የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን" መዝ 150÷6 " አሕዛብ ሁላችሁ፥ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፥ በደስታ ቃልም ለእግዚአብሔር እልል በሉ።" (መዝሙረ ዳዊት 47:1) ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @Kidusyared_comment_bot ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል
✞ የጥበብ ሰዎች መጡ ✞
ሰማይና መሬት የማይወስኑት (፪)
ተወስኖ አየነው በጠባብ ደረት (፪)
ዘጠና ዘጠኙን መላዕክትን ትቶ (፪)
አገኘነው ዛሬ ከበረት ተ ኝቶ (፪)
የጥበብ ሰዎች መጡ (፪)ሰምተውት በዜና
እያበራላቸው ኮከቡ እንደፋና(፪)
ድንግል እመቤቴ ሰላምታ ይድረስሽ (፪)
ለአምላክ ወገኖች መመኪያቸው የሆንሽ (፪)
ካንቺ ተወለደ የዓለም መድኅን (፪)
ኩነኔን አጥፍቶ ክብሩን ሊያወርሰን (፪)
/አዝ=====
ጌታችን ሲወለድ በቤተልሔም (፪)
ሐዘን ተደምስሶ ሰፈነ ሰላም (፪)
እንጨቶች አፈሩ ፍሬ በረከት (፪)
ወንዞች ሁሉ ሆኑ ማርና ወተት (፪)
/አዝ=====
ሰብአሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ(፪)
የእስራኤል ንጉስ ወዴት አለ እያሉ (፪)
እጅ መንሻውን ሰጡት እንደየስርዓቱ (፪)
እጣኑን ለክህነት ወርቁን ለመንግስቱ (፪)
መዝሙር
መሪጌታ ፀሐይ ብርሃኑ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ዓምደ ብርሃን ✞
ዓምደ ብርሃን ዘኢትዮጵያ
አባ ተክለሃይማኖት ሐዲስ ሐዋርያ
እኔ ምስክር ነኝ ያሳደገኝ ቤቱ
ያላስማረው የለም አባ በጸሎቱ
እንሰብካለን ክብሩን እስከ ዓለም ዳርቻ
ሊያስቆመን አይችልም የአክአብ ዛቻ
ኑፋቄ አይገዛንም የጠላት ምኞት
የጻድቁ ልጅ ነኝ የተክለሃይማኖት
/አዝ=====
አፍ የፈታሁበት ልጅነት ልሳኔ
ያልተለየኝ ጻድቅ በእድሜ በዘመኔ
አለፍኩት ወጀቡን ከጻድቁ ጋራ
ምልጃ ቃልኪዳኑ አብሮኝ እየሰራ
/አዝ=====
ሊያስጥለኝ ቢጥርም ዓለም ባልተረዳው
ቃል እየመዘዘ ትርጉሙ ሳይገባው
ገድልና ተዓምሩን አልጠራጠር
ካዳነው ሰው በላይ የለም ምስክር
/አዝ=====
አይደለም በከንቱ እግሬ መገስገሱ
ዋጋዬን አውቃለሁ ስኖር በመቅደሱ
በተክለ አብ ጸሎት ቀንቶ ነው ሕይወቴ
በፍሬ በረከት ዛሬ መጎብኘቴ
/አዝ=====
የቤልሆር ሐሰት አይሰራም ጩኸቱ
ገና ይነበባል ገድል ተዓምራቱ
መርዙን ቢወረውር ጠላት ያሰበውን
ሊነቅለው አይችልም አብ የተከለውን
👉 ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═══●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
✥ ✢
╚✞═══●◉❖◉●═════✞╝
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ዮሐንስኒ ✞
ዮሐንስኒ ያጠምቅ/2/
በሄኖን/4/ በማዕዶተ ዮርዳኖስ
ዮሐንስ ሲያስተምር ያጠምቅ
በጫካ በሜዳ ያጠምቅ
የበግ ፀጉር ለበሶ ያጠምቅ
ሆኖ ምድረ በዳ ያጠምቅ
/አዝ=====
አምላኩን የሚወድ ያጠምቅ
ብዙ ሰው እያለ ያጠምቅ
ጌታውን ለማጥመቅ ያጠምቅ
ዮሐንስ ታደለ ያጠምቅ
/አዝ=====
ተራራው ዝቅ ይበል ያጠምቅ
ጎባጣውም ይቅና ያጠምቅ
ብሎ ያስተማረው ያጠምቅ
ዮሐንስ ነውና ያጠምቅ
