-6.5 የፈረስ ጉልበት ያለው
-አስፈላጊ የሆኑ የፀጉር ቤትዎን ማሽኖች ያለችግር ማንቀሳቀስ የሚችል
-አንዴ በሞሉት ነዳጅ ረጅም ጊዜ እንዲጠቀሙ እናግዞታለን።
-በሙያዎ ደንበኞችዎን ያለጭንቀት ያስተናግዱ!!!
ስለጄኔሬተሩ የበለጠ ለማወቅ፡ 0953440571
ጥያቄ 23፦ ሥራን በመንፈሳዊ ሕይወቴ ዕንቅፋት ሆኖብኛል!
ለብዙ ጊዜ ሥራ አልነበረኝም ፤ በዚህም ምክንያት ከጓደኞቼ በታች እንደሆንኩ እየተሰማኝ በጣም እጨነቅ ነበር። ዘወትርም እያዘንኩ ውሎ መግቢያ የሚሆን ሥራ እንዲሰጠኝ ወደ እግዚአብሔር እጮህ ነበር።
በመጨረሻም የነገሩትን የማይረሳ የለመኑትን የማይነሳ አምላክ ክፍለ ሀገር ሄጄ እንድሠራ አበቃኝ፡፡ ይሁን እንጅ በአንድ ነገር ተቸግሬያለሁ። ሥራው የግለሰብ በመሆኑ ለሌላ ለምዓም ነገር ጊዜ የለኝም፡፡ ውዳሴ ማርያም የማደርስበት ጊዜ እንኳን የለኝም። ለአንዲት ቀን እንኳን አስፈቅጄ ቅዱስ ቁርባን እንዳልቀበል ካልታመሙ ፈቃድ አይሰጥም።
እንዳልዋሽ ደግሞ ሌላ በደል ይሆናል። በመንፈሳዊ ሕይወቴ የበለጠ ማደግና በሥራውም መደሰት ሲገባኝ ከበፊቱ በጣም ቀንሻለሁ በውስጤም ሰላም አጥቼአለሁና ምን ይሻለኛል?
መልስ፦ እግዚአብሔር ሥራ እንዲሰጥዎ ጸልየው ሥራ ማግኘትዎ የሚያስደስት ነው። ይሁን እንጂ ሥራ ባለማግኘትዎ እንዳልተማረሩ አሁንም አገኛለሁ ብለው ያሰቡትን ሰላም አላገኙም።
ምንም ቢሆን መልካም ነገርን ያለፈተና አገኛለሁ ማለት አስቸጋሪ ነው።
በመሆኑም አሁን ባሉበት ሁኔታ መቆየቱ /ትንሽ ጊዜ መስጠቱ/ መልካም ነው።
ምክንያቱም ለማረጋገጥ ጊዜ ምንም ቢያስጨንቅዎት ያገኙት ሥራ ከእግዚአብሔር መሆኑን የተሰጠዎ ለፈተና ይሁን ያስፈልጋል፡፡ ምናልባትም ደግሞ ሰላም ያጡት እርስዎ ከሥራው አገኛለሁ ብለው ያሰቡት /የጠበቁት/ እና አሁን ያጋጠመዎት ነገር ስለተለየብዎም ሊሆን ይችላል፡፡
ብዙ ነገር ጠበቁ የበለጠ እግዚእብሔርን ለማመስገንና ለማገልገል አሰቡ ግን አንዱም ስይሳካ ቀረ፡፡ ስለዚህ አሁንም ለውሳኔ ሳያቸኩሉ ረጋ ብለው ያስቡ፡፡
ለመሆኑ ያለዎትን ጊዜ ምን ያህል ለመጠቀም ጥረት አድርገዋል? ምን ያህል ሥራ ቢበዛብዎትና ትርፍ ጊዜ ባይኖርዎ ለእረፍት ከተሰጠዎት ጊዜ ላይ ቀንሰው በቤትዎ ውዳሴ ማርያም ማድረስ የሚያቅትዎ አይመስለንም፡፡
እግዚአብሔርን ለማመስገን የግድ ትርፍ ጊዜ እንዲኖረን አያስፈልግም፡፡ ከትርፍ ጊዜ ሳይሆን ካለንና እርሱው ከሰጠን ላይ ነው ልንሰጠው የሚያስፈልገው፡፡ ስለዚህ እስቲ በጥቂቱ ይታመኑ። ማቴ 25፥23። ያን ጊዜ እግዚአብሔር የበለጠውንና ያሰቡትን ሁሉ ያደርግልዎታል።
አሁን ግን ምንም ማድረግ አልቻልኩም ብለው ጸሎቱን ሁሉ እርግፍ አድርገው ቢተውት ችግሩ የባስ ይሆናል፡፡
ይህ የሰይጣን ፈተናም ነው፡፡
ለመወሰን ሥራውም አያስፈልገኝምና ልተወው ቢሉ የበለጠ በእግዚአብሔር ላይ ሊማረሩ ስለሚችሉ አይቸኩሉ፡፡ ረጋ ብለው ባለችዎት ጊዜ ሁሉን ነገር እንደፈቃዱ እንዲያደርግልዎት ወደ እግዚአብሔር መጸለይዎን አያቋርጡ። በተጨማሪም በሥራው ላይ የሚሰጥዎትን የሥራ ኃላፊነት በሚገባ ክርስቲያናዊ ግዴታዎችዎን የሚወጡበትን ጊዜ አንዲያግኙ
ከተወጡ ቢጠይቋቸው የሚከለክልዎት አይመስለንም፡፡
በዚያ ላይ እኮ የሚታመኑበት አምላክ ሞገስን ይሰጥዎታል፡፡
ዮሴፍን በስደት ያልተለየው አምላክ ከአርስዎም ጋር ነው፡፡ ቅዱስ ቁርባን መቀበሉንም ቢሆን በዚያው በአሉበት አካባቢ ንስሐ አባት ይዘው አሁንም በጨረፍታም ቢሆን በሚያገኟት ጊዜ ወይም በዕረፍት ጊዜዎ እየተነጋገሩ መቀበል ይችላሉ፡፡ መቼም በዓመት ውስጥ የተወሰነ ጊዜ እረፍት እንደሚያገኙ እንገምታለን፡፡
ምንም ዓይነት ዕረፍት ሊሰጠኝ አይችልም፣ ሁኔታዎች በሙሉ በምንም ዓይነት መንገድ አይመቻቹልኝም እንኳን እግዚአብሔርን ለማገልገል ለመተንፈስም የሚሆን ጊዜ ፈጸሞ ላገኝ አልችልም፣ የሚሉ ከሆነ ምንም እንኳን በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ይሆናል ብለን ባንገምትም/ የግድ እየተጨነቁ ይኑሩ ወይም ይቀበሉት ለማለት ይከብዳል፡፡
ሌላ አማራጭ ቢፈልጉ መልካም ነው፡፡ አሁን ለጊዜው ሁሉንም ነገር ካላደረገልኝና ልክ እንደበፊቱ ካልኖርኩ ብለው ቸኩሎ
እንጂ እግዚአብሔር ደግሞ ይህንን እውነተኛ የልብ ፍላጎትዎን ተመልክቶ ያደርግልዎታልና አይቸኩሉ፡፡
ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳዎት፡፡
✞ወስብሐት ለእግዚአብሔር✞
📤ለሌሎችም እንዲደርስ በየግሩፑ #Share አድርጉት!
