gfyygy | Unsorted

Telegram-канал gfyygy - አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

883

ቻናሉን ጆይን በሉና ተከታተሉ ። ጥርት ባለው ሰማይ ላይ _ _ሙሉ ጨረቃ እየበራ እይታህን እክል ገጥሞት _ _አይንህ ስራውን ባይሰራ "ጨረቃ የለም"እያልክ _ _ በከንቱ አትገላገል አለም እያየው ነውና_ _ እውነቱን ካዩ ተቀበል {[ኢብኑ munewor ]} ለአስተያት 👉 @Abdurhimsane_bot

Subscribe to a channel

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

የእርዳታ ጥሪ ለእህታችን ሀዋ አብዶ
ከታች ለመግለፅ እንደተሞከረዉ
እህታችን ሀዋ አብዶ የቡታጀራ ከተማ ተወላጅ ስትሆን ለረዥኝ ጌዜ በድገምት ትሰቃይ ቆይታለች
ደግምቱን ለማስወገድ ብዙ መንፈሳዊ ( ሸሪአዊ) መንገዶች እየተጠቀመችበት በነበረበት ሳአት ነበር ይህ አስደንጋጭ እና ልብ ሰባሪ ክስተት የተከሰተባት
ስለሆነም የህታችን ቤተሰቦች የተጠየቁት ገንዘብ ከአቅማቸዉ በላይ ስለሆነ የእናት እርዳታችንን ይሻሉ

በዱአቹም አትርሳት።

የአባትዋ አካዉንት1000053108508
መልክቱን ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሆኑ ይሆኑ ዘንድ ጥሪያችን ነዉ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ;-
በአሁን ሰአት ከፊል ኢልም ፈላጊዎች ምንም ከማያውቁት የባሰ የደረቁና ጨካኞች ሆነዋል ።
ደግነት፣ፈገግታ እንዲሁም መተናነስ የላቸውም ።
እንደውም ከፊል ሰዎች እውቀትን በጨመሩ ቁጥር ኩራትን ይጨምራሉ ። አላህ ይጠብቀንና!
እውነተኛ አዋቂ ብሎ ማለት ግን እውቀቱ በጨመረ ቁጥር መተናነስን የሚጨምረው ነው።
المصدر:📚 لقاء الباب المفتوح [232]
/channel/Umu_Meryem

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ምን አይነት ደነዝ ነህ ወንድሜ ለሌላ የምታሳየው ሆደ ሰፊነትህን ሳቅህን ቸርነትህን ታጋሽነትህን ለቤተሰቦችህ ትነፍገቸዋለህ?ለልጆችህ ለምስት ለወላጆችህ ሱብሐነላህ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

🌹ክፍል አራት(4)የኢብኑ ተይሚያ እና የሪፋዒያ ሱፊያዎች የክርክር ታሪክ

አሚሩ ደስ ብሎታል በቦታው ያሉ መኳንንቱን  መናገር ያዘ።ከውስጣቸው በነዚህ ሰዎች የሚያምን  ሳይኖር አይቀርም።ከግብፅ  ለመጣው
ትልቅ አሚር "ዛሬ  ትልቅ ጦርነት ነው የምታየው"አለው።
የሪፋዒያዎች ታላላቅ መሻይኾች  በመቅረብ ፊልሚያው ቀርቶ እርቅ እንዲወርድ  መማፀንና ማስተዛዘን ያዙ።አሚሩ ግን በጄ አላለም።"እርቅ የሚወርደው  ሐቁ ከተለየ በኋላ ነው።አላቸው።ከግብፅ የመጣውም አሚር  በሰዎች ላይ እምነት ስላለው እውነቱን  እንዲያይ  ፈልጓል ።አደባባይ ላይ  ምንጣፍ አነጠፈለት።ሪፋዒያዎች ብዙ ሆነው ተገኝተዋል።እራሳቸውንና  አካላቸውን  እያወዛወዙ  የተለያዩ ሸይጠበናዊ  ትእይንቶቻቸውን ማሳየት ጀመሩ።እጅግ ሰፊ ህዝብ  ነው የታደመው።ሌላኛው  ሸይኻቸው  ዳግም እርቅ ቢወርድ እንደሚሻልና ካለፈው  ጥፋት ተውበት  ለማድረግ ዝግጁ  እንደሆኑ ተናገራ።ሌላኛው ተነሳና አንገታቸው  ላይ ስለሚለብሱት ሰንሰለት ሲከላከል ኢብኑ ተይሚያ ጠንካራ መልስ ሰጡት።
#ሪፋዒዩ_ሸይኽ፦የአራቱንም መዝሀብ ቃዲዎች እንድትሰበስብልን እንፈልጋለን።እኛ ሻፊዒዮች ነን።

#ኢብኑ_ተይሚያ፦ይሄ  በየትኛውም ዓሊም ዘንድ አግባብ አይደለም።እንዲያውም ሁሉም ከዚህ  አይነት ዒባዳ  ይከለክላሉ።እንደ  ቢድዐ ነው የሚቆጥሩት ።ይሄው  እዚህ  ሸይኽ ከማሉዲን  ኢብኑ ዘምለካኒ አለ።የሻፍዒያ  ሙፍቲ ነው።"ከማሉዲን!በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ትላለክ?!"

#ከማሉዲን_ዘምለካኒ፦ቢድዐ ነው አይወደድም ።እንዲያውም የተጠላ ነው።

#ሪፋዒዩ፦ "እኛ ዟሂር የሆነውን ሸሪዓ የሚከተሉ ሰዎች  የማይቋቋሙት  ሁኔታዎችና ማንም የማይገታቻው  ስውር ነገሮች አሉን"አለ እያጮኸ
//
#ኢብኑ_ተይሚያ፦"ዟሂር ፣ስውር...የለም!ሁሉም ወደ አላህ ኪታብና ወደ መልእክተኛው ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሱንና መመለስ አለበት እንጂ  ወደ ሸይኾች፣ ወደ ሱፊዮች ፣ወደ ንጉሶች ፣ወደ አሚሮች፣ወደ ኡለሞች፣ወደ ዳኞች ወይም ወደ ማንም ሊመለስ አይገባውም።ይልቁንም  ሁሉም ፍጡር አላህንና መልእክተኛውን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መታዘዝ ግዴታቸው ነው።አምባቁበት።
//
#ሪፋዒዩ ፦"እኛ ከራማዎች እና እሳት ውስጥ መግባትን  የመሰሉ ማንም ጋር የሌሉ ነገሮች አሉን ።ስለዚህ ለኛ እጅ መስጠት ይገባል"ብሎ ጮኸ።

#ኢብኑ_ተይሚያ ፦"እኔ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ  የሚገኝን  እያንዳንዱን ሪፋዒ እወራረዳለሁ!የትኛውንም እነሱ  በእሳት  ላይ የሚሰሩትን ለመስራት ዝግጁ ነኝ ።የተቃጠለ ተሸናፊ ነው።ባይሆን በቅድሚያ አካላችንን በኮምጣጤ ና በሙቅ ውሃ ከታጠብን  በኋለ ነው!(በቁጣ   ተናገሩ)

#ሪፋዒዩ፦ እሳት ውስጥ መግባት  እንደሚችል  ተናገራ።

#ኢብኑ_ተይሚያ ፦"ተነስ"አሉት ደጋግመው።

#ሪፋዒዩ፦ቀሚሱን  ሊያወልቅ  እጁን አነሳ ።

#ኢብኑ_ተይሚያ፦"በጭራሽ! በቅድሚያ በሙቅ ውሃ እና በኮምጣጤ መታጠብ አለብህ!

