Avelible for sale
Price scarf 500
Order by your favorate
🛍🎀🎁🩳👚👕🧵🪡
Contact @yopibob
Phone number ☎️ 0936695950
Hand made
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
በቤቲንግ መበላት ሰልችቶታል? እንግዲያዉስ ቻናላችንን #Join ያድርጉን
ቀን በቀን ከ 5-6 የማይበልጡ ጨዋታዎችን በነፃ እንለቃለን ይቀላቀሉን👉/channel/+pRMIK33O2cwyYjQ8
ጥያቄ 31፦ ጊዜዬን እንዴት ላብቃቃው?
ተማሪ ነኝ በሰንበት ት/ቤትም በዘማሪነት አገለግላለሁ።
መንፈሳዊ አገልግሎትን ከትምህርት ማስማማት ያለመቻል ችግር ገጥሞኛል። በደምብ ማጥናትም አንዳለብኝ አስባለሁ፡፡ ይሁን እንጂ ደብተሬን ገለጥ ሳደርግ ትዝ የሚለኝ መዝሙሩ የማጠናው ብቻ በመሆኑ አይገባኝም። ጊዜዬን ለማብቃቃትም ተቸግሬአለሁ፡፡ መዝሙር አጠናለሁ፡፡ ሠርክ ጉባኤም እሳተፋለሁ፡፡ ጊዜው ደግሞ ይሮጣል።
ምን ይሻለኛል?
መልስ፦ በቤተክርስቲያን ሁሉም የሚያገለግለው በዐቅሙና በችሎታው ነው። እግዚአብሔር በሰጠው ጸጋ ምእመኑ ፣ ቄሱ ወይም ሌላው የየራሱ ድርሻ አለው፡፡ አንዱ በአንዱ ሥራ ገብቶ አያበላሽም። ዲያቆኑ የቄሱን፣ ቄሱ የኤጲስ ቆጶሱን ተግባር ካልፈፀምኩ ብሉ አያስቸግርም። ሁሉም የየራሱን ተግባር ይወጣል። የየራሱን መክሊት ያተርፋል። ቀብሮ ላለማስቀረት ይጥራል።
ውድ ወንድማችን አንተም ባለህበት አድሜህ፣ የትምህርት ደረጃና መንፈሳዊ ሕይወት ደረጃ ትሠራው የሚፈለግብህ ዘንድ የሚጠበቅብህ፣ ታተርፈው ዘንድ መክሊት አለህ። የአንተ መክሊት ትምህርትህን በጥሩ ሁኔታ መፈጸም ለቤተሰቦችህ ለአገርህና ለቤተክርስቲያንህ መልካም ፍሬ መሆን ነው፡፡
በአንድ ጊዜ መሥራት ያለብህ አንድ ነገር ብቻ ነው። በትምህርት ጊዜ ትምህርትህን አስብ። አንዱ የአንዱን ሥፍራ እየያዘ የመጣ ከሆነ ግን ይምታታና ፈተና ይሆንብሃል። ስለዚህ ምንም አንኳን መንፈሳዊ መስሎ የመጣ ቢሆንም ፈተና ሆኖብሃልና ልትጠነቀቅ ይገባል። ከዚህ አንጻር ትምህርትህንና መንፈሳዊውን አገልግሎት እንዴት ልታጣጥም እንደሚገባ አንዳንድ ነጥቦችን እንመለከታለን፡፡
በመጀመሪያ ደረጃ ለምትሠራቸው ሥራዎች ሁሉ መርሐግብር ይኑርህ።
ሁሉ በአግባብና በሥርዓት ይሁን ብሏልና ቅዱስ መጽሐፍ 1ቆሮ 14፥40። ለትምህርትም ሆነ ለአገልግሎትህ ሰዓት ለይለት። ከዚያ ፕሮግራም ውጪ እንዳትሆን ለራስህ ቁርጥ ውሳኔ ይኑርህ፡፡ መዝሙር የምታጠናባቸው ሰዓቶች የተለዩ ከሆኑ ከዚያ በፊትም ይሁን በኋላ ያለውን ጊዜ ጠንቀቅ ብለህ ተከታተላቸው፡፡ ብዙ ጊዜ ጊዜያችንን የሚወስዱት «መንፈሳውያን አገልግሎቶች» ሳይሆኑ ከዚያ በኋ ላና በፊት ያለው በአጀብ መጓዝ፣ መጫወት፣ መውጣት መግባቱ ነው። ለምሳሌ ያህል ለ12፡00 ሰዓት የመዝሙር ጥናት 9፡00 ወደ ቤተክርስቲያን መሔድ የለብህም፡፡ አንድ ሰዓት ላይ ካለቀም በኋ ላ ወደ መኝታህ ከመጓዝ ቢያንስ ሁለትና ሶስት ሰዓቶች ልትጠቀም እንደምትችል ማሰብ አለብህ:: ይህንን ሁሉ የምትችለው ደግሞ ጠንካራ ሆነህ ልትከተለው የምትችለው መርሐ ግብር ሲኖርህ ነው፡፡
ማድረግ