💚 @Orthodox_sibket 💚
💛 @Orthodox_sibket 💛
❤️ @Orthodox_sibket ❤️
"Atonement" is a novel written by Ian McEwan. Set in England before, during, and after World War II, the story revolves around a young girl named Briony Tallis and her actions that have far-reaching consequences.
The novel begins in the summer of 1935 at the Tallis family's country estate. Briony, a talented and imaginative 13-year-old aspiring writer, witnesses a series of events that she misunderstands and misinterprets. This leads her to make a false accusation against Robbie Turner, the housekeeper's son and the love interest of Briony's older sister, Cecilia. Robbie is wrongly accused of a crime he did not commit and is subsequently sent to prison.
As the narrative unfolds, the impact of Briony's accusation on the lives of those involved becomes evident. The story shifts to the war-torn years, where Robbie serves as a soldier, and Cecilia works as a nurse. Briony, burdened by guilt and remorse, attempts to atone for her actions by becoming a nurse herself.
The novel explores themes of guilt, innocence, love, betrayal, and the power of storytelling. It delves into the consequences of one's actions and the difficulty of seeking redemption. McEwan masterfully weaves together different perspectives and narrative styles, challenging the boundaries between truth and fiction.
Hello! could you please vote for me in this bot? @EthVoteBot You just need to click on this label, go to the bot and run it and follow the instructions! It is very important for me! Thanks in advance!
Читать полностью…https://www.youtube.com/watch?v=E3iGNuZIioM&list=PLq9VROUuci_IYUt1wrKSKmOwwTFYft3Dq
Читать полностью…✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
እንኳን ወደ ጎህ ቤቶች ባንክ ይፋዊ ግሩፕ በሰላም መጡ ✅
ሰዎችን አድ በማድረግ በቀላሉ በቀን እስከ 5ሺ ብር እንዲሰሩ ተጋብዘዋል።
ከ 50+ በላይ ሰው add ሲያደርጉ ከ 1000 ብር ከልማት በተጨማሪ የሚከተሉት የእጣ ቁጥሮች ይሰጥዎታል
📌50 ሰው አድ ላደረገ Samsung Galax A50 ወይም 18 ሽህ ብር
📌100 ሰው አድ ላደረገ ቴሌቪዥን ከ canal plus ጋር ወይም 25 ሽህ ብር
📌300 ሰው ላስገባ ዘመናዊ የቤት መኪና
📌1000 ሰው አድ ላደረገ ባለ 2 መኝታ ያለው ኮንዶሚኒየም ቤት 40 ሽህ ብር እጣ እንሰጣለን
እና ከፍተኛ ያደረጉ እስከ 4 ሚሊየን እንሸልማለን። አሁኑኑ ይጀምሩ ‼️
#አድ በሚያረጉበት ሰው ልክ ለመሸለም
👉ይህን ቦት ይጠቀሙ @Goh_betoch_bank1bot
✅ ለሰውም ሼር ባደረጉ ቁጥር Referal ይታሰብሎታል
#ጎህ ቤቶች ባንክ አ.ማ
Hello! could you please vote for me in this bot? @EthVoteBot You just need to click on this label, go to the bot and run it and follow the instructions! It is very important for me! Thanks in advance!
