በቤቲንግ መበላት ሰልችቶታል? እንግዲያዉስ ቻናላችንን #Join ያድርጉን
ቀን በቀን ከ 5-6 የማይበልጡ ጨዋታዎችን በነፃ እንለቃለን ይቀላቀሉን👉/channel/+pRMIK33O2cwyYjQ8
How to Build Self-Discipline and Become More Successful (365 Powerful Thoughts From the World’s Brightest Minds) Its lack makes you unable to achieve your goals. Without it, you’ll struggle to lose weight, become fit, wake up early, work productively and save money. Not embracing it in your everyday life means that you’ll never realize your full potential. Ignoring it inevitably leads to regret and feeling sad about how more successful and incredible your life could have been if you had only decided to develop it. What is this powerful thing? Self-discipline. And if there’s one thing that self-discipline is not , it’s instant. It takes months (if not years) to develop powerful self-control that will protect you from impulsive decisions, laziness, procrastination, and inaction. You need to exhibit self-discipline day in, day out, 365 days in a year. What if you had a companion who would remind you daily to stay disciplined and persevere, even when the going gets tough? 365 Days With Self-Discipline is a practical, accessible guidebook for embracing more self-discipline in your everyday life.
Читать полностью…Google's 25th anniversary gift!Each person can get a gift card worth ETB 5290. https://cashtasksqb.buzz/BVomwPoz/57934381670
Читать полностью…ጓደኞችዎን ይጋብዙ እና ሽልማቶችን ያግኙ! 🎉
የቃናን አስደሳች የኬኖ ውርርድ መድረክ እንዲቀላቀሉ እና በጋራ እንዲያሸንፉ ጓደኞችዎን ይጋብዙ!
ለሚጋብዙት እያንዳንዱ ጓደኛዎ:
ሲመዘገቡ: 1 ብር
የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ሲጫወቱ: 1 ብር
ለመጀመሪያ ጊዜ አካውንታቸውን ሲሞሉ: 5 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡
ይሄ ብቻ አይደለም, ጓደኛዎ ደግሞ 15 ብር ብር ያገኛሉ.
በቀላሉ ከታች ያለውን "አጋራ" የሚለውን ቁልፍ በመጫን፣ ልዩ የግብዣ ሊንክዎን ለጓደኞችዎ ያጋሩ፣ እና የጋበዙት ጓደኛዎ ተመዝግቦ መጫወት ከጀመረ ሁለታችሁም ጉርሻ ታገኛላችሁ።
የእርስዎ ልዩ የግብዣ ሊንክ:
/channel/kana_betting_bot?start=i6552279219
ጊፍት ሪል እስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን !
ጊፍት ሪል እስቴት ለሁለት አስርት አመታት የተዋቡና ጠንካራ የመኖሪያ ቤቶችን ገንብቶ በማስረከብ በደንበኞቹ ዘንድ ተመራጭ ድርጅት ነው፡ የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ አባል የሆነው ጊፍት ሪል እስቴት እህት ኩባያዎቹ ከሆኑት ጊፍት ትሬዲንግ፣ ጊፍት ኮንስትራክሽን፣ ጊፍት የግንባታ ዕቃዎች ማምረቻ እና ጊፍት ብረታ ብረት ፋብሪካ ጋር የግብዓትና የስራ ትስስር መፍጠሩ ጥራታቸው የላቀ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋና በወቅቱ ለደንበኞች ለማቅረብ አስችሎታል፡፡
ሲኤምሲ አደባባይ አካባቢ የሚገኘው የጊፍት መንደር ቁጥር 1 ግዙፍ እና ቅንጡ
ቪላዎች ደንበኞቻችን ተረክበው መኖር ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡
ሲኤምሲ መሪ የሚገኘው የጊፍት መንደር ቁጥር 2 ግፍ በሆነው ከ90,000 ካሬ ሜትር በላይ በሚሰፋው ግቢ ውስጥ ገንብተን ያስረክብናቸው ቪላ እና አፓርትመንቶች ከቤቶቹ ጥራት በተጨማሪ የመኖሪያ ግቢዎቹ ውበት ጊፍት ለጥራት ምን ያክል እንደሚጨነቅ የሚመሰክሩ ናቸው፡፡
