kuraz_group | Adults only

Telegram-канал kuraz_group - ኩራዝ books®

10066

Subscribe to a channel

ኩራዝ books®

: ዲበ አካል ማለት ከርእዮተ ዓለም ጋር አንድ መሆን ነውን ? ከሆነ በፍልስፍና ከምናውቀው " የእውነታ ምንነት " ጋር በምን ተለየ ?

ከ ዊትገንስታይን የተወሰደች ታዋቂዋን አባባል ታስታውሳላችሁን ? " የዓለም ትርጉሟ ከዓለም ውጪ መሆን አለበት ። " የዓለም ትርጉም በዓለም ውስጥ የሚገኝ ቢሆን ኖሮ ድንገታዊ የዓለም ትርጉም በአንጻራዊነት ሊነሳ ይችል ነበር ።

Читать полностью…

ኩራዝ books®

https://telegra.ph/The-Ultimate-Guide-to-Maintaining-a-Healthy-Mind-and-Body-Medical-Monday-08-21

Читать полностью…

ኩራዝ books®

መድሎተ ጽድቅ ሙሉ መፅሐፉ ያለው ካለ

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Hi! Please! vote for me in this bot: @EthVoteBot it is very important for me!

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Mister yemilw pdf yalw?

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪

        👉የቢሮ ወንበሮች
        👉ኪችን ካቢኔቶች
        👉በሮች
        👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ  የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏

📍አድራሻ ጦር ሀይሎች  ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።

ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!

      ☎️   0934183228
      ✉️   /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture

Читать полностью…

ኩራዝ books®

በቤቲንግ መበላት ሰልችቶታል? እንግዲያዉስ ቻናላችንን #Join ያድርጉን

ቀን በቀን ከ 5-6 የማይበልጡ ጨዋታዎችን በነፃ እንለቃለን ይቀላቀሉን👉/channel/+pRMIK33O2cwyYjQ8

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Check out # ዜድ ቦንዳ: /channel/zade09

Читать полностью…

ኩራዝ books®

-6.5 የፈረስ ጉልበት ያለው
-አስፈላጊ የሆኑ የፀጉር ቤትዎን ማሽኖች ያለችግር ማንቀሳቀስ የሚችል
-አንዴ በሞሉት ነዳጅ ረጅም ጊዜ እንዲጠቀሙ እናግዞታለን።

-በሙያዎ ደንበኞችዎን ያለጭንቀት ያስተናግዱ!!!

ስለጄኔሬተሩ የበለጠ ለማወቅ፡ 0953440571

Читать полностью…

ኩራዝ books®

https://blueprintreshuffle.top/cdcfZ19Yd2llUn17WGlVKl0dATRVMTIFNXdhLiE9BVokHQgicAIyOTkCRyoNAFgvCxQ8CSA-eUgKZyxLSC0MHFFNMTp7DjhzPQoQOlNBdx0?p=kvhntg&_wi1692451323666

Читать полностью…

ኩራዝ books®

✅ ለሰርግ

✅ለሰደቃ

✅ለልደት

ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ  ይደውሉልን 👉+251985083786
                   👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99

Читать полностью…

ኩራዝ books®

በቤቲንግ መበላት ሰልችቶታል? እንግዲያዉስ ቻናላችንን #Join ያድርጉን

ቀን በቀን ከ 5-6 የማይበልጡ ጨዋታዎችን በነፃ እንለቃለን ይቀላቀሉን👉/channel/+pRMIK33O2cwyYjQ8

Читать полностью…

ኩራዝ books®

💥 በካሽ የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም እስከ 2.7ሚ የሚያልቅ እፈልጋለሁ።
📞0943389968

Читать полностью…

ኩራዝ books®

https://youtu.be/wRcvmxhza7I

የፋኖ መግለጫ

Читать полностью…

ኩራዝ books®

📌 በረጅም ጊዜ አከፋፈል ቤት መግዛት ይፈልጋሉ?

👋👋 ጤና ይስጥልኝ 👋👋

🤜🤛 ሀይሌ እባላለሁ
ሪልስቴት የሽያጭ አማካሪ ነኝ

👉 145 ካሬ ዱፕሌክስ( G+1) አፓርታማ  በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ

ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ጉብኝት
           ዋናው ቢሮ

☎️  +251922631172

#Viber | #IMO | #WhatsApp | #Telegram
www.ayatsc.com

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Metaphysics and Faith
By christos yannaras
           Part 1
When we say today Metaphysics and faith to be mean or think about some thing different than the ideology?
this is his question to all of you very straight forward.
When we speak today about Metaphysics and faith do we mean something other than ideology or solely something ideological?
  an important thinker and theologian of our times metropolitan john Pergamon say today the ontology is replaced by psychology in our discussion we are not intersted or concerned about the question what really is truly is or what does it mean that something exists or it doesn't exist instead of requesting or searching for an answer to this question we are creating a sort of conviction in which we invest our own psychological needs and that's how we substitute really indeed in reality when in the psychological invest am i right?do you correct me?
  This question just to encourage us to begin our discussion because to it's meant to be a discussion let me add something else,also when we today say word faith if am not wrong i believe that the great majority of people understands assumes that faith is about individual convictions but the word faith in its initial meaning doesn't refer to that bad to trust.when i believe that means that i trust i am in confidence there fore trust means a relationship.If i trust somebody i have to know him i have to establish a communication with him.fortunately this meaning of faith still functioning in the market we say somebody has credit in the market that means that market or people from marke know this person and because they know him they have trust in him they know him.

So do you understand that such sunction of the word 'faith'?
  today is the opposite of the Concept of Confession as we today have it related to faith  faith as confession. so to belong to a certain Confession presupposes that i individually have choosen as i choose or elect that i trust or the newspaper that i read.that's how i choose grammaly my metaphysical convictions. so in culture of individual choices it is absolutely natural to have this plethora of church's that we encounter in the united States.endless number and such one them has the name church so the question that is emerges in the American society the question is whether Metaphysics is identity with ideology if that is the case then how can it be different from what we call in philosophy "Meaning of reality".Can you remember do you remember the famous phrase from Wittgenstein "The meaning of the world must be outside of the world".if the meaning of the world is to be found within the world then it would have the relativity of an accidental then meaning of the world.

ትርጉም

ዲበ አካል እና እምነት

በክሪስቶስ ያናራስ : ክፍል ፩

ዛሬ ዲበ አካል(የእውነታ ትርጉም) እና እምነትን ስናወራ ከአስተሳሰብ ለይተን የምናስባቸው ነውን ? ይሄ ቀጥታ ለሁላችሁም የጠየቀው ጥያቄ ነው ።

ዛሬ ላይ ስለዲበ አካል (የእውነታ ትርጉም) እና ስለእምነት ስናወራ አስተሳሰባዊ ርእዮት ወይም ስለርእዮታዊነት እያወራን ነውን ?

በእኛ ዘመን ያለ አንድ ድንቅ ተፈላሳፊ እና ነገረ መለኮት አዋቂ ሊቀ ጳጳስ ዮሐንስ ጴርጋሞን እንዲህ ይላል : " ዛሬ ላይ የማንነት ጥናት በሥነ ልቡና ጥናት ተተክቷል ። በጥያቄዎቻችንም ሆነ በውይይቶቻችን ውስጥ በእርግጥ እውነት ስለሆነው ነገር ወይም አንድ ነገር ሕልው ነው ወይስ አይደለም ብለን የምንጠይቅ አይደለንም ፤ ይልቁንም የራሳችንን ሥነ ልቡና ጥም እንዲያረካልን የሆነ የራሳችንን አቋም በመያዝ እንጠመዳለን ። እውነታውን በእውነት ከመፈለግ ይልቅ ለምንጠይቀው ጥያቄ የያዝነውን አቋም ልክ ነው ? ወይስ አይደለም ? በማለት እንወሰናለን ።

ይሄ ጥያቄ ውይይታችንን ለመክፈት ይረዳን ዘንድ ያነሳሁት ነው ። ሌላም እንዲሁ ልጨምር : " እምነት " የሚለው ቃል ዛሬ ላይ ካልተሳሳትኩ አብዝኃው ሰው የሚረዳው የግልን አቋም መያዝ አድርጎ ነው ። " እምነት " የሚለው ቃል ግን በራሱ ጥንታዊ ትርጉሙ ይህንን አያመለክትም ። እኔ አምናለሁ ማለት እኔ እተማመናለሁ(Trust) አደርጋለሁ እያልኩ ነው ፤ በዚህም መተማመን ግንኙነታዊ እንደሆነ ያሳያል ። እኔ አንድን ሰው ከተማመንኩት ያንን ሰው ማወቅ አለብኝ ፣ ከእርሱ ጋርም መግባባት አለብኝ ። ይህ የእምነት ትርጉም አሁንም ድረስ በንግድ ቦታ ይገኛል ። አንድ ሰው ገበያ ሄዶ በዱቤ የሚገዛው ነጋዴዎቹ ያንን ሰው ስለሚያምኑት ነው ። የሚያምኑት ደግሞ ስለሚግባቡት እና ስለሚያውቁት ነው ።