#ሪፋዒዩ ፦"አሚሩን የሚወድ  እንጨት ያቅርብ"እያለ እንዳልሰማ ሆኖ ቀጠለ ።

#ኢብኑ_ተይሚያህ ፦"ይሄ ነገር ማራዘም ፣ሰውንም መበተን ነው።አላማችንም አይሳካም።ጧፍ  ይቃጠልና ከታጠብን  በኋለ እኔም አንተም  ጣታችንን እናስገባ ።ጣቱ የተቃጠለ  የአላህ እርግማን በሱ ላይ ይሁን"!አሉ

#ሪፋዒዩ ፦ፊቱ ተለዋወጠ ፤ተዋረደ።.....ይቀጥላል  ቀጣይ ክፍል ላይ👇በዚህ ቻናል ይጠብቁን

ክፍል አንድ
/channel/Ibnu_hayder1/5119

ክፍል ሁለት

/channel/Ibnu_hayder1/5120

ክፍል ሶስት

/channel/Ibnu_hayder1/5121

ክፍል  አራት

/channel/Ibnu_hayder1/5122

ክፍል አምስት

/channel/Ibnu_hayder1/5123

ክፍል ስድስት

/channel/Ibnu_hayder1/5124

ክፍል ሰባት

/channel/Ibnu_hayder1/5125

/channel/gfyygy

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

እህቴ ሆይ! እንዲህች አይነት ሚስት ሁኚ‼

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

አላህን  ተገቢውን ክብር  አልሰጡትም
ኢብኑ  መስዑድ  ኢንዲህ ይላል ፦👇👇

"በታችኛውና  በሚቀጥለው  ሰማይ ፣እንዲሁም  በሰማያት  መካከል  የአምስት  መቶ ዓመታት ርቀት ይገኛል ።በሰባተኛው ሰማይና በኩርሲይ  መካከል  የአምስት  መቶ  ዓመታት  ርቀት  አለ ።በኩርሲይና በውሃው   በላይ   መካከል  የአምስት  መቶ ዓመታት ርቀት አለ ።

👉ዐርሹ ከውሃው   በላይ ነው ።አላህ  ደግሞ 👉ከዐርሹ በላይ ነው ።ከተግባራችሁ  መካከል ከአላህ  ቁጥጥር  ስር ውጭ  የሆነ  አንድም  ተግባር  የለም ።"

/channel/gfyygy

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

🌹#ሰለታችን!🌹
''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
ውድ ንብረታችን
የአይን ማረፊያችን
የልብ መርጊያችን
የጭንቅ ማስወገጂያችን

ከጌታችን ፊት የምንቆምባት
የፈለግነውን አጌታችን የምንጠይቅባት
ሐሳብ ጭንቀት ትካዜ የምናስወግድባት

#ወድ_ንብረታችን_ናት ሰለታችን!!

🌹#ሰላት_ውስጥ!

👉ሰላት ውስጥ፦ዱዓ አለ!
👉ሰላት ውስጥ፦በሀቢቡና ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት ማውረድ አለ!
👉ሰላት ውስጥ፦ጌታችንን አላህን ማጥራት አለ!
👉ሰላት ውስጥ፦ጌታችንን አላህን ማላቅ አለ!
👉ሰላት ውስጥ፦ልብን ማረጋጋት አለ!
👉ሰላት ውስጥ፦ጭንቀትን ማስወገድ አለ!
👉ሰላት ውስጥ፦ርዝቅ አለ!
👉 ሰላት ውስጥ፦"ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ" የሚል ዱዓ አለ
👉ሰላት ውስጥ፦"አንተን ብቻ እንገዛለን"እያል ለጌታችን ቃል የምንገባበት አለ! ሰዎች ሆይ !ቃላችንን እንጠብቅ እሱን ብቻ እንገዛ!
👉ሰላት ውስጥ ፦የሙስሊሞች አንድነትአለ!
👇👇👇
🌹የሰላት ፋይደዋ እጅግ ብዙ ነው።🌹

"ሰላቱን የጠበቀ አኼራውን ጠበቀ ።ሰላቱን የተወ አኼራውን ተዋ"።ይላሉ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ!

ወጣት ሆይ! ለጌታህ በግንባርህ መደፋት ውርደት እንዳይመስልህ ።እንዲያውም ኩራት ነው ኩራበት!!

እህቴ ሆይ! ምክንያት እያበዛሽ ሰላትሽ ላይ አትዘንጊ ሰላት የሁለት ሀገር ብርሃን መሆኑን እወቂ 👉የቀብር ብርሃን ሰላት ዱንያ ላይ የልብ ብርሃን ሰላት።

ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድም እህቶች ሆይ! ወላሂ ዛሬ ልብ ብሎ ለተመለከተው ልብ ያደማል ብዙ ወጣት ወንድሞቻችን ሰላትን ትተዋል።ከሰላት ርቀዋል። "ሰላት የማይሰግድ ሰው ሙስሊም አይደለም" እየተባለ ምንም የማይመስላቸው ኩፍር ላይ የሚቀልዱ በሂይወታቸው የሚጫወቱ ወጣቶች እጅግ በዝተዋል።አላህ ሂደያውን ይስጣቸው አላህ ይዘንልን ለነሱም ለኛም።

ከጌታው ከጃዩ የአላህ ባሪያ ወንድማችሁ Abdurhim Sane አቡ ኡካሻ ነኝ ከአዳማ 👇👇

/channel/gfyygy

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

የአንዳችሁ ወንድም ከተቀየረ ከወነጀለ
አትራቁት አትተውትም መልካም የሆነ ግሳፄን ገስፁት በርሱም ላይ ታገሱ ምክኒያቱም ጓደኛ አንዳንዴ ይጎብጣል በሌላ ግዜ ደግሞ ይስተካከላል።

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ከዐርሹ በላይ የሆንከው አላህ ሆይ! በቃልህ(በቁርኣን)አምንን እንዲሁም በጌትነትህ በብቸኛ ተመላኪነትህ አመንን ።በመልእክተኛው በሙሐመድ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ያንታ አገልጋይና ያንተ  መልእክተኛ በመሆናቸውም መሰከርን።አንተንም ለማየት ጓግተናል። መጨረሻችንን አሳምረህ ምኞታችንንም አሳካልን ።

{["ጌታችን ሆይ! በመልእክተኞችህ  ቃል የገባህልንን ስጠን።በትንሳኤው ቀንም አታዋርደን።አንተቃልህን አታፈርስምና"።(ቁርኣን 194)

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ሁሉም እንደቤቱ...፦

"ለጓደኛዬ ይህ ይህ ተገዝቶለታል ለኔ ግን...."የምትይ ከሆነ ከህፃንነት በህሪ አልተላቅሽምና አንቺ መሆን ያለብሽ ከአባትሽ ጋር እንጂ ከባልሽ ጋር አይደለም ምክንያቱም ሂፃን የአባቱን እንክብካቤ ይፈልጋልና

