ጣፋጭ ለማለት😋 (ለምግብ) ፦
💎 Yummy | ያሚ
💎 Lascious | ላሸስ
💎 Scrumptious | ስክራምፕሸስ
💎 Delectable | ድሌክተብል
💎 Delicious | ደሊሸስ
💎 Piquant | ፒከንት
💎 Palatable | ፓላተብል
Don't forget to react on our posts 🥰
Share -> /channel/A_plusAcademy4
✅የኮምፒዩተር ሳይንስ💻 ትምህርትን መማር
ለምትፈልጉ👨💻
#5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድህረገፆች 👇👇👇
‼️(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️
1️⃣᎐ Stanford Engineering Everywhere(SEE)
✔️ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት🌐 የሚያሰራጭ ሲሆንነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም👉 በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው።
2️⃣᎐ MIT Open እና Courseware
✔️የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው #የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች #የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል።
3️⃣᎐ GitHub.com
✔️GitHub በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ🌐 ዓይነት ነው።
4️⃣᎐ W3 Schools
ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል።
✔️ በተጨማሪም #በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።
5️⃣᎐ Codecademy
✔️አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ #ለኮዲንግ👨💻 ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።
👩💻ይማሩ,እውቀቶን ያዳብሩ🧑💻
‼️ብዙ #መማር👨💻 የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...‼️
📌━══📍══━══📍━━═📌
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
⭕️ YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛑 TikTok 👉johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Google's 25th anniversary gift!Each person can get a gift card worth ETB 5290. https://cashtaskuew.buzz/llzatcg3/57934381670
Читать полностью…✅ Advanced Synonyms
Very important ― Crucial
Very specific ― Explicit
Very poor ― Indigent
Very worried ― Upset
Very aware ― Savvy
Very hard ― Unyielding
Very different ― Atypical
Very wise ― Shrewd
Very immoral ― Depraved
Very windy ― Wild
Very stinky ― Rank
Very popular ― Fashionable
Very young ― Budding
Very bad ― Deplorable
Very healthy ― Fit
Very difficult ― Demanding
Very immature ― Childish
Very sour ― Vinegary
Very pleasant ― Fulfilling
Very wise ― Enlightened
Very anxious ― Apprehensive
Very happy ― Blissful
Very determined ― Obstinate
Very wide ― Distended
❤️ Share -->http://t.me/A_plusAcademy4
🫡ሰላም ወድ ቤተሰቦች ዛሬ ለአብዛኞቻችን በተለይ ደግሞ ለተማሪዎች አሪፍ እና ጠቃሚ የሆነች ዌብሳይት ልጠቁማችሁ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⚙Quillbot ትባላለች👏👏👏
Www.quillbot.com
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ጥቅሙ ምንድነው❓
🛑 ማንኛውንም አይነት Paragraph እናንተ በሚገባችሁ መልክ ማለትም Grammaticaly incorrect ወይም የቃላት አጠቃቀም ችግር ቢኖረው ቀጥታ ጽሁፉን Copy አድርጋችሁ ወደዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ Paste አድርጋችሁ paraphrase የሚለውን ስትጫኑ የጽሁፉን ሃሳብ ሳይቀይር ነገር ግን ሳቢ በሆኑ የቃላት አጠቃቀሞች ጽሁፉን ቀይሮ ይልክላቹሃል።