/አዝ=====
ከሐጢያት ተለዩ ያጠምቅ
በውሀ ተጠመቁ ያጠምቅ
መንግስተ ሠማያት ያጠምቅ
እንዳለች እወቁ ያጠምቅ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ አጥመቆ_በማይ ✞
አጥመቆ በማይ(፫)
ዮሐንስ(፪)አጥመቆ በማይ
#ትርጉም
ዮሐንስ በውሃ አጠመቀው።
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ በዮርዳኖስ_ተጠምቀ ✞
በዮርዳኖስ ተጠምቀ በሠላሳ ክረምት
ከመ ይስዐር መርገማ ለሔዋን ዲበ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ
#ትርጉም
በሠላሳ ዓመቱ በዮርዳኖስ ተጠመቀ
የሔዋንን እርግማን ይሽር ዘንድ በዕፀ መስቀል ተሰቀለ።
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ከድንግል ተወልዶ ✞
ከድንግል ተወልዶ እኛን ሊቀድስ
ተጠመቀ ኢየሱስ በባሕር ዮርዳኖስ
መጥምቁ ዮሐንስ ምንኛ ታደለ
ከነብያት ሁሉ ስልጣኑ ከፍ አለ
ትንቢቱን ሊፈጽም አስቦ ክርስቶስ
ተጠምቆ አዳነን በባሕረ ዮርዳኖስ
/አዝ=====
ምሥጢረ ሥላሴ ታየ የዚያን ለታ
ምን ይከፈለዋል ለአምላክ ውለታ
/አዝ=====
እናታችን ማርያም ምንኛ ታደልሽ
ከአዳም ልጆች ሁሉ አንቺ ተመረጥሽ
/አዝ=====
ቸሩ አምላካችን መድኃኔዓለምን
ኑ እና እናመስግነው በአንድነት ሆነን
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ የምስራች ደስ ይበለን ✞
የምስራች ደስ ይበለን (፪)
የዓለም መድኃኒት ተወለደልን
የምስራች ደስ ይበለን
ኢየሱስ /የዓለም ቤዛ/ (፪)
የዓለም ቤዛ (፫) ለኛ ተወለደልን
/አዝ=====
ንጉሥ ሄሮድስ ይህን ሲሰማ (፪)
ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ (፪)
/አዝ=====
ሰብዐሰገል እንደታዘዙት (፪)
በኮከብ ተመርተው ህፃኑን አገኙት (፪)
/አዝ=====
ሰገዱለት ከመሬት ወድቀው (፪)
ወርቅ እጣን ከርቤውን በረከቱን ሰጥተው (፪)
👉 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ተወልደ ናሁ ✞
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
ሲነገር ነበረ በነብያተ አፍ
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
በአንዱ በእግዚያአብሔር ባንዱ በመንፈስ
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
አንድ ቀን እንዲሆን ፀሐይ እንዲወጣ
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
የናፈቅነው ንጉሥ ሥጋ ለብሶ መጣ
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
/አዝ=====
አብርሃም ያንን ቀን ለማየት ናፈቀ
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
ዳዊት በኤፍራታ ልደቱን አወቀ
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
ኢሳያስ ከድንግል ሲወልድ አየና
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
ትንቢት ተናገረ ምልክት አለና
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
/አዝ=====
