🌼 Happy_New_YEAR 🌼
2🌼16 ዓ.ም
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼
✅ APPLE AIRPOD PRO 2
✅ Made in AMERICA
Price = 1650 birr
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵🛵 Free delivery 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios
📲 0929954245
0993396363
/channel/yalubet
መልካም አዲስ አመት🌼
🔥 دانلود فیلتر شکن قوی و پر سرعت 🔒
🇺🇸 با سرور آمریکا و بدون قطعی 🎁
🌺 کاملا رایگان 😍
✅جهت دانلود روی لینک زیر کلیک کنید 📥
https://uploadb.me/t43mbe5a98sw/Max
https://uploadb.me/t43mbe5a98sw/Max
ስለ ሴቶች እውነታው
የሥነልቦና ባለሞያ Bini Girmachew
1. አንድ ሴት በምትናደድበት ጊዜ ፤ ከምትናገረው ውስጥ በግማሹ - ማለት የምትፈልገው አይደለም....
2. ለአንዲት ሴት በጣም አስቸጋሪ ጊዜዋ በእውነት ከምታፈቅረው ሰው ርቃ የምትኖርበት ጊዜ ነው።
3. ሴት ልክ እንደ ዲቶል ማስታወቂያ አይደለችም ፡ አንተ ካልተንከባከብካት ......ሌሎች ይንከባከቧታል።
4. አንዲት ሴት አንድን ወንድን ለማመን ጊዜ ይወስዳል ፤ አንዴ ከአመነች ደግሞ ያንን መለወጥ ይከብዳል ፤ ግን አንተ ከአበላሸኸው ፤ ምናልባትም ትረሳው ይሆናል።
5. ሴት ልጅ ትምህርት ቤት ናት መቼም የማትመረቅበት።
6. ከእሷ ጋር ያለህ የጋብቻ ሰርተፍኬት " የመኪና መንጃ ፍቃድ" አይደለም። "የመማሪያ ፍቃድ" እንጂ።
7. አሁን ላይ በጣም መራራ ልትሆን ትችላለች ፤ በኋላ ላይ ደግሞ በጣም ጣፋጭ መላእክ ትሆናለች ፤ ይሄ ሁሉ አያያዝን መሰረት ያደረገ ነው።
8. ሴት ልጅ ነገሮችን የምትረሳ አይደለችም ፤ ጉዳትን የበለጠ ታስታውሳለች ፤ እሷን መጉዳትን ተው።
9. አንዲት ሴት በከፍተኛ ሁኔታ ድብቅ ልትሆን ትችላለች ... አብዛኛውን ጊዜ ለወንድ ለማሳመን ሲያቅታቸው ፤ ለማልቀስ ወደ ክፍላቸው ወይም ወደ ጓደኛ ይሄዳሉ።
10. ሁሉም ሴቶች መለመን ይፈልጋሉ። ወንዶች ብዙ ጊዜ በዚህ ነገር ይሸነፋሉ ..........
11. ሁሉም ሴቶች ልክ እንደ ጨው ልዩ የሆነ ባህሪ አላቸው ፤ የእነሱ መኖር ላይታወቅ ይችላል ግን የእነሱ አለመኖር ሁሉንም ነገር ጣዕም አልባ ያደርገዋል።
እውነት ነው?
Bini Girmachew ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
✍️ @BiniGirmachew
✍️ @BiniGirmachew
✍️ @BiniGirmachew
በሎ መስከረም 25 በሰላም እንገናኝ መልካም ጊዜ
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አላችሁ
ዛሬ ስለ የምህረት ደጅ የልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆች ማቆያ ልንገራቹ
ከ30 በላይ ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች የማቆያነት በስራ ላይ ናቸው ብዙ ወጪ አለ። ለምሳሌ:- ሁሉም ዳይፐር ተጠቃሚ ናቸው ፣ የጤና ባለሙያዎች ያስፈልጋል ልጆቹን የሚንከባከቡ ፣ እንዲሁም መጫወቻዎች እባካችሁን እርዳታ ያስፈልጋል።
በአይነት እንዲሁም በገንዘብ መርዳት ትችላላችሁ !!
