kuraz_group | Adults only

Telegram-канал kuraz_group - ኩራዝ books®

10066

Subscribe to a channel

ኩራዝ books®

https://youtu.be/dtn39diA5OI?si=BkaTjCUufzyHZaPr

Читать полностью…

ኩራዝ books®

❤️PASTEL LIPSTICK
#36,38 & 28 Available
Price:800
👉Telegram  @Pink0989085604
📱 0989085604
We Also Arrange Free Delivery Service👉

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🌼🌼🌼Happy  New Year! 🌼🌼
Perfume For Her
🌼MY Burberry  30ml
🌼Lancome 30ml
🌼Alien 30ml
🌼Si 30ml
🌼Miss Dior 30ml
🌼Scandal 30ml
👉Price:500
👉Telegram  @Pink0989085604
📱 0989085604
We Also Arrange Free Delivery Service
Telegram  @Pink0989085604

Читать полностью…

ኩራዝ books®

እንኳን አደረሳቹሁ
በ2016 ዓ.ም ለወዳጅ ዘመድዎ የሚያበረክቱት ምርጥ ስጦታ እኛ ጋር ያገኛሉ።
/channel/pinkbeautyyyy
እስኪ ዝም ብለው ጎብኘት ያድርጉን

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1

የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🔥🔥Samsung Galaxy A03🔥🔥
➡️64GB በ 4GB RAM
➡️Battery 5000mha
➡️Price 11,000Br Fixed
➡️Slightly used(5 month)
ለተጨማሪ መረጃ
☎️ 09-65-11-17-49

Читать полностью…

ኩራዝ books®

✅ ለሰርግ

✅ለሰደቃ

✅ለልደት

ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ  ይደውሉልን 👉+251985083786
                   👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99

Читать полностью…

ኩራዝ books®

" Principle of sufficient reason says that For every Truth there must be a reason why it is so and not otherwise. In other words Everything has a cause. This principle rules out that the possibility that certain things might just happen or be for no reason whatsoever. Now we may not know what that reason or cause is but nonetheless we could be assured that there must be one. Principle of sufficient reason is very controversial principle that has and still continued to divided philosophers. "

[Principle of Sufficient Reason : G. W. Leibniz (German Philosopher) : From Philosophy Overdose]

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1

የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Nama yaada gaarii ta'e jechuun hin aartu, hin gadditu, hin loltu, hin nuffisinu jechuu miti.

Jireenyi yeroo hunda guutuu miti, yeroo hunda ifa, yeroo hunda gaarii miti.

Jireenyi hunda hammateedha.
Nama gaarii ta'uu dandeessa garuu mudaa qabda jechuu miti, namni hundi daangaa mataa isaa qaba.

Kanaafuu waan hamaa sitti dhaga'amu hundaaf of hin murteessiin, sababni isaas yoo garmalee ofitti murteessite yeroo gaarii si keessa jiru hin argine dheeressitee miidhaa dabalataa geessisaa jirta.

Hubadhaa namoonni yaada gaarii qaban akka nama mudaa hin qabneetti of fudhatu.

@biniGirmachewAO

Читать полностью…

ኩራዝ books®

እንኳን ደስ አላችሁ ከዛሬ ጀምሮ የኛን ጽሑፎች በኦሮምኛ ቋንቋ ከታች በምናስቀምጠው ሊንክ በመግባት ማንበብ ትችላላችሁ።

BAGA GAMMADAN Guyyaa hara'a irraa eegale Bareffammota keenya Afaan Oromootin linkii Kana jala kenyeen sentani dubbisu ni dandesan

@biniGirmachewAO
@biniGirmachewAO
@biniGirmachewAO

Читать полностью…

ኩራዝ books®

ዘመን ቢታረቀን...!!

በፀሃይ ጨረቃ፣ በከዋክብት ፈለክ መስፈሪያ አዕዋድ
በተስፋ ወጋጋን... ፍክ የብርሃን ቅርድድ
ባበቦች ምህላ የዘመን ጎሕ ቀድዶ ...መስከረም ሲወለድ ...፣

በጭይቶ አበባ፣ ፈክቶ እንቡጥ አደይ፣ ፍጥረትም ሲታደስ
እንኳን የምድር ጥግ ፣ መቀንበቢያው አድማስ
ወዲያ_ እስከ ራማ... ሽቅብ የሠማይ ዳስ
የዘመን መባቻው በብርሃን ሲታረስ... እስከ አርያም ድረስ...!!

በአዲስ ንጋት ተስፋ ፣ በውብ ዜማ ትንፋሽ
ያብሮነታችን ዓምድ ፣ ስንጥቅ ንቃቃቱ በይቅርታ እንዲሟሽ
"ኢዮሃ መስከረም...!" ኢዮሃ እንቁጣጣሽ...!"
"እንኳን አደረሰህ !..." ፣ "እንኳን አደረሰሽ !..."
በሚል እንደ ጥንቱ...እንዳ'በው ትውፊት ቃል
"ኢዮሃ" ...እንባባል ...!!
"አሲዮ"...እንባባል...!!
እስቲ'እንዲያው ቢቀናን
ያዲስ ተስፋ ብርሃን
ዘመን ቢታረቀን...!!
* * *
የሃገር ህመም ደዌ ፣ ምርቅዝ ቁስሉ እንዲሽር
የቂም ቋያ ረመጥ፣ እሳት ፍሙ እንዳይጫር...!!
በዘር የጥላቻ ሰይፍ ካሳየፈን ስለት ካፋለጠን ምሣር
እንደጋሞ አባቶች ወግ ፣ በእርጥብ የግዝት ሣር...!
ይቅር ተባብለን
አሮጌውን ጥለን
አዲስ ተቀብለን ...!
በአበው የትውፊት ቃል
"ኢዮሃ" ...እንባባል ...!!
"አሲዮ"...እንባባል...!!
እስቲ 'እንዲያው ቢቀናን
ያዲስ ተስፋ ብርሃን...
ዘመን ቢታረቀን ...!!