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

👉 የጂኒ ወሬ ሰምቶ ማመን

ሙእሚኖች በተለያየ ነገር ይፈተናሉ ። በህይወታቸው የሚያጋጥማቸው የትኛውም ፈተና ለእነርሱ ኸይር ነው ። ነገር ግን ከጌታቸው የሚያገኙትን ምንዳና የሚታበስላቸው ወንጀልን አስበው ሶብር ካደረጉ መሆኑን ማወቅ አለባቸው ።
ከእነዚህ የተለያዩ ፈተናዎች አንዱና በጣም ከባዱ በሲህር መፈተን ነው ። ሲህር ( ድግምት) የኩፍር ተግባር ሲሆን ያለና የሚኖር ነው ። ሲህር የሚሰራው በጂኒ በመታገዝ ሲሆን መጥፎ መንፈስ ያላቸው ሰዎች መጥፎ መንፈስ ያላቸውን ጂኒዎች የሚፈልጉትን ነገር ሲታዘዙዋቸው ጂኒዎቹ ደግሞ ሰዎቹ የሚፈልጉትን ነገር ያደርጋሉ ። በዚህን ጊዜ በአላህ ፈቃድ ያ ነገር ይጎዳል ።
አንድ ሰው ድግምት በሌላው ላይ ሊሰራ በሚፈልግ ጊዜ ለጂኒ የሚገብርና ጂኒ የሚታዘዘው ሰው ጋር ይሄዳል ። ይህ ጂኒ የሚታዘዘው ሰው ጂኒው በአላህ መክፈሩን የሚያረጋግጥ ተግባር እስኪፈፅም ድረስ አይታዘዘውም ። ይህ ድግምተኛ በአላህ ሙሉ በሙሉ መክፈሩ ጂኒው ሲያረጋግጥ የሚፈልገውን ነገር ይታዘዝለታል ። በመሆኑም ድግምተኛ ካፊር ነው ማለት ነው ። ወደዚህ ድግምተኛ የሚመጣው ሌላኛው ሰው ደግሞ ድግምተኛው ከአለቃው ጂኒ በተቀበለው መመሪያ መሰረት የኩፍርና የሽርክ ተግባር እንዲፈፅም ያዘዋል ። በዚህም መሰረት ድግምት ( ሲህር ) የሚሰራለት አካል የኩፍርና ሽርክ ተግባር ፈፅሞ ነው የሚሳካለት ማለት ነው ።
የጂኒው ተግባር አላለቀም ሲህር ወደተሰራበት ሰው ከሰራዊቱ አንዱን ይልካል ። የተላከው ጂኒም ድግምት በተሰራበት ሰው አካል ይገባል ። ይህ እንዲሆን ድግምተኛው ከአለቃው ጂኒ በሚቀበለው መመሪያ መሰረት የሚሰሩ ተግባሮች አሉ ። እነዚህ ተግባራት በተለያየ መልኩ ይፈፀማሉ ። ለምሳሌ ድግምት ሊሰራበት የተፈለገው ሰው ከሚለብሰው ከአካሉ ጋር የሚገናኝ ልብስ ( ከነቴራ ፣ ፓንት ፣ ጡት ማስያዣ ወይም ከራስ ፀጉሩ ) የመሳሰሉ እንዲመጣ ያዝና በዛ ላይ ድግምቱ ይሰራል ።
ያ የተላከው ጂኒ በሰውየው ወይም ሴትየዋ አካል ከገባ በኋላ ያ ሰው ይታመማል ። የህመሙ አይነት በጣም ይለያያል ። የሚጥል ፣ ሽባ የሚያደርግ ፣ አእምሮ የሚቀይር ፣ ከሰው ጋር እንዳይስማማ የሚያደርግና የመሳሰሉት ሊሆን ይችላል ። የዚህን ጊዜ የዚህ ሰው ቤተሰብ ዲን የሌለው ከሆነ ወደ ጠንቋይ ቤት ሊሄድ ይችላል ። የዚህን ጊዜ ሌላ የኩፍርና ሽርክ ተግባር እንዲፈፀም ይደረጋል ። ዲን ያላቸው ከሆኑ ደግሞ ሩቃ ያስቀራሉ ወይም ይቀራሉ ። አሁንም የጂኒው የጥፋት ዘመቻ አያበቃም የተለያየ ነገር በማውራት ዘመድ ለዘመድ ፣ ቤተሰብ ለቤተሰብ ፣ ጓደኛ ለጓደኛ ፣ እንዲበጠበጥ ያደርጋል ። ይህን የሚያደርገው ሲህሩን ያሰራው ጓደኛው ወይም አጎቱ ወይም የወንድሙ ሚስት……… እያለ በመዘርዘር ነው ። ሰዎችን በማበጣበጥና በማለያየት አላማውን ያሳካል ። ከዚህ የምንረዳው በታመመ ሰው ላይ ሆኖ የሚናገረው ጂኒ አላማ ማበጣበጥና ማጣላት መሆኑን ነው ።
ወደ ርእሴ ስመለስ የጂኒ ወሬ ሰምቶ ማመን ይቻላል ወይ ለሚለው ጥያቄ መልስ አይፈቀድም የሚል ነው ። ይህ የሚሆንበት ምክንያት በዛ ሰው ላይ ያለው ጂኒ ካፊር ወይም ፋሲቅ ነው ። ይህ ባይሆን ኖሮ የዚህ አይነት ተግባር አይፈፅምም ነበር ። እኛ ሙስሊሞች አላህ በተከበረው ቃሉ እውነተኛ መሆናቸውን ከማናውቃቸው ሰዎች ወሬ ሲመጣልን እንድናጣራ እንዲህ ብሎ አዞናል : –

« يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ »
الحجرات ( 6 )

" እላንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጸቾች እንዳትኾኑ አረጋግጡ ፡፡"

ይህ በአካል የምናውቀውና ልንገናኘው የምንችለው ሰው ያመጣውን ወሬ ነው ። ታዲያ ካፊር ወይም ፋሲቅ የሆነ ከኛ የተሰወረ ልናገኘው የማንችለው ጂኒ ያመጣውን ወሬ እንዴት እንቀበላለን ‼ ?
ሌላው ከዚህ ወሬ የምናገኘው ጥርጣሬ እንጂ እርግጠኝነት አይደለም ። ጥርጣሬን በተመለከተ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል : –

«يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اجْتَنِبُوا كَثِيرًا مِّنَ الظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ »

الحجرات ( 12)

" እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና ፡፡ ……"

እነዚህ መለኮታዊ ቃሎች የህወታችን ብርሀኖች ናቸው ። ልንሰራባቸው ይገባል ።
ታዲያ ይሁን እንጂ አላህ ከአመፀኛ ጂኒዎችና ሸይጣኖች የምንጠበቅበትን መንገድ ነግሮናል ። አንድ ሰው በጂኒ በሚለከፍ ጊዜ ሸሪዓዊ ሩቃ ሊደረግለት ይችላል ። ሩቃ አድራጊው አላህን የሚፈራና ከሐራም ነገሮች የራቀ ለአላህ ብሎ የሚያደርግ ሊሆን ይገባል ። በአላህ ፈቃድ ፈውስ ሊመጣ ይችላል ። ፈውስ መምጣቱ አላህ ለሒክማው ባይፈልገው በሶብር መቀበልና እሱ ዘንድ ያለውን አጅር ማሰብ ያስፈልጋል ።