በተጨማሪም መንፈሳውያኑ ወንድሞችህም ሆነ እኅቶችህ በትምህርት ደረጃቸው ከአንተ ብዙ የሚበልጡ ወይንም የሚያንሱ ከሆነ የአንተን የትምህርት ሁኔታ የጊዜ አጠቃ ቀምህን ሊረዱልህ አይችሉም፡፡ ስለዚህ ማጥናት ባለብህ ሰዓት ወደ ሌላ ሥራ እንድታዘነብል ሊያደርጉህ ይችላሉ፡፡ እናም ብቻህን ከማጥናት ይልቅ በክፍል ደረጃ ተመሳሳይህ ከሆኑ ተማሪዎች ጋር ብታጠና መልካም ይሆናል፡፡
ሌላውና ራስህን መጠየቅ ያለብህ ጥያቄ ለትምህርት አመለካከት ይመለከታል።
አንዳንድ ትምህርት መማራቸውን እንደ «ዓለማዊ፣ ምድራዊ» ነገር አድርገው ይመለከቱታል። ከልባቸውም ስለሌለ ከእለት ወደ እለት በውጤታቸው እየደከሙ ይሔዳሉ። በኋላ በሚገጥማቸው ውድቀትም መንፈሳዊነታቸውን ይኮንናሉ፡፡ ቤተክርስቲያን ሊመጡ የሚችሉ ብዙዎችም እንዳይመጡ እንቅፋት ይሆናሉ። ያሰናክላሉ።
ቀደምት አባቶች ይህ ቀራችሁ የማይባሉ ምድር ከሰማይ ያጠናቀቁ ሊቃውንት እንደነበሩ አትርሳ።
አንድ መንፈሳዊ ወጣት በትምህርቱ፣ በሥራው፣ በንግድ፣ በግብርናው በአጠቃላይ በሁሉም የሥራ መስክ የተዋጣለትና ታዋቂ መሆን ትልቅ «አገልግሎት አደባባይ ቆሞ አለመስበኩ፣ አለመዘመሩ አለማስተናበሩ «አላገለገለም» አያሰኘውም። ሕይወቱ ራሱ አስተማሪ ነውና። እግዚአብሔር የሰጠውን ለእግዚአብሔር ሰጥቷልና። በሕይወትህ ማመስገንህ ለቤተክርስቲያን ትልቅ አገልግሎት መሆኑን አትዘንጋ። በሁለት ወገን የተሳለ ሰይፍ መሆን ማለትም ይህ ነው።
መልካሙ ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ። ማቴ. 5፥16
📤ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ #Share አድርጉት!
💚 @Orthodox_sibket 💚
💛 @Orthodox_sibket 💛
❤️ @Orthodox_sibket ❤️
Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
🌼🌼 New Years Gift for #Him🌼🌼
♠️ Watch
♠️ Wallet
♠️ Belt
♠️ Bracelet
🛍 With Gift bag
🏷 3900 birr
Contact us
✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
Wall decorative mirrors
For order📱0992239898
0928809844
👇join us for more 👇
/channel/smnrugs
You can convert any book or magazine photo into editable text. Join TexifyBot and try it for free! 👇👇👇
http://telegram.me/TexifyBot?start=395257166l
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
ፓስተር ታምራት በወንጌላዊያን አማኞች (ጴንጤ) ማህበረሰብ ዘንድ በእኩል የሚወደድ አባት ነው።
ከልጅ እስከ አዛውንት የሚወዳቸው 14 የመዝሙር አልበም ሰርቷል፥ በመላው አለም ተዘዋውሮ ወንጌል ሰብኳል፥ መፅሐፍ ፅፏል፥ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን በአመራርነት አገልግሏል።
ታሜን የማይወድ ማን አለ?
