የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6 " አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም ለእግዚአብሔር እልል በሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 47:1) ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @Kidusyared_comment_bot ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል
✞ የአማኑኤል ግማደ መስቀሉ ✞
የአማኑኤል ግማደ መስቀሉ
ግሸን ነው አሉ/፪×/
ግማደ መስቀሉ ግሸን ነው /፪×/
ሰላም ምድረ ከርቤ ግሸን ነው አሉ
ምድረ ጎለጎታ >> >>
የጌታዬ መስቀል >> >>
ያረፈብሽ ቦታ >> >>
እየሩሳሌምን ግሸን ነው አሉ
ይመኛል ሰው ሁሉ >> >>
ግሸን አይደለም ሆይ >> >>
ግማደ መስቀሉ >> >>
እኔስ እሄዳለው ግሸን ነው አሉ
ግሸን ማርያም >> >>
እንደ እሌኒ ንግስት >> >>
መስቀል ልሳለም >> >>
እፀ መስቀሉ ግሸን ነው አሉ
በእምነት ተሳለሙ >> >>
በእርሱ ላይ ስላለ >> >>
ደመ ማህተቡ >> >>
ክርስታኖች እኛ ግሸን ነው አሉ
መስቀል ያኮራናል >> >>
እርሱን ከተጠጋን >> >>
ሴጣን ይፈራናል >> >>
ጌታሆይ ሁልጊዜ ግሸን ነው አሉ
እንማልዳለን >> >>
የመስቀል ጥላ >> >>
ማረፋ እንድ ሆነን >> >>
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
መስከረም ፲፯
በዚች ቀን ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ለከበረ መስቀል በዓሉ ነው።
ንግስት ዕሌኒ የጎልጎታን ኮረብታ በአስጠረገች ጊዜ የከበረ መስቀልን አገኘችው ታላቅ ኮረብታም የሆነበት ምክንያት እንዲህ ነው ። ብዙ ድንቆች እና ተአምራቶች ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለበት መስቀል ይደረግ ነበና አይሁድ ተቆጡ።
እንዲህም ሥርዓትን ሠርተው አዘዙ በይሁዳ አገር ሁሉና በኢየሩሳሌም ቤቱን የሚጠርግ ሁሉ ወይም አፈር ወይም ጉድፍ የሚጠርግ በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ እንዲጥል አዘዙ።
እንዲህም እያደረጉ ዕሌኒ ንግሥት እስከ መጣችበት ጊዜ ድረስ ከሦስት መቶ ዓመት በላይ ኖሩ።
እርሷም በመጣች ጊዜ ክብር ይግባውና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መስቀል እስከሚያሳዩዋት ድረስ አይሁድን ይዛ አሠቃየቻቸው ያንን ኮረብታም እንዲቆፍሩ አስገደደቻቸው በመጨረሻም የከበረ መስቀሉ ከተቀበረበት ተገልጦ ወጣ ።
ውብ የሆነች ቤተ ክርስቲያንም ተሠራች በዚች ቀንም አከበሩዋት ለመስቀሉም በዓልን መስከረም ዐሥራ ሰባት ቀን አከበሩለት።
የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን !
ወስብሃት ለእግዚአብሔር
ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር
መስከረም ፲፮
በዚች ቀን በኢየሩሳሌም አገር ንግሥት ዕሌኒ የገለጠቻቸው የከበሩ ቦታዎች ሁሉ የተሠሩበትና የከበሩበት ሆነ ።
ቆስጠንጢኖስ ከነገሰ በኋላ እናቱ ቅድስት ዕሌኒ ልጄ ሆይ እኔ ወደ ቅድስት አገር ኢየሩሳሌም በመሔድ የክርስቶስን ዕፀ መስቀል ፈልጌ አወጣ ዘንድ ለእግዚአብሔር ስዕለትን ተስያለሁ አለችው ።
ቆስጠንጢኖስም ሰምቶ ደስ አለው ብዙ ሠራዊትና ገንዘብ ሰጥቶ ላካት። ኢየሩሳሌምም በደረሰች ጊዜ ከከበሩ ቦታዎች ተባረከች ። ከዚህም በኋላ የከበረና አዳኝ የሆነ የክርስቶስን ዕፀ መስቀል ከብዙ ፍለጋ በኋላ አገኘች እግዚአብሔርንም አመሰገነች።
ከዚህም በኋላ በጎልጎታ፣ በቤተልሔም፣ በጽርሐ ጽዮን፣ በጌቴሴማኔ፣ በደብረ ዘይት እና በከበሩ ቦታዎች ሁሉ በዕንቁ በወርቅና በብር የቤተ መቅደስ መሠዊያዎች እንዲሠሩ አዘዘች።
ጻድቅ ንጉሥ ቆስጠንጢኖስም በነገሠ በ፴ ዓመቱ የከበሩ ቦታዎች ሕንፃቸው በተፈጸመ ጊዜ ለቁስጥንጥንያ፣ ለአንጾኪያ፣ለእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ኤጲስቆጶሶቻቸውን በመያዝ ሁሉም በኢየሩሳሌም የታነፁትን አብያተ ክርስቲያናት እንዲያከብሩ አዘዘ። ንጉሡም እንዳዘዘ ሁሉም ተሰበሰቡ የቁርባን ቅዳሴንም ቀድሰው ለምእመናን ሥጋውንና ደሙን አቀበሉ በዚችም ቀን ከቶ እንደርሱ ሆኖ የማያውቅ ታላቅ ደስታ ሆነ።
የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን! አሜን!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር
መስቀል አበራ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ
✞ መስቀል ተመርኩዘን ✞
መስቀል ተመርኩዘን ወንጌል ተጫምተን
ሃይማኖትን ሰበክን በክርስቶስ አምነን
ማን ያሸንፈናል እኛ ክርስቲያንን
ክርስቶስ አለልን
ንግሥቲቷ እሌኒ በጣም የታደለች
በእጣን ጢስ ተመርታ መስቀሉን አገኘች
መድኃኒት ስትፈልግ ኪራኮስን ይዛ
መስቀሉን አገኘች የዓለሙን ቤዛ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
ሙታንም ተነስተው ያመሰገኑት
ዕፀ መስቀሉ ነው የእኛ መድኃኒት
መስቀል ምርኩዛችን ጎዳና ወንጌል
ወደ ገነት እንጂ አንወርድም ሲኦል
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
