kuraz_group | Adults only

Telegram-канал kuraz_group - ኩራዝ books®

10066

Subscribe to a channel

ኩራዝ books®

🌼#Happy_New_YEAR🌼
🌻🌼 መልካም አዲስ አመት  🌼🌻
      🌻 አዲሱ 2🌼16 ዓ.ም🌻
            
✅ APPLE AIRPOD PRO 2

Discount for the holiday

Price = 1450 birr

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵 🛵 Free delivery🌼🌼🌼🌼
  🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios


📲 0929954245
      0993396363

መልካም አዲስ አመት🌼

Читать полностью…

ኩራዝ books®

https://telegra.ph/New-Study-Reveals-Insights-to-Boost-COVID-19-Vaccine-Uptake-Among-Albanias-Health-Workers-Breaking-News-Sunday-09-10

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🌼#Happy_New_YEAR🌼
🌻🌼 መልካም አዲስ አመት  🌼🌻
      🌻 አዲሱ 2🌼16 ዓ.ም🌻
            
✅ APPLE AIRPOD PRO 2

Discount for the holiday

Price = 1450 birr

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵 🛵 Free delivery🌼🌼🌼🌼
  🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios


📲 0929954245
      0993396363

መልካም አዲስ አመት🌼

Читать полностью…

ኩራዝ books®

15ቱ የመልካም ጓደኛ ባህሪያት

የሥነልቦና ባለሞያ Bini Girmachew

1. *Encouragers*
   በጣም በከፋ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ነገ መልካም ይሆናል ብለው ተስፋ የሚያሳዩ እና የሚያበረታቱ።

2. *The Hand Lifters*
   በጣም የወረደ ስሜት እና መከፋት ውስጥ ስንሆን የማይለዩ።

3. *Destiny Helpers*
   ራእይ እና ሀሳባችንን ማሳካት እንድንችል በሚችሉት ሁሉ የሚያግዙ።

4. *The Givers*
  ለጓደኝነት ክብር በመስጠት ጊዜያቸውንና እውቀታቸውን ሳይሰስቱ የሚሰጡ።

5. *The Receivers*
   እኛ ያለንን ስንሰጣቸው በምስጋናና በፍቅር የሚቀበሉ።

6. *The Prayer Conquerors*
   ለመንፈሳዊ ህይወት እድገታችን መልካም አርአያ የሚሆኑና የሚፀልዩልን።

7. *The Recommenders*
   በክህሎታችን የሚተማመኑና --ይሄን ጓደኛዬ ትችለዋለች/ይችለዋል ብለው ስለብቃታችን የሚመሰክሩ።

8. *The Correctors*
   ስህተታችንን የሚነግሩን /የሚገስፁንና እንድናስተካክል የሚየያግዙን።

9. *The Committed*
   ነገሮች ቢሳኩም ባይሳኩም በፅናት አብረውን የሚቆሙ።

10. *The Loyal*
   ታማኝ የሆኑ-- እኛ ፊትም ሆነ ከጀርባ ስለእኛ መልካም የሚያስቡ።

11. *The Truth-Tellers*
   እውነት የሚናገሩ የማያስመስሉ።

12. *The Altruists*
   ስለሌሎች የሚያስቡና መልካም ማድረግ የሚወዱ።

13. *The Reliable*
   የምንተማመንባቸው --በተለይ በችግራችን ግዜ ጥለውን የማይሄዱ።

14. *The Contented*
  ባላቸው ነገር አመስጋኝ እና ደስተኛ የሆኑት (ስሜት ይጋባል)

15. *Lovers and Pursuers of God*
ፈጣሪያቸውን የሚወዱ እና ለፈጣሪ ታማኝ የሆኑ።

ወደ ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  እንኳን በደህና መጡ!