ስለዚህ አስተዋላችሁን ? ዛሬ የእምነት ትርጉም ምስክርነትን ከመስጠት በተቃራኒ ያለ ነው ። እምነትን እንደምስክርነት እንረዳዋለንና ። የሆነ ምስክርነትን መያዝ ማለት እኔ የማምነውን እመርጣለሁ ፣ የማነበውን ጋዜጣ እለያለሁ ማለት ነው ። በዚህ ነው እኔ የኔን ዲበ አካላዊ(የእውነታን ምንነት) አቋም የምመርጠው ። ስለዚህ ግለሰባዊ ምርጫ ባለበት የበዙ የቤተ ክርስቲያን አይነቶችን ባለንበት በአሜሪካ እንኳ ማግኘት ተፈጥሯዊ ነው ። ማኅልቅት የሌላቸው እልፍ አእላፍ የሆኑ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን የሚል ስም የያዙ ሊገኙ ችለዋል ። ስለዚህ ለዚህ አሜሪካ ማኅበረሰብ የምንጠይቀው ጥያቄ

Читать полностью…

ኩራዝ books®

-6.5 የፈረስ ጉልበት ያለው
-አስፈላጊ የሆኑ የፀጉር ቤትዎን ማሽኖች ያለችግር ማንቀሳቀስ የሚችል
-አንዴ በሞሉት ነዳጅ ረጅም ጊዜ እንዲጠቀሙ እናግዞታለን።

-በሙያዎ ደንበኞችዎን ያለጭንቀት ያስተናግዱ!!!

ስለጄኔሬተሩ የበለጠ ለማወቅ፡ 0953440571

Читать полностью…

ኩራዝ books®

☎️የስልክ ቁጥሮን መጨረሻ በመጫን አዲስ  እና አስደናቂ ነገር ይመልከቱ🕹

Читать полностью…

ኩራዝ books®

The psychology of money በ ኣማርኛ ያለው ይተባበሩኝ

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1

የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1

Читать полностью…

ኩራዝ books®

✅ ለሰርግ

✅ለሰደቃ

✅ለልደት

ለማንኛውም ፕሮግራም ብፌ እቃዎችን መከራየት ከፈለጉ የትም ሳይደክሙ  ይደውሉልን 👉+251985083786
                   👉O939473108
✅ሙሉ እቃ መከራየት ከፈለጉ:5000birr
ብፌ ብቻ ከሆነ:3000birr
✅ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
አድራሻችን :አስኮ
contact :@Mamela_99

Читать полностью…

ኩራዝ books®

አንብብ እና የሰላም እንቅልፍ ተኙው

ተንሥኡ ለጸሎት በጸሎት

አስታዋሽ እግዚአብሔር

በተደነቀ ዝምታ የምትኖር አስታዋሽ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ፡፡ አንተ በዝምታህ ውስጥ መልስ አለህና አከብርሃለሁ፡፡ እንደማይሰማ ዝም ብትልም፣ እንደማይሰጥ ብትዘገይም፣ እንደማይገደው ብታልፍም ዓላማ አለህና ተመስገን፡፡ የቀኑን ምልክት በማየት አለባበሴን ባስተካክልም፣ የዘመኑ ምልክት ግን ሳይገባኝ በአንደበቴ ጠፍቻለሁና አድነኝ፡፡ ዓለም ስትንጫጫ ዝም ማለትን አስተምረኝ፡፡

እውነት ስናገር ሰዎች ይከፋቸዋል፣ ሐሰት ስናገር ፍቅርህ ያዝንብኛል፡፡ እባክህ የአንተ ወገንተኛ አድርገኝ፡፡ ያንተ ወገን በሁለት ወገን እንደተሳለው ቃልህ ለማንም አይመችም፡፡ መተማመን በጠፋበትና ቋንቋ በተደባለቀበት ዘመን የልቤና የአንደበቴ ጠባቂ ሁን፡፡ በሰነፎች ዘመን ጠቢብ አድርገኝ፡፡ ውዴ ሆይ፡ የሚያልፍ ዘመን የማያልፍ ንግግር እንዳያናግረኝ እባክህ ተቆጣጠረኝ፡፡

ሰዎች እንደ እኔ ካላሰቡ ከሚሉ ግትሮች ጠብቀኝ፣ እኔም ሰዎች እንደ እኔ ካላሰቡ በሚል የሕይወት ጠንቅ ውስጥ እንዳልገባ ያዘኝ፡፡ ሥጋዬን አላምነውምና መንፈስህ ይምራኝ፡፡ የገዛ ፍቅሬ እንጂ ሌሎችን መጥላት ከማንም ጋር እንዳያፋቅረኝ ተጠንቀቅልኝ፡፡ ያምራል ብዬ ከተናገርኩት ይከፋል ብዬ የተውኩት እንደሚሻል አሳየኝ፡፡ ዘላለም የሚጸናው የአሁኑ ሳይሆን ያንተ ሥርዓት መሆኑን ግለጥልኝ፡፡ ለስሜቴ የሚስማማኝን እየመረጥኩ ቃልህን እንዳልታዘዝ እማጸንሃለሁ፡፡