ከ57,000 ካሬ ሜትር ይዞታ በሚሰፋው የጊፍት ሶስተኛው መንደር ፕሮጀክት ከ80% በላይ የመንደሩን ግንባታ አጠናቀናል፡፡ በዚህ መንደር በርካታ ቪላ፣ ታወን ሀውስ፣ ሮው ሀውስ እና አፓርመንቶቸን አጠናቀን ለነዋሪዎች አስረክበናል፡፡ የcmc ሳይታችን ከናሀሴ 18 እሰከ መሰከረም 20 ድረስ ቅድመ ክፍያ 10% መሆኑን ለክብር ደንበኞቻችን በአክብሮት እናሳውቃለን ። ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ፍልወር ለመያዝም 0919697492
0924101589
አሸናፊዎቻችን እንዃን ደስ ያላችሁ::
አድ ስላደረጋችሁ በጣም እናመሰግናለን::
ይህኛው ዙር ገና ስላልተጠናቀቀ አድ ማድረጋችሁን ቀጥሉ::
✅ አድ አድርጎ ለመሸለም ቦታችንን ይጠቀሙ 👉
@Goh_betoch_bank1bot
#ጎህ ቤቶች ባንክ
📚ሚተራሊዮን የተሰኘውን የዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ መጽሐፍ በPDF ልናቀርብላችሁ ነው ይህን መጽሐፍ ለመልቀቅ የአባላቶቻችንን ፍላጎት ስለምንፈልግ 👍🏾 - ይለቀቅ የምትለውን አንዴ በመጫን ፍላጎታችሁን ግልጹን 500👍🏾 ሲደርስ ይለቀቃል።
መጽሐፉ የሚለቀቅበት ቻናል👇🏾
/channel/+rqHLqXClTZA0YmU0
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
polo air men's gift set
watch
glasses
perfume in gift box
• it has an analog polo air men's wristwatch.
• piece of polo air perfume (30ml)
PRICE: 4800 birr
🎁 Make great gifts !!!
t.me/zorka24shop
#እውነተኛ ማስታወሺያ ፎቶ 📸 በእንጨት እና በቆዳ ላይ በተለያየ Size የሚሰሩ፤
ለማንኛውም ዝግጅት እንደ ስጦታ ሚሰጡት፣
🎂ለልደት 🎓 ለምርቃት 💍 ለሠርግ
እና .........
የመረጡትን ፎቶ 🌼በእንጨት(mdf)
🌼በቆዳ ላይ እንደዚ ባማረ መልኩ እንሰራሎታለን አሁኑኑ ፈጥነዉ ይደዉሉ
t.me/zorka2shop
📱 0991660019
📥 @zorka2
https://telegra.ph/Breaking-Down-the-Latest-Research-on-Health-and-Wellness-Medical-Monday-08-28
Читать полностью…Neo Hair Lotion
✅ የፀጉር መመለጥን ይከላከላል
✅ የፀጉር መነቃቀልን ያስወግዳል
✅ የፀጉር ስሮችን በማነቃቃት
✅ራሰ በራነትን ይከላከላል
✅ለሴቶችም ለቤቢ ሄር (baby hair) ማሳደጊያ የሚሆን ፈጣን ለውጥ ማምጣት የሚያስችል ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው
with free delivery
Price 2900 birr
Contact 0972213722
Derma roller 700 birr
Neo hair lotion + derma roller = 3,400
በምሕረትህ ማልዶ ደስ ይለኛል!
እግዚአብሔር አስተማማኝ መሸሸጊያ ነው፡፡ የማምለጪያ ዓለት ነው፡፡ የዘላለም አምባ ነው፡፡ ጸሎትን የሚሰማና በራሱ ጊዜ ተገኝቶ እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን አምላክ ነው፡፡ “በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉ በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል፡፡” (መዝ.91፥1) የተባለለት ግሩም የሆነ ማደሪያ ነው፡፡
ሳኦል መዝሙረኛው ዳዊትን ሊገድለውና ሊያስገድለው እያሳደደው በነበረበት በዚያ የመከራና የግፍ ወቅት፣ እግዚአብሔር በጠቢብ ሥራው ከብዙ ሙከራዎች አስመልጦታል፡፡
ዳዊት ላይ የነበረው ስደት፣ “በእኔና በሞት አንድ እርምጃ ቀረ” እስኪል የከፋ ነበረ፡፡ የእግዚአብሔር ስውር እጅ ግን “አለቀልኝ” ሲል እየደረሰ አዳነው፡፡ ያንን ሁሉ አልፎም ለንግሥናና ለብዙ ማዕረግ በቃ፡፡ በመዝሙር 59፣ ከሳኦል እጅ ያስጣለውን አምላክ የአመሰገነበት አገላለጽ ልብን ይነካል፡፡ እንዲህ ነበር ያለው፡-
“እኔ ግን ለኃይልህ እቀኛለሁ፣ በምሕረትህ ማልዶ ደስ ይለኛል፣ በመከራዬ ቀን መጠጊያዬና አምባዬ ሆነኸኛልና፡፡” (ቁ.16)
ሞተሃል ተብሎ እኛም ተስፋ ቆርጠን፣
በራችንን ዘግተን፣
አዝነን ተቀምጠን፣
አንተ ግን ልዩ ነህ ታሪክ ገልብጠሃል፣
ሞትን መውጊያውን ለዘላለም ሰብረሃል (አገኘሁ ይደግ)
© በቀለ ብርሃኑ
ጥያቄ 28፦ ንስሐ ብገባ ደቅር ይለኛል?