* * *
እንጂ....
በ"ያንተ ሃገር ወዲያ ነው" ... አጥር ተገሻልጠን
ብንሻገር ዘመን በዘር ልክፍት ታመን... በጎጥ ድጥ ተዳልጠን፣
የ"ምንቸት ድስት" ገብቶ... ቢወጣ'ንኳ የ"ጎመን..."
ያለ ሰው ቢያከብሩት ..."አሃዝ" ብቻ ነው ዘመን...!!
ያለ ሰው ቢያሰሉት ..."ቀመር" ብቻ ነው ዘመን...!!
ያላብሮነት አይሆን...!!

ጨረቃስ ብቻዋን... መች ቆጠረች መዓልት ?...!
ፀሃይስ ብቻዋን ...መች ቆጠረች ዓመት ?...!
ከዋክብት ያለሠው...መች ቀመር አሰሉ ?...!
የጊዜ ፍካሬው ፍች... ሰውነት ነው ውሉ ..!
የዘመን ማብሰሪያው ጌጥ ፣ ሰው'ኮነው ፀዳሉ...!
መች ይደምቃል ዓመት ፣ በጎጥ ቢከለሉ...!
ያለ ሠው ቢውሉ...!!
* * *

በአዲስ ንጋት ተስፋ ፣ በውብ ዜማ ትንፋሽ
ያብሮነታችን ዓምድ ፣ ስንጥቅ ንቃቃቱ በይቅርታ እንዲሟሽ
"ኢዮሃ መስከረም...!" ኢዮሃ እንቁጣጣሽ...!"
በሚል እንደ ጥንቱ...እንዳ'በው ትውፊት ቃል
"ኢዮሃ" ...እንባባል ...!!
"አሲዮ"...እንባባል...!!
እስቲ'ንዲያው ቢቀናን
የአዲስ ተስፋ ብርሃን
በዘር ከመቋሰል ጦስ... ዘመን ቢታረቀን
" ኢዮሃ እንቁጣጣሽ"... እንጀምር አዲስ ቀን...!!

(ፍቅረማርያም ካሳዬ)
2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኩራዝ books®

👆🏾የ300br ክፍያ የሚጠይቀውን መዝገበ ሃይማኖት Application በነጻ አጠቃቀም!!
    #share ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ወዳጆችህ/ሽ

                🔻𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆🔻
📲የአፕሊኬሽኑ አሰራር በዩቲዩብ ይመልከቱ
👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/dwGQ6Ads9K8

📬ለሐሳብ አስተያየት @asrategabriel

             #ሼር_ሼር_ሼር

   🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_Mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🔰2016ትን ልንቀበል ቀናት ብቻ ቀርተውናል.....ታዲያ ገንዘብ የሚያገኙበትን ነገር እያሰባችሁ ከሆነ ሁለት አማራጮችን ልጠቁማችሁ።
————————————————————
1. በቴሌ ብር በኩል የሚከፍል ስራ ከፈለጋችሁ ይህንን ተጠቀሙ።ስራው በጣም ቀላል ነው....በየ 24ሰአት የሚሰጣችሁን Coin እየሰበሰባችሁ ወደ ቴሌ ብር መላክ ነው።ከስር ያለውን "በቴሌ ብር የሚሰራ" የሚለውን በመንካት ስራውን ጀምሩ
══════•• •• •• ••══════
         ✅በቴሌ ብር የሚሰራ
══════•• •• •• ••══════

————————————————————
2. Crypto ላይ የምትሳተፉ ከሆነ ደግሞ መሳተፍ የምትፈልጉ እና Airdrops ሰብስባችሁ Swap ማድረጊያ ካጣችሁ እነዚህ 3 ምርጫዎች ለእናንተ ናቸው።
a)Bnb የምትፈልጉ ምርጥ አማራጭ
══════•• •• •• ••══════
         ✅BNB ለመስራት
══════•• •• •• ••══════

b)Trx ፈላጊዎች ደግሞ በዚህ መጀመር ትችላላችሁ
══════•• •• •• ••══════
         ✅TRX ለመስራት
══════•• •• •• ••══════

c)Ustd ከሆነ ደግሞ ፍላጎታችሁ
══════•• •• •• ••══════
         ✅USDT ለመስራት
══════•• •• •• ••══════
————————————————————

ማስታወሻ:-

📌የግድ መስራት አለባችሁ።በደንብ ከሰራችሁ በደንብ ታገኛላችሁ that simple ነው።

————————————————————
🔰Join and Share to Others🔰
@EthioAirdrop01 @EthioAirdrop01
————————————————————