15ሺ በመድረሱ አመሰግናለሁ


ለአንድ  ሰው  ሼር  ማድረግ አትረሱው


በቲክቶክ  ከአዲስ ዓመት በዋላ  እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ  በሰፊ እጀምራለሁ ምናልባት መከታተል ለምትፈልጉ ከታች ባለው  ሊንክ  ማግኘት ትችላላችሁ

tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew

በYouTube ደሞ በሰፊ እውቀት ማግኘት እፈልጋለሁ የምትሉ ደሞ መከታተል ትችላላችሁ።

40 የሚሆኑ ከዚህ በፊት የተሰጡ ትምህርቶች አለላችሁ ማዳመጥ ትችላላችሁ

BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew
BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew
BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew


ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!

                 ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1

የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Check out ዳማ ቦንዳ: /channel/damabonda1

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪

        👉የቢሮ ወንበሮች
        👉ኪችን ካቢኔቶች
        👉በሮች
        👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ  የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏

📍አድራሻ ጦር ሀይሎች  ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።

ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!

      ☎️   0934183228
      ✉️   /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture

Читать полностью…

ኩራዝ books®

#መጀመሪያ_መቀመጫዬን !!!

መንገደኛው ጥቅጥቅ ባለ ዱር ውስጥ እያሳበረ ሳለ አንድ ዝንጀሮ በርቀት ይመለከታል፡፡ እየቀረበ ሲሄድም ከእግር እስከራሷ በእሾህ መወረሷን አስተዋለ፡፡ እናም ሁኔታዋ ስላሳዘነው ተጠግቶ እንዲህ አላት፡፡ "ልረዳሽ እፈልጋለሁ፤ ግን ስለምቸኩል ይህንን አገር ሙሉ እሾህ ልነቅልልሽ አልችልም፡፡ ስለዚህ የትኛውን የሰውነትሽን ክፍል ቶሎ ነቅዬልሽ ልሂድ፡፡"
እርስዋም ሳታመነታ እንዲህ መለሰች፡፡ "መቀመጫዬ ላይ የተሰገሰገውን ንቀልልኝ፡፡ ምክንያቱም መቀመጥ ከቻልኩ የቀረውን እኔው ቀስ እያልኩ ነቅዬ እጨርሰዋለሁ፡፡"


ምን ያስተምረናል?


መቀመጥ ከቻልኩ የቀረውን መንቀል አያቅተኝም፡፡ የሚለው አስተሳሰብ ጥልቅ ነው፡፡ የተከበብነው መቀመጥ ባልቻለ ትውልድ ነውና፡፡ ሰው ለመስማት የሚችለው ሲቀመጥ ነው፡፡ በቅጡ ማሰብ ወይም በትክክል ማቀድ የሚችለውም አረፍ ብሎ ነው፡፡ እየሮጠ መመካከር አይመከርም፡፡ መቀመጥ ወይም መንፈሳዊ አባባል ማረፍ የመታመን ምልክት እንደሆነም መዘንጋት የለብንም፡፡ “የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።”
— ምሳሌ 1፥33

________
________
________
________

©የገበታ ወጎች

@RemnantsOfGod
@RemnantsOfGod
@RemnantsOfGod

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪

        👉የቢሮ ወንበሮች
        👉ኪችን ካቢኔቶች
        👉በሮች
        👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ  የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏

📍አድራሻ ጦር ሀይሎች  ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።

ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!

      ☎️   0934183228
      ✉️   /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🌼#Happy_New_YEAR🌼
🌻🌼 መልካም አዲስ አመት  🌼🌻
      🌻 አዲሱ 2🌼16 ዓ.ም🌻
            
✅ APPLE AIRPOD PRO 2

Discount for the holiday

Price = 1450 birr

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵 🛵 Free delivery🌼🌼🌼🌼
  🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios


📲 0929954245
      0993396363

መልካም አዲስ አመት🌼

Читать полностью…

ኩራዝ books®

በቤቲንግ መበላት ሰልችቶታል? እንግዲያዉስ ቻናላችንን #Join ያድርጉን

ቀን በቀን ከ 5-6 የማይበልጡ ጨዋታዎችን በነፃ እንለቃለን ይቀላቀሉን👉/channel/+pRMIK33O2cwyYjQ8

Читать полностью…

ኩራዝ books®

https://youtu.be/bPloMn5_hC8

Читать полностью…

ኩራዝ books®

ለአዲስ አመት እቅድ ምን ማድረግ እንዳለባቸው በደንብ ዛሬ አብረን እናነባለን።

በትክክል ያነበበ በተጨማሪ ማስታወሻ የያዘ ሰው በእርግጠኝነት እራሱን ይቀይራል።

ዛሬ በክፍል በክፍል ይለቀቃል ከዛ መስከረም 30 እንገናኛለን።

የሥነልቦና ባለሞያ Bini Girmachew

አዲስ ዓመት ሁልጊዜም አዲስ ተስፋን ይዞ ይመጣል፡፡ በተለይ በእኛ አገር አስቸጋሪው የክረምት ወቅት ተገባዶ አስደሳቹ በጋ የሚጀምርበት ጊዜ መሆኑ አዲስ ዓመትን ይበልጥ ተናፋቂ አድርጎታል፡፡

ክረምት ለየትኛውም ዓይነት እንቅስቃሴም ሆነ ስራ ምቹ አይደለም፡፡ በአንፃሩ በጋ ሲመጣ ሁሉም ነገር እንደ ፀሐይቱ ደመቅመቅ ይላል፡፡ ይኼ ጊዜያዊ የአየር ጠባይ የፈጠረው ለውጥ ነው፡፡ ልክ እንደዚሁ ሁላችንም ሕይወታችን ውስጥ ማምጣት የምንፈልገው ለውጥ ይኖራል፡፡ ከጎዳና ተዳዳሪዎች ጀምሮ እስከ አገር መሪዎች ድረስ ቢጠፋ ቢጠፋ እንኳን አንድ ማሻሸል የምንፈልገው ነገር አይጠፋም፡፡ ይሔንን ኁሉ ለመጀመር ታዲያ አዲስ ዓመት ተመራጭ ጊዜ ነው፡፡

ስክራንተን ዩኒቨርስቲ ውስጥ፣ ክሊኒካል ሳይኮሎጂ ጆርናል ላይ የወጣ ጥናት አሜሪካውያን በ2014 አዲስ ዓመት ማምጣት የሚፈልጓቸውን የአዳዲስ ለውጦች ዝርዝር ይፋ አድርጎ ነበር፡፡ ቅድም ተከተላቸው ይህንን ይመስላል፡፡

ክብደት መቀነስ፣ የተደራጀ ሕይወት መምራት፣ ወጪን መቀነስ እና ቁጠባን መጨመር፣ በሕይወት መደሰት፣ ጤናን መጠበቅ፣ አዲስ ነገር መማር፣ ማጨስ ማቆም፣ ሌሎችን መርዳት፣ ፍቅር መጀመር፣ እና ከቤተሰብ ጋር ሰፋ ያለ ጊዜ ማሳለፍ ናቸው፡፡

በዚህ ጥናት መሠረት አዳዲስ ነገሮችን በአዲስ ዓመት እናደርጋለን የሚል ውሳኔ የሚወስኑ ሰዎች 45% ናቸው፡፡ አልፎ አልፎ ብቻ እንደዚህ ዓይነት ውሳኔ የሚወስኑ ሰዎች 17% ሲሆኑ ጨርሶ በአዲስ ዓመት ለውጥ ለማምጣት ውሳኔ የማይወስኑ ሰዎች 38% ናቸው፡


ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ #Share አደሩጉው !

ማስታወሻ እናንተ ቀስ እያላችሁ አንብብ እኔ ከዛሬ በዋላ ጊዜ ስለማይኖረኝ ቶሎ ቶሎ እለቃለሁ።


ለአንድ ሰው ሼር ማድረግ አትረሱው


በቲክቶክ  ከአዲስ ዓመት በዋላ  እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ  በሰፊ እጀምራለሁ ምናልባት መከታተል ለምትፈልጉ ከታች ባለው  ሊንክ  ማግኘት ትችላላችሁ

tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew

በYouTube ደሞ በሰፊ እውቀት ማግኘት እፈልጋለሁ የምትሉ ደሞ መከታተል ትችላላችሁ።

40 የሚሆኑ ከዚህ በፊት የተሰጡ ትምህርቶች አለላችሁ ማዳመጥ ትችላላችሁ

BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew
BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew
BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew


ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!