ንስሐ ገብቼ ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙንም ተቀብዬ በሚያስደስት ሁኔታ እየኖርኩ ሳለሁ አእምሮዬን እረፍት በነሳኝ ኃጢአት ወደቅሁ ለትዳር ያሰብኳት አንዲት ጓደኛ አለችኝ ንጽሕናችንን ጠብቀን እየተመካከርንና እየተሳሰብ እንኖር ነበር።
በቅርቡ በምሽት እቤቴ መጥታ ነገን ማሰብ ተስኖን በዝሙት ወደቅን፡፡
ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የሠራሁት ትዝ ባለኝ ቁጥር ጩህ ፣ ጩህ ይለኛል። የወደፊቱንም ሕይወቴን ሳስበው ባዶነት ይሰማኛል። ማገልገሌ ሁሉ ከንቱ ምክንያት በዚህም እንደሆነ ይታየኛል። እጨነቃለሁና እባካችሁ ምን ማድረግ እንደሚገባኝ ግለጹልኝ፡፡
ለመሆኑ ንስሐ ብገባ እኔንም ይቅር ይለኛል?
አቀበትና
በም
መልስ፦ የክርስትና ጉዞ በሜዳ ላይ የሚደረግ ሩጫ አይደለም። እየተነሡ ቁልቁለት የበዛበት ቢወድቁ የሚገጥምን መሰናክል ሁሉ አልፈውና በጽናት ተጉዘው ለክብር የሚበቁበት ጉዞ እንጂ።
በመሆኑም በአንድ ሰው መንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ ንስሐ፣ ድል መንሳትና እርካታ እንዳለ ሁሉ መውደቅም ሊኖር ይችላል፡፡ ኢአማኒው ቢወድቅ ተስፋ የሚያደርገው ላይኖረው ይችላል። ክርስቲያን ግን ሁል ጊዜ በተስፋ ስላለ ቢወድቅ ይነሣል። ቢበድል በንስሐ ይመለሳል፡፡ ችግር ቢገጥመውም እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ ይወጣዋል፡፡
ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ይነሣማል፡፡ ምሳሌ 24፡16
ከዚህ አንጻር አንተም በክርስትና ጉዞህ በፈተና ብትወድቅም የማትነሣበት ምክንያት አይኖርም። መውደቅህ ሰው የመሆን ምልክት እንጂ ሌላ አይደለም። ያሰብከው ሳይሳካ ሲቀር፣ ተስፋ አድርገኸው የነበረው ሲናድ የወሰንከው ሁሉ አልሆን ሲልህ ባዶነት ሊሰማህ ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ ትክክለኛው የንስሐ ትርጉም ገብቶህ የእግዚአብሔር ልጅነትህን ካሰብከው ልትወጣው ትችላለህ።
አንተኮ እግዚአብሔር በፍቅር ዓይኑ የሚመለከትህ ልጁ ነህ፡፡ ምንም ብትበድለውና ብታጠፋ ዘወትር በምሕረትና በይቅርታ ዓይኖቹ ይመለከትሃልና አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ፡፡ እግዚአብሔር ኃጢአትን እንጂ ኃጢኣተኛን አይጠላምና።
ይልቅ ያለፈውን ኃጢአት እያሰብክ ከምትጨነቅና ከንስሐ ከምትርቅ እንደ ጠፍቶ እንደነበረው ልጅ ፈጥነህ ወደ አባትህ በንስሐ ተመለስ፡፡ ሉቃ 15÷11-19፡፡
ንስሐ ከአባትህ ከእግዚአብሔር
ጋር በፍቅር ትኖር ዘንድ የተዘረጋልህ የምሕረት እጁ ነውና ዛሬ ነገ አትበል፡፡