🧲 በተጨማሪም አንድ ጽሁፍ (paragraph) ጽፋችሁ ስለ ጽሁፉ ማጠቃለያ መጻፍ ቢፈልጉ ከናንተ ሚጠበቀው ወደ ዌብሳይቱ በመግባት በቅድሚያ summerize የሚለውን Option በመምረጥ ጽሁፉን paste በማድረግ Summerize የሚለውን መንካት ብቻ ነው ወዲያውኑ ለጽሁፉ በቂ የሆነ ማጠቃለያ ይሰጣቹሃል። እንደ Grammer checker ያሉ ሌሎች ፊቸሮችንም በውስጡ አካቷል። እኔ ተመችቶኝ እየተጠቀምኩበት ያለ ዌብሳይት ነው
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ ለምሳሌ ከ chatgpt የሰራቹትን document ወደዚህ website በመግባት paste በማረግ ሙሉ በሙሉ ከ plagiarism ነጻ ማረግ ትችላላቹ 📛❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 ከወደዱት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉት..✍
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ TikTok 👉johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Abyssinia Book Store
/channel/educatehere
🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
Any one Who need support and consultant on
✍️Thesis MA/MSc
✍️Reaserch BA/BSc
✍️Proposal
✍️Title selection
✍️Research editing
✍️Power point preparation
✍️Term Paper
✍️Case Study
✍️Assignment any
✍️Article Review
✍️Data Analysis
✍️Seminar Paper
✍️Feasibility Study
✍️Business Plan
✍️SPSS|Software
✍️Project
----------------------------------------------------
Contact on
0930524576
0913474199
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/educatehere
Or
/channel/Assignment_Research

የጂኒየስነት ሚስጥር .....!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ክፍል » 3 Part III
📛3 አይነት ተማሪዎች አሉ ...ተከተሉኝ🙇
🔴 ፈላጭ ( tired one)
🟡 አይናማው (visual)
🟣 ጋሽ ዲሹ (auditor)
🔶አይናማው ...!👀👁
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 ይሄ ያየውን ነገር በፍፁም የማይረሳ አይነት ተማሪ ነው ። አንድ ፊልም አይቶ እንቅስቃሴው copy የሚያረግ ብትገሉት የማይረሳ(እንዴት ተገሎ ይሰማል እንዳትሉኝ😁) አላጋጠማችሁም❓ ማንበብ ለዚ ተማሪ ጥሩ ነው ግን ችክል ብሎ አይደለም concept ከያዘ በኃላ የተለያዮ አጋዥ ቪዲዮችን ማየት .....#ከልጆች ጋር በቀልድ ምናምን ለመያዝ መሞከር ....ነው ብሰግጥም አንተ አትይዝም ...አስተማሪ ሲያስተምር በደንብ አዳምጥ እንቅስቃሴውን ተከታተል አንተ የእውቀት መያዥ #አይንህ ነው ። ስታነብ ኖት መፅሀፍ ይጠቅምሃል ምክንያቱም በአይንህ ወደ አዕምሮ ስለሚገባ የሚታይ ነገር ያስፈልግሃል....አንዳንድ ተማሪዎች definition አይናቸውን ጨፍነው ሲያስታውሱ አላያችሁም❓ በአይናቸው ያስገቡትን እየፈለጉ ነው ። አድክም የሆነ ንባብ አያስፈልግም ትንሽ አንብባችሁ ያነበባችሁትን ወደ አዕምሮ moment እየፈጠራችሁ ማስገባት ነው ። አገኛቹኝ ❓😉
🔶ፈላጩ ...!.👩💻
▬▬▬▬▬▬▬
📚ይሄ ካልጣረ ካልለፋ በጭራሽ የማይረዳ አይነት ተማሪ ነው ።አንድን ነገር ፈልጎ ማግኘት የሚያስደስተው በጣም ረጅም ሰዓት ማንበብ የሚገባው በጥረቱ የጎበዘ ተማሪ ነው ። በቃ ፍለጥ ነው💪 ....አስተማሪው ሲያስተምር ምን ቢሰማ ፤ ጓደኞቹ ጋር ቢወያይ ቢጠያየቅ እውቀት አያገኝም ቤት ገብቶ የተማረው ካልሸመደደ ካላነበበ ውስጡ አይቀርም ...እነደዚ አይነት ተማሪዎች #ካንፓስ በደንብ ማንበብ ይኖርባቹሃል ቶሎ እንደማትረዱ ከገባቹሁ ልጆች ፈተና ሲደርስ እናነባለን ሲሉ ...#እነሱ_ፈጣን_ስለሆኑ_ይሆናል እናንተ ግን አንብቡ በደንብ ልፉ .....መሰገጥ🧑💻 ለእናንተ ነው ። ። አገኛቹኝ ❓😉
🔶ዲሽ ጆሮ ....👂
▬▬▬▬▬▬▬
📚 አንዳንድ ልጆች ቋንቋዉን የማያቁትን ጠዋት የወጣ ዘፈን ከሰዓት አብረው ሲያዜሙ አልሰማችሁም😊 .....ጆሮዎቸው ነው መላቸው ....የሰሙትን በጭራሽ የማይረሱ ግን ሲያነቡ ቢውሉ ብዙ የማይሳካላቸው ናቸው ። እናንተ ማረግ ያለባችሉ አስተማሪው በደንብ #መከታተል የሚለውን እያንዳንዱዋን ነገር #መስማት ....ነገርየው የሚሸመደድ ከሆነ ደግሞ ... አስተማሪውን #ስልክም_ቢሆን_ቀድታቹ አዳምጡ .... #እንደ እናንተ #አይነት ተማሪዎች ፈልጋችሁ ተወያዮ ፥ ሲያወሩ #ሰግጣችሁ አዳምጡ 👂...ጆሮዎቹ ነው መላችሁ ...