ፓስተር ታምራት ፥ የሐገራችን ፖለቲካ ሲተራመስ እና ንፁሃን ሲቀጠፉ ሃዘኑን እና ርህራሄውን በተለያየ አግባብ የገለፀ ቢሆንም ሰሞኑን ጠንከር ያለ መግለጫ አውጥቷል።
ሀ፥ መንግስት የሐገርን ሰላም ማስጠበቅ ግዴታው መሆኑን በመገንዘብ በጀርባ አጎንብሶም ቢሆን ሰላምን ያምጣ፥ የፖለቲካ ጥያቄ ካላቸው አካላት ጋር ይደራደር፥ ለፖለቲካ ጥያቄ ጥይት አይተኩስ ብሏል።
ለ፥ ሲኖዶስ፥ አብያተ ክርስቲያናት ፥ መጅሊስ ፥ ካውንስል ... የሚመሩ የሃይማኖት አባቶች ሐገር ለማደን ሃላፊነታቸውን ይወጡ፥ ለማስታረቅ ይንቀሳቀሱ ያለ ሲሆን የሐይማኖት ተቋማትን የበታች አመራሮች ሳይሆን ዋነኛ መሪዎች ወክለው ለማስታረቅ ይንቀሳቀሱ ብሏል። ይህም ማለት ኦርቶዶክስን በቀጥታ አቡነ ማቲያስ ጴንጤን ፓስተር ፃዲቁ ሙስሊሙን ሃጂ ቱፋ በቀጥታ ወክለው እርቅ የማውረድን ስራ የሙሉ ጊዜ ተግባር አድርገው ይከውኑ እንደማለት ነው።
ሐ፥ የሲቭክ ማህበራት ፥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ዛሬ ነገ ሳይሉ ሐገርን ለማዳን ይስሩ ብሏል።
መ፥ መገናኛ ብዙሃን ደም ከሚያቀባ አዘጋገብ እንዲታቀቡ ጠይቋል።
ሠ፥ አሁን ባለው ሁኔታ በመሳሪያ የፖለቲካ ችግርን ለመፍታት ቢሞከር ምንም መፍትሄ የማይገኝ ሲሆን፥ በሆነ ተአምር መንግስት ወይም ሌላ ሃይል ቢያሸንፍ እንኳ ቀውስ ይቀጥላል። ስለሆነም መፍትሄው ሁሉን አቀፍ ውይይት መሆኑን አሳስቧል።
ፓስተር ታምራት ሃሳቡን እንደ ሁልግዜውም በትህትና እና በእውነተኛ ቅንነት አቅርቧል።
ተስፋኣብ ተሾመ እንዳጠናቀረው
Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
Avelible for sale
Price scarf 500
Order by your favorate
🛍🎀🎁🩳👚👕🧵🪡
Contact @yopibob
Phone number ☎️ 0936695950
Hand made
✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
Real estate external Sales Agent
🔥በትርፍ ሰአት ተጨማሪ ገቢ ሚያገኙበት እድል
🔥ኮሚሽን ከ100,000ብር ጀምሮ
🔥ፈጣን ተግባቢ የሆነ ከዚ በፊት አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች አሻሽጦ የሚያውቅ።
ለበለጠ መረጃ
☎️ 09-31-68-39-21
ጥያቄ 30፦ መድኀኒት መያዝ ኀጢአት ነው?
የሕክምና መድኃኒት መዋጥ ወይም ከቦታ ቦታ ይዞ መንቀቀስ የመንፈሳዊነት ድክመት ይሆንብኝ ይሆን?
እንደጤና ባለሙያነቴ ለንግሥም ይሁን ለሌላ ጉዳይ ከቦታ ከጓደኞቼ ጋር ስጓዝ የመጀመሪያ የሕክምና ርዳታ መስጫ የሕመም ማስታገሻ በተለይም የወባ መድኃኒት መያዝ አዘወትራለሁ፡፡ አብረውኝ የሚሄዱት ደግሞ ይሄንን አይደግፉም፡፡ አንደኔ እንደኔ ሕክምናና ክርስትና የሚጋ
አይመስለኝም።
እናንተስ ምን ትሉኛላችሁ?