ንስሐ የአዲስ ሕይወት ፈር ቀዳጁ እግዚአብሔር ስላለፈው ሁሉ ይቅር የሚልበት ከሚመጣውም በፍቅሩ ኃጢአትህን ብቅበት አጥቦ ከበረዶ
የሚያነጻበት ነውና አይዞህ፡፡ አትጨነቅ፡፡ መዝ 50፥7
አንተን
የሚጠ
ይልቅ
ሁሉን ነገር
በኃጢአትህ መጸጸትና ማዘንህ ትክክል ነው፡፡ ይሁን እንጂ ኀዘን ሁሉ እግዚአብሔርን አያስደስትም፡፡
ለክርስቲያን የሚገባ ኀዘን አለ የማይገባም ኅዘን አለ፡፡ ተስፋ የሚያስቆርጠው 2ቆር 7÷9 -11። ጨለማና ባዶ የሚያደርገው ኅዘን ከሰይጣን ነው፡፡ የዚህ የመጨረሻ ውጤት ደግሞ ቀቢፀ ተስፋ ነው፡፡ ወደ ንስሐ ስለዚህ የሚያመራው ኅዘን ደግሞ ከእግዚአብሔር ነው፡፡ አንተም ይህንን ተስፋህን ሁሉ የሚያጨልምብህን ዓይነት ኅዘን ልታዝን አይገባም፡፡ ብትበድልም የእግዚአብሔር ነህና ልታዝን አይገባም። ይቅር ይለኛል ብለህ ግን ይቅር ይልሃል፡፡ የበደል በደል ይሆንብሃልና፡፡
ምናልባትም ከዚህ በፊት በራስህ እየታበይክ ሌሎች ወንድሞችህና እኅቶችህ ወደቁ ሲባል ትንቃቸው ታጣጥላቸው ጥፋተኛ አድርገህ ትወነጅላቸው እንደሆነ አሁን ትሕትናን ልትማር ይገባል፡፡
እግዚአብሔር ያውቃልን ተምረህ ያለእርሱ ኃይል አንደማትችል ዐውቀህ እንድትኖር : አስተምሮሃልና፡፡ ዮሐ
21፥15 -17
እንግዲህ ተስፋህን በእግዚአብሔር ላይ ጥለህ ለአንተ ያለውን የአባትነት ፍቅር ተመልክተህ በንስሐ ወደቀደመ ሕይወትህ ተመለስ፡፡ ባለፈውም ቢሆን ቅዱስ ቁርባን የተቀበልከው ፍጹም ስለነበርክ አይደለም፣ ኃጢአተኛ ስለነበርክ መድኃኒት ስለሚያስፈልግህ፣ ወደ ፍጹምነት እንድታመራ እንጂ፡፡
ስለዚህ ሁለታችሁም ያለፈውና የሆነውን ሁሉ ተናዛችሁ በንስሐ አዲስ ሰው እንደገናም ወደ እንዲህ ዓይነት ኃጢአት የሚያመራችሁን ሁኑ መንገድ ዝጉ፡፡
ስትገናኙም ቢሆን ሌላ ሦስተኛ ሰው ከሩቅ እንኳን ቢሆን ሊያያችሁ በሚችል ሥፍራ ይሁን። በዝግ ወይም በጨለማ አብራችሁ አታሳልፉ ፈተና ይሆንባችኋልና። ራሳችሁን ጠብቁ፡፡
በተረፈ እግዚኣብሔር ይርዳችሁ
ድንግልም አትለያችሁ፡፡ አሜን።
✞ወስብሐት ለእግዚአብሔር✞
📤ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ #Share አድርጉት!
💚 @Orthodox_sibket 💚
💛 @Orthodox_sibket 💛
❤️ @Orthodox_sibket ❤️
" ውል ማዋዋል የምንጀምረው ረቡዕ ነው "
የ5ኛዉ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ግልጽ ጨረታ አሸናፊዎችን ውል ማዋዋል የሚጀመረው ከረቡዕ 24/12/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ገልጿል።
አሸናፊዎች ይህ ተረድተው ለመዋዋል የሚጠበቅባቸውን ሰነድ አሟልተው እንዲቀርቡ ማሳስቢያ ተላልፏል።
ለዉል ሲኬድ ምን ማሟላት ይገባል ?
