Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
🌼#Happy_New_YEAR🌼
🌻🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌻
🌻 አዲሱ 2🌼16 ዓ.ም🌻
✅ APPLE AIRPOD PRO
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵 🛵 Free delivery🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅free case(ከ ነፃ መያዣ ጋር)
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios
Price = 1800br to
📲 0929954245
0993396363
መልካም አዲስ አመት🌼
This book explains 7 principles that make a person more effective personally and professionally. Covey shows how a principle-centered, character-based life helps you build the healthy relationships that are key to an effective life. This classic is well worth reading for its perspective and practical advice.
Читать полностью…📱 0991660019 or
📞 0939902171
ውብ እና ጥራታቸዉን የጠበቁ በ የግድግዳ ማስዋቢያ በ ብረት እና በ እንጨት የሚሰሩ (Metal & wood Art ) ከzorka wall arts and interior design በተለያየ ዲዛየን እና መጠን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መተናል👇👇
t.me/zorka2shop
📥 @zorka2
zorkashopping" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@zorkashopping
📱 0939902171
or
📞 0991660019
ደረሰ ‼️
ደረሰ ‼️
አዲስ አመት ደረሰ ታድያ የባህል ልብስ ሊያሰሩ አለሰቡም ካሰቡ ቤቶ ቁጭ ብለው በስልኮ ካሻዎት እኛ ጋር መጥተው ፍሽን የሆኑ የባህል ልብሶችን በታላቅ ቅናሽ ይወሰዱ
👉TELEGRAM 👈
👉Facebook👈
👉INSTAGRAM 👈
👉WHATSAPP 👈
👉IMO👈
#ዳኒ_የሀገር_ባህል_ልብስ_እና_ሽፎን_ዲዛይነር
0935350149
ጥያቄ 25፦ ከችግሬ እንዴት መላቀቀ እችላለሁ?
በዚህ ዓለም እንደኔ የሚያሳዝንና የተበደለ ፍጡር የለም ብል ማጋነን አይሆንብኝም፡፡ እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር የነሣኝ ነኝ። ከዕውቀት ዕውቀት፣ ከቅልጥፍና ቅልጥፍና፣ ከችሎታ ችሎታ የለኝም፡፡ ዘወትር በትምህርቴና በሥራዬ የማስመዘግበው ውጤት አሳፋሪ ነው።
በዚህ ላይ በምግባርም ባዶ ነኝ፡፡ የረቀቀ የምንዝርነት በሽታም አለብኝ፡፡ በደካማ ጎኔም ሰዎች ስለሚንቁኝ ለሥነ ልቦና ድቀት ከመዳረጌም አልፌ ራሴን ለማጥፋት እያሰብኩ ነው፡፡
እባካችሁ ከዚህ ችግሬ እንዴት መላቀቅና ሰው መሆን እችላለሁ?
መልስ፦ ወንድማችን በቅድሚያ ለችግሬ መፍትሔ አገኛለሁ ብለህ መጻፍህ በጣም የሚያስደስት ነው፡፡ ብዙ ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች ይጨነቃሉ፡፡ ይሁን አንጂ ጭንቀታቸውን ገልጠው ለሌላው መንገር ባለመቻላቸው ብቻ ሲጎዱ መመልከት የተለምደ ነው፡፡ ይህም አዲስ አይደለም፡፡ ደረጃውና ምክንያቱ የተለያየ ይሁን እንጅ ብዙ ሰዎች ሊጨነቁ ይችላሉ፡፡ በተለይም በመንፈሳዊ ሕይወት ጉድለት ሲኖር በእግዚአብሔር ላይ መታመንና አርሱን ተስፋ ማድረጉ ሲቀንስ በአነሰ በጎደለው መጨነቅ ሊኖር ይችላል። በመሆኑም ጭንቀት በኑሮ ውጣውረድ ሲገጥም ብቸኝነት ሲሰማ የሚፈልጉትን ነገር በማጣት ወዳጅ ዘመድ ሲታመም በፈተና ጥሩ ውጤት ባለማምጣት ሥራ በማጣትና በመሳሰሉት.. ሊፈጠር ይችላል፡፡ እንዲሁም ራሳችን በተናገርነው ክፉ ቃ ል፣ በሠራነው ወንጀል ሌሎችን ለመሆን በምናደርገው ያለዐቅም መንጠራራት፣ በስንፍናና በአጉል ምኞት በበታችነት ስሜት የተነሣ በራሳችን ላይ ጭንቀት ልንፈጥር እንችላለን።
ከዚህ አንፃር አንተም ጭንቀትህ ከምን የተነሣ አንደሆን በግልጽ ባታስቀምጥልንም እኛ እንደሚመስለንና በደብዳቤህ ውስጥ ከተጠቀምክባቸው አገላለጾች መረዳት እንደሚቻለው ጭንቀትህ የተፈጠረው ከላይ ከዘረዘርናቸው ምክንያቶች በአንዱ ሲሆን ምክንያቱም ምንም ይሁን ምን በአሁኑ ጊዜ እየተጨነቅህ ነው።
ከዚህ ጭንቀትህ መገላገል ይኖርብሃል፡፡ ለዚህም ደግሞ በቅድሚያ ለራስህ ያለህን እነዚያን ስለራስሀ አመለካከት ማስተካከል ይገባሃል፡፡ ስትገልጽ የተጠቀምክባቸውን ቃላት እስኪ ተመልሰህ መርምራቸው።
በእውነት አንተ እንደዚያ ነህ?
