በግሸን ማርያም
ግማደ መስቀሉ    በግሸን ማርያም
ክርስቲያኖች ሁሉ  በግሸን ማርያም
እንጓዝ ከደጇ    በግሸን ማርያም
ትኖራለችና    በግሸን ማርያም
ድንግል ከነ ልጇ   በግሸን ማርያም

/አዝ = = = = =

በገነት መስሎ    በግሸን ማርያም
ጌታ ያስቀመጠ    በግሸን ማርያም
አንድ መግቢያ ያለው    በግሸን ማርያም
ግሸን ደብረ ከርቤ   በግሸን ማርያም
የታቦር ተራራ    በግሸን ማርያም
ሆነሽ የተመረጥሽ    በግሸን ማርያም
የመስቀል ማደሪያ    በግሸን ማርያም

         /አዝ = = = = =

እንማጸናለን በግሸን ማርያም
ደጀ ሰላም ሆነን    በግሸን ማርያም
በአንቺ አማላጅነት  በግሸን ማርያም
ጌታ እንዲለመነን    በግሸን ማርያም

👉ዘማሪ ዲ/ን ታዲዎስ ግርማ

#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።

  ╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @
enamsgn @enamsgn
❖ @enamsgn @enamsgn
       ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════​✞╝
✍ ወድሰኒ

Читать полностью…
Subscribe to a channel