Читать полностью…

ኩራዝ books®

ጓደኛ ያበዛ ፣ መከራ አበዛ

ተፆፋ  በሥነልቦና ባለሞያ Bini Girmachew

   ለወጣቶች ታላቅ መልእክት ነው

ሁሉን ሰው መውደድ እንጂ ሁሉን ጓደኛ ማድረግ አይቻልም ፤ ደግሞም ተገቢ አይደለም። ሁሉን ሰው በእኩል ማየት እንጂ ለሁሉ ሰው ጓዳን መግለጥ ተገቢ አይደለም ፤ ደግሞም ጎጂ ነው።

በሚጠሉህ መሐል ወዳጅህን እንደምታገኘው ፤ ከሚወዱህ መሐልም የሚጠላህን ታገኘዋለህ። ሁሉ ይወደኛል ብሎ የሚያስብ ጅል ብቻ ነው። ሁሉ ይጠላኛል ብሎ የሚያስብም ትላንትን ያልረሳ ነው።

አንተ ቀድሞ ትጠላቸው የነበሩትን አሁን በጣም ትወዳቸዋለህ ፣ ቀድሞ በጣም ትወዳቸው የነበሩትን አሁን ባሰብካቸው ቊጥር ትታመማለህ። ሰዎችም እንዳንተ ናቸው።

ሳያውቁህ ሊጠሉህ ይችላሉ፣ ጥላቻ ስሜት ነውና ስሜቱ ሲሄድ እንደገና ይወዱሃል። ይወዱህ የነበሩም ከዓይናቸው ጆሮአቸውን አምነው ሊርቁህ ይችላሉ። #የሄደው ይመጣል ፣ የመጣውም ይሄዳል። በዚህ ዓለም ላይና በሚመጣው ዓለም ቋሚው መንግሥተ ሥላሴ ብቻ ነው።

እግዚአብሔርን ከማያምኑና እናምናለን ከሚሉ ግብዞች ተጠንቀቅ። ክርስቲያን ሁነው ጭካኔን የሚለማመዱ እንደ አርዮስ በልብ ክደው በአፍ የሚያምኑ ናቸው። የእነዚህ ሰዎች ወዳጅነት እንደ ፍግ እሳት ነው ፣ ውስጥ ውስጡን ሂዶ መጨረሻ ላይ ያቃጥላል።

ጻድቅ ለመምሰል ከሚሞክሩ ስጦም ውያለሁ፣ #ስጸልይ አድሬአለሁ ከሚሉ ፣ ለወሬ እየነቁ ለቃለ እግዚአብሔር ከሚተኙ ፣ ሌሎችን ሲኰንኑ ከሚውሉ ፣ ለመናገር እንጂ ለመስማት የተፈጠሩ ከማይመስላቸው ሰዎች ጋር ያለህን ወዳጅነት እንደገና መርምረው። #እነዚህ ሰዎች አንተን በተለያየ ነገር ተገዥአቸው ሊያደርጉህ ይፈልጋሉ። ድራማቸውን ከነቃህበት እንደ ጠላት ያዩሃል።

   እንባ ሊያበዙ ፣ ተጎዳሁ የሚል ድርሰት ሊያነቡልህ ይችላሉ። የሚናገሩት የተጠና የመከራ ታሪክ አላቸው ፤ ተሳስተው ከሚጎዱህ አልመው የሚጎዱህ እነዚህ ናቸውና ተጠንቀቅ። የአየር ትራፊክ ሠራተኛ ብዙ አውሮፕላኖችን አየር ላይ ደርድሮ አንዱ አንዱን ሳያይ ሲያሳርፍና ሲያስነሣ እንደሚውል እነዚህ ሰዎችም የተለያዩ ወገኖችን ለተለያየ ጥቅም የሚጠቀሙ ስልታዊ ናቸው።

  የሚደልሉላቸው ብዙ ሠራተኞች ፣ ጽድቃቸውን እያወሩ የሚከፈላቸው ሎሌዎች አሉአቸውና ተጠንቀቅ።

#የታወቁ ሰዎችን ለማወቅ አትጣር። ከሹም ጋር ለመታየት ጥረት አታድርግ። ከባለጠጎች ጋርም ጊዜ ለማጥፋት አትሻ። ዝነኞችንም በቤትህ ለመጋበዝ አትከጅል።

   እነዚህ ሁሉ የነፋስ ጎረቤቶች ናቸውና ሲጠረጉ አብረህ ትጠረጋለህ። በእነዚህ መንደር ስላደረጉት ጀብዱ ስለሚፈጽሙት በቀል እንጂ ስለ ሕይወት አይወራምና ወዳጅነታቸውን አትውደደው። ደግሞም በሩቅም በቅርብም ውብ #እግዚአብሔር ብቻ መሆኑን አትዘንጋ ።

በሥራ ሰነፎች የሆኑ ፣ በየቤቱ እየዞሩ በጸሎት ስም አድማ የሚረጩ ሰዎች አብረውህ ቢቆዩ እንኳ ስለ ሆዳቸው እንጂ ስለ ፍቅር አይደለምና ወዳጆችህን የሚያጠፉብህ እነዚህ ስለሆኑ በቶሎ ሸኛቸው።