ተስፋህ ተስፋ ያደረኳቸውን ነገሮች ሁሉ ይውረሰው፡፡ ሰዎች እንዲያምኑኝና ፍትሐዊ ነው እንዲሉኝ የማደርገውን ጥረት ከእኔ አርቀው፡፡ አንተ ትበቃኛለህና ልቤን በጥላህ አኑረው፡፡ በማስፈልግበት ሰዓት እንዳልተኛ እርዳኝ፡፡ ሰው ሁሉ የመፍራት ሥልጣኑን ተጠቅሞ ሲፈራ እኔን በዓለት ላይ አቁመኝ፡፡ ሰዎች ሲያዘምሙ ሳይ ነቢይ እንዳልሆን ጠብ ቀኝ፡፡ ካንተም ይልቅ ቸር እንዳልሆንኩ አስረ ዳኝ፡፡ እገሌ በደለ እንጂ እኔ በደልኩ የማይልን አገርና ትውልድ ፈውስ፡፡ የመካሰስ ወራትን በይቅር ነፋስ ለውጥ፡፡

በአገራችን ሁሉም ሊቅ ነውና የሚማር መንፈስን ስጠኝ፡፡ የሰዎች ርእስ ያልሆኑትን የተረሱትን አንተ አስታውስ፡፡ ኃያላን ሲጣሉ እኛ እንዳንደቅ አውጣን፡፡ በደግ ቀን ያልጸለዩት በክፉ ቀን አይረዳምና በጸሎት አትጋኝ፡፡ አስቤ እንድናገር ሊቃውንት ነግረውኛል፡፡ ነገር ግን አንተ በእኔ ቦታ ብትሆን ለሰውዬው የምትናገረውን እንድናገር እርዳኝ፡፡ የጥያቄዎች ሁሉ መልስ «ኢየሱስ በእኔ ቦታ ቢሆን ምን ያደርግ ነበር?» የሚለው መሆኑን አብራልኝ፡፡ ጣዕም ባለው ስምህ ለዘላለሙ አሜን።

የማይሾሙህ ንጉሤ

ከከበሩት በላይ ከብረህ የምትኖር የማይ ሾሙህ ንጉሤ፣ የማያበድሩህ ብልጥግናዬ ሆይ አመሰግንሃለሁ፡፡ ዓመታት ዘመናት ብዙ ወዳጆቼን ሲለውጡ እኔም በብዙዎች ስለወጥ አንተ ግን ያው አንተ ነህና አመሰግንሃለሁ፡፡ ልብስ የሸፈነውን ጓዳዬን፣ ጥርስ የሸፈነውን ልቤን ላንተ እገልጣለሁ፡፡ ልትረዳኝ አቅምና ፈቃድ ላለህ ላንተ መሸነፌን አወራለሁ፡፡ አንተ እንደ ሰው አልፎ ሂያጅ አይደለህምና እመካብሃለሁ፡፡

ሰው ሁሉ ራሱንና አካባቢውን በሚያ ዳምጥበት ዘመን ቃሌ አይሰማምና እባክህ አንተ ስማኝ፡፡ ፍቅርና መልካምነት የራቀኝ የትዝታ ሰው ሆኛለሁና ዘመኔን እንደ ቀድሞው አድስ፡፡ ሰው በተሰለቻቸበት ዘመን የማይጠገብ ፍቅር ስጠኝ፡፡ ክፉን በክፉ ሳልመልስ በመልካም ማሸነፍን አድለኝ፡፡

በፀፀት የትላንትናውን፣ በንዴት የዛሬን ከመመልከት በእምነት የወደፊቱን እንዳይ እባክህ እርዳኝ፡፡ በማየው ተወስኛለሁና የተስፋ አገሬን አጉላልኝ፡፡ ሰው በሰው ሆኖ ሲጠቃቀም እኔ ግን ካንተ በቀር የምጠራው የለምና ድረስልኝ፡፡ ሰዎችን በፍጹም ልቤ እንድወዳቸው እርዳኝ፡፡ ሰዎችም እኔን በመውደድ እንዳይፈተኑ አግዛቸው፡፡ ቃላት ቆርጣሚ አማርኛ ሰንጣቂ ከመሆን እውነት ቀማሽ አድርገኝ፡፡ ሰዎች ቋንቋን ያዳምጣሉ፣ አንተ ግን አሳቤን ተረዳልኝ፡፡ ሁሉም ወደ ራሱ አሳብ ሲያዘነብል እኔን ግን በአሳብህ ማርከኝ፡፡ ባልንጀርነትና ትዳር ባቢሎን ሲሆን ለእኔ ግን ቋንቋዬ ሁንልኝ፡፡ የሰው አንደበት ያቆስላል፣ የሚያዩት የሚሰሙት አያስደስትምና ለእኔስ ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል፡፡