ለራሳችሁ ያነበባችሁትን መልሳችሁ
ንገሩት .... ። አገኛቹኝ ❓😉
▬ ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬
ከ ሶስቱ እናንተ የትኞቹ ናቹ ❓🤔
▬ ▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬
እመኑኝ የተባባልነው ካረጋችሁ እና በደንብ ከፀለያችሁ ...የግቢው ዋንጫ ወይም የትምሮው ሰቃይነት የእናንተ ነው ።ነቅንቃችሁ ፥ ሰቃቅላችሁ ነው የምታልፉት💪
🖍👨💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን
ፃፍኩላችሁ ...✍
@John_Tutorial (John ASTU )
‼️.... part IV ይቀጥላል....
‼️ ....to be continued...
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ SHARE TO YOUR FRIENDS ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
⛔️TikTok 👇👇👇
johnhd44" rel="nofollow">http://tiktok.com/@johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#Psychology (ሥነ-ልቦና)
Support channel for mental health awareness in Ethiopia.
Join⬇️⬇️⬇️⬇️
/channel/melkam_enaseb
#must_read❗️📣
𝐀𝐝𝐯𝐚𝐧𝐜𝐞𝐝 𝐆𝐫𝐚𝐦𝐦𝐚𝐫 𝐟𝐨𝐫 𝐈𝐄𝐋𝐓𝐒
🔔⚜️We form the passive with the verb "to be" and the "past participle" of the main verb.✅
♦️Present Simple
▫️Active: He 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝘀 the parcels.
▪️Passive: The parcels 𝗮𝗿𝗲 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
♦️Present Continuous
▫️A:He 𝗶𝘀 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗶𝗻𝗴 the parcels.
▪️P:The parcels 𝗮𝗿𝗲 𝗯𝗲𝗶𝗻𝗴 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
♦️Past Simple
▫️A:He 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱 the parcels.
▪️P: The parcels 𝘄𝗲𝗿𝗲 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
♦️Past Continuous
▫️A:He 𝘄𝗮𝘀 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗶𝗻𝗴 the parcels.
▪️P:The parcels 𝘄𝗲𝗿𝗲 𝗯𝗲𝗶𝗻𝗴 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
♦️Future Simple
▫️A:He 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿 the parcels.
▪️P:The parcels 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗯𝗲 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
♦️Present Perfect
▫️A:He 𝗵𝗮𝘀 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱 the parcels.
▪️P:The parcels 𝗵𝗮𝘃𝗲 𝗯𝗲𝗲𝗻 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
♦️Past Perfect
▫️A: He 𝗵𝗮𝗱 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱 the parcels.
▪️P:The parcels 𝗵𝗮𝗱 𝗯𝗲𝗲𝗻 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
♦️Future Perfect
▫️A:He 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗵𝗮𝘃𝗲 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱the parcels.
▪️P:The parcels 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗵𝗮𝘃𝗲 𝗯𝗲𝗲𝗻 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
♦️Present Infinitive
▫️A:He must 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿 the parcels.
▪️P:The parcels must 𝗯𝗲 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
♦️Perfect Infinitive
▫️A:He must 𝗵𝗮𝘃𝗲 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱 the parcels.
▪️P: The parcels must 𝗵𝗮𝘃𝗲 𝗯𝗲𝗲𝗻 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
♦️Simple -ing form
▫️A: I object to his 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗶𝗻𝗴 the parcels.