  አለዝዘው የሚገድሉ ረጅም ሞት ማለት እነዚህ ናቸው። እምነት የሚመስል ግዴለሽነት ፣ ትዕግሥት የሚመስል ስንፍና እንዳላቸው ልብ በል። ሥራ ስትላቸው ዋናው ጸሎት ነው የሚሉና ጸሎትን የስንፍና መጋረጃ ያደረጉ ናቸውና ከእነዚህ ዘባቾች ጋር ከቻልህ ጎረቤት አትሁን።

  ገለባ እንደማይበቅል ሰነፍም ወዳጅ አይሆንም። አፈ ቅቤ የሆኑትን ተጠንቀቅ። እግዚአብሔር ተናጋሪውን አሮንን ሳይሆን ኮልታፋውን ሙሴን እንደ መረጠ እወቅ። ተናጋሪ ሰው መጨረሻው ጥፋት ነው።

የሚያቆላምጡህን አትውደድ ፣ የስምህም ጥገኛ ሁነህ የሚያሞካሹህን አትጋብዝ። እነዚህ ሰዎች አዝማሪ ናቸውና ለሞቀበት የሚዘፍኑ ናቸው።

  እኔ ብቻ ነኝ ያንተ ወዳጅ የሚሉህንም አትመን። እነዚህ ሰዎች አንተን በማምለክና አንተን የፈጠሩህ በሚመስል ስሜት ያበዱ ናቸው።

በማምለክ ስሜታቸው ያለ አንተ የሚኖሩ አይመስላቸውም ፣ በመፍጠር ስሜታቸው እነርሱ ሳያውቁ ማንንም እንድትወድ አይፈቅዱም። እነዚህ ሰዎች ፍቅር በሚመስል ነገር በቅኝ የሚገዙህ ናቸውና ተጠንቀቅ።

  ራስህን ነጻ ያወጣህ ቀን ለእኔ ካልሆነ ለማንም አይሁን በሚል ስሜት ሊያጠፉህ ይነሣሉ። የጅል ጠብ ማብቂያ የለውምና እባክህ ተጠንቀቅ።

ለሚያደርሱብህ ጉዳትም ጸጸት አይሰማቸውም። ምክንያቱም በፈጠሩት ላይ የፈለጉትን የማድረግ ስሜት ስለሚሰማቸው ነው። ቆንጥር እንደያዘው ልብስ ቀስ ብለህ ተላቀቅ።

ሌሎችን የሚያዋርዱ ሰዎች አንተን እያከበሩህ ቢቀርቡ አትመናቸው። ኃይለኛ ውሻ እንኳ የሚወድህ ለሌላ ውሻ ደግነት ስታደርግ ሲያይህ ነው። ይህ ሰው የእኛ ወዳጅ ነው ብሎ አላስቀርብ ያለ ውሻ ይቀርብሃል።

  ይለዝብልሃል። ውሻ እንኳ በሌላ ውሻ ከለካህ አንተም ሰውን በሰው ለካው። ባለጌ የሚሰድበውን ሲጨርስ ወዳንተ ይዞራል። ስድብ ሥራው ነውና። በተሾምህበት ስፍራ አብሮ አደጎችህን ይዘህ አትሂድ።

  በር ዘግተህ ካልሆነም ከአብሮ አደጎች ጋር አትጫወት። ልክና ዕረፍት ያጣ ወዳጅነትን ተጠንቀቅ። እሳትን የሚያነደው እፍ እንደሆነ ሁሉ የሚያጠፋውም እፍ ነው። ያበዱለት ወዳጅነት አድራሻው እስኪጠፋ ብን ይላል ። ሁሉን በልክ አድርገው። የዓመቱን በዕለት አትሥራው ።

አሰቃቂ ነገርን በራሳቸው ላይ የሚናገሩትን ፣ ራሴን አጠፋለሁ የሚሉትን ሰዎች በጥንቃቄ ተመልከት። አንዳንዶች ኑሮ ከፍቶባቸው እንዲህ ይላሉና እዘንላቸው።

  ሌላውን እስረኛ ለማድረግና ሌላው ሲጨነቅ በመስተዋት እያዩ ለመሳቅ ፣ ሌላውን አንቅተው እነርሱ ለመተኛት እንዲህ የሚሉ ሰውን የኅሊና እስረኛ በማድረግ የሚረኩ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጋ ።

ርኅራኄህን ካገኙት በኋላ ያሰቃዩሃል ። እነዚህ ሰዎች በጣም ራስ ወዳድ ናቸውና ሁሉን ነገርህን እንዳያራቁቱብህ ተጠንቀቅ ።

  እነዚህ ሰዎች አንድ ቀን ቀድመው ባስመዘገቡት እብደት ቤትህንና ኑሮህን ሊያወድሙ ይችላሉ ።

ለወዳጆችህ እኩል ፊት አሳይ ፣ ለአንዱ ትንሽ ለሌላው ብዙ ነገር አታድርግ። ፍቅር አነሰብኝ የሚለው ጠላትህ ይሆናልና ።

እግዚአብሔር ከሌለበት ወዳጅነት እግዚአብሔር ያለበት በረሃ የተሻለ ነው ። ስሜትህን ሁሉ አትግለጥ ። ሁሉ በልቡ ይንቅሃል ፣ ወይም እንደ እብድ ያይሃል ።