ንጹሕ ምንጭ እንደሚደፈርስ የብዙ በጎ ሰዎች አእምሮ ደፍርሷልና እባክህ አድነኝ፡፡ ከልብ የሚያመልኩህ ሳይበላሹብህ ውሰዳቸው፡፡ የሃይማኖት ቃላችንን ማንም ሊሰማው ጠልቷልና ደግ ዘመን አምጣልን፡፡ ራሴን በቃልህ እንጂ በደከመው ወንድሜ እንዳልመዝን እርዳኝ፡፡ በሚያስጠጋው ስምህ ለዘላለሙ አሜን።
በምስጋና ተውበህ

በክብር ደምቀህ፣ በምስጋና ተውበህ፣ በአእላፋት ተከበህ፣ በኪሩቤል ጀርባ ነግሠህ የምትኖር የማትወሰን፣ ለሁሉ ወሰን የሰጠኸው አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ፡፡ ለዚህ ሁሉ ፍጥረተ ዓለም ምክንያቱ አንተ ነህ፣ አንተ ግን ምክንያት ሳትሻ ትኖራለህና አከብርሃለሁ፡፡

እንደ ወደድኸኝ ልወድህ አልችልም፣ እንዴት እንደወደድከኝ እንኳ የፍቅርህን ልክ ማወቅ ተስኖኛልና እባክህ አግዘኝ፡፡ ባምነው መንግሥተ ሰማያት እገባለሁ፣ ብክደው ገሀነመ እሳት እወርዳለሁ ብዬ ሳይሆን ወዶኛል ሞቶልኛል ብዬ እንድከተልህ እርዳኝ፡፡ አቅሜን አላውቅምና በፍቅር አቅሜን አሳውቀኝ፡፡ በመሰበር መማር አይረሳም፣ እኔን ግን በመውደድህ አስተምረኝ፡፡ ሰው ሁሉ ለመከራው አያቅድም፡፡ መከራ ግን በሰው ላይ ያቅዳልና ይሆናል ብዬ መጠበቅንም አስተምረኝ፡፡ የምወዳቸው ያለ ችግር እንዲሆኑ የማደርገውን ጥረት ከእኔ አርቀው፣ አይሳካምና፡፡ ለማንም ካንተ በላይ ደግ እንዳልሆንኩ አሳውቀኝ፡፡ የማልፍበትን የኑሮ ገጽ ሁሉ «ይህም ሕይወት ነው» እንድል አሰልጥነኝ፡፡

ፀጥታ ረብሻ ሲሆን አጽናኝ፡፡ ማንም እንዳይደርስብኝ የከለልኩት የፀጥታ ሰዓቴን ለተጨነቁት ማዋልን አድለኝ፡፡ ራስን በማዳመጥ ሳይሆን ሌሎችን በመርዳት ያለውን ደስታ ግለጥልኝ፡፡ የማላደርገውን እንዳልናገር፣ የተናገርኩትን እንድፈጽም፣ ከሁሉ በላይ ተስፋ ሰጪ ሰው እንድሆን እለምንሃለሁ፡፡ ሰውን የሚያህል ፍጡር በማይፈጸም «እሽ» እንደ ዶሮ እንዳላባርር ማስተዋል ስጠኝ፡፡ «አይሆንም» በጊዜው ጥሩ መልስ መሆኑንም ግለጥልኝ፡፡

ጌታዬ ሆይ ምንም ባስቸግርህ ለፍላጎቴ አሳልፈህ አትስጠኝ፡፡ ከሚያፀፅት ሕሊና አድነኝ፡፡ ሥጋዬ የበላይ ሆኖብኛልና አንተ ግዛኝ፡፡ ላንተ ከመገዛት ውጪ ሌላ አሳብ የለኝም፡፡ ለመታዘዝ ግን ፍላጎት እንጂ አቅም የለኝምና ጸጋህንና የጸጋ ስጦታህን ላክልኝ፡፡ አውቄህ እንዳላወቀህ ከመሆን አድነኝ፡፡ ለዚህ የእንግድነት ኑሮ እንዳልረሳህ ከራሴ ጠብቀኝ፡፡ ምናልባት ነገ ብትመጣ ከነኃጢአቴ እንዳታገኘኝ ነጩን ሸማህን አልብሰኝ፡፡ ወደ ፍጡራን ብጠጋም ጽድቃቸው ለራሳቸውም አልበቃቸውም፣ አንተው በሚተርፈው ጽድቅህ አጽድቀኝ፡፡ በማይታበለው እውነትህ ለዘላለሙ አሜን፡፡

✍️Bini Girmachew

#ሰው_ሁን_ከሰውም_ሰው_ሁን

#ቴሌግራም

@biniGirmachew
@biniGirmachew
@biniGirmachew

#ሰው_ሁን_ከሰውም_ሰው_ሁን

Читать полностью…

ኩራዝ books®

በኢንተርኔት አጭበርባሪዎች እንዳትታለሉ!
መፍትሄዎቹን ልብ ይበሉ!