ንኡ ንወድሶ ለእፀ መስቀል
የተሸከመውን የአምላክን ቃል
ንኡ ንወድሳ ለማርያም ድንግል
አክሊለ ምዕመናን መካ ደናግል(2)
👉ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?
Читать полностью…✞ መስቀል ኃይላችን ✞
መስቀል(፪)ኃይላችን ጠላትን ማጥፊያችን/፪/
በመስቀል እንመካለን እንድንበታለን/፪/
የክርስቲያን ጋሻ መስቀል ኃይላችን
የክርስቲያን ጦር መስቀል ኃይላችን
ዕፀ መስቀሉ ነው መስቀል ኃይላችን
የማያሳፍር መስቀል ኃይላችን
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
መድኃኒት የሚሆን መስቀል ኃይላችን
ደሙ ፈሶበታል መስቀል ኃይላችን
መስቀሉን ጥግ አድርጉ መስቀል ኃይላችን
እርሱ ይፈውሳል መስቀል ኃይላችን
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
ክርስቶስ በደሙ መስቀል ኃይላችን
ስለቀደሰው መስቀል ኃይላችን
መስቀል ላመነበት መስቀል ኃይላችን
ድል ማድረጊያ ነው መስቀል ኃይላችን
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
የክርስቶስ ሥጋ መስቀል ኃይላችን
የተፈተተበት መስቀል ኃይላችን
መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል ኃይላችን
የምንድንበት መስቀል ኃይላችን
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
ሕይወትን ለማግኘት መስቀል ኃይላችን
ከሞት ለመዳን መስቀል ኃይላችን
መመኪያ ኃይላችን መስቀል ኃይላችን
መስቀል አለልልን መስቀል ኃይላችን
👉ዘማሪ ሚኪያስ ፀጋዬ
👉ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜፀጋ ዮሐንስ
👉ዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሣሙኤል
👉ዘማሪ አቤል ተስፋዬ
👉ዘማሪ በርሱፈቃድ አንዳርጋቸው
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
✞ እሰይ-እልል-በሉ
እሰይ እልል በሉ
ተገኘ መስቀሉ /2/
የጥል ግድግዳ አበባ የፈረሰበት አበባ
ሰው ከእግዚአብሔር ጋር አበባ የታረቀበት አበባ
የእግዚአብሔር ልጅ አበባ የነገሰበት አበባ
የሞት አበጋዝ አበባ የወደቀበት አበባ
/አዝ =====
አይሁድ በቅናት አበባ መስቀሉን ቀብረው አበባ
ቢከድኑት እንኳን አበባ በቆሻሻቸው አበባ
ጌታን መቃወም ስለማይችሉ አበባ
ይኸው ተገኘ አበባ ወጣ መስቀሉ አበባ
/አዝ =====
ደጉ ኪራኮስ አበባ ሽማግሌው አበባ
እሌኒን መራ አበባ በደመራው አበባ
ጌታ በሱ ላይ አበባ በመሰቀሉ አበባ
ጢሱ ሰገደ አበባ ወደ መስቀሉ አበባ
/አዝ =====
የእምነት ምልክት አበባ መስቀል ነውና አበባ
ተራራው ሜዳ አበባ ሆነ እንደገና አበባ
እንደ ተነሳው አበባ ጌታ እንደቃሉ አበባ
ከጉድጓድ ወጣ አበባ እፀ መስቀሉ አበባ
/አዝ =====
እኛም በመስቀል አበባ እንመካለን አበባ
በእግዚአብሔር ጥበብ አበባ መቼ እናፍራለን አበባ
ሞኝነት እንኳን አበባ ቢሆን ለዓለም አበባ
ኃይል እፀ ወይን ነው አበባ ለዘላለም አበባ
/አዝ =====
ግድግዳው ፈርሷል አበባ የልዩነቱ አበባ
ምድርና ሰማይ አበባ ሆኑ እንደ ጥንቱ አበባ
ነብስና ስጋ አበባ በሱ ታርቀዋል አበባ
ሕዝብና አሕዛብ አበባ ወንድም ሆነዋል አበባ
ዘማሪ ዲ/ን አበበ ታዬ
╔✞═══●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
✥ ✢
╚✞═══●◉❖◉●═════✞╝
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
የደመራ ዓመት
✞ መስቀል ብርሃን ✞
ኧኸ መስቀል ብርሃን ኧኸ ለኩሉ ዓለም(2)
ኧኸ መሠረተ (2)ቤተክርስቲያን(2)
መስቀል ኃይላችን ነው
መስቀል መጽናኛችን
መስቀል የነፍሳችን መድኃኒት
ሚጠብቀን ከክፉ ከጠላት
ኧኸ መሠረተ (2)ቤተክርስቲያን(2)
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
መስቀል አይሁድ ቢክዱትም
መስቀል እኛ እናምነዋለን
መስቀል ያመነውም እኛ
በመስቀል ከደዌ ድነናል
ኧኸ መሠረተ (2)ቤተክርስቲያን(2)
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
መስቀል ለብዙ ዘመናት
መስቀል ሲኖር ተሰውሮ
መስቀል ለዓለሙ ሁሉ
ብርሃን ሆነ አልቀረም ተቀብሮ
ኧኸ መሠረተ (2)ቤተክርስቲያን(2)
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
መስቀል የመዳን አርማ ነው
መስቀል አዳኝ የዋለበት
መስቀል ከጠላት አገዛዝ
ከዲያቢሎስ ነፃ የወጣንበት
ኧኸ መሠረተ (2)ቤተክርስቲያን(2)
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
መስቀል ለብዙ ዘመናት
መስቀል ሲኖር ተሰውሮ
መስቀል ለዓለሙ ሁሉ
ብርሃን ሆነ አልቀረም ተቀብሮ
ኧኸ መሠረተ (2)ቤተክርስቲያን(2)
ዘማሪ ዲያቆን አድማሱ ዘሪሁን
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ
✞ መስቀል አበራ ✞
ኢዮሃ አበባዬ መስከረም ጠባዬ
መስከረም ሲጠባ ተተክሎ ደመራ
በመስቀል ዋዜማ ችቦን እያበራን
ክርስቲያኑን እዩ በየአደባባዩ
የመስቀሉን ክብር እዩት ሲመሰክር
በእየሩሳሌም አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
አይሁድ በክፋት አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የድል መስቀሉን አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