 ከልክ በላይም ድብቅ አትሁን ። አንዳንድ ምሥጢር ሲገለጥ የነፋስ እርግዝና ነው። ነፋስ ሲያረግዙት ያስጨንቃል ፣ ሲወለድ ግን አይጨበጥም። #በሆንከው ደስ ይበልህ። ዕድገትህን ኑሮህን ቀባብተህ አታቅርብ።

እንደውም ተደስተህ ተርከው። የራቀህን ወዳጅ ምክንያቱን ባወቅሁት አትበል ። እርሱ የጨረሰበት ምክንያት አንተን ቂም ያስጀምርሃልና ። ደንበኛ እንኳ ሲሄድ አመስግኖ ነው ። ይህ ከደንበኛ ያነሰ ነውና ተወዉ ።

#የበታችነት ከሚሰማቸው ሰዎች ጋር አትዋል። ምልክታቸው የበላይነት ስሜት ይሰማቸዋል። ዓለም እየታመሰ ያለው በእነዚህ ሰዎች ነው። ዘሬ፣ክብሬ፣ስሜ የሚሉ እነዚህ ሰዎች ናቸው ።

ጓደኛ አታብዛ መከራህ እንዳይበዛ !!

 ፈጣሪ የሚስፈልገንን  ጓደኛ ይስጠን🥰

↪️ ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ & Inbox #Share አድርጉላቸው‼️

📍 አድራሻ ቤቴል አደባባይ 150 ሜትር ወረድ እንዳሉ ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን። ቢሮ ጥቁር 3በ Google map( በጎግል ማፕ)  በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ ⬇️

Location Map📍 https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77 ይጠቀሙ!

◍ 🧠 ለአዕምሮ ጤና ተግተን እንሰራለን◍!
#ቴሌግራም

@BiniGirmachew
@BiniGirmachew
@BiniGirmachew

Читать полностью…

ኩራዝ books®

📌 ከ 80 ካሬ ጀምሮ በረጅም ጊዜ አከፋፈል ቤት መግዛት ይፈልጋሉ?

👉ቤትዎን እየኖሩበት እስከ 30 ዓመት የሚከፍሉበት አማራጭ

👉 145 ካሬ ዱፕሌክስ( G+1) አፓርታማ  በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ

ለበለጠ መረጃ እና ለሳይት ጉብኝት
           ዋናው ቢሮ

👉Telegram - /channel/Hayleadvisor

👉Whatsapp - https://wa.me/251922631172?text

☎️  +251922631172

#Viber | #IMO | #WhatsApp | #Telegram
www.ayatsc.com

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🌼🌼🌼Happy New Year! 🌼🌼
Perfume For Her
🌼MY Burberry 30ml
🌼Lancome 30ml
🌼Alien 30ml
🌼Si 30ml
🌼Miss Dior 30ml
🌼Scandal 30ml
👉Price:500
👉Telegram  @Pink0989085604
📱 0989085604
We Also Arrange Free Delivery Service
Telegram  @Pink0989085604

Читать полностью…

ኩራዝ books®

We Supply High Quality Beauty &Skin Care Products with Affordable Price.
Call for Order 0989085604
Telegram @Pink0989085604

Читать полностью…

ኩራዝ books®

ምርጥ ምርጥ ስጦታዎች እኛ ጋር ያገኛሉ።
/channel/pinkbeautyyyy
በሊንኩ ገብተው የወደዱትን አሁኑኑ ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናደርስሎታለን።

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Hey there 👋

I'm playing Keno on this amazing platform, and I thought you might enjoy it too.

Register using my invite link, and you'll receive ⁨15 ETB⁩ to start your betting adventure. 🎰

Join now 👇

⁨/channel/kana_betting_bot?start=i5168738545⁩

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🌼#Happy_New_YEAR🌼
🌻🌼 መልካም አዲስ አመት  🌼🌻
      🌻 አዲሱ 2🌼16 ዓ.ም🌻
            
✅ APPLE AIRPOD PRO 2

Discount for the holiday

Price = 1450 birr

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵 🛵 Free delivery🌼🌼🌼🌼
  🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios

📲 0929954245
      0993396363

መልካም አዲስ አመት🌼

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪

        👉የቢሮ ወንበሮች
        👉ኪችን ካቢኔቶች
        👉በሮች
        👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ  የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏

📍አድራሻ ጦር ሀይሎች  ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።

ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!

      ☎️   0934183228
      ✉️   /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture

Читать полностью…

ኩራዝ books®

" Schopenhauer argues that what is ultimate in this world of phenomenon (living experience) is energy. He says that the underlying metaphysics is whatever manifests itself as this energy and through out the cosmos (stars , solar system , In animals , In trees , In falling stones , In ourselves , In everything ...) ; It is the Unconscious energy that forms rooms , makes our organs work while we are asleep and so on. I understand him saying that the nearest we come to getting any glimering to what that is in experience is the experience we have inside ourselves of the energy that goes forth the will to exist , the will to survive ... That is ultimate, irreducible push or drive and underlying to everythingelse. "

[Bryan Magee (British Philosopher) Reflection on Arthur Schopenhauer's Metaphysics : Philosophy Overdose]

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Law 3: Conceal Your Intentions

Conceal your intentions to gain a strategic advantage. By keeping your plans hidden, you prevent others from countering or undermining you. Masters of this law create ambiguity, misdirect, and maintain uncertainty, giving themselves the upper hand in power dynamics and negotiations. However, be cautious not to be excessively secretive or dishonest, as it can damage trust and isolate you. Striking the right balance allows you to shape events and manipulate others subtly, increasing your power and influence.