ኮከብ ከያዕቆብ ይወጣል ሲባል
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
ሰማይ ሆነችለት እናቱ ድንግል
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
በህዝቡ መካከል ሆኖ የሚያበራ
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
በእርሱ ፈራረሰ የጨለማው ሥራ
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
/አዝ=====
ከእረኞች ጋራ ቤተልሔም ግቡ
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
ከነገሥታቱ ጋር አምኃን አቅርቡ
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
እንስገድ ለህጻኑ ይገባዋልና
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
አለቅነት ስልጣን በጫንቃው ነውና
ተወልደ ናሁ እም ድንግል(፪)
👉 ዘማሪ ዳዊት በቀለ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ተወልደ_ኢየሱስ ✞
ተወልደ ኢየሱስ /በቤተልሔም/(፪)ዘይሁዳ በቤተልሔም
አዋልደ ጢሮስ /አሜሃ ይሰግዳ/(፪) በቤተልሔም
#ትርጉም
የይሁዳ ቦታ በሆነችው በቤተልሔም ኢየሱስ ተወለደ
ያን ጊዜም የጢሮስ ቆነጃጅቶ/ልጆች/ሰግደዋል
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ኖሎት_ርእይዎ ✞
ኖሎት ርእይዎ መላእክት አእኩትዎ
ዮም ሰማያዊ(፪) ሰከበ በጎል
#ትርጉም
እረኞች አዩት መላእክት አመሰገኑት
ዛሬ ሰማያዊው በበረት ተገለጸ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ በኤፍራታ ምድር ✞
በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም(፪)
ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም(፪)
ብርሐናዊው ኮከብ ከሠማይ ዝቅ አለ(፪)
ፍጥረትም ዘመረ ሀሌሉያ እያለ(፪)
መንጋውን በለሊት ሲጠብቁ እረኞች
ከሰማይም ሠሙ ታላቅ የምስራች
በመላዕክት ግርማ ምድር ስታበራ
የሚያስጨንቅ ነበር እጅግ የሚያስፈራ
/አዝ=====
ድንገትም በሠማይ ሠራዊት ተገልጠው
በአንድነት ዘመሩ ከኖሎት ጋር ሆነው
ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ብለው
ሠላምም በምድር በጎ ፈቃድ ለሠው
/አዝ=====
ቤተልሔም ሄደው ጌታን ተሣለሙት
ከእናቱ ጋር ሆነው በግርግም አገኙት
የመላዕክትን ዜማ እረኞች አወሩ
በልዩ ምስጋና አምላክን ሲያከብሩ
/አዝ=====
በመዝሙር ቢሆን ፍስሐ ደስታ
በዳዊት ከተማ ተወለደ ጌታ
ህፃን ከእናቱ ጋር በግርግም ፈለጉት
እርሱ ነው ለሠዎች የድህነት ምልክት
👉 ሊ/መ ይልማ ሀይሉ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ አዳምን ሊያድነው ✞
አዳምን ሊያድነው ጌታችን ወደደ
ነፍስና ሥጋሽን ነስቶ ተዋሐደ
በአባቱ ፈቃድ ከሰማይ ወረደ
እንደ ተስፋ ቃሉ ከአንቺ ተወለደ
ይኸው ይኸው ተወለደ መድኅን(፪)
ድምጹንም ሰማነው በጎለ እንስሳ
ምንኛ ድንቅ ነው የይሁዳ አንበሳ
በአንቺ ተመስርቶ ፍቅርና ሰላም
በአንድ ላይ አደሩ አንበሳና ላም
ይኸው ይኸው ተወለደ መድኅን(፪)
ድንግል እመቤቴ ለንጉሥ አገሩ