አይደለህም አንተ ከዚያ በላይ ነህ፡፡ እንደሚመስለን ችግርህ ራስህን ከሌሎች የበታች አድርገህ መመልከትህ ነው፡፡ አንተ ክርስቲያን ነህ፡፡ ክርስቲያኖች ደግሞ <<በእርሱ በወደደን በክርስቶስ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን>> ሮሜ.8÷37፡፡ በምድር ላይም አንዳች ማድረግ የማንችለው ነገር የለም። «በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁና» ፊል.4÷13።
ስለዚህ ለራስህ ያለህ ግንዛቤ ቅዱሳት መጻሕፍትን በማንበብና የበለጠ ወደ በመቅረብ መስተካከል አለበት፡፡ ወደ እግዚአብሔር በቀረብህ ቁጥር ያለህን ታላቅ ታውቀዋለህ ጭንቀትህንም በእግዚአብሔር ላይ ትጥላለህ።
የገጠሙህንም ችግሮች በእርሱ ላይ ታሳርፋለህ፡፡ እርሱም ይቀበልሃል። ኃጢአትም ብትሠራ የአባትነት የአባትነት ፍቅሩን አስበህ የሚወድህ ልጁ ነህና በንስሐ ትመላለሳለህ። ሉቃ.15÷11–19፡፡
ከዚህ ጭንቀትህ ለመገላገል፦
አግዚአብሔር ኃይል
1. በስጠ ወደ አግዚአብሔር ቅረብ፡ በርሱም ላይ ታመን፡፡ ተስፋዬ ከእርሱ ዘንድ ናትና እርሱ አምላኬ መድኃኒቴም ነውና፡ እርሱ መጠጊያዬ ነው አልታወክም በል።
2. ዘወትር ጸልይ፡ የሚሰማህን ሁሉ በእምነት ለእግዚአብሔር ንገረው፣ በጭንቀት ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜም ጸልይ፡፡
በጸሎት ሰዓትም ከልመናና ከንዝንዝ ይልቅ ምስጋናን አብዛ፡፡ በተለይም ዳዊት መድገምና ውዳሴ ማርያም ማድረስን የዘወትር ተግባርህ አድርግ፡፡
3. ባለህ አመስግን፦ «እግዚአብሔር ከሁሉ አሳንሶኛል በድሎኛል» ከማለት ይልቅ ባለህ ነገር አመስግን፡፡ ያን ጊዜ ደስተኛ ትሆናለህ፡፡ እግዚእብሔርም በጥቂቱ /በሰጠህ ነገር ታምነሃልና የበለጠውን ያደርግልሃል፡፡ ማቴ.25÷21-23
አንተ ለማየት ያልቻልካቸውን ብዙ ነገሮች እግዚአብሔር አድርጎልሃልና ለምን እርሱን
እያሰብክ አታመሰግነውም?