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🤝Baga nagaan gara channali barrefammota beekumsa adda addaa itti argataniti dhuftan!!

@BiniGirmachewAO

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Please vote for this poem by sending P5 to the number 8222 until 5LT

Читать полностью…

ኩራዝ books®

ጓደኛ ያበዛ ፣ መከራ አበዛ

ተፆፋ  በሥነልቦና ባለሞያ Bini Girmachew

   ለወጣቶች ታላቅ መልእክት ነው

ሁሉን ሰው መውደድ እንጂ ሁሉን ጓደኛ ማድረግ አይቻልም ፤ ደግሞም ተገቢ አይደለም። ሁሉን ሰው በእኩል ማየት እንጂ ለሁሉ ሰው ጓዳን መግለጥ ተገቢ አይደለም ፤ ደግሞም ጎጂ ነው።

በሚጠሉህ መሐል ወዳጅህን እንደምታገኘው ፤ ከሚወዱህ መሐልም የሚጠላህን ታገኘዋለህ። ሁሉ ይወደኛል ብሎ የሚያስብ ጅል ብቻ ነው። ሁሉ ይጠላኛል ብሎ የሚያስብም ትላንትን ያልረሳ ነው።

አንተ ቀድሞ ትጠላቸው የነበሩትን አሁን በጣም ትወዳቸዋለህ ፣ ቀድሞ በጣም ትወዳቸው የነበሩትን አሁን ባሰብካቸው ቊጥር ትታመማለህ። ሰዎችም እንዳንተ ናቸው።

ሳያውቁህ ሊጠሉህ ይችላሉ፣ ጥላቻ ስሜት ነውና ስሜቱ ሲሄድ እንደገና ይወዱሃል። ይወዱህ የነበሩም ከዓይናቸው ጆሮአቸውን አምነው ሊርቁህ ይችላሉ። #የሄደው ይመጣል ፣ የመጣውም ይሄዳል። በዚህ ዓለም ላይና በሚመጣው ዓለም ቋሚው መንግሥተ ሥላሴ ብቻ ነው።

እግዚአብሔርን ከማያምኑና እናምናለን ከሚሉ ግብዞች ተጠንቀቅ። ክርስቲያን ሁነው ጭካኔን የሚለማመዱ እንደ አርዮስ በልብ ክደው በአፍ የሚያምኑ ናቸው። የእነዚህ ሰዎች ወዳጅነት እንደ ፍግ እሳት ነው ፣ ውስጥ ውስጡን ሂዶ መጨረሻ ላይ ያቃጥላል።

ጻድቅ ለመምሰል ከሚሞክሩ ስጦም ውያለሁ፣ #ስጸልይ አድሬአለሁ ከሚሉ ፣ ለወሬ እየነቁ ለቃለ እግዚአብሔር ከሚተኙ ፣ ሌሎችን ሲኰንኑ ከሚውሉ ፣ ለመናገር እንጂ ለመስማት የተፈጠሩ ከማይመስላቸው ሰዎች ጋር ያለህን ወዳጅነት እንደገና መርምረው። #እነዚህ ሰዎች አንተን በተለያየ ነገር ተገዥአቸው ሊያደርጉህ ይፈልጋሉ። ድራማቸውን ከነቃህበት እንደ ጠላት ያዩሃል።

   እንባ ሊያበዙ ፣ ተጎዳሁ የሚል ድርሰት ሊያነቡልህ ይችላሉ። የሚናገሩት የተጠና የመከራ ታሪክ አላቸው ፤ ተሳስተው ከሚጎዱህ አልመው የሚጎዱህ እነዚህ ናቸውና ተጠንቀቅ። የአየር ትራፊክ ሠራተኛ ብዙ አውሮፕላኖችን አየር ላይ ደርድሮ አንዱ አንዱን ሳያይ ሲያሳርፍና ሲያስነሣ እንደሚውል እነዚህ ሰዎችም የተለያዩ ወገኖችን ለተለያየ ጥቅም የሚጠቀሙ ስልታዊ ናቸው።

  የሚደልሉላቸው ብዙ ሠራተኞች ፣ ጽድቃቸውን እያወሩ የሚከፈላቸው ሎሌዎች አሉአቸውና ተጠንቀቅ።

#የታወቁ ሰዎችን ለማወቅ አትጣር። ከሹም ጋር ለመታየት ጥረት አታድርግ። ከባለጠጎች ጋርም ጊዜ ለማጥፋት አትሻ። ዝነኞችንም በቤትህ ለመጋበዝ አትከጅል።

   እነዚህ ሁሉ የነፋስ ጎረቤቶች ናቸውና ሲጠረጉ አብረህ ትጠረጋለህ። በእነዚህ መንደር ስላደረጉት ጀብዱ ስለሚፈጽሙት በቀል እንጂ ስለ ሕይወት አይወራምና ወዳጅነታቸውን አትውደደው። ደግሞም በሩቅም በቅርብም ውብ #እግዚአብሔር ብቻ መሆኑን አትዘንጋ ።