መሬት ቢቀብሩት አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ኃያል ነውና አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የጌታ መስቀል አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ተራራ አፍርሶ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ሞላን በብርሃን አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
መስቀሉ ሃያል ነው ክብሩ/4/
በኃጥያት ስንኖር አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በጨለማ ስር አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በመስቀሉ ብርሃን አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ወጣን በክብር አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ድኅነት በመስቀል አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
መሆኑን አምነናል አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የእግዚአብሔር ሃይል ነው አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በቃሉ ድነናል አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
አምነናል መስቀል ተሳልመናል/4/
ንግስቲቷ እሌኒ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የታደለች አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
መስቀል ፍለጋ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ተመረጠች አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ደመራን ተክላ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በጸሎት ተጋች አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በእጣን ጢስ ተመርታ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
መስቀል አገኘች አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በተራራ መስቀል ሲያበራ/4/
መቼ ቀረና አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
መስቀል ተቀብሮ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በክብር ወጣ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ጠላት አሳፍሮ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
መስቀል ሲወጣ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ሙታን ተነሱ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ድውያን ሁሉ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ብርሃን ለበሱ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ኃይላችን መስቀል መዳኛችን/4/
አጼ ዘርዓያዕቆብ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የሀገራችን ክብር አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ሲፈልግ የኖረ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በመስቀሉ ክብር አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ማደርያውን ሽጦ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ምድሪቱን ሊያካልል አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ኢትዮጵያን ባረካት አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የጌታችን መስቀል አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
እልል በሉ ለእጸ መስቀሉ/4/
መናገሻ እንጦጦ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የረር አምባን ዞረን አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የመስቀሉን ተዓምር አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
እየመሰከረ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ሲፈልግ አግኝቶ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የመስቀል ተራራን አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
መስቀሉን አኖረ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በቅዱሱ ስፍራ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ኢትዮጵያ የመስቀል ማደርያ/4/