መርዳት ለምትፈልጉ(ለመረጃ)
👉+251912654499
Viber&WhatsApp
👉+447944576103
የመረጃውን ትክክለኛነት ለማወቅ በ ኤልሻዳይ ቲቪ የ YouTube channel ላይ መመልከት ትችላላችሁ ሊንኩን ይኸው 👇👇 https://www.youtube.com/live/Xak9StS1y1E?si=QXW9AKmsImoGFBZ6
I'm on Threads as @mk_photography_et. Install the app to follow my threads and replies. mk_photography_et" rel="nofollow">https://www.threads.net/@mk_photography_et
Читать полностью…Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
🔥 دانلود فیلتر شکن قوی و پر سرعت 🔒
🇺🇸 با سرور آمریکا و بدون قطعی 🎁
🌺 کاملا رایگان 😍
✅جهت دانلود روی لینک زیر کلیک کنید 📥
https://uploadb.me/zcg25k19fkbg/Max
https://uploadb.me/zcg25k19fkbg/Max
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
🌼🌼🌼 I❤️ Extreme water proof Mascara Available
👉Price : Contact me onTelegram
🌼🌼🌼Available UK 🇬🇧 &USA
👉Telegram @Pink0989085604
📱 0989085604
We Also Arrange Free Delivery Service
Telegram @Pink0989085604
📱 0989085604
We Also Arrange Free Delivery Service
👉 ድሮ ልጅ እያለክ ማዘር ማማሰያ ይዛ ና አልመታክም ስትልህ
.
.
.
.
.
.
.
.
እና በሱ ልትቀምሺኝ ነው👀😁
👇👇👇👇👇
@yegnazeget
⚡️⚡️ የ Scholarship መረጃ ለምትፈልጉ ⚡️⚡️
✈️ ፈጣንና ትኩስ ዕድሎችን እነሆ ይላቿላ።
✈️ የምናቀርባቸው መረጃዎች
#Scholarship
#Internship
#Fellowship
#Exchange Programs
#Conferences
#International jobs
#Different opportunity's
#እና የተለያዩ መረጃዎችን እናቀርብላቹሃለን
/channel/opportunity_desk
🌼🌼🌼The Ordinary Glycolic Acid 7% Tonning solution Is Available
Benefits
🌼Targets signs of Ageing,
Dullness,Textural Irregularities, Uneven Skin tones.
🌼Suited to All Skin types
👉Price 3100
👉From USA 🇺🇸
👉Telegram @Pink0989085604
📱 0989085604
We Also Arrange Free Delivery Service
https://www.youtube.com/results?search_query=https%3A%2F%2Fwww.youtube.com%2F%40habtamumola-up2dqsub_confirmation=1
ይጠቅመኛል ካልክ ክፈተዉ አይጠቅመኝም ካልክ እለፈዉ
🌼 Happy_New_YEAR 🌼
2🌼16 ዓ.ም
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼
✅ APPLE AIRPOD PRO 2
✅ Made in AMERICA
Price = 1650 birr
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵🛵 Free delivery 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios
📲 0929954245
0993396363