በሥራ ሰነፎች የሆኑ ፣ በየቤቱ እየዞሩ በጸሎት ስም አድማ የሚረጩ ሰዎች አብረውህ ቢቆዩ እንኳ ስለ ሆዳቸው እንጂ ስለ ፍቅር አይደለምና ወዳጆችህን የሚያጠፉብህ እነዚህ ስለሆኑ በቶሎ ሸኛቸው።

  አለዝዘው የሚገድሉ ረጅም ሞት ማለት እነዚህ ናቸው። እምነት የሚመስል ግዴለሽነት ፣ ትዕግሥት የሚመስል ስንፍና እንዳላቸው ልብ በል። ሥራ ስትላቸው ዋናው ጸሎት ነው የሚሉና ጸሎትን የስንፍና መጋረጃ ያደረጉ ናቸውና ከእነዚህ ዘባቾች ጋር ከቻልህ ጎረቤት አትሁን።

  ገለባ እንደማይበቅል ሰነፍም ወዳጅ አይሆንም። አፈ ቅቤ የሆኑትን ተጠንቀቅ። እግዚአብሔር ተናጋሪውን አሮንን ሳይሆን ኮልታፋውን ሙሴን እንደ መረጠ እወቅ። ተናጋሪ ሰው መጨረሻው ጥፋት ነው።

የሚያቆላምጡህን አትውደድ ፣ የስምህም ጥገኛ ሁነህ የሚያሞካሹህን አትጋብዝ። እነዚህ ሰዎች አዝማሪ ናቸውና ለሞቀበት የሚዘፍኑ ናቸው።

  እኔ ብቻ ነኝ ያንተ ወዳጅ የሚሉህንም አትመን። እነዚህ ሰዎች አንተን በማምለክና አንተን የፈጠሩህ በሚመስል ስሜት ያበዱ ናቸው።

በማምለክ ስሜታቸው ያለ አንተ የሚኖሩ አይመስላቸውም ፣ በመፍጠር ስሜታቸው እነርሱ ሳያውቁ ማንንም እንድትወድ አይፈቅዱም። እነዚህ ሰዎች ፍቅር በሚመስል ነገር በቅኝ የሚገዙህ ናቸውና ተጠንቀቅ።

  ራስህን ነጻ ያወጣህ ቀን ለእኔ ካልሆነ ለማንም አይሁን በሚል ስሜት ሊያጠፉህ ይነሣሉ። የጅል ጠብ ማብቂያ የለውምና እባክህ ተጠንቀቅ።

ለሚያደርሱብህ ጉዳትም ጸጸት አይሰማቸውም። ምክንያቱም በፈጠሩት ላይ የፈለጉትን የማድረግ ስሜት ስለሚሰማቸው ነው። ቆንጥር እንደያዘው ልብስ ቀስ ብለህ ተላቀቅ።

ሌሎችን የሚያዋርዱ ሰዎች አንተን እያከበሩህ ቢቀርቡ አትመናቸው። ኃይለኛ ውሻ እንኳ የሚወድህ ለሌላ ውሻ ደግነት ስታደርግ ሲያይህ ነው። ይህ ሰው የእኛ ወዳጅ ነው ብሎ አላስቀርብ ያለ ውሻ ይቀርብሃል።

  ይለዝብልሃል። ውሻ እንኳ በሌላ ውሻ ከለካህ አንተም ሰውን በሰው ለካው። ባለጌ የሚሰድበውን ሲጨርስ ወዳንተ ይዞራል። ስድብ ሥራው ነውና። በተሾምህበት ስፍራ አብሮ አደጎችህን ይዘህ አትሂድ።

  በር ዘግተህ ካልሆነም ከአብሮ አደጎች ጋር አትጫወት። ልክና ዕረፍት ያጣ ወዳጅነትን ተጠንቀቅ። እሳትን የሚያነደው እፍ እንደሆነ ሁሉ የሚያጠፋውም እፍ ነው። ያበዱለት ወዳጅነት አድራሻው እስኪጠፋ ብን ይላል ። ሁሉን በልክ አድርገው። የዓመቱን በዕለት አትሥራው ።

አሰቃቂ ነገርን በራሳቸው ላይ የሚናገሩትን ፣ ራሴን አጠፋለሁ የሚሉትን ሰዎች በጥንቃቄ ተመልከት። አንዳንዶች ኑሮ ከፍቶባቸው እንዲህ ይላሉና እዘንላቸው።

  ሌላውን እስረኛ ለማድረግና ሌላው ሲጨነቅ በመስተዋት እያዩ ለመሳቅ ፣ ሌላውን አንቅተው እነርሱ ለመተኛት እንዲህ የሚሉ ሰውን የኅሊና እስረኛ በማድረግ የሚረኩ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጋ ።

ርኅራኄህን ካገኙት በኋላ ያሰቃዩሃል ። እነዚህ ሰዎች በጣም ራስ ወዳድ ናቸውና ሁሉን ነገርህን እንዳያራቁቱብህ ተጠንቀቅ ።

  እነዚህ ሰዎች አንድ ቀን ቀድመው ባስመዘገቡት እብደት ቤትህንና ኑሮህን ሊያወድሙ ይችላሉ ።

ለወዳጆችህ እኩል ፊት አሳይ ፣ ለአንዱ ትንሽ ለሌላው ብዙ ነገር አታድርግ። ፍቅር አነሰብኝ የሚለው ጠላትህ ይሆናልና ።

እግዚአብሔር ከሌለበት ወዳጅነት እግዚአብሔር ያለበት በረሃ የተሻለ ነው ። ስሜትህን ሁሉ አትግለጥ ። ሁሉ በልቡ ይንቅሃል ፣ ወይም እንደ እብድ ያይሃል ።