✅ በሰለጠነው ዓለም በኢንተርኔት አማካኝነት የሚፈጸም ማታለል የተለመደ ነው፡፡ ይሁንእንጂ ይህ ችግር ከጊዜ ወደጊዜ እየተስፋፋ መጥቷል። በኢንተርኔት የሚፈጸም ማጭበርበር  በሸማቾች ላይ በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ኪሣራ እያስከተለ እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ። 

✅ ከዚሁ ጎንለጎን በኮምፒውተር ቫይረስ አማካኝነት የሚሰነዘረው ጥቃትም በከፍተኛ ደረጃ በመጨመሩ በዩናይትድ ስቴትስ ከሚገኙ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች መካከል ጉዳት ማድረሱን የተለያዩ ምንጮች በቅርብ ጊዜ ገልጸው ነበር፡፡

✅ ለማንኛውም ሀገራችን ኢትዮጵያ አሁንም ይሁን ወደፊት የዚህ ችግር ተጠቂ መሆኗ አይቀርምና እንዲህ ካለው አደጋ እያንዳንዱ ዜጋ ራሱን መጠበቅ የሚችለው እንዴት እንደሆነ ማሳወቅ ተገቢ ነው፡፡

✅ በመጀመሪያ ግን የኢንተርኔት ላይ አታላዮች ከሚጠቀሙባቸው በርካታ ማጭበርበሪያ ዘዴዎችን እንመልከት።

✅ የማታለያ ዘዴዎቻቸው ምንድናቸው?

የኢንተርኔት አጭበርባሪዎች ከተለያዩ ሰዎች ጋር የሚገናኙት በኢሜይል አማካኝነት ነው። ከገንዘብ ጉዳይ ጋር የተያያዙ የግል መረጃዎችን የሚጠይቅ የማታለያ መልእክት ፊሺንግ ኢሜይል ይባላል። ታዲያ በዚህ ዓይነቱ ኢሜይል የሚጠቀሙ አጭበርባሪዎችም ሕጋዊ የሚመስል ድረ ገጽ ተጠቅመው ሰዎችን በማታለል ፓስወርድ፣ የክሬዲት ካርድ ቁጥራቸውን ወይም የባንክ ሒሳብ መረጃቸውን እንዲሰጧቸው ያደርጋሉ።

✅ እንደነዚህ ካሉት ፊሺንግ ኢሜይሎች መካከል አንዳንዶቹ ምንም ዓይነት መረጃ ባትሰጥ እንኳ አጭበርባሪዎች የፈለጉትን ነገር እንዲያገኙ ይረዷቸዋል። ምክንያቱም አንድን ኢሜይል መክፈትህ ብቻ ስፓይ ሶፍትዌር የሚባል ፕሮግራም ወደ ኮምፒውተርህ እንዲገባ ሊያደርግና በኮምፒውተርህ የምታከናውናቸውን ነገሮች ሊመዘግቡ ይችላሉ። አንዳንዶቹ የምትጫናቸውን የኮምፒውተር ቁልፎች የሚመዘግቡ ሲሆን አጭበርባሪዎቹ በዚህ ተጠቅመው የይለፍ ቃልህን እና የግል መረጃዎችህን መስረቅ ይችላሉ። ሌሎች ፕሮግራሞች ደግሞ አጭበርባሪ ወደሆኑ ድረ ገጾች የሚመሩህ ሊሆኑ ይችላሉ። 

✅ ታዲያ ከእነዚህ አታላዮች እንዴት መጠንቀቅ ይቻላል
መፍትሄዎቹ አጭርና ግልጽ ናቸው፡፡ በመጀመሪያ አጠራጣሪ ወደሆኑ ድረ ገጾች የሚመሩ ኢሜይሎች ሲደርሱህ ጥንቃቄ አድርግ። እንዲህ ያሉ ኢሜይሎችን ስትከፍት አጭበርባሪዎች ትሮጃን ሆርስ ወይም ትሮጃን በሚባለው ፕሮግራም አማካኝነት አንተ ሳታውቅ ኮምፒውተርህ ውስጥ ያሉ የግል መረጃዎችህን ሊያገኙ ይችላሉ። 