                 ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

Читать полностью…

ኩራዝ books®

ማግባት የፈለግሽው ለምንድነው?

የሥነልቦና ባለሞያ Bini Girmachew

  1)ዕድሜ ስጋት ስለሆነ፦ብዙ እህቶች ከተወሰነ እድሜ በኋላ በፍርሃት ይያዛሉ።ያለ መፈለግ ስሜት ያድርባቸዋል ።ስለዚህ ማንም ይሆን ብለው ወደ ትዳር ውስጥ ይገባሉ።ራሳችንን በተቀበልነው መጠን ነው ሰዎች የሚቀበሉን።ስለዚህ ያለመፈለግ ስሜትን ማራቅ ይገባል።



2) ልጅ ለመውለድ፦ብዙ እህቶች ዋናው ልጅ ነው የመወለድ ጊዜዬ ሳያልፍ ልውለድ ወንድ ለዘር ነው በማለት ማግባት ይፈልጋሉ።ልጅ ግን የጋብቻ በረከት ነው ።የጋብቻ ምሥጢር ግን ራስን መስጠት ነው።



3)ከጭንቀት ለመዳን፦ብዙ ብርቱና ቆንጆ ሽቅርቅር የነበሩ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ አቅማቸውን አጥተው ተጨናቂ ይሆናሉ።ከዚህ ለመዳን ማግባትን ይመኛሉ።ትዳር ግን የራሱ ትግል ያለው በመሆኑ ከጭንቀት ለመናዳን የምንገባበት አይደለም።በርግጥ ሳላገባ ቀረሁ በማለት የሚጨነቁ ሲያገቡ ሊሻላቸው ይችላል።



4)ከማሕበረሰቡ ተፅዕኖ ለመዳን፦አንድ ጊዜ መቀነትሽን ፍቺ የሚባሉ እህቶች በማግሥቱም ብፋታ አይቆጨኝም ብለው ይገቡበታል።እነዚህ ሰዎች በትክክል ያገቡት ማኅበረሰቡን ነው።የራስን ኑሮ መኖር ግን ተገቢ ነው።የእኛ ሰው በአብዛኛው የራሱን ኑሮ የማይኖር ነውና ልኩን ሲያልፍ ልንተወው ይገባል።ነጻ ፈቃዳችንን መቀጠም ክብራችንን ማክበር ይገባል።



5) ውበት ሳይበላሽ፦ውበታቸው ሳይበላሽ አንድ ባለጠጋ ማግባት የሚፈልጉ ወገኖች አለ።ይህ ግን ሽያጭ እንጂ ትዳር አይደለም።


6)እንደ ሥራ መቁጠር፦ካገቡ ባይሠሩም የማይጨነቁ ወገኖች አሉ።ትዳር ግን የፍቅር ትግል ያለው እንጂ ዝም ብለው የሚቀመጡበት አይደለም።


7)አገናኞች ስለተጫኗቸው፦ትዳርን የማገናኘት ሥራ የሚሠሩ አገልጋዮች አሉ።ካገናኙ በኋላ የትዳሩ የበላይ ጠባቂ ይሆናሉ።እነዚህ ወገኖች ስለገዟቸው ፈርተው ወደ ትዳር የሚገቡ አሉ።ትዳር ግን በድለላ ሳይሆን በተፈጥሮ መሳሳብ ሲሆን መልካም ነው።


8)ቤተሰብን ከድህነት ለማውጣር፦ብዙ እህቶች ለቤተሰባቸው ካላቸው ጭንቀት የተነሣ ሕይወታቸውን አደጋ ላይ ይጥላሉ።የማያምኑበትን ትዳእ ይመሠርታል።ወደ ትዳር ከገቡ በኋላም እንዳሰቡት አይሆንም።

ለቤተሰባቸው ፈጣሪ አለ።ይህ ዓለም የወንድና የሴት ዓለም በመሆኑ ሴቶች ባይተዋርነት ሊሰማቸው አይገባም።ራሳቸውን ጠ ብቀው መኖራቸውም በመብራት እንዲፈለጉ ያደርጋቸዋል ።

ፈጣሪም ሴትን ሲፈጥር ከሚሠሩ እጆች ጋር ፈጥሯል።ስለዚህ ሴቶች ፈጣሪን በመጠበቅ ወደ ትዳር ሊገቡ እንጂ በሽሽት ሊገቡ አይገባም።


    ትዳርን አስደሳች የሚያደርገው የገቡበት ምክንያት ነው።ምክንያታችን እንደ ቃሉ መሆን አለበት።ከአጉል ኅብረት ከክርስቶስ ጋር  በዱር መኖር ይሻላል።


ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ #Share አደሩጉው !