🔹 ማሳሰቢያ : – ሩቃ በሚደረግ ወይም በጂኒ በተለከፈ ሰው ላይ በሚቀራ ጊዜ ጂኒውን ማናገር ከመልእክነኛውም ሆኖ ሶሐቦች አልተገኘም ። የአላህ መልእክተኛ አንዲት የአንሷር ሴት በጂኒ የተለከፈ ህፃኗን ይዛላቸው በመጣች ጊዜ " ውጣ አንተ የአላህ ጠላት ሆይ እኔ የአላህ መልእክተኛ ነኝ " ነው ያሉት ። በመሆኑም ሩቃ የሚያደርግ ሰው ጂኒው እንዲወጣ ከማዘዝ ውጪ እሱን እያዋሩ የሚለውን መስማት ንግግሩ ውሽት ከመሆኑ ጋር ከላይ የተጠቀሱትን መፍሰዳዎች ያመጣል ። ስለዚህ እሱ እንዲያወራ እድል መስጠት አያስፈልግም ። ሌላው ሩቃ የሚያደርግ ሰው ታማሚውን መምታት ፍፁም የተከለከለ ነው ሩቃ አድራጊ በሱ ሀይል ሳይሆን በቁርኣኑ ሀይል እንዲወጣ ነው ማድረግ ያለበት ። ካልሆ ሐራም የሆነውን ሰው የመጉዳት ተግባር ሊፈፅም ይችላል ።
የጂኒን ወሬ ሰምቶ ማመን በሚለው ጉዳይ ላይ ትላልቅ የኢስላም ሊቃውንቶች በጣም ጠንካራ አቋም ነው ያለቸው ። የበለጠ ስለጉዳይ ማወቅ የፈለገ ፈታዋ ለጅና ዳኢማና የሸይኹል ኢስላም መጅሙዑል ፈታዋ እንዲሁም ሌሎችን መረጃዎችን ማየት ይችላል ።

/channel/bahruteka

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም"ጀነት (ዱንያ ላይ)ነፍሲያን በሚያስቸግሩ ነገሮች የተከበበች ናት።ጀሀነም ደሞ (ዱንያ ላይ)ነፍሲያን በሚያስደስቱ ነገሮች የተከበበች ናት ።

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ሴት ልጅ ለሀይድም ይሁን ለጁኑብ ትጥበት ፀጉሯን መፍታት ግዴታ አይሆንባትም። ይህን የሚደግፍ ኢማሙ ሙስሊም በሶሂሃቸው ላይ ያሰፈሩት ግልፅ ሀዲስ አለ።

👤ሸይኽ ሙሀመድ ዐሊ አደም አል_ኢትዮቢይ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

🍃አል ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን رحمه الله-:

*|[ ቅናቻን የምትፈልግ ከሆነ ቁርአንን አስተንትን አትፍጠን አትቻኮል ዝንጉም አትሁን ዛሬ ላይ በርካታ ሰው ቁርአንን የሚቀሩት በመቅራታቸው አጅር ለማግኘት ወይም ከቁርአኑ በረካን ለማግኘት እንጂ ብዙ  ሰዎች እያስተነተኑ አይቀሩትም በዚህም ምክንያት ከቁርአን የሚገኘውን ጥቅም ተነፍገዋል ይላሉ።]|

🔰شرح الكافية الشافية جـ(1 صــ |503)👉.ምንጭ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

አባ ቅጣው ኻሊድ!
~
በፋርስ ኤምፓየር እና በሮማ ኤምፓየር መካከል የተካሄደው ጦርነት 700 ዓመታት ዘልቋል። በዚህ ረጅም ዘመን ውስጥ ከ1000 በላይ ጦርነቶችን አካሂደዋል።
ኻሊድ ብኑል ወሊድ ግን ሁለቱንም ኤምፓየሮች በ4 ዓመታት ብቻ ነበር ያንኮታኮታቸው። ፋርሶችን በ15 ጦርነት ድል አድርጎ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኃያልና ገናና ሆኖ ለረጅም ዘመናት የዘለቀውን መንግስታቸውን ሙሉ በሙሉ ከምድረ ገፅ አጠፋው። ለአንድ ሺህ አመታት ምስራቅ ላይ የነገሰውን የሮማ ቁጥጥር በዘጠኝ ጦርነቶች ቋጨው። በተናጠል ቢያቅታቸው ጊዜ የዘመናት ባላንጣዎቹ ፋርስና ሮማ ኻሊድ ብኑል ወሊድን ለመውጋት ህብረት ፈጥረው የፊራድ ጦርነት ላይ ገጥመው ነበር። ያም ሆኖ የዘመኑ ኃያላን ህብረት የኻሊድን ጦር መቋቋም አልቻለም። ይልቁንም ፍፁም በሆነ የበላይነት መራር የሆነ የሽንፈት ጽዋን ነበር ያቀመሳቸው።

እኚህ ናቸው አባቶቼ - አምሳያ ካለህ ዝከር
በሰው ልጅ ረጅም ታሪክ - የማይገኝላቸው ወደር
የፍትህ የጀግንነት - ጫፍ የተቆናጠጡ
ለጨካኞች ተንበርክከው - ፍፁም እጅ የማይሰጡ።

Ibnu Munewor

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
/channel/IbnuMunewor

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ሂጃብ ላስወልቅ ተልኬ ኒቃብ ለብሼ ተመለስኩ‼️

ዶ/ር ሸሪፋ ካርሎ

#በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ ሳለሁ ነበር የተለየ አጀንዳ ያላቸውን ሰዎች ቡድን ትኩረት ያገኘሁት

#በመንግስት ሃላፊነት የሚሰሩ ነገር ግን ልዩ አጀንዳ ያላቸው ሲሆን የእስልምናን እሴት ለማጥፋት የሚሰሩ ግለሰቦች ማህበር ነበር ምናልባትም አሁንም እንደዛው ናቸው።

#እኔ እስከማውቀው መንግሥታዊ ቡድን አይደሉም፣ ነገር ግን በአሜሪካ መንግሥት ስልጣን ውስጥ ያላቸውን ቦታ ተጠቅመው ዓላማቸውን ለማራመድ ይጠቀሙበታል።
#በሴቶች የመብት ትግል ላይ ያለኝን ከፍተኛ ተሳትፎ እና ድጋፍ እንዳለኝ ስለሚያውቁ ነበር ወደ እኔ የቀረቡት

#በአሜሪካ እና በተለይ በመካከለኛው ምስራቅ አፅንዖት በመስጠት ሙስሊም ሴቶችን ወደ 21ኛው ክፍለ ዘመን የነጻነት ብርሃን ልመራቸው ከቻልኩ በግብፅ የአሜሪካ ኤምባሲ ስራ እንደማገኝ ዋስትና እንደሚሰጡኝ ነገሩኝ!ይህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ብዬ ተቀበልኩ።

#ለዚህ አላማ ይረዳኝ ዘንድ ኮሌጅ ገብቼ ትምህርቴን ጀመርኩ። ቁርአንን፣ ሀዲስን እና ኢስላማዊ ታሪክን ማጥናት ጀመርኩ ለማጥመድ እና በምንም መንገድ መጠቀም እንደምችል ጠቃሚ መሳሪያ እንደሚሆን ገምቻለሁ !መማር እና ማጥናት ከጀመርኩ በኃላ ግን ነገሮች እየተቀየሩ መጡ በማነባቸው ነገሮች እየተማረኩኝ እና ትርጉም እየሰጡኝ ሄደ መልእክቱ የሚማርክ እና ሎጂካል ትርጉም ነበረው ቢሆንም ሙስሊም የመሆን ፍላጎት ግን አላደረብኝም።