 ከልክ በላይም ድብቅ አትሁን ። አንዳንድ ምሥጢር ሲገለጥ የነፋስ እርግዝና ነው። ነፋስ ሲያረግዙት ያስጨንቃል ፣ ሲወለድ ግን አይጨበጥም። #በሆንከው ደስ ይበልህ። ዕድገትህን ኑሮህን ቀባብተህ አታቅርብ።

እንደውም ተደስተህ ተርከው። የራቀህን ወዳጅ ምክንያቱን ባወቅሁት አትበል ። እርሱ የጨረሰበት ምክንያት አንተን ቂም ያስጀምርሃልና ። ደንበኛ እንኳ ሲሄድ አመስግኖ ነው ። ይህ ከደንበኛ ያነሰ ነውና ተወዉ ።

#የበታችነት ከሚሰማቸው ሰዎች ጋር አትዋል። ምልክታቸው የበላይነት ስሜት ይሰማቸዋል። ዓለም እየታመሰ ያለው በእነዚህ ሰዎች ነው። ዘሬ፣ክብሬ፣ስሜ የሚሉ እነዚህ ሰዎች ናቸው ።

ጓደኛ አታብዛ መከራህ እንዳይበዛ !!

 ፈጣሪ የሚስፈልገንን  ጓደኛ ይስጠን🥰

↪️ ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ & Inbox #Share አድርጉላቸው‼️

📍 አድራሻ ቤቴል አደባባይ 150 ሜትር ወረድ እንዳሉ ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን። ቢሮ ጥቁር 3በ Google map( በጎግል ማፕ)  በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ ⬇️

Location Map📍 https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77 ይጠቀሙ!

◍ 🧠 ለአዕምሮ ጤና ተግተን እንሰራለን◍!
#ቴሌግራም

@BiniGirmachew
@BiniGirmachew
@BiniGirmachew

Читать полностью…

ኩራዝ books®

💵የ300br ክፍያ የሚጠይቀውን መዝገበ ሃይማኖት.APK 'እንዴት በነጻ መጠቀም እንደምንችል ከታች ባለው LINK ገብተው ይመልከቱ

🤗ቃል በገባነው መሠረት ይኸው የመዝገበ ሃይማኖት በነጻ Download አደራረግ በYouTube ቻናላችን ቀርቧል

App link ፦ t.me/lesangeez128/9026

ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ወዳጆችህ/ሽ #ሼር አድርጉላቸው!!

         🔻𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆🔻
🛑የAPPLICATION አጠቃቀም በYOUTUBE ለመመልከት
            👇🏾👇🏾👇🏾

https://youtu.be/dwGQ6Ads9K8
https://youtu.be/dwGQ6Ads9K8
https://youtu.be/dwGQ6Ads9K8

Читать полностью…

ኩራዝ books®

👋 ቤቶችየ አንድዜ ከወዳጄ ያገኘሁትን ያልተንዛዛ ሃሳብና የአዲስ አመት መልካም ምኞት ተቀበሉኝማ👌
እንኳን ለአዲሡ አመት አደረሣችሁ ወገን። ኑሮ ቢወደድም ይሄው አለን። እና መኖር መቀጠልህን አሥመልክቶ ተደሠት፤ እሱ ከከበደህም ባይሆን  ሞክረው። ደሞ አደራ። አጉል ተሥፋ ማድረግ, አዲሥ ነገር መጠበቅን ከመሣሠሉ እሣቤዎች ተጠበቅ ውጤታቸው ልክ ላይሆን ይችላልና። የነበሩህ ነገሮች እንዲቀጥሉ ከተጋህ በቂነው። በዛው ደሞ የዘመን መለወጫህ መሥከረም መሆኑንና በተፈጥሮ ልምላሜ የታገዘ መሆኑ ከአንዳንድ ሀገራት ዜጎች በጅምላ በጃኑዋሪ ከማክበር ድኜአለው ብለህ ሣይበዛ ኮራ ብትልም ጠያቂ የለብህም። አሥባችሁታል የዘንድሮው አዲሥ አመት ሚከበረው ጥር ቢሆን ኖሮ? ሆሆ። አሣብ  ውሥጥ አሥገባኝኮ።
እሥቲ ምርቃቴ የቤቲንግን ያህል ማለቴ, የሎተሪ እጣ እንደሚሣካ የመጠበቅን ያህል የመሆን እድሉ  ጠባብ ቢሆንም, ተቀበል። ነፍጥ ዝቅ ይበል, አይራበን, ምቀኛ ሸረኛ እግሩ ከኛ ይጠር ይራቅ። ወ-ዘ-ተ
በሉማ  እንደመልካምነታችን መልካም በአል ይሁንልን! መልካም አዲስ አመት  አቦ❤️✋

Читать полностью…

ኩራዝ books®

https://youtu.be/xVoomE6IUos?si=5xsZy5fxDViZ5Eo-

Читать полностью…
Subscribe to a channel