በቲክቶክ  ከአዲስ ዓመት በዋላ  እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ  በሰፊ እጀምራለሁ ምናልባት መከታተል ለምትፈልጉ ከታች ባለው  ሊንክ  ማግኘት ትችላላችሁ

tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew

በYouTube ደሞ በሰፊ እውቀት ማግኘት እፈልጋለሁ የምትሉ ደሞ መከታተል ትችላላችሁ።

40 የሚሆኑ ከዚህ በፊት የተሰጡ ትምህርቶች አለላችሁ ማዳመጥ ትችላላችሁ

BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew
BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew
BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew


ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!

                 ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🌼#Happy_New_YEAR🌼
🌻🌼 መልካም አዲስ አመት  🌼🌻
      🌻 አዲሱ 2🌼16 ዓ.ም🌻
            
✅ APPLE AIRPOD PRO 2

Discount for the holiday

Price = 1450 birr

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵 🛵 Free delivery🌼🌼🌼🌼
  🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios


📲 0929954245
      0993396363

መልካም አዲስ አመት🌼

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🔰2016ትን ልንቀበል ቀናት ብቻ ቀርተውናል.....ታዲያ ገንዘብ የሚያገኙበትን ነገር እያሰባችሁ ከሆነ ሁለት አማራጮችን ልጠቁማችሁ።
————————————————————
1. በቴሌ ብር በኩል የሚከፍል ስራ ከፈለጋችሁ ይህንን ተጠቀሙ።ስራው በጣም ቀላል ነው....በየ 24ሰአት የሚሰጣችሁን Coin እየሰበሰባችሁ ወደ ቴሌ ብር መላክ ነው።ከስር ያለውን "በቴሌ ብር የሚሰራ" የሚለውን በመንካት ስራውን ጀምሩ
══════•• •• •• ••══════
         ✅በቴሌ ብር የሚሰራ
══════•• •• •• ••══════

————————————————————
2. Crypto ላይ የምትሳተፉ ከሆነ ደግሞ መሳተፍ የምትፈልጉ እና Airdrops ሰብስባችሁ Swap ማድረጊያ ካጣችሁ እነዚህ 3 ምርጫዎች ለእናንተ ናቸው።
a)Bnb የምትፈልጉ ምርጥ አማራጭ
══════•• •• •• ••══════
         ✅BNB ለመስራት
══════•• •• •• ••══════

b)Trx ፈላጊዎች ደግሞ በዚህ መጀመር ትችላላችሁ
══════•• •• •• ••══════
         ✅TRX ለመስራት
══════•• •• •• ••══════

c)Ustd ከሆነ ደግሞ ፍላጎታችሁ
══════•• •• •• ••══════
         ✅USDT ለመስራት
══════•• •• •• ••══════
————————————————————

ማስታወሻ:-

📌የግድ መስራት አለባችሁ።በደንብ ከሰራችሁ በደንብ ታገኛላችሁ that simple ነው።


————————————————————
🔰Join and Share to Others🔰
@EthioAirdrop01 @EthioAirdrop01
————————————————————

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Hey! Come watch funny videos with me on ClipClaps! There is a $1 sign up reward.
https://h5.cc.lerjin.com/propaganda/#/community?clapcode=5990420924

Читать полностью…

ኩራዝ books®

15ቱ የመልካም ጓደኛ ባህሪያት

የሥነልቦና ባለሞያ Bini Girmachew

1. *Encouragers*
   በጣም በከፋ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ነገ መልካም ይሆናል ብለው ተስፋ የሚያሳዩ እና የሚያበረታቱ።