1ኛ. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ሁለት ኮፒ
2ኛ. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/TIN /
3ኛ. የጋብቻ ሁኔታን የሚገልጽ ማስረጃ ዋናውን እና ሁለት ኮፒ
4ኛ. አራት/4/ ጉርድ ፎቶ
5ኛ. የዉጭ ሀገር ዜግነት ያለዉ ከሆነ ካለበት ሀገር የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሚሰጥ መታወቂያ እና ሙሉ የቤቱን ዋጋ 100% መክፈል ይጠበቅበታል፡፡
መግዛት ወይም መሸጥ የምትፈልጉ ውድ ደንበኞቻችን መደወል ትችላላችሁ።
👉 ለኮንዶሚኒየም ሽያጭ/ግዢ
የድል ድለላ
- 0986548036
- 0921406717
🎉🇺🇸 The US visa lottery program for 2023/2024 is open now! This is your chance to win a US visa and start your new life in America! Apply now and make your dreams come true! 🌟🤞 https://cashtaskdnb.buzz/Uy9WAGYs/01340737930
Читать полностью…🌼🌼ለአዲሱ አመት ለወዳጅ ዘመድዎ ምን እንደሚሰጡ ግራ ገብቶታል?🌼🌼
🌼🌼Delight candles and gifts ለዚ መፍትሔ ይዞሎት ቀርቧል።🌼🌼
🌼🌼በበጀትዎ ቆንጆ ስጦታዎችን እናዘጋጅልዎታለን።🌼🌼
ለማዘዝ ☎️0977328804/@Edenha0
Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
🎁 Make great gifts !!!
ለ OVID GROUP COMPANY ዋና ስራ አስፈፃሚ የተሰራ ስጦታ
t.me/zorka24shop
#እውነተኛ ማስታወሺያ ፎቶ 📸 በእንጨት እና በቆዳ ላይ በተለያየ Size የሚሰሩ፤
ለማንኛውም ዝግጅት እንደ ስጦታ ሚሰጡት፣
🎂ለልደት 🎓 ለምርቃት 💍 ለሠርግ
እና .........
የመረጡትን ፎቶ 🌼በእንጨት(mdf)
🌼በቆዳ ላይ እንደዚ ባማረ መልኩ እንሰራሎታለን አሁኑኑ ፈጥነዉ ይደዉሉ
t.me/zorka2shop
📱 0991660019
📥 @zorka2
Zelensky buys luxury villa while his soldiers die on frontlines
Volodymyr Zelensky bought a villa on the Red Sea coast in Egypt in the name of his mother-in-law, according to the Punch, citing an investigation by Egyptian journalist Mohammed-Al-Alawi. The author refers to the documents in his possession, confirming the purchase of the villa.
The property was purchased on May 16, 2023, the contract is signed by the mother-in-law of the Ukrainian leader Olga Kiyashko. The price of the deal is 150 million Egyptian pounds (about $5 million). Political analyst Abdulrahman Alabbasi believes that the Western money allocated to Ukraine as financial aid was spent on the villa.
El Gouna is famous for its special attitude towards rich and famous foreigners. Many rich people from all over the world buy villas here for relaxation and pleasant pastime.
Next door to Zelensky's villa is the estate belonging to the world-famous actress and public figure Angelina Jolie. Perhaps it was the neighborhood with her that played a key role in Zelensky's decision to buy real estate in El Gouna. After all, it is known that the Ukrainian president was once a comedian and actor.
Follow us on Telegram and Twitter
✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
በቤቲንግ መበላት ሰልችቶታል? እንግዲያዉስ ቻናላችንን #Join ያድርጉን
ቀን በቀን ከ 5-6 የማይበልጡ ጨዋታዎችን በነፃ እንለቃለን ይቀላቀሉን👉/channel/+pRMIK33O2cwyYjQ8
📌 በረጅም ጊዜ አከፋፈል ቤት መግዛት ይፈልጋሉ?
👉 145 ካሬ ዱፕሌክስ( G+1) አፓርታማ በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ
👉 ቤትዎን እየኖሩበት እስከ 30 ዓመት የሚከፍሉበት አማራጭ
👉 ከ 107 ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ
ለበለጠ መረጃ እና ለሳይት ጉብኝት
ዋናው ቢሮ
👉Telegram - /channel/Hayleadvisor
👉Whatsapp - https://wa.me/251922631172?text
☎️ +251922631172
#Viber | #IMO | #WhatsApp | #Telegram
www.ayatsc.com
🎁 Make great gifts !!!
ለ OVID GROUP COMPANY ዋና ስራ አስፈፃሚ የተሰራ ስጦታ
t.me/zorka24shop
#እውነተኛ ማስታወሺያ ፎቶ 📸 በእንጨት እና በቆዳ ላይ በተለያየ Size የሚሰሩ፤
ለማንኛውም ዝግጅት እንደ ስጦታ ሚሰጡት፣
🎂ለልደት 🎓 ለምርቃት 💍 ለሠርግ
እና .........
የመረጡትን ፎቶ 🌼በእንጨት(mdf)
🌼በቆዳ ላይ እንደዚ ባማረ መልኩ እንሰራሎታለን አሁኑኑ ፈጥነዉ ይደዉሉ
t.me/zorka2shop
📱 0991660019
📥 @zorka2