ለአዳም ተስፋ ነሽ ለኖህም ሐመሩ
የሰው ልጆች ሁሉ ተዋርደው ሲኖሩ
ከሞት ወደ ሕይወት በአንቺ ተሻገሩ
ይኸው ይኸው ተወለደ መድኅን(፪)
አዳምም ለመዳን አነባ አለቀሰ
ወደ ጥንተ ክብሩ በአንቺ ተመለሰ
በአንቺ ተፈጽሞ የአባቶች ተስፋ
ፍዳችን ተሻረ መርገማችን ጠፋ
ይኸው ይኸው ተወለደ መድኅን(፪)
👉 በማኅበረ ቅዱሳን
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ በዛሬው_ጥምቀቱ ✞
በዛሬው ጥምቀቱ እሰይ እሰይ
ተነግሮ አዋጅ እሰይ እሰይ
ነጻነት አገኘን እሰይ እሰይ
በእግዚአብሔር አብ ልጅ እሰይ እሰይ
እሰይ እሰይ ተወለደ
እሰይ እሰይ ተተመቀ/2/
ከሰማየ ሰማይ ወረደ/2/
ከድንግል ማርያም ተወለደ
አብም መሰከረ እሰይ እሰይ
ቃሉን አላበየም እሰይ እሰይ
የምወደው ልጄ እሰይ እሰይ
ይሄ ነው እያለ እሰይ እሰይ
/አዝ=====
ጌታ በዮሐንስ እሰይ እሰይ
ሊጠመቅ ሲል ገና እሰይ እሰይ
ወደ ኋላ ሸሸ እሰይ እሰይ
ዮርዳኖስ ፈራና እሰይ እሰይ
/አዝ=====
ተራሮች ዘለሉ እሰይ እሰይ
እንደ ጊደር ሁሉ እሰይ እሰይ
እፁብ ነው ድንቅ ነው እሰይ እሰይ
ምን ይገርም እያሉ እሰይ እሰይ
/አዝ=====
ውኃን ወይን አረገ እሰይ እሰይ
በተጠራበት ቤት እሰይ እሰይ
የብርሃናት ጌታ እሰይ እሰይ
የዓለም መድኃኒት እሰይ እሰይ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ዮሐንስ_አጥምቆ ✞
ዮሐንስ አጥምቆ ለኢየሱስ (2)
በፈለገ ዮርዳኖስ በፈለገ ፈለገ ዮርዳኖስ (2)
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
ሁለተኛው ዜማ
✞ ክርስቶስ_ተወልደ ✞
ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ
ክርስቶስ ተወልደ
ወለደነ ዳግመ (2)እመንፈስ ቅዱስ ወማይ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
ቅዱስ ገብርኤል
በዚች ቀን የከበረ መልአክ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤል የበዓሉ መታሰቢያ ዳህና በሚባል አገርም ቤተ ክርስቲያኑ የተሠራችበት ተአምራትም ያሳየበትና በዚች ቀን ቤተ ክርስቲያኒቱ የከበረችበት ነው የዚያች አገር ኤጲስቆጶስ አርኬላዎስ ምስክር የሆነበት ነው።
ይህም መልአክ ስለ ወልደ እግዚአብሔር ሰው መሆን ምሥጢር የታመነ ሆኖ ወደ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተላከ "የደስታ መገኛ ደስ ይበልሽ ጸጋን የተመላሽ ሆይ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው አንቺም ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ" አላት።
ስለ መጥምቁ ዮሐንስ መወለድም ካህኑን ዘካርያስን ያበሠረው እርሱ ነው ይህ መልአክ እጅግ የከበረ የተመረጠ ገናና የሆነ ነውና ስለ እኛ ወደ እግዚአብሔር ይማልድ ዘንድ ልባችንን አንጽተን ወደዚህ የከበረ መልአክ እየለመንን መታሰቢያውን ልናደርግ ይገባል።
✞ ነአምን_ክርስቶስሃ ✞
ነአምን(፪) ክርስቶስሃ ነአምን መድኅነ
ዘዮሐንስ አጥመቆ በዮርዳኖስ
ዘዮሐንስ አጥመቆ አጥመቆ በዮርዳኖስ
እናምናለን መድኅን ክርስቶስን
እናምናለን ክርስቶስን
ዮሐንስ ያጠመቀውን በዮርዳኖስ
ዮሐንስ ያጠመቀውን በዮርዳኖስ ያጠመቀውን