መልስ፦ የሰው ልጅ እግዚአብሔር የሰጠውን ዕውቀት በአገባቡ ሊጠቀምበት ይገባል፡፡
ሕገ እግዚአብሔርን መተላለፍ የሚሆንበት ዕውቀቱን ለክፋት ሥራ ሲያውለው ነው፡፡
ከዚህ አንጻር ሕክምናም ከእግዚአብሔር ለሰው ልጆች ከተሰጠው ዕውቀት አንዱ እንደመሆኑ መጠን ሕክምና መከታተልም ሆነ ሐኪም መሆን ኃጢአት አይደለም፡፡ ስለዚህ ሕክምናና ክርስትና ፈጽሞ አይጋጩም፡ እንዲያውም ከሰባሁለቱ አርድእት መካከል አንዱ የሆነውና ከአራቱ ወንጌል አንዱ የሆነውን የሉቃስ ወንጌልና የሐዋርያት ሥራን የጻፈው ቅዱስ ሉቃስ አውነተኛ ሐኪም ሆኖ በሙያው ወገኖቹን አገልግሏል።
የነፍስ መድኃኒት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃልም አስተምሯል፡፡
ስለዚህ ሲታመሙ መድኃኒት መዋጥ ችግር የለውም፡፡ ኃጢአትም ኣይደለም። አንዳንድ ሰዎች የመንፈሳዊነትን የክርስትናን/ ምንነት ካለመረዳት የተነሣ ሕክምናና ክርስትናን የተጋጩና የማይስማሙ ሲያደርጓቸው ይታያል። እንዲያውም አባቶቻችን ይህንን በፋብሪካ የተቀመመውን መድኃኒት ባይዙም የትም ቦታ በሚሄዱበት ጊዜ ጥንቃቄ ያደርጉ ነበር።
📤ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ #Share አድርጉት!
💚 @Orthodox_sibket 💚
💛 @Orthodox_sibket 💛
❤️ @Orthodox_sibket ❤️
Law 2 from "The 48 Laws of Power" by Robert Greene is titled "Never put too much trust in friends; learn how to use enemies."
Law 2 advises individuals to exercise caution when placing excessive trust in friends and to be mindful of the potential dangers that can arise from such trust. While friendships can be valuable and provide support, relying too heavily on friends can leave one vulnerable to betrayal or exploitation. In contrast, enemies can be valuable tools if approached strategically. By studying and understanding one's enemies, individuals can gain insights into their weaknesses, motivations, and tactics. This knowledge can be leveraged to protect oneself and achieve personal goals. Law 2 emphasizes the importance of maintaining a healthy skepticism and being discerning when it comes to friendships while recognizing the potential benefits of dealing with enemies intelligently.
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
Law 2 from "The 48 Laws of Power" by Robert Greene is titled "Never put too much trust in friends; learn how to use enemies."
Law 2 advises individuals to exercise caution when placing excessive trust in friends and to be mindful of the potential dangers that can arise from such trust. While friendships can be valuable and provide support, relying too heavily on friends can leave one vulnerable to betrayal or exploitation. In contrast, enemies can be valuable tools if approached strategically. By studying and understanding one's enemies, individuals can gain insights into their weaknesses, motivations, and tactics. This knowledge can be leveraged to protect oneself and achieve personal goals. Law 2 emphasizes the importance of maintaining a healthy skepticism and being discerning when it comes to friendships while recognizing the potential benefits of dealing with enemies intelligently.
አልሰማሁም እንዳይሉ 👈🏻👈🏻
ጎህ ቤቶች ባንክ በዚህ አመት ባስመዘገበዉ አመርቂ ውጤት ምክንያት ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡
ሊያዉም በእጥፍ ከእርሶ የሚጠበቀዉ ወደ ግሩፓችን ይህን ቦት በመጠቀም 👉@Goh_betoch_bank1bot Add ማድረግ ብቻ ሲሆን ቦቱ ላይም በምታስገቡት የ ቴሌ ብር አድራሻ ሽልማቱን የምንልክ ይሆናል፡፡1. 100 ሰው add ሲያደርጉ 1000ብር
2. 200 ሰው add ሲያደርጉ 1500ብር
3. 300 ሰው add ሲያደርጉ 2000 ብር
🚧ማስጠንቀቂያ🚧
✅የምታስገቡት ስልክ ቁጥር የ ቴሌ ብር አገልግሎት የተከፈተለት መሆን አለበት
#ጎህ ቤቶች ባንክ