ግሸን ደብረ ከርቤ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
አንቺ ቅዱስ ስፍራ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ይወደስብሻል አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የመስቀሉ ስራ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የማያልቀው ጸጋ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በአንቺ ቤት ይቀዳል አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በረከት አግኝቶ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ሁሉም ይመለሳል አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ግሽን ሔደን መስቀል ባረከን/4/
ኢትዮጵያውን አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የታደሉት አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ይዘምራሉ አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
የመስቀለ እለት አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
ደመራን ተክለው አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በዋዜማው አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በሀገር ልብሳቸው አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
አሸብርቀው አበራ መስቀሉ መስቀል አበራ
በደመራ መስቀል ሲያበራ/4/
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
✞ መስቀል ብርሃን ነው ✞
መስቀል ብርሃን ነው ለመላው ዓለም
ፍቅርን የሚያድል የሚሰጥ ሰላም
መድኅን ክርስቶስ በደሙ ያከበረው
ለክርስቲያን መስቀል ትምክህት ነው
መስቀል ብርሃን ነው ኢየሱስ ክርስቶስ
" " " የነገሰበት
" " " ከሳሹ ዲያብሎስ
" " " የተጣለበት
" " " ስሙን ለሚፈሩ
" " " ምልክት የሆነ
" " " የእኛ ምርኩዛችን
" " " ቅዱስ መስቀሉ ነው
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
መስቀል ብርሃን ነው ከቀስት እንድናመልጥ
" " " የሆነን መከታ
" " " ለቅዱስ መስቀሉ
" " " ይገባል ሰላምታ
" " " እንሰግድለታለን
" " " እግሩ ለቆመበት
" " " ለጌታችን ዙፋን
" " " ሞት ለተረታበት
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
መስቀል ብርሃን ነው ሥጋው ተቆርሶበት
" " " ፈሶበታል ደሙ
" " " በዛልን ይቅርታው
" " " በዛልን ሰላሙ
" " " በትምህርተ መስቀል
" " " እናማትባለን
" " " ሞትን አሸንፈን
" " " ክፉን እናልፋለን
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
መስቀል ብርሃን ነው የቤተክርስቲያን
" " " መሰረቷ እርሱ ነው
" " " ክብር እና ውበቷ
" " " ጌጥ ጉልበቷ ነው
" " " ተዐምርን የሚያደርግ
" " " ድንቅን የሚሰራ
" " " የሚገለጥበት
" " " የአምላካችን ስራ
👉ዘማሪት ኢየሩሳሌም አለሙ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ
✞ መስቀል ክብሬ ነው ✞
ምልክቴ ነው ከቀስት ማምለጫዬ
መስቀል ክብሬ ነው ከክፉ መውጫዬ
የእባቡ ራስ ሚቀጠቀጥበት
በመስቀል ቤዛነት መርገም ተሻረበት
ሰው በእጸ መስቀል ከእግዚአብሔር ታረቀ
የምሕረት ቀን ወጣ መከራው እራቀ
ኦ በመስቀል ጠላት ተቸገረ
ኦ በመስቀል ጨለማው ተሻረ
ኦ በመስቀል ደሙን አፈሰሰ
ኦ በመስቀል ሥጋውን ቆረሰ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
ፊቴን ሰውነቴን በእርሱ አማትባለሁ
በልቤ አትሜ በአንገቴ አስረዋለሁ
አይሁድ በሚክዱት እኔ ግን አምኜ
እግሩ ለቆመበት እሰግዳለሁ ድኜ
ኦ በመስቀል እስረኛ ተፈታ
ኦ በመስቀል ከሳሹ ተረታ
ኦ በመስቀል ሞትን ገደለልን
ኦ በመስቀል በሩን ከፈተልን
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
የቤዛ ክርስቶስ የክብሩ ዙፋን ነው
በእምነት የሚያጸና በስሙ ላመነው
የቅድስና የሕይወት ማኅተም
መስቀል ትምክህት ነው እስከ ዘለዓለም
ኦ በመስቀል ፍቅሩን ገለጠልን
ኦ በመስቀል ነፍሱን ለእኛ ሰጠ
ኦ በመስቀል እምባችን ታበሰ
ኦ በመስቀል ጸጋ ተለበሰ
/አዝ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
ፊቴን ሰውነቴን በእርሱ አማትባለሁ
በልቤ አትሜ በአንገቴ አስረዋለሁ
አይሁድ በምክዱት እኔ ግን አምኜ
እግሩ ለቆመበት እሰግዳለሁ ድኜ
ኦ በመስቀል እስረኛ ተፈታ
ኦ በመስቀል ከሳሹ ተረታ
ኦ በመስቀል ሞትን ገደለልን
ኦ በመስቀል በሩን ከፈተልን
👉ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═════●◉❖◉●════✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═════●◉❖◉●════✞╝
✍ ወድሰኒ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?