/channel/yalubet
መልካም አዲስ አመት🌼
🌴🌴🌴 ሦስቱ ዛፎች 🌴🌴🌴
======================
በአንድ ኮረብታ ጫፍ ላይ የተተከሉ ሦስት ዛፎች ነበሩ፡፡ እነዚህ ዛፎች የወደፊት ተስፋቸውና ሕልማቸው ምን እንደሆነና ምን መሆን እንደሚፈልጉ መወያየት ጀመሩ፡፡
የመጀመሪያው ዛፍ ‹‹ታላቅ ንጉሥ የሚተኛበት አልጋ ለመሆን እመኛለሁ፡፡ ዙሪያዬን በልዩ ቅርጽ ተሠርቼ ሰው ሁሉ እንዲያከብረኝ ዝናዬ እንዲነገር እፈልጋለሁ›› አለ፡፡
ሁለተኛው ዛፍ ይኼን ሲሰማ የራሱን የተለየ ምኞት ተናገረ፡፡ ‹‹እኔ ደግሞ የምጓጓው ታላቅ መርከብ ሆኜ ለመሠራት ነው! በዓለም ላይ እጅግ ዝነኛ የሆኑ ነገሥታት በእኔ ላይ ተሣፍረው እንዲሔዱና ከጥንካሬዬ የተነሣ ሰዎች እኔ ላይ በመሳፈራቸው ያለ ሥጋት እንዲጓዙ ነው የምፈልገው!›› አለ - መርከብ ሆኖ በባሕር ላይ ሲንሳፈፍ በዓይነ ሕሊናው እየታየው፡፡
ሦስተኛው ዛፍ ግን ‹‹ዛፍነቴን ብተው ያንዘፍዝፈኝ›› አለ፡፡ ‹‹እኔ የምፈልገው ከዚሁ ሳልነቃነቅ ረዥም ዛፍ ሆኜ ወደ ላይ ማደግ ነው፡፡ እጅግ ከፍ ብዬ አድጌ የዛፎች ሁሉ ንጉሥ ሆኜ ፣ ለሰማይ እጅግ ቅርብ ሆኜ ሰዎች በእኔ መሰላልነት ወደ ገነት እንዲገቡና እኔን ባዩ ቁጥር ፈጣሪያቸውን እንዲያስታውሱ እፈልጋለሁ›› አለና ምኞቱን ተናገረ፡፡
ይህን ተነጋግረው እንደጨረሱ አናጢዎች ወደ እነዚህ ዛፎች መጡ
አንደኛው አናጢ የንጉሥ አልጋ ለመሆን የሚመኘውን ዛፍ ቀረብ አለና ካየው በኋላ ‹‹ይኼ ዛፍ ጠንካራ ይመስላል ፤ ወስጄ ለቤት ዕቃ ሠሪዎች እሸጠዋለሁ›› አለ፡፡ ይህን የሰማው ዛፍ ‹የንጉሥ አልጋ› ሆኖ የመሠራት ሕልሙ ዕውን እንደሚሆን በመተማመን ፈነደቀ፡፡ አናጢው ወስዶ የሸጠላቸው እንጨት ሠሪዎች ግን የዛፉን ሕልም ሳይረዱ የንጉሥ አልጋ አድርገው በመሥራት ፈንታ የከብቶች የሣር ድርቆሽ ማስቀመጫ ሣጥን አድርገው ሠሩትና በአንድ በረት ውስጥ ተጣለ፡፡
ሁለተኛው አናጢ የንጉሥ መርከብ እሆናለሁ ብሎ የሚመኘውን ዛፍ ቀረብ ብሎ አየውና ‹‹ይኼ ዛፍ ጠንካራ ይመስላል ፤ መርከብ ወደሚሠሩ ሰዎች ወስጄ ባሳየው ጥሩ ዋጋ ያወጣልኛል›› አለ፡፡ ዛፉ ‹ስዕለቴ ሠመረ› ብሎ ተደሰተ፡፡ ሆኖም መርከብ ሠሪዎቹ ምኞቱን ሳያውቁ ቆራርጠው ቆራርጠው በርከት ያሉ የዓሣ ማጥመጃ ጀልባዎችን ሠሩበት፡፡ መርከብ እሆናለሁ ብሎ የተመኘው ይህ ዛፍ ዓሣ አጥማጆችን ጭኖ እየተንሳፈፈ የንጉሥ መርከብ ሲያልፍ ተመልካች ሆነ፡፡
ሦስተኛውን ዛፍም በመጥረቢያ ሲቆርጡት የዛፎች ንጉሥ ሆኖ ከፍ ብሎ የማደግ ሕልሙን አብረው ቆረጡት፡፡
ከብዙ ዓመታት በኋላ አንዲት የጸነሰች ብላቴና ከአንድ አረጋዊ ጋር ቤተልሔም በሚባል የይሁዳ ከተማ መጣች፡፡ በወቅቱ የማደሪያ ሥፍራ ስላልነበር በከብቶች በረት ውስጥ ለማደር ገቡ ፤ ጸንሳ የነበረችውንም ልጇን በበረት ውስጥ ወለደችው፡፡ የመኝታ ሥፍራ ስላልነበር ሕጻኑን የከብቶቹ የሣር ድርቆሽ በሚቀመጥበት ሳጥን ውስጥ አስተኛችው፡፡ የዚያን ቀን ለተወለደው ሕጻን ከሩቅ የመጡ ነገሥታት ሳይቀር ሥጦታን አመጡለት፡፡ የንጉሥ አልጋ መሆን ይመኝ በነበረው ያ ዛፍ ሳጥን ሆኖ ቢሠራም የነገሥታት ንጉሥ መኝታ ሆነ፡፡
ይህ ከሆነ ከሠላሳ ዓመታት በኋላ የዓሣ ማጥመጃ ሆኖ በተሠራው ጀልባ ላይ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ዓሥራ ሦስት ሰዎች ተሳፈሩበት፡፡ የንጉሥ መርከብ ለመሆን የተመኘው ይህ ጀልባ በጀልባነቱ ዓሥራ ሦስት ተሳፋሪዎችን ተሸክሞ ሲማረር በጉዞ መካከል ድንገት ትልቅ ማዕበል ተነሥቶ መርከቧን ያናውጻት ጀመረ፡፡ ተሳፋሪዎቹ ጀልባዋን ለመቆጣጠር ታገሉ፡፡