✅ አጭበርባሪዎች ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘትና መረጃዎችን ለመስረቅ የሚያግዟቸውን ስፓይ ሶፍትዌሮች ኮምፒውተርህ ላይ ለመጫን ከሚጠቀሙባቸው መንገዶች መካከል የብልግና ምስሎችና ጽሑፎች የሚገኙባቸው ድረ ገጾች፣ ምንጫቸው የማይታወቅ ሶፍትዌሮችን የሚያቀርቡ ድረ ገጾች እና አንዳንድ ማኅበራዊ ድረ ገጾች ይገኛሉ። አንዳንዴ ደግሞ የማይታመን ትርፍ ወይንም ገንዘብ እንደሚያስገኙ ለሚገልጹ የኢሜይሎች መልእክቶች መልስ መስጠት አያስፈልግም።

✅ ምናልባት በኢንተርኔት አማካኝነት ሥራ የምትፈልግ ከሆነም አጭበርባሪዎች፣ የማታለያ ድረ ገጾችን በመጠቀም “የመመዝገቢያ ክፍያ” እና ሌላው ቀርቶ ከገንዘብ ጋር የተያያዙ የግል መረጃዎችን ሊሰበሰቡ ይችላሉ።

✅ እነዚህ አጭበርባሪዎች ወደ ትላልቅ ኩባንያዎች ወይም ገንዘብ ነክ ተቋማት ሳይሄዱ ባሉበት ሆነው የድርጅቶቹን የመረጃ ማዕከል ጥሰው በመግባት መረጃዎችን መስረቅ እየቻሉ ይገኛሉ። በአሁኑ ጊዜ አጭበርባሪ ሠራተኞችና የኮምፒውተር መረጃ ጠላፊዎች የሰረቋቸውን የክሬዲት ካርድ መረጃዎችንና የግለሰቦችን ሙሉ መረጃዎች በኢንተርኔት ላይ የሚሸጡበት የደራ ገበያ እንዳለ አንዳንድ ምንጮች ይገልጻሉ።

✅ ስለዚህ አንተም ከላይ ከተጠቀሱ ጥንቃቄዎች በተጨማሪ በኢንተርኔት እንዳትጭበረበር የኮምፒውተርህ መከላከያ (ፋየርዎል) ሁልጊዜ የሚሠራ መሆኑን ማረጋገጥ እንዲሁም የቫይረስ መከላከያ ፕሮግራሞች ወይንም አንቲቫይረስ መጫን እና ሌሎች ፕሮግራሞች ጊዜ ያለፈባቸው አለመሆናቸውን ዘወትር ማረጋገጥ ብልህነት ነው፡፡ 

——- ——Ethio Alert Be Alert——- —— Contact us if you have any questions:- @ethio_alerts_bot 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊
👇👇👇👇
@ethioalert
@ethioalert
@ethioalert
/channel/ethioalert

Читать полностью…

ኩራዝ books®

የተለያዩ ቆንጆ ቆንጆ  የሴቶች  ቦንዳ ልብስ በቅናሽ ዋጋ ለመግዛት ምርጫዎ ያድርጉን 👗👖🥼
ልብሶችን ለማየት /channel/+HPBD4vpvIzpjMGI0
ለማዘዝ @ritatseadu ላይ የወደዱትን አይነት ልብስ ይላኩልን
ወይም 0948687307 ይደውሉ

Читать полностью…

ኩራዝ books®

🧱ዘመናዊ ቅንጡ እና ምቹ የእንጨት ምርቶች ካስፈለገዎ🛏🪑🚪

        👉የቢሮ ወንበሮች
        👉ኪችን ካቢኔቶች
        👉በሮች
        👉ፐርኬ
እንዲሁም ማንኛዉም አይነት የእንጨት ስራዎች ከፈለጉ  የትም ሳይደክሙ እዚሁ ይደውሉ ይዘዙን🙏

📍አድራሻ ጦር ሀይሎች  ከአስተማማኝ ጥራት ጋር እንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን።

ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
ታማኝነት!!

      ☎️   0934183228
      ✉️   /channel/Remiwa
Join our channel
👉/channel/creamyfurniture

Читать полностью…

ኩራዝ books®

📌 በረጅም ጊዜ አከፋፈል ቤት መግዛት ይፈልጋሉ?

👋👋 ጤና ይስጥልኝ 👋👋

🤜🤛 ሀይሌ እባላለሁ
ሪልስቴት የሽያጭ አማካሪ ነኝ

👉 145 ካሬ ዱፕሌክስ( G+1) አፓርታማ  በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ

ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ጉብኝት
           ዋናው ቢሮ

👉Telegram - /channel/Hayleadvisor

👉Whatsapp - https://wa.me/251922631172?text

☎️  +251922631172

#Viber | #IMO | #WhatsApp | #Telegram
www.ayatsc.com

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Yihen metshaf kalachu feligulign

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Hey! Come watch funny videos with me on ClipClaps! There is a $1 sign up reward.
https://h5.cc.lerjin.com/propaganda/#/community?clapcode=4457087138

Читать полностью…

ኩራዝ books®

Do you want to improve your english or know more english words more.
If so, join this channel👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1