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ የዓለምን በደል ✞
የዓለምን በደል የሰውን ግፍ አይቶ
ዘጠና ዘጠኙን መላእክትን ትቶ
ፅድቅን ለመፈፀም በደልን አጥፍቶ
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ
የሰማዮች ሰማይ የማይችለው ንጉሥ
ተወልዶ ሲጠመቅ እኛን ለመቀደስ
ተራሮች ደንግጠው ዘለሉ እንደ ፈረስ
/አዝ=====
ባሕር ተጨነቀች ጠበባት መሬቱ
ዮርዳኖስም ሸሸ አልቆመም ከፊቱ
እንደተናገረ ዳዊት በትንቢቱ
/አዝ=====
ልጁ በዮርዳኖስ ፅድቅን ሲመሰርት
መጣ በደመና ሰማያዊው አባት
እየመሰከረ የልጁን ጌትነት
/አዝ=====
እንደምናነበው በወንጌል ተጽፎ
መንፈስ ቅዱስ ታየ በራሱ ላይ አርፎ
በእርግብ ምሳሌነት ክንፉን አሰይፎ
/አዝ=====
ባህር ስትጨነቅ ተራራው ሲጨፍር
ሰማዩ ሲከፈት ደመናው ሲናገር
አለም በዛሬው ቀን አየች ይንን ምስጢር
👉 በማህበረ ቅዱሳን
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ወወለደት ✞
ወወለደት ወልደ ዘበኲራ
መንጦላዕተ ደመና ሠወራ(፪)
#ትርጉም
የበኩር ልጇን ወለደች
መጋረጃ ደመናም ሸፈናት።
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ተወለደ ሕጻን ሆነ ✞
ተወለደ ሕጻን ሆነ በቤተልሔም ተመሰገነ
ቤዛ ኲሉ ዓለም ተወለደ ከማርያም
ሕጻናት እንሂድ(፪) ወደ በረቱ
ተኝቷልና በግርግም ታቅፎ በእናቱ
/አዝ=====
ሰማያዊ ነው(፪) ወላጅ አባቱ
የአዳም ልጅ ናት የዳዊት ልጅ ናት ድንግል እናቱ
/አዝ=====
ሰላም ሰፈነ (፪) በምድራችን
ተወልዷልና ሕጻን ኢየሱስ ለሁላችን
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ሥጋዋን አንጽቶ ✞
ሥጋዋን አንጽቶ በማርያም አደረ
ቃሉን በነቢያት ቀድሞ ያናገረ (፪)
ቀድሞ ያናገረ
ቃል በቃሉ ተናገራት(፪)
ማርያምን አከበራት
እግዚአብሔር መረጣት
ቃል ተናገራት
ፍጥረታት በሙሉ ያመሰግኑሻል
የሕይወታችን በር ድንግል ናት ይሉሻል (፪)
ድንግል ናት ይሉሻል
/አዝ=====
እግዚአብሔር አብ ላከ አንድያ ልጁን
ያንቺን ሥጋ ለብሶ እኛን እንዲያድን(፪)
እኛን እንዲያድን
/አዝ=====
ድንግል ሰገዱልሽ መላእክት በራማ
በአንቺ ላይ ስላለ የመላእክት ግርማ(፪)
የመላእክት ግርማ
/አዝ=====
ዓለሙን ያዳነው ያንቺን ሥጋ ለብሶ
ዘለዓለም ነዋሪ ነው በሰማያት ነግሦ(፪)
በሰማያት ነግሦ
👉 የመሪጌታ ፀሐይ ብርሃኑ
መዝሙር በሰ/ት/ቤት
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ገብርኤል አባቴ ✞
ጰራቅሊጦስ አሮን አፌ ይሁንና
አንድበቴን ሞልቶ ሲሳየ ልቡና
አባቴ ገብርኤል የኔን አሳዳጊ
ሳወድሰው ልዋል ነውና ታዳጊ(፪×)
በእሳት መሃል ሆኜ ሞቴን ስጠባበቅ
ለካስ ከጎኔ ነው መከራዬን ሊያርቅ
የነደደው ፈጥኖ በረዶ ለበሰ
ሊታደገኝ መጣ ገብርኤል ደረሰ
ከልጅነቴ አውቀዋለሁ
ቤቴን ሲረዳ ሲታደገው
አላልፍም ያልኩት አልፏልና
ገብርኤል ልበል በምስጋና
/አዝ=====
ክፋት በተመላች በዚች ዓለም ስኖር
ገብርኤል ባትረዳኝ እንዴት አልፈው ነበር
እንኳን ልወድቅ ቀርቶ ልያዝ በዚ ወጥመድ
ምልጃህ ታድጎኛል ከአናብስቱም ጉድጓድ
ከልጅነቴ አውቀዋለሁ
ቤቴን ሲረዳ ሲታደገው
አላልፍም ያልኩት አልፏልና
ገብርኤል ልበል በምስጋና
/አዝ=====
ከመሰዊያው የማን ይመጣል በግርማ