▪️P: I object to the parcels 𝗯𝗲𝗶𝗻𝗴 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
♦️Perfect -ing form
▫️A:𝗛𝗮𝘃𝗶𝗻𝗴 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱 the parcels.
▪️P:The parcels 𝗵𝗮𝘃𝗶𝗻𝗴 𝗯𝗲𝗲𝗻 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
♦️Modals + be + p.p.
▫️A:He 𝘀𝗵𝗼𝘂𝗹𝗱 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿 the parcels.
▪️P: The parcels 𝘀𝗵𝗼𝘂𝗹𝗱 𝗯𝗲 𝗱𝗲𝗹𝗶𝘃𝗲𝗿𝗲𝗱.
join and share for more
/channel/A_plusAcademy4
Idioms • ፈሊጣዊ ንግግሮች
✨ Feel blue • ፊል ብሉ
የሀዘን ስሜት ሲሰማን
Eg: She felt blue after her divorce.
ከተፋታች በኋላ ሀዘን ተሰምቷታል።
✨ In a nutshell • ኢን ኤ ናትሼል
ሲጠቃለል ፣ በአጭሩ
Eg: Just tell me the story in a nutshell.
እስቲ ታሪኩን በአጭሩ ንገረኝ።
✨ Dog's age • ዶግስ ኤጅ
በጣም ረዥም ጊዜ
Eg: It's been a dog's age since I saw her.
ካየኋት በጣም ረዥም ጊዜ ሆኖኛል።
✨ A woman/man of few words • ኤ ዉማን/ማን ኦፍ ፊው ዎርድስ
ብዙ የማይናገሩ ነገር ግን ስራዎችን የሚሰሩ
Eg: She is a woman of few words, but she always gets things done.
ብዙ አትናገርም ግን ስራዎቿን ትሰራለች።
✨ Men in blue • ሜን ኢን ብሉ
ፖሊሶች
Eg: The men in blue are chasing the drug dealer.
ፖሊሶቹ አደንዛዥ ዕፅ ሻጩን እያሳደዱት ነው።
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
/channel/A_plusAcademy4
How is life? ሂወት እንዴት ናት?
🚦life is treating me so well.
ሂወት በጣም ጡሩ ነው
🚦Life is ups and downs.
ሂወት ዉጣ ዉረድ ናት Not bad yet
እስከ ኣሁን ምንም ኣይልም
🚦Still good.
እስከ ኣሁን ጡሩ ነው
🚦Can't complain.
ኣላማርርም
🚦Life goes on.
ሂወት ትቀጥላለች
🚦Same old story
እንደ ሁሌ ናት ፥ ምንም ኣዲስ ነገር የለም
🚦Life is as you make it
ሂወት እንዳረግካት ነው
Share -
/channel/A_plusAcademy4
Are you a Pharmacy student?
We are helping students to pass pharmacy CoC and Exit exam. ሊንኩን በመንካት Join በሉ
/channel/Hulumpharma
✅ Advanced Synonyms
Very important ― Crucial
Very specific ― Explicit
Very poor ― Indigent
Very worried ― Upset
Very aware ― Savvy
Very hard ― Unyielding
Very different ― Atypical
Very wise ― Shrewd
Very immoral ― Depraved
Very windy ― Wild
Very stinky ― Rank
Very popular ― Fashionable
Very young ― Budding
Very bad ― Deplorable
Very healthy ― Fit
Very difficult ― Demanding
Very immature ― Childish
Very sour ― Vinegary
Very pleasant ― Fulfilling
Very wise ― Enlightened
Very anxious ― Apprehensive
Very happy ― Blissful
Very determined ― Obstinate
Very wide ― Distended
❤️ Share -->http://t.me/A_plusAcademy4
🫡ሰላም ወድ ቤተሰቦች ዛሬ ለአብዛኞቻችን በተለይ ደግሞ ለተማሪዎች አሪፍ እና ጠቃሚ የሆነች ዌብሳይት ልጠቁማችሁ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⚙Quillbot ትባላለች👏👏👏
Www.quillbot.com
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ጥቅሙ ምንድነው❓
🛑 ማንኛውንም አይነት Paragraph እናንተ በሚገባችሁ መልክ ማለትም Grammaticaly incorrect ወይም የቃላት አጠቃቀም ችግር ቢኖረው ቀጥታ ጽሁፉን Copy አድርጋችሁ ወደዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ Paste አድርጋችሁ paraphrase የሚለውን ስትጫኑ የጽሁፉን ሃሳብ ሳይቀይር ነገር ግን ሳቢ በሆኑ የቃላት አጠቃቀሞች ጽሁፉን ቀይሮ ይልክላቹሃል።
🧲 በተጨማሪም አንድ ጽሁፍ (paragraph) ጽፋችሁ ስለ ጽሁፉ ማጠቃለያ መጻፍ ቢፈልጉ ከናንተ ሚጠበቀው ወደ ዌብሳይቱ በመግባት በቅድሚያ summerize የሚለውን Option በመምረጥ ጽሁፉን paste በማድረግ Summerize የሚለውን መንካት ብቻ ነው ወዲያውኑ ለጽሁፉ በቂ የሆነ ማጠቃለያ ይሰጣቹሃል። እንደ Grammer checker ያሉ ሌሎች ፊቸሮችንም በውስጡ አካቷል። እኔ ተመችቶኝ እየተጠቀምኩበት ያለ ዌብሳይት ነው
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ ለምሳሌ ከ chatgpt የሰራቹትን document ወደዚህ website በመግባት paste በማረግ ሙሉ በሙሉ ከ plagiarism ነጻ ማረግ ትችላላቹ 📛❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 ከወደዱት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉት..✍
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ TikTok 👉johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
😭Kiristaanotni Ajjeefaman Waldootnis gubatan😭Itoophiyaatti..Ciggaasisaan...
https://youtube.com/watch?v=EbEcR6qWo5U&feature=share
Are you a Pharmacy student?
We are helping students to pass pharmacy CoC and Exit exam. ሊንኩን በመንካት Join በሉ
/channel/Hulumpharma
Phrases I Use Everyday 🕺
• Pardon ― Excuse me
• I feel you ― I understand you
• Hit me up ― Text me
• In no time ― Very soon
• Dead tired ― I'm exhausted
• To feel blue ― To feel sad
• Feel me in ― Give me details
• Keep me posted ― Keep me updated
• Give it a shot ― Give it a try
• That hits the spot ― Exactly what you needed
Share --http://t.me/A_plusAcademy4
ምርጥ ምርጥ የአማርኛ መፅሀፍቶችን በ pdf በአንድ የቴሌግራም ቻናል ያግኙ።
ቴሌግራም 👉 የመፅሀፍት 🇪🇹 ዓለም
ዌብሳይት 👉 Ethiopian books
ለአንባቢ ዘመድ ወዳጅዎ ሼር ያድርጉ።
🇪🇹 🇪🇹 ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ሀይል ነው 💪 ትታገለዋለህ እንጂ አትጥለውም። የወደቀ ይመስልሀል እንጂ ይነሳል። የደከመ ይመስላል እንጂ ቀና ይላል። ኢትዮጵያ ከሽንፈት ጋ ስሟ ተያይዞ አያውቅም። በኢትዮጵያ መዝገበ ቃላት ውስጥ "ሽንፈት" ለሀገር የተሰጠ ትርጉም ሆኖ አያውቅም‼ ኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት ነው‼
1ጉዳፍ
2 ለተሰንበት
3 እጅጋየሁ
💪💪💪💪💪💪💪
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ TikTok 👉johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#Recruitment_Announcement
Ethiopian Airlines has announced the recruitment of various vacancies
Registration will begin next Sunday and run through Friday
(November, 15-19/2015 ALI )
The registration venues are as follows:
👉 Financial Services, online (https://www.ethiopianairlines.com/careers/vacancies)
👉Haramaya University; Harar campus, Harar
👉Jimma university, Jimma
👉Ambo University, Ambo
👉Dire Dawa University, Dire Dawa
👉Selale University, Fitche
👉Wollega University, Nekemte
👉Shashemene Poly Technic College, Shashemene
👉Adama Science and Technology University, Adama
👉Robe Teachers' College, Robe
#Notice
Anyone who meets the Qualifications can Compete.
#Share it with your friends!
Join and share for more
http://t.me/A_plusAcademy4
🇪🇹 🇪🇹 ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ሀይል ነው 💪 ትታገለዋለህ እንጂ አትጥለውም። የወደቀ ይመስልሀል እንጂ ይነሳል። የደከመ ይመስላል እንጂ ቀና ይላል። ኢትዮጵያ ከሽንፈት ጋ ስሟ ተያይዞ አያውቅም። በኢትዮጵያ መዝገበ ቃላት ውስጥ "ሽንፈት" ለሀገር የተሰጠ ትርጉም ሆኖ አያውቅም‼ ኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት ነው‼
1ጉድፍ
2 ለተሰንበት
3 እጅጋየሁ
💪💪💪💪💪💪💪
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ TikTok 👉johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Phrases I Use Everyday 🕺
• Pardon ― Excuse me
• I feel you ― I understand you
• Hit me up ― Text me
• In no time ― Very soon
• Dead tired ― I'm exhausted
• To feel blue ― To feel sad
• Feel me in ― Give me details
• Keep me posted ― Keep me updated
• Give it a shot ― Give it a try
• That hits the spot ― Exactly what you needed
Share --http://t.me/A_plusAcademy4
➡️(Website)የድህረገፅ_ጥቆማዎች /channel/John_Tutorial
✅በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች
☞ በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል።
የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው።
አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል።
እነዚህን አዳዲስ ድረ ገፆችም ጠቃሚ ሆነው ስናገኛቸው ለሌላ ጊዜ እንድንጠቀማቸው ቡክማርክ አድረገን እናስቀምጣቸዋለን።
✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው።
1️⃣. 10Minutemail.com
ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል።
ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል።
10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል።
👇👇👇👇
በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን
2️⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator
በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ።
Fakenamegenerator.com
3️⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me
አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ።
Downforeveryoneorjustme.com
4️⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time
በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል።
ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን።
የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል።
timeanddate.com
5️⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture
የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ።
webcapture.net/
6️⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR
የጎግል ድረ ገፅን (google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው።
እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት google.com/ncr ብለን መፈለግ በቂ ነው።
7️⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ - Virustotal.com
ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን።
ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው።
8️⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking
በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን http://map.norsecorp.com/#/ በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል።
9️⃣. Hackertyper
ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል።
በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን።
http://hackertyper.net/
🔟. Password Generator
ጠንካራ እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ TikTok 👇👇
johnhd44" rel="nofollow">http://tiktok.com/@johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Idioms • ፈሊጣዊ ንግግሮች
✨ Feel blue • ፊል ብሉ
የሀዘን ስሜት ሲሰማን
Eg: She felt blue after her divorce.
ከተፋታች በኋላ ሀዘን ተሰምቷታል።
✨ In a nutshell • ኢን ኤ ናትሼል
ሲጠቃለል ፣ በአጭሩ
Eg: Just tell me the story in a nutshell.
እስቲ ታሪኩን በአጭሩ ንገረኝ።
✨ Dog's age • ዶግስ ኤጅ
በጣም ረዥም ጊዜ
Eg: It's been a dog's age since I saw her.
ካየኋት በጣም ረዥም ጊዜ ሆኖኛል።
✨ A woman/man of few words • ኤ ዉማን/ማን ኦፍ ፊው ዎርድስ
ብዙ የማይናገሩ ነገር ግን ስራዎችን የሚሰሩ
Eg: She is a woman of few words, but she always gets things done.
ብዙ አትናገርም ግን ስራዎቿን ትሰራለች።
✨ Men in blue • ሜን ኢን ብሉ
ፖሊሶች
Eg: The men in blue are chasing the drug dealer.
ፖሊሶቹ አደንዛዥ ዕፅ ሻጩን እያሳደዱት ነው።
እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
/channel/A_plusAcademy4
Are you a Pharmacy student?
We are helping students to pass the pharmacy CoC and Exit exam.Join us and share with your beloved friends
/channel/Hulumpharma
😭Itoophiyaa hin gargaarru sirumaa nidiigna🚫Xaxaa hamaan Itoophiyaarratti...
https://youtube.com/watch?v=0Yjr02e38S4&feature=share