Читать полностью…✞ እፀ መስቀል
እፀ መስቀል የክብር መውረሻ
ሞትን ድል መንሻ
የክብር ባለቤት - - - እፀ መስቀል
የተሰዋበት - - - እፀ መስቀል
እፀመስቀሉ ነው - - - እፀ መስቀል
የአለም መድኃኒት - - - እፀ መስቀል
/አዝ =====
እንደእሌኒ ንግስት - - - እፀ መስቀል
ፍፁም አክብራችሁ - - - እፀ መስቀል
ሁላችሁ ገስግሱ - - - እፀ መስቀል
መስቀሉን ይዛችሁ - - - እፀ መስቀል
/አዝ =====
ያለኃይለ መስቀል - - - እፀ መስቀል
የሰላም አርማችን - - - እፀ መስቀል
ሊጠፋ አይችልም - - - እፀ መስቀል
ሰይጣን ጠላታችን - - - እፀ መስቀል
/አዝ =====
እሳተ መለኮት - - - እፀ መስቀል
ዙፋኑ የሆነው - - - እፀ መስቀል
ሰይጣንን የሚያነድ - - - እፀ መስቀል
እፀ መስቀሉ ነው - - - እፀ መስቀል
/አዝ =====
እንደተባረከ - - - እፀ መስቀል
ቆስጠንጢኖስ ንጉሥ - - - እፀ መስቀል
በመስቀል ብርሃን - - -እፀ መስቀል
ወደ ሕይወት እንገስግስ - እፀ መስቀል
/አዝ =====
የተዋህዶ ልጆች - - - እፀ መስቀል
ገስግሱ በተስፋ - - - እፀ መስቀል
እፀ መስቀል ያዙ - - - እፀ መስቀል
ጠላት እንዲጠፋ - - - እፀ መስቀል
ዘማሪ በሱፍቃድ እንዳልካቸው
╔✞═══●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
✥ ✢ ╚✞═══●◉❖◉●═════✞╝
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ደስ_ይበለን_እልል_በሉ
ደስ ይበለን እልል በሉ /2/
አልቀረም ተቀብሮ ተገኘ መስቀሉ /2/
በብርሃን መላት ዓለሙን በሙሉ /2/
ምን ቢተባበሩ ምንቀኞች ቢጥሩ /2/
ቅዱስ መስቀሉንም ሸሽገው ቢሰውሩ /2/
አልቻሉም ሊያጠፉት ምን ቢተባበሩ /2/
/አዝ =====
በተራራ ተሰውሮ ለዘመናት /2/
ተጥሎ በተንኰል ተደብቆ ከኖረበት /2/
ተገለጠ እነሆ በደመራ እሳት /2/
/አዝ =====
እሌኒ ናት ይህን ምስጢር ያስገኘችው /2/
ደመራን በጥበብ በቦታው ያስቆመችው /2/
የተነኰልን ተራራ ያስቆፈረችው /2/
/አዝ =====
ታሪካዊ የክርስቶስ ሕያው መስቀል /2/
ይኸው ተገለጠ በክብር በግሩም ኃይል/2/
ምንጊዜም ሲያበራ እንዲህ ይኖራል /2/
በማኅበረ ፊልጶስ
╔✞═══●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
✥ ✢
╚✞═══●◉❖◉●═════✞╝
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