ልሳኔን ሊቃኘው በአርያም ዜማ
ይስማ ምድር ሰማይ የልቤን ምስጋና
ገብርኤል አስታጥቆኛል የምሥራች ዜና
ከልጅነቴ አውቀዋለሁ
ቤቴን ሲረዳ ሲታደገው
አላልፍም ያልኩት አልፏልና
ገብርኤል ልበል በምስጋና
/አዝ=====
ባንተ የታመነ ሞትን መች ይፈራል
ወላፈን ቀዝቅዞ ተአምር ባይኑ ያያል
ትርፍ የለውምና ከእቅፍህ መራቅ
ቅረበኝ ገብርኤል ተላልፌ አልውደቅ
ከልጅነቴ አውቀዋለሁ
ቤቴን ሲረዳ ሲታደገው
አላልፍም ያልኩት አልፏልና
ገብርኤል ልበል በምስጋና
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @enamsgn ❖
❖ @enamsgn @enamsgn ❖ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✞ ክርስቶስ_ተወልደ ✞
ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ
ወለደነ ዳግመ (፪)እም መንፈስ ቅዱስ ወማይ
#ትርጉም
ክርስቶስ ተወለደ ተጠመቀ
ከመንፈስቅዱስና ከውሃ ዳግመኛ ወለደን
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ሳር ቅጠሉ ሰርዶ✞
ሳር ቅጠሉ ሰርዶ ሰንበሌጥ ቄጤማ
በዚያች ቀን በዚያች ወር ለምለሞ የነበረው
በእልልታ ዘመሩ በደስታ ተውጠው
ጌታ መወለዱን የምስራች ሰምተው
እልል በይ ቤተልሔም ሃሌ ሃሌ ሉያ
የፍቅር የሰላም ነሽና ገበያ (፪)
ያ ትሁት እረኛ ያ ትሁት አባት
ብርሃን ለበሰ በእኩለ ለሊት
ጥሪ ተድርጎለት ከሰማይ ሠራዊት
ለመመልከት በቃ የጌታውን ልደት
እልል በይ ቤተልሔም ሃሌ ሃሌ ሉያ
የፍቅር የሰላም ነሽና ገበያ (፪)
እረኝነት ትንሽ የወራዳ ግብር
ብሎ ሰው በግምት ተናግሮ ነበር
የብዙ ሰው ራስ መሆኑን እረኛ
ክርስቶስ ሲወለድ ተረዳነው እኛ
እልል በይ ቤተልሔም ሃሌ ሃሌ ሉያ
የፍቅር የሰላም ነሽና ገበያ (፪)
👉 ዘማሪት አዜብ ከበደ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
✞ ዙፋኑ ነበልባል ✞
ዙፋኑ ነበልባል መንበሩ ኪሩቤል
የተመሰገነ ስሙም አማኑኤል
ከኛ ጋራ ሆነ ሰላምን ሰጠን
ስብሐት በአርያም በምድርም ይሁን
አንቺ ቤተልሔም የኤፍራታ ምድር
ከፍ ከፍ አረገሽ አምላክሽ እግዚአብሔር
ተነሽ ተቀበይው እጅሽን ዘርግተሽ
አማኑኤል ተወልዷል መድህን ሊሆንሽ
/አዝ=====
ዛሬ በኤፍራታ ሕጻኑን አገኘን
ሥጋን ተዋሕዶ መድኃኒት ሊሆነን
ለዚህ ታላቅ ምስጢር ስለተመረጠች
ድንግልም ጠራችው አማኑኤል አለች
/አዝ=====
እርቀን የነበርን ወደሱ ቀርበናል
ባርነት ቀርቶልን ልጆች ተብለናል
ክርስቶስ ተብሎ ክርስቲያን ላሰኘን
በመላእክት ስርዓት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እንበል
👉 ዘማሪት አዳነች አስፋው
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔ ✞ ═════●◉❖◉●═════✞╗
✢ ✥
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
❖ @enamsgn @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit @enamsgn ❖
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
✥ ✢
╚✞ ═════●◉❖◉●═════✞╝
✍ ወድሰኒ
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