ከመካከላቸው ግን አንዱ ተሳፋሪ ተኝቶ ነበር፡፡ ሞገዱ እየባሰ ሲመጣ የተኛውን ተሣፋሪ ‹‹ስንጠፋ አይገድህምን?›› ብለው ቀሰቀሱት፡፡ እሱም ተነሥቶ ማዕበሉን ገሠጸው፡፡ ጀልባው ድሮ እንደተመኘው የጫነው የነገሥታትን ንጉሥ እንደሆነ ተረዳ፡፡
ይህ ከሆነ ከሁለት ዓመታት በኋላ ደግሞ የዛፎች ንጉሥ ለመሆንና ወደ ሰማይ መውጫ መሰላል ለመሆን የተመኘውን ዛፍ አምጥተው ለአንድ ወንጀል ለሌለበት ንጹሕ አሸከሙት ፣ ከተራራ ጫፍ ሲደርሱም ባሸከሙት እንጨት ሰቀሉት፡፡ እንደተሰቀለ ምድር ለሦስት ሰዓታት ጨለመች ... ብዙ ተአምራት ተፈጸሙ፡፡ ይህ ዛፍ እንደተመኘው የዕጽዋት ሁሉ ንጉሥ ሆነ ፤ ሰዎች በእሱ መሰላልነት ወደ ገነት ገቡ ፤ እሱን ያዩ ሁሉ ፈጣሪያቸውን ያስታውሳሉ፡፡
በሁላችንም ሕሊና ውስጥ የእነዚህ ዛፎች ሕልም የተበላሸው ገና ያን ጊዜ ወዳላሰቡት ሥፍራ ሲጣሉ ነበር፡፡ ነገሩ አበቃ ብለን ስናስብ ግን የሦስቱም ምኞት ተሳካ፡፡ ይህ ጥንታዊ ታሪክ ምሳሌ እንጂ እውነተኛ ታሪክ እንዳልሆነ ግልጽ ነው፡፡ በዚህ ታሪክ ውስጥ ግን አንድ እውነታ አለ፡፡ በሕይወታችን ውስጥ እኛ አበቃልን ስንል እግዚአብሔር ሥራውን ይጀምራል፡፡
‹‹የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ያለቀ የተቈረጠ ነገርን በምድር ሁሉ መካከል ይፈጽማል።›› ኢሳ. 10፡23
ፌስቡክ በረከት ወንድሙ
ደራሲው ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
ግንቦት 2007 ዓ ም
[ከሞት ባሻገር በተሰኘው መጽሐፍ የታተመ]👇
http// t.me/hegemonyi
🌼🌼Shine n Jam Styling jel is Available 🌼🌼
🌼Use for Braiding, smoothing, edging, twisting,taming freez and flyaway,
👉Price :The small one is 1200
The Big one is 1700
👉Telegram @Pink0989085604
📱 0989085604
We Also Arrange Free Delivery Service
🌼 Happy_New_YEAR 🌼
2🌼16 ዓ.ም
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼
✅ APPLE AIRPOD PRO 2
✅ Made in AMERICA
Price = 1650 birr
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵🛵 Free delivery 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios
📲 0929954245
0993396363
/channel/yalubet
መልካም አዲስ አመት🌼
🌼 Happy_New_YEAR 🌼
2🌼16 ዓ.ም
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼
✅ APPLE AIRPOD PRO 2
✅ Made in AMERICA
Price = 1650 birr
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵🛵 Free delivery 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios
📲 0929954245
0993396363
/channel/yalubet
መልካም አዲስ አመት🌼
✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
Restocked
🌼🌼AXE MEN DEODRANT 🌼🌼
👉Price:Contact me onTelegram
👉Telegram @Pink0989085604
📱 0989085604
We Also Arrange Free Delivery Service
Telegram @Pink0989085604
የስልኩን ሚሞሪ ካርድ ከለውዝ ጋር ተሳስቶ የቃመ ጀለሳችን ለሊቱን ሙሉ ሲዘፍን አደረ።