#አባቴ በአሜሪካን መንግስት ትልቅ ስልጣን ኖሮት በጀርመን ሀገር በስራ ላይ ይገኛል
መላው ቤተሰቤ ስለ እስልምና መጥፎ አመለካከት ነው ያላቸው በመሆኑም እስልምናን መቀበል የማይታሰብ ሆኖ ተሰማኝ ለሦስት አመት ምርመራዬን ቀጠልኩ

#በአንድ ወቅት ነበር ከአንድ ፓኪስታናዊ አዛውንት በክርስትና እምነት ዙሪያ በጣም እውቀት ካለው ግለሰብ ጋር ምሽት ኢሻ ላይ ተገናኝተን በተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች እና በቁርኣን ዙሪያ ላይ ተወያይተን እስከ ፈጅር ድረስ ተከራከርን።ንጋት ላይ ይህ ጠቢብ ሰው ማንም ያላደረገውን ጠየቀኝ። ሙስሊም እንድሆን ጋበዘኝ።

#በሶስት አመታት ውስጥ ፍለጋ እና ምርምር በቆየሁበት ማንም ሰው አልጠራኝም ተምሬ፣ ተከራክሬ ነበር፣ አልፎ ተርፎም ተሰድቤያለሁ ነገር ግን አልተጋበዝኩም። #እናም እኝህ አዛውንት ሲጋብዘኝ የሆነ ነገር ተሰማኝ ጊዜው አሁን እንደሆነ ተረዳሁ እውነት መሆኑን አውቄ ነበር እና ውሳኔ ማድረግ ነበረብኝ።

#አልሀምዱሊላህ (አላህ ምስጋና ይገባው) አላህ ልቤን ከፈተልኝ እኔም "አዎ ሙስሊም መሆን እፈልጋለሁ በማለት ። በዚህም ሰውዬው ሸሃዳ (የእምነት ምስክርነት) - በእንግሊዝኛ እና በአረብኛ ተቀበልኩ በአላህ እምላለሁ ሸሃዳውን ስወስድ በጣም የሚገርም ስሜት ተሰማኝ። አንድ ትልቅ አካላዊ ክብደት ከደረቴ ላይ የተነሳ ያህል ተሰማኝ በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነፈስኩ ያህል ትንፋሼን ተነፈስኩ። #አልሀምዱሊላህ አላህ ለእኔ አዲስ ህይወት - ንፁህ ፅናት - ለጀነት እድል ሰጠኝ።

#እኔ ዘመናዊ አሜሪካዊ ሴት ነበርኩ። ሙስሊሟን ሴት ከጨለማ ወደ 21ኛው ክፍለ ዘመን ብርሃን የማውጣት እቅድ ያላት ሴት ነበርኩ።ነገር ግን በጨለማ ውስጥ የነበርኩ እኔ መሆኔን እና ብርሃንን ማግኘት ያለብኝ እኔ መሆኔን አወቅኩ #አልሀምዱሊላህ አላህ በብርሀን እና በመመሪያው ያዘኝ።

#ሙስሊም ሴቶችን ለማሳሳት፣ስለሴቶች መብት፣የግል ነፃነት፣የሂጃብ ጭቆና እና የእስልምና ኋላቀርነት ለማስተማር የቁርዓን እና የሐዲስ ጥናቴ የእስልምና ውብ መልእክት ስረዳ እና ሳውቅ መዳኛ ሆነልኝ።ሙሉ ሂጃብ መልበስ ስጀምር ነበር ችግሮች መከሰት የጀመሩት አባቴ ዜናውን ሲሰማ ወደ ጀርመን በአስቸኳይ እንድበር የአውሮፕለን ትኬት ላከልኝ።

#አባዬ እውነተኛውን መንገድ ይዣለሁ ከእንግዲህ ምንም የሚቀይረኝ ነገር የለም እናም ወደ ጀርመን መምጣቴ ምንም ፋይዳ የለውም አልኩት። እሱም ትኬቱን ተጠቅመሽ የማትመጪ ከሆነ ሴት ልጅ የለኝም ነበር መልሱ ትኬቱን ወርውሬ ላለመሄድ ወሰንኩ

#ለወራት አባቴ እንዲሁም መላው ቤተሰቦቼ ከእኔ ጋር ያላቸውን ግንኙነት አቆሙ
ከቆይታ በኃላ ችግርም ናፍቆትም ያስተምራታል ብሎ በማሰብ አባቴ ደውሎ ልጄ ቅንጡ መኪና ፌራሪ እገዛልሻለሁ ብቻ እስልምናን ተይ ይህንን ሂጃብሽን አውልቂ አለኝ "መኪና እንደምወድ ያውቃል"

#አባዬ ከፈጣሪ እና ከዕቃ እኮ ነው ምርጫ የሰጠኸኝ አልኩት
ደስተኛ አልነበረም ዳግም ግንኙነት ተቋረጠ። በትምህርት ቤትም ችግር ነበረብኝ ሂጃብ ማውለቅ እንዳለብኝ ከፍተኛ ግፊት ተፈጠረብኝ

#አንዱ ፕሮፌሰር በግልፅ
" ይህንን የተሸፋፈንሽውን ጨርቅ ካላወለቅሽ ምንም ብትሰሪ የመጨረሻ ውጤትሽ F ነው ብሎኝ ነበር። ምንም ይሁን እውነተኛ መሆኑን አምኜ የተቀበልኩትን እስልምና በምንም ነገር የምቀይረው አልነበረም።

#ከዩንቨርስቲ ሳልጨርስ ወጣሁ ፣ ቤተሰቦቼ የሚልኪልኝ ገንዘብም ተቋርጦ ስለነበር እጅጉን ተቸገርኩ። ስራ ለመቀጠር በምለብሰው ኒቃብ ምክንያት አልቻልኩ
ያለችኝን አሮጌ መኪና ሸጬ ለአንድ አመት ለምግብ አደረግኳት። ቸግሮኛል ብዬ ለማንም አልነገርኩም እንዲያውቁም አላደረግኩም ነበር።

#ብቻ በአንድ ወቅት ፖስታ ሳጥኔን ስከፍት ረብጣ ብር ተቀምጧል የላኪ ስም የለም የእኔ ስም ብቻ ነው።
ሙስሊም ማህበረሰብ አሰባስቦ የላከልኝ ሊሆን እንደሚችል ገመትኩ አሁንም ድረስ ያ ገንዘብ ከየት እንደተላከልኝ አላውቅም
ብቻ ብዙ ጉዳይ ሸፈነልኝ

#ከቤተሰብ ለረጅም ጊዜ ተለያይቻለሁ
ምንም አይነት ግንኙነት የለንም።አባቴ ወደ ደቡብ አሜሪካ ኮስታሪካ ተቀይሮ ስራ ላይ እንደሆነ አውቃለሁ።