2. *The Hand Lifters*
   በጣም የወረደ ስሜት እና መከፋት ውስጥ ስንሆን የማይለዩ።

3. *Destiny Helpers*
   ራእይ እና ሀሳባችንን ማሳካት እንድንችል በሚችሉት ሁሉ የሚያግዙ።

4. *The Givers*
  ለጓደኝነት ክብር በመስጠት ጊዜያቸውንና እውቀታቸውን ሳይሰስቱ የሚሰጡ።

5. *The Receivers*
   እኛ ያለንን ስንሰጣቸው በምስጋናና በፍቅር የሚቀበሉ።

6. *The Prayer Conquerors*
   ለመንፈሳዊ ህይወት እድገታችን መልካም አርአያ የሚሆኑና የሚፀልዩልን።

7. *The Recommenders*
   በክህሎታችን የሚተማመኑና --ይሄን ጓደኛዬ ትችለዋለች/ይችለዋል ብለው ስለብቃታችን የሚመሰክሩ።

8. *The Correctors*
   ስህተታችንን የሚነግሩን /የሚገስፁንና እንድናስተካክል የሚየያግዙን።

9. *The Committed*
   ነገሮች ቢሳኩም ባይሳኩም በፅናት አብረውን የሚቆሙ።

10. *The Loyal*
   ታማኝ የሆኑ-- እኛ ፊትም ሆነ ከጀርባ ስለእኛ መልካም የሚያስቡ።

11. *The Truth-Tellers*
   እውነት የሚናገሩ የማያስመስሉ።

12. *The Altruists*
   ስለሌሎች የሚያስቡና መልካም ማድረግ የሚወዱ።

13. *The Reliable*
   የምንተማመንባቸው --በተለይ በችግራችን ግዜ ጥለውን የማይሄዱ።

14. *The Contented*
  ባላቸው ነገር አመስጋኝ እና ደስተኛ የሆኑት (ስሜት ይጋባል)

15. *Lovers and Pursuers of God*
ፈጣሪያቸውን የሚወዱ እና ለፈጣሪ ታማኝ የሆኑ።

ወደ ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  እንኳን በደህና መጡ!

15ሺ በመድረሱ አመሰግናለሁ


ለአንድ  ሰው  ሼር  ማድረግ አትረሱው


በቲክቶክ  ከአዲስ ዓመት በዋላ  እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ  በሰፊ እጀምራለሁ ምናልባት መከታተል ለምትፈልጉ ከታች ባለው  ሊንክ  ማግኘት ትችላላችሁ

tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew

በYouTube ደሞ በሰፊ እውቀት ማግኘት እፈልጋለሁ የምትሉ ደሞ መከታተል ትችላላችሁ።

40 የሚሆኑ ከዚህ በፊት የተሰጡ ትምህርቶች አለላችሁ ማዳመጥ ትችላላችሁ

BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew
BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew
BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew


ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!

                 ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🎁WE WILL COME COMING SOON😍

Join & share
@Ethio_business_News
@Ethio_business_News
@Ethio_business_News

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🌼#Happy_New_YEAR🌼
🌻🌼 መልካም አዲስ አመት  🌼🌻
      🌻 አዲሱ 2🌼16 ዓ.ም🌻
            
✅ APPLE AIRPOD PRO 2

Discount for the holiday

Price = 1450 birr

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🛵🛵 🛵 Free delivery🌼🌼🌼🌼
  🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

✅ 140 hours standby time
✅ 24 hours box battery life
✅BT version 5.0
✅Both earphones can be switched freely
✅original sealed
✅Both for android and ios


📲 0929954245
      0993396363

መልካም አዲስ አመት🌼

Читать полностью…

ኩራዝ books®

✅ ለሰርግ

✅ለሰደቃ

✅ለልደት

ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ  ይደውሉልን 👉+251985083786
                   👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Law 3: Conceal Your Intentions

Conceal your intentions to gain a strategic advantage. By keeping your plans hidden, you prevent others from countering or undermining you. Masters of this law create ambiguity, misdirect, and maintain uncertainty, giving themselves the upper hand in power dynamics and negotiations. However, be cautious not to be excessively secretive or dishonest, as it can damage trust and isolate you. Striking the right balance allows you to shape events and manipulate others subtly, increasing your power and influence.