4. ንስሐ ገባ፦ የሰው ልጅ ፍጹም አይደለም፡፡ ሊበድል ይችላል፡፡ ስለዚህ አንተም ለመግለጽ እንደሞከርከው በደልህን ተናዘዘው።
ያን ጊዜ ሸክህም ሁሉ ይራገፋል፡ ይቀልሃል፡፡ ጭንቀትህም ይጠፋልሃል፡፡
5. አውነተኛ ጓደኛ ይኑርህ፦ በሰንበት ት/ቤት ወይም በቤተክርስቲያን አካባቢ ለአንተ የሚሆን እግዚአብሔር የሚሰጥህ ጓደኛ አይጠፋምና ጓደኛ ይኑርህ፡፡ ዘወትር ከሰው ጋር እየተቀላቀልክና በሰንበት ት/ቤት እያገለገልክ ከሄድክ የልብ ወዳጅ የሚሆንህ አታጣም፡፡ ስለዚህ ብቻህን አትሁን እኔ ብቸኛና ከሰው ሁሉ የማንስ ነኝ የሚለውን አመለካከትህን አስወግድ፡፡ የሰው ጓደኛ ብታጣ እንኳን ዘወትር ከአንተ የማይለዩ ጠባቂ መላእክት እንዳሉ አትዘንጋ፡፡
ለጓደኛህ የልብህን ጭንቀት ሁሉ ብትነግረው ጭንቀትህ ቀለል ይልልሃል፤ ምናልባትም አንተ በጣም ከባድ ነው ያልከው ነገር በጣም ቀላል ሆኖ ታገኘው ይሆናል፡፡
መናገር እንኳን ባትችል ጭንቀትህን ሁሉ በጽሑፍ አሥፍረውና አንብብለት፡፡
በተረፈ ሥራ ይበዛብህ እንደሆነ በቂ ዕረፍት አድርግ፡፡
በሌላም በኩል ሥራ ፈተህ ዝም ብለህ ችግርህንና ደካማ ጎንህን እያሰብክ ለብቻህ ቁጭ ብለህም ጊዜህን ታሳልፍ እንደሆን ራስህን በሥራ አጥምድ። መጻሕፍትን አንብበ፡፡
በቤተክርስቲያን አገልግሎት ተሳተፍ።
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፡፡
✞ወስብሐት ለእግዚአብሔር✞
📤ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ #Share አድርጉት!
💚 @Orthodox_sibket 💚
💛 @Orthodox_sibket 💛
❤️ @Orthodox_sibket ❤️
የወለዳት አባቷ ለ11 አመታት በድብቅ ክላስ ዉስጥ ቆልፏት የደረፈራት ልጅ ታሪክ በ#ባሮቃዴስ ቻይናል ተፅፎ የቀረበ በጣም የምያሳዝን እዉነተኛ ታሪክ።
ለማንበብ ከፈለጉ 👇 ያስጀምሩ።
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
🎁 Make great gifts !!!
t.me/zorka24shop
#እውነተኛ ማስታወሺያ ፎቶ 📸 በእንጨት እና በቆዳ ላይ በተለያየ Size የሚሰሩ፤
ለማንኛውም ዝግጅት እንደ ስጦታ ሚሰጡት፣
🎂ለልደት 🎓 ለምርቃት 💍 ለሠርግ
እና .........
የመረጡትን ፎቶ 🌼በእንጨት(mdf)
🌼በቆዳ ላይ እንደዚ ባማረ መልኩ እንሰራሎታለን አሁኑኑ ፈጥነዉ ይደዉሉ
t.me/zorka2shop
📱 0991660019
📥 @zorka2
✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
You don’t become confident by shouting affirmations in the mirror, but by having a stack of undeniable proof that you are who you say you are.
Outwork your self doubt.
Alex Hormozi
ጥያቄ 22፦ ፈቃዱን ስንዱት ማወቅ እችላለሁ?
የእግዚአብሔርን ቃል በተለያዩ መንፈሳዊ ጉባኤያትና በሰንበት ት/ቤት እየተከታተልኩ ነው፡፡
ትዳር ይዤ እግዚእብሔርን እያገለገልኩ መኖር እመኛለሁ። በዚህም ምክንያት የማገባትን ልጅ እግዚአብሔር እንዲሰጠ ኝ በጸሎት አሳስበው ጀምር። በሕልሜም ሦስት ጊዜ አሳየኝ፡፡ ይሁን እንጂ ሦስቱንም ጊዜ ቢሆን መልእክቱ
ከማን እንደሆነና በግልጽ እንዲያሳኝ አጥብቄ ለመንኩት: ከዚያም ከአንድ ትልቅ ሰው ጋር ቁጭ ብለን እየተጫወትን እንዳለን ድንገት «ለምን ሚስት አታገባም በቂ ደሞዝ አለሁ» አሉኝ።
እኔም እንደቀልድ «ሚስት ያምጡልኝ ይፈልጉልኝ እንጂ ግድ የለም» አልኳቸው። ሰውየውም በሕልሜ ያየኋትን ልጅ አንዳገባ ጠቆሙኝ በሁኔታው በጣም ተገርሜ ብዙም ሳልቆይ ልጅቷን አነጋገርኳት፡ እርሷም ሌላ እጮኛ እንዳላት ገለጸችልኝ፡፡ ብዙም ሳትቆይ በሥራ ምክንያት አካባቢውን ለቀቀች።
በዚህም የተነሣ ግራ ተጋባሁ ባዶነትም ተሰማኝ፡፡
በቃ እግዚአብሔር ከእኔ ርቋል የሚል ስሜት ተሰምቶኛልና ምን ይሻለኛል?»
ፈቃዱንስ እንዴት ማወቅ እችላለሁ?
መልስ፦ ክርስቲያን የወደፊት ሕይወቱን በተመለከተ የትኛው የእርሱ እንደሆነና እንዳልሆነ የእግዚአብሔርን ፈቃ ድ ለማወቅ በመንፈሳዊ ሕይወቱ መብሰል በመንፈሳዊ ሕይወቱ የበሰለ ሰው ዘወትር ይጸልያል!
ከስሜቱ ይልቅ በእግዚአብሔር መንፈስ ይመራል፣ የምርጫ መሥፈርቱም ከሚታየውና ከሥጋዊው ይልቅ መንፈሳዊ ይሆናል። አንተ ወንድማችን ከሕልሙ በፊት ጸልየህ እዚህ ደረጃ ደርሰህ ነበር?
ለመሆኑ ልጅቷን በኅሊናህ እያሰብካት ነበር የምትጸልየው ወይስ ፈጽሞ አታውቃትም ነበር ይህን ሁሉ ጥያቄ ለማንሣት የፈለግነው አንተም እንደገለጽከው ምንም እንኳን የተደጋገመ ሕልም ማየት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅ አንዱ መንገድ ቢሆንም ከላይ ካነሣናቸው ጥያቄዎች ነፃ መሆን ያስፈልጋል፡፡
ለምሳሌ አንድ ወጣት አንዲትን ልጅ በኅሊናው እያሰበ ቢጸልይና ደጋግሞ በሕልሙ ቢያያት ይህ ፈቃደ እግዚአብሔር ነው ለማለት ይከብዳል፡፡
እንደገናም ልክ እንደ ዮሴፍ ሕልም የማየት ጸጋውም ሊኖር ያስፈልጋል፡፡ አለበለዚያ ሕልም ማየቱ ብቻ ምልክት ነው አያሰኝም፡፡
ስለዚህ ምንም እንኳን የሰውየው አባባልና ያየኸው ተደጋጋሚ ሕልም ቢገጣጠም በትክክል የእግዚአብሔር ፈቃ ድ ነው ለማለት ያስቸግራል።
ለምሳሌ ሳትጸልይ አንተ ልጅቷን በልብህ እያሰብካት እያለህ ሰይጣን ሊያስትህ በሰው ሊያስነግርህ ወይም በሕልም ሊያሳይህ ይችላል፡፡
እንደ መንፈሳዊነትህ እንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ሲገጥም ረጋ ብለህ መመርመርና ልጅቷ ፈቃደኛ ብትሆንም እንኳን ለፈተና እንዳይሆንብህ የበለጠ መጸለይ ነበረብህ፡፡
አባቶቻችን እንዲህ ባለው ጊዜ ለዚህ አልበቃሁም እግዚአብሔር በሕልም የሚያናግረኝ እኔ ማነኝ? ነበር የሚሉት፡፡
ለመሆኑ ይህች ያልካት ልጅ በኅሊናህ ያወጣኸውን መሥፈርት ባታሟላና ደጋግመህ በሕልምህ ብታያት ወይም ሰው ቢነግርህ ልትቀበል ትችል ነበር?
