✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
የ @RemnantsOfGod ቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ➋🌻➊➏ ዓመተ ምህረት በሠላም አደረሳችሁ፡፡
ዓመቱ፦
🌻 የአንድነት
🌻 የመተሳሰብ
🌻 የትሕትና
🌻 የቸርነት
🌻 የየዋሃት
🌻 ራስን የመግዛት
🌻 የፍቅር
🌻 የእምነት
🌻 የጽናት
🌻 የትጋት
🌻 የመቀባበል
🌻 የመከባበር
🌻 ክርስቶስ በእኛ እንደኖረ እኛም በክርስቶስ የምንኖርበት
🌻 መንፈስ ቅዱስ በእኛ እንደኖረ እኛም በመንፈስ የምንኖርበት
🌻 ከመታወቅ የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር የምናውቅበት
🌻 እግዚአብሔርን በመፍራት የምንመላለስበት
🌻 ለመሄድ የመታጠቅን ለመታጠቅ የመቆየትን ጥበብ የምናገኝበት
🌻 የልጁን ወንጌል በኃይል በጨለማው ላይ የምናውጅበት
🌻 የእግዚአብሔርን የፈቃዱን እውቀት ለእኛ ያለውን ዓላማና ምክር የምንረዳበት ዘመን ይሁንልን፡፡
🌻 በክፉ ዘመን ጥበብን
🌻 በመልካምና በተድላ ዘመን፤ ዘመኑን የማወቅና የመዋጀት ዘመን ይሁንልን፡፡
🌻 የማራናታ ሕይወትን የመናፈቅ ዘመን ይሁንልን፡፡
በመጨረሻም፦
🌻 በፈተናና በመከራ የምንጸናበት
🌻 በጸሎት የምንተጋበት
🌻 በእግዚአብሔር ቃል ሙላት የምንሞላበት ይሁንልን፡፡
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@RemnantsOfGod
@RemnantsOfGod
@RemnantsOfGod
እንደ ንስር 🦅
የእድሜ ባለፀጋ ነው ። ከአዕዋፋት ዝርያ ሁሉ 70 ዓመት መቆየት የሚችል ። እድሜ ዘመኑ ሙሉ ግን የድልና የከፍታ ብቻ አይሆንም።
የእድሜው አጋማሽ ከ35- 40 ዓመቱ አካባቢ ሲሆን ፤ ይደክማል ፣ ይታመማል ፣ ይራባል ሶስት ዓይነት ፈተናዎች ይገጥሙታል።
ከውጪ አይደለም ። ከራሱ ። ከአካሉ ።
1. ጥፍሮቹ
ንስር መኖር ከጀመረ (ከተፈለፈለ) ጀምሮ 40 ዓመት ከኖረ በኋላ እነዛ የፍየል ጠቦት ሳይቀር የመሬት ስበትን አሸንፈው ከምድር የሚያነሱ ጠንካራና ሹል ፤ ምግቡን የሚያድንባቸው ጥፍሮቹ ከመጠን በላይ ስለሚያድጉ ምግቡን ከመሬት ላይ ማንሳት ያቅተዋል፡፡ ይደክማል። ይራባል ።
2. መንቁሩ
አጥንትን ሳይቀር መስበር አቅም ያለው መንቁሩ ስለሚታጠፍና ስለሚጣመም ምግቡን እንደወትሮው መመገብ ያቅተዋል፤ እንዳውም የራሱን ጉሮሮ በመውጋት ሊገድለው ይደርሳል፡፡
3. ክንፉ
በአካሉ ላይ ያሉ ላባዎች አርጅተው ስለሚከብዱት፤ ያ ሰማየ ሰማያትን እየሰነጠቀ ይበር የነበረው ኃይሉ ይክደዋል፡፡ያለማንነቱ ምድር ይንደፋደፋል። የገዛ ክንፉ ሸክም ይሆንበታል። ይከብደዋል።
ያኔ ተፈጥሮ ሁለት አማራጮችን በፊቱ ታቀርብለታለች።
አንድ ፦ "ይኼንንስ ማን አየበት? ተመስገን" ብሎ ያረጀ አካሉን ታቅፎ ዝም ብሎ በመቀመጥ ሞቱን መጠበቅ።
ሁለት ፦ እድሜውን ቀጥሎ ወደ 70 አመት ለመገስገስ ጠንካራ መሰናክሎችንና ስቃይ የተሞላበትን አስቸጋሪ የለውጥ ሂደቶችን አልፎ ሌላ 30 አመትን በከፍታ ፣ በጉልበት ፣በድል መቀዳጀት፡፡
ይፈተናል ።