Читать полностью…Brand New Lenovo ThinkBook 15 G3 ALC
Imported From USA
Price :64,000 Birr
✓ Processor : AMD Ryzen 7 5700U
✓ Graphics : Radeon 1.80 GHz
✓ Ram : 16 GB
✓ Storage : 512 GB
✓ Touch supported
✓ screen size : 15.6 inches
✓ 64-bit Operating system
✓ Windows 10 Pro
Negotiable
For more information
☎️ 09-65-11-17-49
< ዘመናዊነት ማለት ከድሮው ባህልና አስተሳሰብ መነጠል ሳይሆን፣ እንዲያውም የድሮው ባህሎችና እሴቶች እንደገና እንዲያብቡ ማድረግ ነው >
Mesay Kebede, Survival and Modernization: Ethiopia's Enigmatic Present.1999,p..243-244
የስራ ማስታወቂያ
==========
✅ በየትኛውም የትምህርት ደረጃ ያላችሁ
✅ በየትኛውም አከባቢ የምትኖሩ
✅በትርፍ ሰዓትም ሆነ በሙሉ ሰዓት የምትሰሩ
✅ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ የሚፈልግ እና ለስራ ፍላጎት ያለው ማንኛውም
➥#ዋና መስፈርቱ የስራ ፍላጎት ያለው ሰው ሁሉ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ ። የስራ ልምድ አይጠይቅም።
➥0918780847 ወይም 0938132101
✅ ለሰርግ
✅ለሰደቃ
✅ለልደት
ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ ይደውሉልን 👉+251985083786
👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99
Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
Are you looking for a part-time job? Look no further Apply today for additional income!!
Contact @Bita_Tes
#ethiopianwedding #sergegna #bride #groom #bigday
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
በቤቲንግ መበላት ሰልችቶታል? እንግዲያዉስ ቻናላችንን #Join ያድርጉን
ቀን በቀን ከ 5-6 የማይበልጡ ጨዋታዎችን በነፃ እንለቃለን ይቀላቀሉን👉/channel/+pRMIK33O2cwyYjQ8
Real estate external Sales Agent
🔥በትርፍ ሰአት ተጨማሪ ገቢ ሚያገኙበት እድል
🔥ኮሚሽን ከ100,000ብር ጀምሮ
🔥ፈጣን ተግባቢ የሆነ ከዚ በፊት አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች አሻሽጦ የሚያውቅ።
ለበለጠ መረጃ
☎️ 09-31-68-39-21
Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1
"ዘመናዊነት የሚደረስበት የታሪክ ደረጃና ቅደም ተከተል አይደለም። ይሄም ማለት ዘመናዊነት <<ዘመነ ትንሣኤ>> እና <<ዘመነ አብርሆት>> የሚባሉትን የታሪክ ምዕራፎች አልፈን የምንደርስበት የጋራ መድረሻ(Shared destination) ሳይሆን በየትኛውም የታሪክ ምዕራፍ ላይ ያሉ ህዝቦችን ሁሉ የሚያስተሳስር ዓለም አቀፍ ሐሳብ ወይም የጋራ ባህል(Shared Culture) ነው። ዘመናዊነት <<ዓለምአቀፍ ሐሳብ ነው>> ሲባል ህዝቦች በግድም ሆነ በውስጣዊ ትግል ይገቡበታል ለማለት ነው።"
ፕ/ር አንድሪያስ እሸቴ ስለ ዘመናዊነት,የፍልስፍና ትምህርት ቅጽ-1 የሰው ልጅ የሐሳብ ታሪክ
🎁 Make great gifts !!!
t.me/zorka24shop
#እውነተኛ ማስታወሺያ ፎቶ 📸 በእንጨት እና በቆዳ ላይ በተለያየ Size የሚሰሩ፤
ለማንኛውም ዝግጅት እንደ ስጦታ ሚሰጡት፣
🎂ለልደት 🎓 ለምርቃት 💍 ለሠርግ
እና .........
የመረጡትን ፎቶ 🌼በእንጨት(mdf)
🌼በቆዳ ላይ እንደዚ ባማረ መልኩ እንሰራሎታለን አሁኑኑ ፈጥነዉ ይደዉሉ
t.me/zorka2shop
📱 0991660019
📥 @zorka2
🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪
👉የቢሮ ወንበሮች
👉ኪችን ካቢኔቶች
👉በሮች
👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏
📍አድራሻ ጦር ሀይሎች ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!
☎️ 0934183228
✉️ /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture
🪧😍Zorka crafts😍🪧
➽0991660019
➽0939902171
🔗TELEGRAM Channel🔗
⚜️ /channel/digitalshop243
⭐️@zorka2