የዚህ ጥያቄ መልስም ያንተን የመንፈሳዊ ሕይወት ጥንካሬ ለመለየት ያስችልሃል፡፡
ስለዚህ ምንም ይሁን ምን በጉርምስና ወቅት የምታየው ሕልም ላይ ጥገኛ ልትሆንና ልትመራ አይገባም። ከመንፈሳዊ ሕይወትህ ብስለት አንጻር እንዲሁም ወገት እንደመሆንህና ዘወትርም ይህንኑ እንደማስብህ ሰይጣን ሊያሳስትህ ይችላል። ምንም እንኳን ሕልሙን ደጋግመህ ብታይና ከሰውየው አባባል ጋር ቢገጣጠምልህ «ሊሆንም ላይሆንም ይችላል» ብለህ ጥገኛ ሳትሆንበት ብታነጋግራት ኖሮ አሁን የሰተማህ የባዶነት ስሜት አይሰማህም ነበር፡፡
ምክንያቱም የአንተ ሆነችም አልሆነችም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ብለህ መቀበል ትችላለህና፡፡ አለበለዚያ ፈቃዱን የምትቀበለው አንተ የምትፈልገው ነገር ከተፈጸመልህ ብቻ እንደሆነ ያስመስልብሃል፡፡
ልጅቷ ከአካባቢው በመልቀቋ እና ጓደኛ ስላለችህ ብቻም የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም ማለት አለኝ አይቻልም።
ፈቃዱ ከሆነና የአንተ ከሆነች እግዚአብሔር ከየትም ሊያመጣት ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ የግድ ያልኩት ካልሆነ ብለህ ይህንኑ እያሰብክ መጨነቅ የለብህም፡፡ ነፃ ሆነህ ጸሎትህን ሳታቋርጥ እግዚአብሔር የሚያደርግልህን ጠብቅ፡ በተረፈ ሕልም ላይ ፈጽሞ ጥገኛ አትሁን፡፡ በዚያ ላይ እንደዚህ ትዳርን ባሰብክበት ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሕልም የማየትም ሆነ የመተርጐሙ ጸጋ እንደ ዳንኤል ወይም እንደ ዮሴፍ ጸጋህ ሊሆን ያስፈልጋል፡፡
የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ፡፡
✞ወስብሐት ለእግዚአብሔር✞
📤ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ #Share አድርጉት!
💚 @Orthodox_sibket 💚
💛 @Orthodox_sibket 💛
❤️ @Orthodox_sibket ❤️
🎁 Make great gifts !!!
t.me/zorka24shop
#እውነተኛ ማስታወሺያ ፎቶ 📸 በእንጨት እና በቆዳ ላይ በተለያየ Size የሚሰሩ፤
ለማንኛውም ዝግጅት እንደ ስጦታ ሚሰጡት፣
🎂ለልደት 🎓 ለምርቃት 💍 ለሠርግ
እና .........
የመረጡትን ፎቶ 🌼በእንጨት(mdf)
🌼በቆዳ ላይ እንደዚ ባማረ መልኩ እንሰራሎታለን አሁኑኑ ፈጥነዉ ይደዉሉ
t.me/zorka2shop
📱 0991660019
📥 @zorka2
🎁 Make great gifts !!!
t.me/zorka24shop
#እውነተኛ ማስታወሺያ ፎቶ 📸 በእንጨት እና በቆዳ ላይ በተለያየ Size የሚሰሩ፤
ለማንኛውም ዝግጅት እንደ ስጦታ ሚሰጡት፣
🎂ለልደት 🎓 ለምርቃት 💍 ለሠርግ
እና .........
የመረጡትን ፎቶ 🌼በእንጨት(mdf)
🌼በቆዳ ላይ እንደዚ ባማረ መልኩ እንሰራሎታለን አሁኑኑ ፈጥነዉ ይደዉሉ
t.me/zorka2shop
📱 0991660019
📥 @zorka2
Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
በቤቲንግ መበላት ሰልችቶታል? እንግዲያዉስ ቻናላችንን #Join ያድርጉን
ቀን በቀን ከ 5-6 የማይበልጡ ጨዋታዎችን በነፃ እንለቃለን ይቀላቀሉን👉/channel/+pRMIK33O2cwyYjQ8