#በአንድ ወቅት የተደራጁ ወንበዴዎች በአባቴ እና በቤተሰቦቹ ላይ ግድያ ሊፈፅሙ ዕቅድ እንዳላቸው መልእክት ለአባቴ አደረሱ።

#ቤተሰቦቼ በአሜሪካ መንግስት ጥበቃ ታዘዘላቸው በዚህ ሰአት አባቴ ደወለልኝ

#ልጄ ጠልቼሽ አይደለም፣ ክፉሽን ተመኝቼ አይደለም ስትቸገሪ ሲርብሽ ሃሳብሽን ቀይረሽ ሂጃብሽን አውልቀሽ ትመጫለሽ ብዬ አስቤ ነበር። ሁሌም አስብሻለው ስፀልይልሽ ኖሬያለሁ አንቺም የቤተሰብ አካል ነሽ ወንበዴዎች አንቺ ላይም ጥቃት ሊፈፅሙ ይችላሉ።

#እናም እንደ ተሸፋፈንሽ እምነትሽን እንደያዝሽ ወደ ቤትሽ ተመለሽ በማለት በልዩ አውሮፕላን እቤቴ ተመለስኩኝ።

#ነገሮች ሁሉ ተስተካከሉ ትምህርቴንም በዶክትሬት አጠናቀቅኩ።

#ሴትነት በዋጋ የማይተመን ተፈጥሮዬ ሲሆን፣ ሊጠበቅ ሊከበር እና ሊነሳ የሚገባው፣ የማይዋረድ ወይም የሚሸጥ አይደለም።

#እኔ አሁን ኩሩ ሙስሊም ሴት ነኝ፡ አስተማሪ፣ ተማሪ፣ ተከታይ እና የእስልምና አፍቃሪ።
#አልሀምዱሊላህ!

© ummah tv

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

እዚህ አገር ሙስሊሞች ላይ በጣም ከልክ ያለፈ ብዙ መከራዎች ደርሶዋል እየደረሰም ነው ግን ጥያቄው ለምን ሙስሊሞች ላይ ይህን ሁሉ መከራና ስቃይ ማድረስ አስፈለገ ከተባለ ነገሩ ግልፅ ነው #ምቀኝነት #ቅናት በማስረጃና በእውቀት መጋፈጥ ሲያቅታቸው ነው።እነሱማ ተስፋ ቆርጠዋል ።ኢስላም ሐቅ መሆኑን ያውቃሉ ወላሂ!ብዙዎች ኢስላም ሐቅ መሆኑን ያውቃሉ

ግን ምን ያደርጋሉ አልታደሉትማ !!

ሙስሊሞች ሆይ! ዱዓ እንደራረግ ኢስትግፋር ኢናብዛ ራስ በረሳችን እንረዳዳ ፣አቦ ቆፎጠን እንበል።ምስጥርህን ጠብቅ ፣ምን ማውራት እንዳለብህም እያሰብክ አውራ፣ባንተ ፁሑፍ ወይም ንግግር ሌሎች ሙስሊም ወንድሞች የሚጎዱ እንዳይሆንም አስተውል።

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

ማስታወ
ነገ ሰኞ ነው መልካም ስራው ፆመኛ ሆኖ ወደ አላህ እንዲዮጣለት  የፈለገ ይፁም

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ክፍል አንድ
/channel/Ibnu_hayder1/5119

ክፍል ሁለት

/channel/Ibnu_hayder1/5120

ክፍል ሶስት

/channel/Ibnu_hayder1/5121

ክፍል  አራት

/channel/Ibnu_hayder1/5122

ክፍል አምስት

/channel/Ibnu_hayder1/5123

ክፍል ስድስት

/channel/Ibnu_hayder1/5124

🌹ክፍል ሰባት(7)እና የመጨረሻው ክፍል 

የኢብኑ ተይሚያህ እና የሪፋዒዩ ሱፊያዎች የክርክር ታሪክ  ያለፉ ክፍሎችን ከላይ ባለው ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።

#ሪፋዒዩ፦ አይሁድና ክርስቲያኖች  እውቅና  ተሰጥቷቸዋል እኛ እንዴት እንነፈጋለን?

#ኢብኑ_ተይሚያ፦ አይሁድና  ክርስቲያን ግብር  ከመክፈላቸው  ጋር  ሃይማኖታቸው  በቤተ-እምነታቸው  የተገደበ ነው። ሙብተዲዕ  ግን  ለቢድዐው  እውቅና አይሰጠውም ።በሙስሊም ሃገር ውስጥ ማንም ይሁን ማን ጥፋትን ባደባባይ   ሲፈፅም  እውቅና  አይሰጠውም ካሉ በኋላ  ቢድዐን የሚያወግዙ  ማስረጃችን  አስከተሉ።

#ሪፋዒዩ_መሪ፦"ቢድዐ ማለት ልክ አንደ ዝሙት ያለ ነገር ነው"ብሎ ሐዲስ ጠቀሰ ።

#ኢብኑ_ተይሚያ ሐዲሱ በአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ የተቀጠፈ ነው።ዝሙት አመፅ ነው።ቢድ ዐ ከልፅ አመፅ የከፋ ነው።ልኩ  ሱፊያኑ ሠውሪ እንዳሉት ቢድዐ ኢብሊስ  ዘንድ ከአመፅ በበለጠ የተወደደ ነው ።ምክንያቱም አመፅ የሚቶብቱበት ሲሆን ቢድዐ ግን ሰዎች ከሱ አይቶብቱም።

#ሌላው_ሪፋዒ፦እኛ ሰዎችን እያስቶበትን ነው።

#ኢብኑ_ተይሚያ፦ከምንድነው  የምታስቶብቷቸው?

#ሪፋዒዩ፦ከሽፍትነት፣ከስርቆትናመሰል ጥፋቶች።

#ኢብኑ_ተይሚያ፦ሳታስቶብቷቸው  በፊት የነበረው  ሁኔታቸው የተሻለ ነበር።ቀድሞ  ያሉበትን ጥፋት ሐራምነት የሚያውቁ፣የአላህን እዝነት ተስፋ የሚያደርጉ ፣ወደሱ የሚመለሱ ወይም መመለስን የሚያልሙ  አመፀኞች ነበሩ።አሁን  በናንተ ጥረት ግን አላህ የሚጠላውን የሚወዱ፣የሚወደውን የሚጠሉ ከሸሪዐ ያፈነገጡ ጠማማ  ሙሽሪኮች አድርጋችኋቸዋል።እነዚህ እነሱም ይሁኑ  ሌሎች የወደቁባቸው ቢድዐዎች ከአመፆች የከፉ ናቸው።

#ሌላው_ሪፋዒ፦ይህን የተከበረ ክፍል(የአሕመድ አርሪፋዒ ተከታዮችን ማለቱ ነው)አትዳፈር።

#ኢብኑ_ተይሚያ፦ውዮልህ! የቱ ነው የተከበረው ክፍል?!! የተፃረራችሁ ክፍል ይበልጥ  የተከበረ ነው።አንተ አታላይ!!የአላህና  የመልእክተኛውን ሃይማኖት  ልታፈርሱ  ነው የምትፈልጉት?!

#ሪፋዒዩ፦ ጌታዬ!ወልዮች  በልቦቻቸው ያቃጥሉሃል!

#ኢብኑ_ተይሚያ፦አሃ!ልክ ራፊዳ ሺዐዎች እንዳቃጠሉኝ  ማለት ነው ¡ወደነሱ መውጣትን  ሳስብ ሁሉም ሰው ከነሱ  ያስፈራራኝ ነበር።ወዳጆቻቸውም ከአላህ  የሆነ ምስጥር አላቸው ይሉ ነበር።አላህ ግን በነሱ ላይ ረዳን፣አገዘን።እናንተ  የራፊዷ  አምሰያዎች!!እናንተ የውሸት ቤቶች!!እኔ በናንተመ በተአምሮቻችሁም  ከሃዲ ነኝ።ሁላችሁም አሲሩብኝ።ፋታም አትሰጡኝ!!