የእንግሊዘኛ እውቀትዎን ማሻሻል ወይም አዳዲስ ቃላትን ማወቅ ይፈልጋሉ እንዲያ ከሆነ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ👇
/channel/improvemyenglish1
/channel/improvemyenglish1

Читать полностью…

ኩራዝ books®

👋 (በቲክቶካሞች ታፍነን ከመሞታችን በፊት.....-----) .
ቤቶችየ☺️ እኔ መቸም በደህና ጊዜ ነገራቶች ሁሉ ያልፋሉ! እኔም አልፋለሁ! የሚል የመኖር ጥበብ ባይገለጥልኝና ባላዳብር ኖሮ ስንቱ መሰላችሁ አላሳልፍም እያለ ከመንገዴ እሚጎትተኝ😀
ትዝ ይለኛል, አመት ከመንፈቅ በፊት ይሆናል፤ "ምግበይ ነይ ምግበይ ነይ" የሚለው የ#አብርሀም ትግርኛ ዘፈን ከምጠጣበት ግሮሰሪ ቤት ተከፍቶ እንደጉድ ያቀነቅነዋል. ሳዳምጠው ቆይቸ ልቤ ገባ መሰል እንደነሱ መሾር መቸም አይሞከርም😊 አለሁበት ሆኘ በዘፈኑ ጎንበስ ቀና እል ጀመር... በመሃል ግን አንዱ ጠጪ በብራቅ ድምጹ...ዝጊልን አቦ ይህንን ጁንታ! በማለት ቀወጠው.
ያወጣው ከባድ ድምጽ ወገቤን ያገኘው ይመስል ጎንበስ ካልኩበት ቀና ሳልል, ኧረ ጁንታ አይደለም ስሙ አብርሀም ነው. አልሁ ለመሮጥም ለመጸለይም እየዳዳኝ. ምቸም መፍራትን የመሰለ ነገር የለም ወገኖች😜 ያው ነው! ይሄ ማገዶ ለቃሚ! አለኝ በቅድሙ ድምጽ.
ልጂቱ ሮጥ በማለት አብርሽን ጸጥ አሰኝታ, እሺ የማንን ላድርገው? አለችው. ሰውየውን.
አሃ፣ ወይ ፍንክችን ነዋ! አለ በተገራ ድምጽ.
እኔም ያልፋል ብየ፤ ብርጭቆዬ ውስጥ የቀረችውን ጅን ጨልጨ ወደቤቴ ሹልክ አልሁ.
እንዳያልፉት የለም ብሎ አዚሞ የለ #ኤሃዴግ? ያ ሁሉ አለፈልኝና በቀደም እለት ነው ደሞ... በተመሳሳይ ሰአትና ቦታ የልማዴን አዝዠ ቁጭ ብያለሁ. እግረመጠጤንም ከተከፈተው የ#ፍቅራዲስ ዘፈን ጋር አዜማለሁስ ማለት ከባድ ነው፣ አብሬ አላዝናለሁ.
ዘፈኑ ትንሽ እንደሄደ... "አቃተው መሰለኝ ተሸነፈ፤ ቀረ ከዳር ሆኖ, ግፋ ቢሉት መች ይገፋል፤ አመለኛው ፋኖ አየ ፋኖ" የሚል ግጥም እንደተሰማን...
እራሱ የባለፈው ሰውየ ጓጓጓጓ በሚል ታላቅ ድምጽ...መሳቁ መሰለኝ፤ አካባቢየን ካንቀጠቀጠው ብኋላ. ልክ ናት! አቦ ቀይሩልን, እንዳውም "አይዞ ሸከሸኪ" ዘፈንን አድርጉልን! በማለት ቀውጦት ሲያበቃ...
ወደኔ ዘወር ብሎ. አይሻልም? ጓደኛ አለኝ...
ኸረ ጓደኛ😏 ወንድሜ፣ ይሄ መሀል ሰፋሪነትህኮ እኔ አርቆ አሳቢውን ሰውየ እንኳ ሊያዘፍነኝ አልቻለም! ልብ አድርገሀል ግን? እየተላለፍን እንጅ አልሁት. በቀደምስ አልፈራሁትም እውነት😑
እየተገረምህ ኑር ያለኝ ሰውየ😕 ይሄ የቲክቶካሞቹ ነገርኮ አፈናው ሲበዛብኝ ምን አልባት መገረም ሳይደፋኝ-----.....🙊
አፉ በሉኝ በወሬ ያዝኳችሁ😊 ወደጀመራችሁት ጁመአችሁ፣ ወደቀናችሁ ልመልሳችሁ👌 ጓዶች😎 ደህንነታችን እንደዝግጅታችን ይሁንልን ብያለሁ አቦ❤️✋

Читать полностью…
Subscribe to a channel