Читать полностью…

ኩራዝ books®

✅ ለሰርግ

✅ለሰደቃ

✅ለልደት

ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ  ይደውሉልን 👉+251985083786
                   👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99

Читать полностью…

ኩራዝ books®

WHY YOU SHOULD START READING.

1. READ TO Acquire knowledge.

2. READ TO Improve memory.

3. READ TO Strengthen critical and Analytical skills.

4. READ TO Advance your career.

5. READ TO Improve writing skills.

6. READ TO Reduce stress and anxiety.

7. READ TO Improve focus and concentration.

8. READ TO Boost Inspiration and Motivation.

9. READ TO Learn at your own pace.

10. READ TO Stimulate Imagination.

11. READ TO Improve conversation skills.

12. READ TO Become more empathetic.

13. READING HELPS you Sleep better.

14. READING helps you secure a Source of companionship.

15. READING Increases your lifespan.

16. READING Connects you to the right people.

READ A BOOK TODAY

MAY YOUR DAY BE BLESSED🙏
👇
EYA Oliver Uchenna®️
http// t.me/hegemonical

Читать полностью…

ኩራዝ books®

የአዲስ አመት ልዩ ዝግጅት
የተለያዩ የስነፅሁፍ ስራዎች ተሰናድተዋል

"#ኑዛዜው" የተሰኘ የአንድ ሰዓት ቲያትር (ሚኒ ቲያትር) እና ሌሎች የመድረክ ስራዎችም አሉ

የአዲስ አመት ቀንን አብረውን ያሳልፉ።

Читать полностью…

ኩራዝ books®

/channel/opportunity_desk

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🎁 Make great gifts !!!

t.me/zorka24shop

#እውነተኛ ማስታወሺያ ፎቶ 📸 በእንጨት እና በቆዳ ላይ በተለያየ Size የሚሰሩ፤
ለማንኛውም ዝግጅት እንደ ስጦታ ሚሰጡት፣
🎂ለልደት   🎓 ለምርቃት 💍 ለሠርግ
እና .........

የመረጡትን ፎቶ  🌼በእንጨት(mdf)
  🌼በቆዳ   ላይ እንደዚ ባማረ መልኩ እንሰራሎታለን አሁኑኑ ፈጥነዉ ይደዉሉ

t.me/zorka2shop

📱 0991660019
📥 @zorka2

Читать полностью…

ኩራዝ books®

ጓደኞችዎን ይጋብዙ እና ሽልማቶችን ያግኙ! 🎉

የቃናን አስደሳች የኬኖ ውርርድ መድረክ እንዲቀላቀሉ እና በጋራ እንዲያሸንፉ ጓደኞችዎን ይጋብዙ!

ለሚጋብዙት እያንዳንዱ ጓደኛዎ:

ሲመዘገቡ:                   ⁨1 ብር⁩
የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ሲጫወቱ:       ⁨1 ብር⁩
ለመጀመሪያ ጊዜ አካውንታቸውን ሲሞሉ:  ⁨5 ብር⁩ ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡

ይሄ ብቻ አይደለም, ጓደኛዎ ደግሞ ⁨15 ብር⁩ ብር ያገኛሉ.

በቀላሉ ከታች ያለውን "አጋራ" የሚለውን ቁልፍ በመጫን፣ ልዩ የግብዣ ሊንክዎን ለጓደኞችዎ ያጋሩ፣ እና የጋበዙት ጓደኛዎ ተመዝግቦ መጫወት ከጀመረ ሁለታችሁም ጉርሻ ታገኛላችሁ።

የእርስዎ ልዩ የግብዣ ሊንክ:
⁨/channel/kana_betting_bot?start=i335324231⁩

Читать полностью…

ኩራዝ books®

በረከቶቻችሁን ቁጠሩ፡

የሥነልቦና ባለሞያ Bini Girmachew
          
                 ለምን ይሆን?

   አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ስትሆኑ በኑሮአችሁ ያገኛችኋቸውን በጎ ነገሮች መመልከትን አትዘንጉ፡፡ የፈተና አንዱ መልክ ያላችሁን ሳይሆን የሌላችሁን እንድታስቡ መፈተኑ ነው፡፡ ብዙ ሰዎች በዚህ መንገድ ይቸገራሉ፡፡

                            ???!!!!

ፈጣሪ ያደረገላችሁ ይታያችሁ፡፡ በትንሹ እየተቸገራችሁያላችሁት እንኳ በመኖራችሁ እንደሆነ ይታወሳችሁ፡፡ የመኖርን ሌላኛውን ገጽታ መመልከት የምንችለው በሕይወት ስላለን ነው፡፡

               እውነት ነው

        ፈቃዳችሁ ቢሆን እየጻፋችሁ ልትዘረዝሯቸው ሞክር፡፡ በእርግጠኝነት የምትጽፉበት ቀለሙ ያልቃል፤ ግን በረከቶቻችሁ ተጽፈው አልቀው አይደለም፡፡ የሆነላችሁ ብዙ ነው፡፡ ሩቅ ካለው ቅርብ ያለው ውብ ነው፡፡

                 ፈጣሪ ይመስገን

ከተሸሸገባችሁ የተገለጠው አቅም ነው፡፡ ካልጨበጣችሁት የያዛችሁት ትርፍ ነው፡፡ በእናንተና በዙሪያችሁ ካለው ድካም አንዱ ከሌላችሁ የሚካፈለው ብርታት ትልቅ ነገር ነው፡፡

                    በትክክል

         በእለት ጸሎታችሁ ምስጋናን መናገር ቸል አትበሉ፡፡ የሚያለቅስም የሚስቅም የቆመ ብቻ ነው፡፡ የሚሰደድ የሚያሳድድ፤ የሚነቀፍ የሚነቅፍ፤ የወደቀ የተደላደለ . .

           እና

ሁሉም መኖርን መሰረት አድርገው ነው፡፡ ለራሳችሁም ሆነ ለሌሎች ብርታት ዋጋ ስጡ፡፡ መልካሙን ነገራቸውን በድምቀት አስተውሉ፡፡ ይህንንም ከመንገር ፈጽሞ አትደብቁ!

          ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም

አሜን አሜን አሜን

አንብባችሁ ስትጨርሱ  

ምን እናድርግ?


ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ #Share አደሩጉው !



በቲክቶክ  ከአዲስ ዓመት በዋላ  እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ  በሰፊ እጀምራለሁ ምናልባት መከታተል ለምትፈልጉ ከታች ባለው  ሊንክ  ማግኘት ትችላላችሁ

tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew

በYouTube ደሞ በሰፊ እውቀት ማግኘት እፈልጋለሁ የምትሉ ደሞ መከታተል ትችላላችሁ።

40 የሚሆኑ ከዚህ በፊት የተሰጡ ትምህርቶች አለላችሁ ማዳመጥ ትችላላችሁ

BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew
BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew
BiniGirmachew" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@BiniGirmachew


ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!

                 ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

Читать полностью…

ኩራዝ books®

#ሩፋኤል_ይቅር_በለኝ

አሳድገኝ ብዬህ ሮጬ
ከልጆች ጋር ተሯሩጬ
በጠበልህ እየታጠብኩ
የውኃ ጨው እየቀመስኩ

ሩፋኤል አሳድገኝ
እንደ ታላቆቼ አድርገኝ
ብዬ እየጮህኩኝ ስጣራ
ሰምተኸኛል ከልጅ ተራ

ዘንድሮን ግን ተጠለልኩኝ
ጠበል ሲወርድ ተሸሸግሁኝ
ከበረከትህ ሸሸሁኝ
ከቡራኬህ አመለጥኩኝ
ሩፋኤል ሆይ ይቅር በለኝ

ስላበቃ ልጅነቴ
በቆሸሸ ሰውነቴ
በረከሰ ማንነቴ
እንዳላረክስ ጠበልህን
ተጠለልኩት ጥምቀትህን

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ጳጉሜን 3 2012 ዓ ም

💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…
Subscribe to a channel