🌿አይ #በ_ር_ጫ
ኧረ join እያላችሁ
@yegnazeget
ምንችግር አለው አከፍሉበት
دانلود فیلتر شکن قوی و پر سرعت
با سرور آمریکا و بدون قطعی
جهت دانلود روی لینک زیر کلیک کنید
@vpn_max00
@vpn_max00
I urgently need help! Subscribe to my channel in Telegram https://cutt.ly/wwxBmrKL
Читать полностью…እንዴት የተሻለ ተማሪ መሆን ይቻላል
ተፆፋ በሥነልቦና ባለሞያ Bini Girmachew
የሚከተሉትን ደረጃዎች ተመልከቱ ፤ ትንሽ የተወሰነ ለውጥ የምታደርጉበት እናም በቅርቡ ሁልጊዜም መሆን የምትፈልጉትን ተማሪ ለመሆን መንገድ ላይ ትሆናላችሁ።
1. አላማ አዘጋጁ
አላማዎች ፤ ሁለቱም የአጭር ጊዜ እና የረጅም ጊዜ አላማዎች አዘጋጁ ፤ እነዚህ ስኬታማነታቹን የምትለኩበት ትልቅ መንገድ ነው። ምንም አይነት አላማ ከሌላቹ ፤ በኮርሳቹ ውስጥ ውጤት የምታመጡበት እና የምትቀጥሉበት ነገር አይኖራችሁም።
ለራሳችሁ ግልጽ የሆነ አላማ ካዘጋጃቹ ፤ ተነሳሽነት ይኖራችኋል እና በነዚያ አላማዎች ስኬታማነታቹን ትለካላችሁ። እነዚህ አላማዎች እውን ሊሆኑ የሚችሉ መሆናቸውን እርግጠኛ ሁኑ። እራሳችሁን መፈተን እና ለውድቀት መስራት የለባችሁም።
አስታውሱ ፤ ሁልጊዜም ከፍተኛ የሆነ አላማ ማዘጋጀት ትችላላችሁ ፤ አንድ ጊዜ የመጀመሪያውን ካሳካቹ በኋላ ወደሚቀጥለው ትሄዳላችሁ ።
2. በጥናት የጊዜ በሰሌዳ ተጓዝ እናም ልመደህ አድረገው
ጥናት የጊዜ ሰሌዳ ማዘጋጀት ጤናማ የትምህርት ሚዛንን ለመጠበቅ ይረዳሃል። ከተለያዩ ኮርሶች ጋር አብሮ እኩል ለመጓዝ ይረዳናል።
3. በቂ እረፍት አግኝ
ንቁ እና ፈጣን ሆነህ ከእንቅልፍ ከተነሳህ ፤ በእርግጥም በክፍል ውስጥ የሚሰጠውን ትምህርት ፣ በጥናት ጊዜ ፣ በክፍል ውስጥ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን ወደራስህ ማስገባት ትችላለህ።
4. የመምህሩን የትምህርት ቁሳቁስ ተጠቀመው ( የሚሰጠውን Not)
በክፍል ውስጥ ከመገኘት በተጨማሪ ፤ የተለያዩ ለትምህርት የሚሆኑ መፅሐፍ፣ የተለያዩ የክለሳ ክፍለ ጊዜዎች መጠቀም እና ሌሎችም ቁሳቁሶች ተማሪዎችን ለማገዝ እና በክፍል ውስጥ ውጤታማ የሚያደርጉ ነገሮች ናቸው።
5. ጤናማ የጥናት ዘዴ ለትክክለኛ የፈተና ዝግጅት ይረዳል
የጥናት ዘዴዎች ጤናማ ናቸው ተብሎ የሚታሰበው ሚዛንን የጠበቁ ፣ የጊዜ አጠቃቀምን ማስተካከል እና ብዙ የማታ ጊዜ ጥናትን ማስወገድ አለባቸው።
እስከ መጨረሻው ደቂቃ ድረስ በማስተላለፍ ከማቆየት ይልቅ መረጃ በተደጋጋሚ ክለሳ በማድረግ ወደ ውስጣችን ማስገባት አለብን።
ለሆነ ሰው ይጠቅም ይሆናል share
✍️Bini Girmachew
#ሰው_ሁን_ከሰውም_ሰው_ሁን
#ቴሌግራም
/channel/BiniGirmachew
/channel/BiniGirmachew
/channel/BiniGirmachew
🔴SUPPORT ON YOUTUBE🔴
https://youtu.be/cCQcrthTTmE
https://youtu.be/cCQcrthTTmE
https://youtu.be/cCQcrthTTmE
#ከኛ_ብዙ_መልካም_ነገሮችን_ያገኛሉ !!
#ሰው_ሁን_ከሰውም_ሰው_ሁን
🌼🌼🌼Neutrogena ultra sheer Sunscreen SPF 45& 55 Available
🌼Its Non Comedgenic
🌼Light Weight Non greasy Feel
🌼Fast Absorbing
🌼Oxybenzone Free
👉Price:1900
👉From USA 🇺🇸
👉Telegram @Pink0989085604
📱 0989085604
We Also Arrange Free Delivery Service