ከቀረበለት 2 ምርጫ ቀሪ 30 ዓመቱን መቀጠል ከመረጠ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ማለፍ ግዴታው ነው።
ከ 5-6 ወር የሚፈጅ ስቃይና መከራ የሞላበትን መስዋዕትነትን ከፍሎ ቀሪውን 30 አመት ዕድሜውን እንደገና በገዛ እጁ ይወልዳል።
ጥፍሩን ሞርዶ ይስላል ፤ የራሱን ክንፍ ያበጃል።
መጀመሪያ ከፍተኛ ተራራ ላይ ይወጣል።
ከጓደኞቹ ከዘመዶቹ ይለያል።
ብቻውን በአለት መካከል ጎጆ ይቀልሳል። ይሸሸጋል። የአፉን መንቁር ከአለት ጋር በማጋጨት ነቅሎ በመጣል ይጀምራል፡፡ ይቆስላል ያማል። አዲስ መንቁር ይወጣለታል ፡፡ መንቁሩ እስኪያድግ ድረስ ታግሶ በጎጆው ይቆያል።
አዲስ መንቁር ካደገለት በኋላ በአዲሱ መንቁሩ የገዛ እግሩን አሮጌ ጥፍር ነቃቅሎ ይጥለዋል ። ይሰቃያል። ይደክማል ። ያማል።
አዲሱ የእግር ጥፍር ከበቀለለት በኋላ ደግሞ በዚህ አዲስ ጥፍር በሰውነቱ የተጣበቁትን እንዳይበር እንቅፋት የሆኑትን የገዘፉና ያረጁ ላባዎችን ነቃቅሎ ይጥላል። ይኼም ያማል።
በምትኩ አዲስ ላባ ያበቅላል። ይህን 6ወር በዚህ መልኩ በትዕግስት እና በጀግንነት ከተወጣ በኋላ እንደገና ራሱን በራሱ ወልዶና ወጣት ሆኖ ወደ ንስሮች መንደር በኃይል ብቅ ይላል፡፡
ከዚያማ ማን ይችለዋል? በእድሜው ላይ 30 አመት ጨምሮ ከፍ ብሎ ቀሪ ዘመኑን በከፍታዎች ሁሉ ላይ በድል፣ በግርማና በሞገስ በሰማይ መንገድ ይበራል ፡፡ የመሬት ስበትን ያሸንፋል ።
የንጋትን ክንፍ ወስዶ እስከ ባህር ዳርቻ ይበራል።
እንኳን አደረሳችሁ 🧡
ቀጣዩ አመት መሸሸግ ካለብን ተሸሽገን ... ቢያመንም ጨክነን ... መራብ ካለብን ተርበን ... እንቅልፍ አጥተን ... በብቸኝነት ታግሰን ... የኔ ነው የምንለው ስንፍና ፤ የራሳችንን እንቅፋት ፣ ድካም ፣ እርጅና ፣ የከበበንን ምክንያት ሁሉ ማንንም ሳንጠብቅ በገዛ እጃችን አራግፈን ፤ ነቃቅለን ጥለን ልክ እንደ ንስር በከፍታ የምንበርበት ፤ የምንሮጥበት የመታደስ አመት ይሁንልን ! 🙏
© ጠይም ፅጌሬዳ ጎንፋ
✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችሁም!
(መዝሙር 65፥4-11)
➤አንተ የመረጥኸው በአደባባዮችህም ለማደር የተቀበልኸው ምስጉን ነው፤ ከቤትህ በረከት እንጠግባለን። ቤተ መቅደስህ ቅዱስ ነው በጽድቅም ድንቅ ነው። በምድር ዳርቻ ሁሉና በሩቅ ባሕር ውስጥ ላሉ ተስፋቸው የሆንህ፥ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ ስማን።
➤በጉልበትህ ተራሮችን አጸናሃቸው፥ በኃይልም ታጥቀሃል። የባሕሩን ጥልቀት የሞገድንም ጩኸት ታናውጣለህ። ከተአምራትህ የተነሣ አሕዛብ ይደነግጣሉ፥ በምድር ዳርቻም የሚኖሩ ይፈራሉ፤ የጥዋትንና የማታን መውጫ ደስ ታሰኛቸዋለህ።
➤ምድርን ጐበኘሃት አጠጣሃትም፥ ብልጥግናዋንም እጅግ አበዛህ፤ የእግዚአብሔርን ወንዝ ውኃን የተመላ ነው፤ ምግባቸውን አዘጋጀህ እንዲሁ ታሰናዳለህና። ትልምዋን ታረካለህ፥ ቦይዋንም ታስተካክላለህ፤ በነጠብጣብ ታለሰልሳታለህ፥ ቡቃያዋንም ትባርካለህ። በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል፡፡
ለሆነብንና ላሳለፍነው ዝቅታም ይሁን ከፍታ የክብር አምላክ የተባረከ ይሁን!
