ይህ አለምን የሚዞሩበት ፓስፖርትዎ ነው። ወደ ሁሉም የአለም ሀገራት የአንድ በአንድ ጉዞ በማድረግ ስለ ሀገራት ባንዲራ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ፣ ባህል፣ ኢኮኖሚ እንዲሁም አስገራሚ እውነታዎችን በማራኪ አቀራረብ ወደ እናንተ እናደርሳለን። ዘወትር እሁድ እና ረቡዕ በማራኪ ፕላኔት። YouTube: https://www.youtube.com/@marakiplanet Facebook: @marakiplanet