#ሪፋዒዮቹ፦ተስፋ ቆርጠዋል።ለካስ  የሚያጣቅሷቸው መሰረተ  ቢስ ሐዲሶች  አያዛልቁም ።የሚማሩባቸው ኪታቦች እንዲሰጧቸው ኢብኑ   ተይሚያን  ጠየቁ።ሰጧቸው።ከቁርኣን   ከሱንና ያፈነገጠ  አንገቱ እንደሚመታ ደግመው ተናገሩ።አሚሩም ሀሳቡን አፀና ።ጉባኤው በዚህ  ተጠናቀቀ ።በዚህ የኢብኑ ተይሚያህ  ረሒመሁላህ ቆራጥ ተጋድሎ ሳቢያ  አጭበርባሪዎች ሱፊያዎች ያሴሩት ሴራ   ፈርሶ  በረሳቸው መድረክ  ውርደትን ተከናነቡ።ትላንትና ሲፈራቸው የነበረው  ህዝብ ፦

{#እውነቱ_ተገለፀ_ይሰሩት_የነበሩትም (ድግምት) ተበላሸ"እያለ ተበተነ ።

ተጠናቀቀ።

ከአንድ እስከ ስድስት ክፍል 👇በዚህ ቻናል ያገኛሉ ገብተው ያንብቡ ሙሉውን

/channel/gfyygy

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ዒልምን ተማር !"ጊዜ ዬላኝም በያተኛው ሰአቴ"?

ጫት ለምን ትቅማለህ ጫት እኮ ሃረም ነው ? "ተዳ ጊዜውን በምን ልግደለው"?ያዘመኑ ወጣት አላህ ሂዳያ ይስጣቻውና

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

እራ ሌላው ቢቀር ወደ ሱንና ረሳችንንን የምናስጠጋ ልጆች አለስፈላጊ ወረኛ መሆን የለብንም። ያልተጣራ ወሬን ከማራገብ እንቆጠብ እስኪ ረጋ በሉ ወረኛ አትሁኑ "እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! ፋሲቅ ወሬን ይዞላችሁ ቢመጣ አጣሩ "አይደል የተባልነው?!

https://www.facebook.com/Worabetube/videos/289073010499721/?mibextid=aeE5u291GO6w2R91

ሞቶ ተቀሰቀሰ ስለተባለው ልጅ አድስ የዛሬ መረጃ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

2ኛ ከለርድ እትም

ከተወሰነ ጭማሪጋ

የተዳሰሱ ርዕሶች

👉 ሕይወቴ በጴንጤ ዓለም ሳለሁ

👉 ሐይማኖት አልባነት

👉 እንዲህ ነበር የሰለምኩት

👉 ከሰለምኩ ኋላ

👉 ያቺ ጉደኛ ምሽት

👉 መንግስተ ሰማይና ገሀነም ደርሰን መጣን ያሉ ትናንሽ ደጃሎችና
ወዘተ

/channel/Abuenqurarit

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

እብደቱ ቀጥሏል❗️ መዝናኛና መማሪያ❗️
👇👇👇👇👇👇
ፓስተሩ ኃጢያተኛ በረገጠው መሬት አልራመድም አለ❗
የሐይማኖቶች እብደት እንደቀጠለ ነው።
በጊቱራይ፣ ኬንያ የሪቫይቫል ቤተ ክርስቲያንን  ጆን ምዋንጊን የተባለ ፓስተር "የእግዚአብሔር አገልጋይ በኃጢአተኛ መሬት ላይ መሄድ ስለማይችል ሬንጅ ሮቨር 2023 ሞዴል እስኪገዙለት ድረስ ሁል ጊዜ ጉባኤው ተሸክመውኝ ይሄዳሉ " በማለት መሬት ሳይነካው በዚህ መልኩ እየተገለገለ ነው።
የሐይማኖት ተቋማት መሪዎች ለሕዝቡ አገልጋይ መሆን ሲገባቸው ህዝቡን እንዲህ ላለ ኃላ ቀርነት ዳርገውታል።
👇👇👇👇
🔥እርግጠኛ ነኝ የመኪናው ናፍቆት ነው እንዲህ የሚያደርገው🔥

🅾የግጥሜ ርእስ ተሸከመው🅾

ተሸከማ በደንብ አርገህ

የአህያ ቦታ ተክተህ

ብርም ስጠው አሜን ብለህ

በሌለ ህመም ትድናለህ

ተሸከመው ለፓስተርህ

ከሰው ህሊና ተዋርደህ

አንተ ያለኸው ባገሬ

የምትዞረው በሰፈሬ

ተሸክመው ባሪያ ሆነህ

ጋሪ ጎማም ሳያሻህ

ተሸከመው አያሳስብህ

ከኑሮ ችግር ትወጣለህ

ቤተሰብህ ትተዋለህ

እብድ ሆነህ ታርፈዋለህ

ተሸከመው ይለይልህ

አህያውስ ማን  ፈርዶበት

እንዳንተ ያለ አለም ሞልቶት

አህያ በልጁ ያርፋል ሲባል

የተመቸኝ ምርጥ አባባል

ልጅ ሳይጠብቅ በሰው ሆኗል

አብሽር ጠንክር ተሸከመው

ቅንጣት እንኳን አታውርደው

መሬት ሚባል አታስነካው

ግን ሲሞትስ የት ሊሆን ነው❓

መሬት ጭራሽ ከሰለችው

እንዴት ይሁን የሚሸናው❓

አንተም ትሆን ተሸካሚው❓

ባንተ ይሁን መፀዳጃው❓

አብርሽ ታገስ ተሸከመው

የእጅህ ነው ያገኘኸው

❌ወይ ጴንጤዎች❗️





ስዲስት ሚልየን እያልኪ ጨሚር ኢንጂ

✍ጁሀር ኡመር

/channel/officialdemas

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

አሰላሙአለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
ወንድማችን ሙስጠፋ ፓስፖርት ቀጠሮ ኦንላይን ይሞላል። የሚከተለው የወንድማችን ማስታወቂያ ነው።


⚠️ ሰላም ውድ የግሩባችን ተከታታዮች።
✅ ዘመናዊ እና ቀልጣፋ አገልግሎታችንን ይጠቀሙ።
✴️ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ መሆን ሲፈልጉ የሚከተሉትን ያከናውኑ፣ ከታች  ባስቀመጥናቸው ሊንኮች ወይም ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ፦
🔹New Passport
⇶.🇪🇹የሚፈልጉት አዲስ ፓስፖርት ማውጣት ከሆነ
✔የልደት ካርድዎን እና የቀበሌ መታወቂያዎን በጥሩ ሁኔታ ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው ይላኩልን።
🔹Expired
⇶🇪🇹የሚፈልጉት የአገልግሎት ጊዜው ያበቃ ፓስፖርትዎን ማሳደስ ከሆነ፦
✔የፓስፖርትዎን ኢንፎርሜሽን ያለበትን ገፅ (ፎቶዎ እና ስምዎ ያለበትን የመረጃ ገፅ) በጥሩ ሁኔታ ፎቶ አንስተው ይላኩልን፤ በተጨማሪም ፓስፖርት ሳይዝ ጉርድ ፎቶ ተነስተው ሶፍት ኮፒውን በሚሞሪ ወይም በፍላሽ ተቀብለው ይላኩልን።

         ✅ለበለጠ መረጃ
     +251972474210
🔸️ +251904724438

☞❶ @mustefakedir12
@mustefakedir12
@mustefakedir12


👇👇
❖ @mustefakedir12
/channel/ethiopiapas

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ለሐቅ ፈላጊዎች ሼር አድርጉልኝ አደራ!!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ።

1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ?
/channel/IbnuMunewor/893

2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ
/channel/IbnuMunewor/869

3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ?
/channel/IbnuMunewor/876

4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!}
/channel/IbnuMunewor/884

5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ
/channel/IbnuMunewor/2227

6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ
/channel/IbnuMunewor/2214

7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ!
/channel/IbnuMunewor/2261

8, ዓሹራን ለመውሊድ?
/channel/IbnuMunewor/2269

9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ!
/channel/IbnuMunewor/2294

10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ?
/channel/IbnuMunewor/882

11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም!
/channel/IbnuMunewor/2298

12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው!
/channel/IbnuMunewor/886

13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል?
/channel/IbnuMunewor/2234

14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት)
/channel/IbnuMunewor/898

15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ
/channel/IbnuMunewor/2277

16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል?
/channel/IbnuMunewor/878

17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ
/channel/IbnuMunewor/34

18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች
/channel/IbnuMunewor/1624

19, መውሊድ ተከሽኖ
/channel/IbnuMunewor/2309

20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው?
/channel/IbnuMunewor/918

21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ
/channel/IbnuMunewor/2302

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

አገራችን ላይ ካሉ የሱንና  ፀሐፊያን እንደ ኢብኑ ሙነወር መፅሐፍ የሚመስጠኝ የለም።ካዘጋጃቸው መፅሐፍቶች ካነበብኩት [{ተውሒድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ መፅሐፍ፣አልበያን ጀምዕያ ሱሪና የተብዲዕ ቅድመ ሁኔታ ፣ከዐርሹ በላይ፣ኢብኑ ተይሚያህ የሱንናው አንበሳ ናቸው።በእጄ ያልገቡት መውሊድ ታሪክ ግድፈት እርምት ለሐሰን ታጁ መውሊድ መፅሐፍ የተሰጠ ምላሽ። እና ሌሎችም የትርጉም ስራዎች አሉት
ማስረጃ አቀራረቡ የሚደንቅ ነው ወላሂ አራቱም መፅሐፍቶች በማስረጃ የተሞሉ ናቸው። ፀሐፊው በጣም ይችላል።መሳጭም  ናቸው።
በኡስታዞች  መካከል ፈተናው ሳይከሰት በፊት ብዙ ኡስታዞች የመጀመራዋን መፅሐፍ በማድነቅ ፅፈዋል።"አገራችን ላይ  በአማርኛ ከተፃፉ መፅሐፍቶች መካከል ምርጥ ከሚባሉት ትመደባለች" ኡስታዝ ዩሱፍ አሕመድ የበህር ዳሩ።ሌሎችም እነ ሸይኽ ሐሰን ገላው ሌሎችም ከልዩነቱ በፊት ያደነቁት አሉ።

እናም የማንበብ ልምድ ካላችሁ አንብቡት ትጠቀሙበታላችሁ እንጂ አትጎዱም ልብ- ወለድ መፅሐፍት ከማንበብ ሺ ጌዜ ኢስለማዉ የሱንና መፅሐፍትን ማንበብ ይሸላል ።አይወዳደርም ጨርሻለሁኝ

ሰላም


/channel/gfyygy

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

👉 ዒልም አይጠገብም በኡስታዝ ኪርማኒይ ሀፊዘሁላህ
ወሳኝ ርዕሶች የተጠቀሱበት ወሲያ ክፍል አራት የመጨረሻው ክፍል።

= ከተዳሰሱ ነጥቦች ለናሙና ፡-

<> ትልቁ ሰደቃ ዒልም ነው
የዒልምን ሰደቃ አውጥተሃል?

⚠️ ይህ ሁሉ ደረሳ ተምሮ ቢያስተምር ኖሮ ምን ያክል ዑለማ ይወጣ ነበር

⚠️ ዱንያ ሰዎችን ከዒልም ለመስወጣት የምታደርገው ትግል

⚠️ የነብያትን ውርስ የማይፈልግ ሰው አለን?

⚠️ ጠሊበል ዒልም እንዳ በግ ወደ ጎታቱት ቦታ አይጎተትም።


⚠️ ጃሂል ሆነው ገንዘብ ያላቸው ሰዎች የበታች ሲያደርጉህ አይሰማህ እወቅ የዒልም ባልታቤት ሁሌም የበላይ ነው ።

⚠️ የተለየዩ ሙሲባዎች ሲደርሱባቹህ
ቀዳምቶችን አስተውሳቹህ ሷብር አድርጉ

🕌 በዱና ከተማ በኑር መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ

🥀 بصوت أستاذنا وناصحنا
أستاذ أبو حسان محمد بن بركا السلطي السلفي المشهور بكرماني حفظه الله تعالى
🥀 በኡስታዛችን በመካሪያችን ኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ በረካ ( ኪርማኒይ) በመባል የሚተወቁት አላህ ይጠብቃቸው


/channel/YusufAsselafy
/channel/YusufAsselafy
/channel/YusufAsselafy

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ለሐቅ ፈላጊዎች ሼር አድርጉልኝ አደራ!!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ።

1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ?
/channel/IbnuMunewor/893

2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ
/channel/IbnuMunewor/869

3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ?
/channel/IbnuMunewor/876

4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!}
/channel/IbnuMunewor/884

5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ
/channel/IbnuMunewor/2227

6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ
/channel/IbnuMunewor/2214

7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ!
/channel/IbnuMunewor/2261

8, ዓሹራን ለመውሊድ?
/channel/IbnuMunewor/2269

9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ!
/channel/IbnuMunewor/2294

10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ?
/channel/IbnuMunewor/882

11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም!
/channel/IbnuMunewor/2298

12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው!
/channel/IbnuMunewor/886

13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል?
/channel/IbnuMunewor/2234

14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት)
/channel/IbnuMunewor/898

15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ
/channel/IbnuMunewor/2277

16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል?
/channel/IbnuMunewor/878

17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ
/channel/IbnuMunewor/34

18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች
/channel/IbnuMunewor/1624

19, መውሊድ ተከሽኖ
/channel/IbnuMunewor/2309

20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው?
/channel/IbnuMunewor/918

21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ
/channel/IbnuMunewor/2302

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

የቁርኣን ግብዣዬ በSaad al-Ghamidi በጣም ልብን የምትነካ ሱረቱል አእራፍ ሱብሐነላህ በጆሮዋችሁ ብቻም ሳይሆን ከልባችሁ ስሙት

/channel/gfyygy

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

📔   ተፍሲር

المختصر في تفسير القرآن الكريم
تصنيف جماعة من علماء التفسير

ምእራፍ… 17… . አል-ኢስራእ

ጅዝእ    15

سورة الإسراء ...١٧ . . .  الجزء ١٥

    



🎙በ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) ሀፊዘሁሏህ
 
     👇👇

@UstazAbuzarhassenAbutolha
@UstazAbuzarhassenAbutolha
@UstazAbuzarhassenAbutolha

Читать полностью…
Subscribe to a channel