© በቀለ ብርሃኑ
Injection machine supplier in ethiopia
Contact as
/channel/IMSEthiopia
+251929362450
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
ሰላም ውዶች
You are invited to my channel where You can find brand new laptops and accessaries ,Mobile Phones, House appliances, cosmetics products and other imports with a fair price👇👇👌/channel/AddisStock1
🌼#Happy_New_YEAR🌼
🌻🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌻
🌻 አዲሱ 2🌼16 ዓ.ም🌻
✅ APPLE AIRPOD PRO 2
Discount for the holiday
Price = 1450 birr
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵 🛵 Free delivery🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios
📲 0929954245
0993396363
መልካም አዲስ አመት🌼
Avelible for sale
Price scarf 500
Order by your favorate
🛍🎀🎁🩳👚👕🧵🪡
Contact @yopibob
Phone number ☎️ 0936695950
Hand made
✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
✔★D๑พทℓ๑αδ Tнïร A๓αzïทg Kεγв๑αяδ! http://market.android.com/details?id=com.klye.ime.latin ⇦ԅ(ˆ。ˆԅ) #MultiLing #keyboard #Android
Читать полностью…“በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
— መዝሙር 65፥11
🔆🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🔆
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
ዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት
አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት
አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመትመልካምአዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲትዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲስ ዓመትስ ዓመት
መልካም አዲስ ዓመት
አዲስ ዓመት
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆
🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🌻️🌹🌾🌻💐🌹🌻🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🔸🌼🔆
🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆
🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆
http// t.me/hegemonyi
🌼🌼እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!!🌼🌼
ምንም እንኳን ያለፈውን ዓመት በኃጢአት በኲነኔ ብናሳልፍ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የቅዱሳን መላእክት የቅዱሳን ጻቃድን ሰማዕታት ይህቺን ዓመት ተዋቸው ብለው ስለ ለመኑልን ይህችን ቀን ልናይ ችለናል ባገኘነው ዕድል ማመስገን ብቻ ሳይሆን እንስራበት እግዚአብሔር ሁልጊዜም ዕድል ይሰጠናል መጠቀም አለመጠቀም የኛ ፈንታ ነው እግዚአብሔር ከኛ ዘንድ መልካም ፍሬን ፈልጎ በእኛ ባይገኝም ተስፋ ስለማይቆርጥ አዲሱን ዓመት በንስሐ በፆም በጸሎት እንጀምረው
ቀንንና፡ወርን፡ዘመንንም፡ዓመትንም፡
በጥንቃቄ፡ትጠብቃላችኹ።
1፤ ምናልባት፡በከንቱ፡ለእናንተ፡ደክሜያለኹ፡ብዬ፡
እፈራችዃለኹ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 4፥10
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህን በከንቱ አላለም ለእኛ ነው እግዚአብሔር ሁልጊዜ የምሕረትን በር ሲከፍትልን ዝም ብለን አሳልፈን ይሆን??
"፤ በቸርነትኽ፡ዓመትን፡ታቀዳጃለኽ፥ምድረ፡
በዳውም፡ስብን፡ይጠግባል።
12፤ የምድረ፡በዳ፡ተራራዎች፡ይረካሉ፥ ኰረብታዎችም፡በደስታ፡ይታጠቃሉ።
መዝሙረ ዳዊት 64፥11-12
አስተውሉ በቸርነትህ የሚለው ቃል ትልቅ መልእክት አላት እኛ ምን ብንበድል ቸርነትህን ከኛ አያርቅምና ወደ እቅፉ እንመለስ።
የአዲስ ዓመት የመጀመሪያ ጽሑፌ ነው በአዲስ ዓመት የጀመሩት ነገር ይቀጥላል የሚባለውን አስተሳሰብ ትቼ እግዚአብሔርን ይዞ በመልፋት ጥሩ ነገር እንደሚገኝ እንዳውቅ በጸሎታችሁ አስቡኝ
ያለፈው ዘመኔን መባዘኔን ትተሽ
ውጥኔን አቃኚው በድንኳኔ ገብተሽ
አምኃዬን ይዤ መጣሁ ከደጅሽ
አድርጎኛልና የጸጋ ልጅሽ
✍🏾ዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
ይህ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች መዝሙሮች መዝገብ ነው። ሁሉንም መዝሙሮች በዚህ Bot ያገኛሉ።
@GospleSongsArchiveBot
🌼#Happy_New_YEAR🌼
🌻🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌻
🌻 አዲሱ 2🌼16 ዓ.ም🌻
✅ APPLE AIRPOD PRO 2
Discount for the holiday
Price = 1450 birr
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵 🛵 Free delivery🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios
📲 0929954245
0993396363
መልካም አዲስ አመት🌼
✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture