gfyygy | Unsorted

Telegram-канал gfyygy - አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

883

ቻናሉን ጆይን በሉና ተከታተሉ ። ጥርት ባለው ሰማይ ላይ _ _ሙሉ ጨረቃ እየበራ እይታህን እክል ገጥሞት _ _አይንህ ስራውን ባይሰራ "ጨረቃ የለም"እያልክ _ _ በከንቱ አትገላገል አለም እያየው ነውና_ _ እውነቱን ካዩ ተቀበል {[ኢብኑ munewor ]} ለአስተያት 👉 @Abdurhimsane_bot

Subscribe to a channel

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

እኛ ብቻ ትኩረት ሰጥተን  ስለዲናችን ለመማር"እስልምናችን ትልቁ ሀብታችን ነው"ብለን ለመማር ዝግጁ ከሆንን በትንሽ ጊዜ ብዙ እውቀቶችን መቅሰም እንችላለን። አላህ ያግራልን ።እውቀት ብርሃን ነው።ጅህልና ጨለማ ነው ስለዚህ ከጨለማ አምልጠን ወደ ብርሃን መስመጥ ከፈለግን ዲናችንን እንማር

ወንድማችሁ አብዱረሒም  ሳኒ
/channel/gfyygy

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

https://www.facebook.com/DrSoffonias/videos/498187269162543/?app=fbl

ለፀጉር መነቃቀልና መሳሳት መፍትሄ በዚህ ሊንክ የተለቀቀውን ቪድዮ አዳምጡ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ማብራት ሲጠፋ የሚጨንቀን ሰዎች ቀብር ላይ ብቻችን  ቀብረውን ሰዎች ይመለሳሉ በዚህ ቦታ ማብራትህ ምን እንዳሆነ ታቃላችሁ ?!ለአላህ ብለን የሰራነው  መልካም ስራ ብቻ።ማንም ሳያየን ብቻችን ሆነን መልካም ስራዎችን ለዚህ መቃብራችን እንስራ ወንድማዊ ምክሬ ነው አላህ  ያገራልን ዘንድ ዱዓ እናብዛ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "እንዲህ ብለዋል ከሰው ሁሉ ፈተና የሚበረታባቸው ነብያት ናቸው ።ከዚያም ታላላቅ ሰዎች እንደ ደረጃቸው ።ሰው በዲኑ ልክ ይፈተናል ።ዲኑ ጠንካራ ከሆነ ፈተናው ይበረታል ።ዲኑ ላይ መሳሳት ካለ በዲኑ ልክ ይፈተናል ።"[አስሶሒህ :143]

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

https://www.facebook.com/100083368981262/videos/1960678097608649/?app=fbl

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

#ማሳሰቢያ #ለቅዱስ_ቁርዓን_መስጂድ_ከመግሪብ_ዒሻዕ_ደር_ተማሪዎች
بسم الله الرحمن الرحيم
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደርስ በተለያየ ምክንያት እየተቆራረጠ መሆኑ ይታወቃል።
በመሆኑም በዚህ ጉዳይ ላይ #ኢንሻ_አላህ
ነገ እሁድ ከመግሪብ_ዒሻዕ ውይይት ስለሚኖረን ሁላችሁም ተማሪዎች እንድትገኙ ተጠርታችኃል
استودعكم الله

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ቁርአን ተፍሲር በሸይኽ ሚሥባህ ሙስጠፋ ኡመር
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.sheikhmisbah01
በ HUSSEN APP TUBE የተዘጋጁ እና ፕለይስቶር ላይ የተጫኑ አፕልኬሽኖቻችን በዚህ ሊንክ ያውርዱ https://play.google.com/store/apps/dev?id=8792110632116938529
የቴሌግራም ግሩፓችን /channel/ISLAMICBOOKSANDAPPS
የቴሌግራም ቻናላችን /channel/Hussenapp

አፕልኬሽን ለማሠራት ከፈለጉ አድራሻችን t.me/hussennegn
Dr.Hussen Oumer
ዶክተር ሁሴን ኡመር
ስልክ 251935830115 ወይም ስልክ 0912767238
የዩቱዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

#ኡሚ
አች እየከሳሸ እኔ መፋፋቴ
_<__<<
አች አጎብሰሸ እኔ መቃናቴ
ተርቦ አጀትሸ ጠግቤ መብላቴ
ባዶግርሸን ሆነሸ እኔ መጫወቴ
አች አፍሸ ደርቆ እኔ መጠጣቴ
___<<<____
አች ሳትማሪ ተምሬ ማወቄ
ልፋትሸ ተረሰቶ እኔ መደነቄ
እውቀትና ክብሬ ሰጦታ ውበቴ
ሸልማት ማረጌ መልኬ ደም ግባቴ
የኔኮ አይደለም ያችው ነው እናቴ

Cop

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ቁርአን ተፍሲር በሸይኽ ሚሥባህ ሙስጠፋ ኡመር
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.sheikhmisbah01
በ HUSSEN APP TUBE የተዘጋጁ እና ፕለይስቶር ላይ የተጫኑ አፕልኬሽኖቻችን በዚህ ሊንክ ያውርዱ https://play.google.com/store/apps/dev?id=8792110632116938529
የቴሌግራም ግሩፓችን /channel/ISLAMICBOOKSANDAPPS
የቴሌግራም ቻናላችን /channel/Hussenapp

አፕልኬሽን ለማሠራት ከፈለጉ አድራሻችን t.me/hussennegn
Dr.Hussen Oumer
ዶክተር ሁሴን ኡመር
ስልክ 251935830115 ወይም ስልክ 0912767238
የዩቱዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

/channel/askyourdoctorethiopia

ይግቡ ተጠቃሚ ይሆናሉ ።



የግሩፑን ምንነት በተመለከተ አጠቃላይ መረጃ!

1.  ምንነት እና አስፈላጊነት

ይህ የቴሌግራም ግሩፕ በጤናው ዘርፍ ላይ ተወስኖ የሚሰራ ፣ ከአመለካከት አቅም ውስንነት ጋር ተያይዞ  ሰፊው የህብረተሰብ በጤናው ዘርፍ እየከፈለ ያለውን ያልተገባ ዋጋ ቀድሞ የመከላከል  ተልዕኮ በወሰዱ የጤና ባለሞያዎች ቡድን የተቋቋመ ነው፡፡
የእውቀት ማነስ አፍራሽ ምት ከሚያሳርፍባቸው  የህይወት መሰረታዊ ፍላጎቶች መካከል  ጤና አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡  አብዛኛው  ህብረተሰባችን  ከድህነቱ በተጨማሪ  ጤናውን  በተመለከተ ያለው እውቀት  የተሟላ አለመሆኑ አስፈላጊ ላልሆኑ ኢኮኖሚያዊና ጤና ተኮር ጫናዎች ዳርጎታል፡፡

ይህን ሁኔታ  ከመሰረቱ የመቀየርና ጤናው የተጠበቀ ህብረተሰብ ከመገንባት አኳያ የሚደረገው ሰፊ  ርብብር  በመንግስት ብቻ ሚፈፀምና  ለመንግስት ብቻ የሚተው ጉዳይ አለመሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገበት የጤና ባለሞያዎች ቲማችን በመስኩ ያለውን ችግር ከመቅረፍ አንፃር  የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማድረግ የሚያችለውን አሰራር ዘርግቶ ወደ ትግበራ ገብቷል፡፡

2. አላማችን

ይህ ግሩፕ የቆመለት አላማ  የእውቀት አቅም ማነስ ከጤና አኳያ  በደሀውና ሰፊው የህብረተሰብ ክፍል ላይ የሚያሳርፈውን አፍራሽ ምት  መከላከልና መቆጣጠር ነው፡፡ በሌላ ገለፃ የበጎ አድራጎት ስራው በሽታን የመከላከልና የመቆጣጠር ትግል አካል ሆኖ የሚፈፀም ይሆናል፡፡

3. ራዕያችን

ወገናችን  በግንዛቤ ጉድለት  ምክንያት ከሚደርስበት  ማንኛውም  የጤና ተኮር  ጫና   ተላቆና  በተሟላ የጤና  ተኮር አመለካከታዊና አካላዊ ቁመና ላይ ተገንብቶ  ማየት ነው፡፡

4. ግቦቻችን

•   ጤናውን በተመለከተ  የተሟላ ግንዛቤ ያለው ህብረተሰባዊ ሁኔታን ከመፍጠር አንፃር  የበኩሉን ድርሻ መወጣት
•  እውቀትን በነፃ ተደራሽ በማድረግ  በሽታን የሚከሰትበትን እድል ዝግ ማድረግና ህብረተሰቡን ካላስፈላጊ ጤና ተኮር ወጪዎች መጠበቅ

5. የግሩፑን አወቃቀር በተመለከተ

የቴሌግራም ግሩፑ ባፈጣጠሩ ከሁለት መሰረታዊ የህብረተሰብ ክፍሎች ተዋቅሮ የተገነባ  ነው፡፡
ቀዳሚው  የግሩፓችን  ውቅር  የሚመለከታቸው የጤና ባለሙያዎች ሲሆኑ ቀጣዩ  ግን ውጫዊው የህብረተሰብ ክፍል ነው፡፡
የጤና ባለሙያው ክፍል በግሩፕ  ውስጥ የሚኖረው  መሰረታዊ ሚና ጤና ተኮር መረጃዎችን ለሰፊው ህብረተሰብ ክፍል ተደራሽ ማድረግ እንዲሁም ከህብረተሰቡ የሚቀርቡለትን  ጥያቄዎች አጥጋቢ መሆነ መልኩ መመለስ  ነው፡፡

መደበኛ የህብረተሰብ  ክፍሉ የሚወስደው  ቁልፍ ሚና  ጤናውን በተመለከተ  ያሉትን ማናቸውም ጥያቄዎችና ማግኘት ሚፈልጋቸውን ማናቸውንም መረጃዎን መጠየቅ ነው ፡፡

6. አሰራርን በተመለከተ

እውቀት ውስንነት በህብረተሰቡ ጤና ላይ የሚያሳርፈውን አፍራሽ ምት ከመከላከል አንፃር በጤና ባለሞያውና በሰፊው የህብረተሰብ ጣምራ ቅንጅት ግሩፓችን ውስጥ  የሚፈፀሙ ስራዎች ሁለት አይነት ናቸው

6.1  ግንዛቤ የመፈጠርና የማሻሻል ስራ
በዚህ ምዕራፍ  በጤና ባለሞያዎች አማካኝነት ህብረተሰቡን ሊጠቅሙ ይችላሉ በሚል የተለዩና ጤናን የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች ለሰፊው የህብረተሰብ ክፍል ተደራሽ ይሆናሉ

6.2 ጥያቄን የመመለስ ስራ ፡-
መደበኛው የህብረተሰብ ክፍል  ግሩፕ ውስጥ  ለሚያነሳቸውን ማንኛውም ከጤና ጋር የተያያዙ መረጃዎች ፈጣንና አርኪ ምላሽ መስጠት ነው፡፡

7. ግሩፕ መስራች የጤና ባለሙያዎችና  አካላት


• ዶ/ር አብዱል አዚዝ
•  ዶ/ር ጀማል
• ዶ/ር አክረም
•  ዶ/ር ኢክራም
•  ዶ/ር ሀናን
•  እና ሌሎች የሐረማያ ዪነቨርሲቲ ሂዎት ፋና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዶክተሮች  ከሰላም የበጎ አድራጎት እና የልማት ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን ግሩፑ ተመስርቷል።


/channel/askyourdoctorethiopia

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

የነብዩ ኢብራሒም ዱዓ ...

ከደርስ የተቆረጠ

/channel/Muhammedsirage

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

የአፋልጉን ማስታወቂያ
~
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱሁ

ከ 15 በፎቶ ግራፍ የምትመለከቷት እናት:
ስሟ : በድሪያ መሀመድ ሲራጅ ካሚል ትባላላች ዕድሜ : 60 ሲሆን ቀላ ያለች እና በተክለሰውነቷ አነስ ያለች እናት ናት። በቀን 19/10/2015 ዓ/ል ሰኞ ለሊት ከምትኖርበት አፋር ክልል አርጎባ ልዩ ወረዳ ጋቸኒ ከተማ ወደ ባሌ ሮቤ ሔዳ ነበር። ከተወሰነ ቀናት በዃላ በቀን 25 /10/2015 ዓ/ል እሁድ ቀን ከጥዋቱ 4:00 አካባቢ አንድ መኪና አዋሽ መልካሳ አውርዷት እንደሄደና ግራ ተጋብታ ከተማው ውስጥ ስንትቀሳቀስ እንደነበር መረጃ ደርሶን ከቤተሰብ መሃል አዋሽ መልካሳ በመሔድ ታይታለች የተባለበት ሰፈር ሲያፈላልጉ ከሁለት ቀን በፊት እንደነበረች እና አንድ ኸይረኛ ሰው  "አዋሽ አርባ ነው የምሔዴው መኪና እዚህ ጥሎኝ ነው አንድ ልጅ አለኝ "እያለች ስታለቅ አግኝቷት ብር ሰጥቶ ወደ አዳማ እንዳሳፈራትና ከዛም ወደ አዋሽ እንዲያሳፍሯት አደራ ብሎ እንደላካት እራሱን ግለሰቡን አግኝተነው ይህን መረጃ ሰቶን ነበር ። ይሁን እንጂ አደራ የተባለው ሰው አዳማ አሰላ መናሀሪያ ብቻ እንዳስገባትና ስለመሸበት ለመመለስ ስለቸኮለ ወደ አዋሽ እንዳላሳፈራት እና እንድትሳፈር ብቻ ነግሯት እንደተመለሰ ነው ያገኘነው መረጃ። ከዛም አዳማ መናሃሪያ ሔደን ስናጠያይቅ ሻይ የሚሸጡ ሰዎች አይተናት ነበር ብቻ ነው ያሉን። አሁንም ፍለጋ ላይ ነን ልናገኛት አልቻልንም።
እናታችን በተወሰነ ደረጃ የማስተዋልና የማስታወስ ችግር አለባት።
እባካችሁ ስለሷ ማንኛውንም አይነት መረጃ ካገኛችሁ በነዚህ ቁጥሮች ደውላች እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃችኋለን።

-መሀመድ መሀመድ ረሺድ 0910315079 / 0925403305  አልዩ አምባ እና ጋቸኒ
-አብዱ መሀመድ ሲራጅ 0921745472 ደብረብርሃን
-ነጃት አወል 0962036265   አዳማ
-ካሚል መሀመድ ሰኢድ 0912232760 አዋሽ 7
-መሀመድ አረብ 0911549455 ደሴ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

የተጠናቀቁ ዱሩሶች ስብስብ!
------------------------------------

በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ተቀርተው ተጠናቀው የተለቀቁ ዱሩሶችን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ።

1, "አድ'ዱሩሱል ሙሂማህ | الدروس المهمة"
/channel/SheikhMuhammedZain/762

2, "ኡሱሉ'ሱንናህ | أصول السنة"
/channel/SheikhMuhammedZain/755

3, "ሸርሑ ከሽፊ' ሹቡሀት | شرح كشف الشبهات"
/channel/SheikhMuhammedZain/970

4, "ሸርሑ መሳኢሊል ጃሂሊያህ | شرح مسائل الجاهلية"
/channel/SheikhMuhammedZain/994

5, "ሸርሑ ዐቂደቲ 'ጠሐዊያህ | شرح عقيدة الطحاوية"
/channel/SheikhMuhammedZain/775

6, "ኡሱሉን'ፊ ተፋሲር | أصول في التفسير"
/channel/SheikhMuhammedZain/912

7, "አር'ረሒቁል መኽቱም | الرحيق المختوم"
/channel/SheikhMuhammedZain/548

8, "ሙልሐቱል' ኢዕራብ | ملحة اﻹعراب"
/channel/SheikhMuhammedZain/150

9, "ከሽፉ'ኒቃብ | كشف النقاب"
/channel/SheikhMuhammedZain/662

10, "አል'ፈዎኪሁል ጀንያህ | الفواكه الجنية"
/channel/SheikhMuhammedZain/224

11، "አል'ፈዎኪሁል ጀንያህ | الفواكه الجنية"
/channel/SheikhMuhammedZain/1084

12, "ሙዘኪራ ፊ አሕካሚ አስ-ሲያም" | مذكرة في أحكام الصيام
/channel/SheikhMuhammedZain/1255

13, "ሸርሑ ኡሱሊ አስ-ሱና" | شرح أصول السنة
/channel/SheikhMuhammedZain/1281

14, "ደዓኢሙ ሚኒሃጂ ኑቡዋህ | دعائم منهاج النبوة" /channel/SheikhMuhammedZain/1310


📍የሸይኹን የተጠናቀቁ ዱሩሶችን ለማግኝት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ↓↓↓
/channel/SheikhMuhammedZain

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

መልእክት ለሰለፊይዋ እህቴ

ባልሽ ከቤት ለስራ ሲዮጣ እንዲህ በይው

"የኔ ውድ ሆይ! ከሐራም ገንዘብ አትከስብ እኛ ከድህነት እንታገሳለን ከጀሀነም ግን መታገስ አንችልም"

ባል ሆይ! አንተም ለምስትህ ለልጆችህ በላቸው ለምስትህ በላት

ልጆቼ ሆይ! እኔ ብሞት ማንን ነው የምታመልኩት ለቁርኣን ለሐዲስ ምን ያክል ትኩረት ትሰጣላችሁ አላህን በምን መልኩና ማን ባዘዘው መልኩ ልትገዙት ነው? ለመሆኑ አምልኮ ማለት ምን ማለት ነው አላህ ማን ነው?

ለምስትህም ልዩ ትኩረት ሰጥተክ

"የኔ ልዩ እኔ ብሞት ልጆቻችንን በምን መልኩ ነው የምታሳድጊያቸው ?እስኪ ራስሽን ጠይቂ "በላት

ይህን ታላቅ መሹራ ስትዎያይ እየሳክ እንደ ተራ ወሬ አይደለም ኮስተር ብለክ በቁም ነገር መሆን አለበት

ፀሐፊውም አንባቢውም ከምክሩ ተጠቃሚ አላህ ያርገው

ወሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

/channel/gfyygy

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ሳይሽ እኮራለሁ ገዝፈሽ እንደ መርከብ
ጠንክሪ የኔ እህት ጥቁር ለባሽ ኮከብ
ይሄ ጥቁር ኒቃብ ደምቆዋል ከጨረቃ
ልበሺው ያምራል ውበት በኒቃብ በቃ
እስልምናኮ ነው ያማረሽ ያስዋበሽ
ለዲንሽ መስክሪ በኒቃብ ተውበሽ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

👉 አምስቱ ግዴታ መጠበቅ ያለባቸው ነገሮች

የኢስላም ሸሪዓ ሊጠብቃቸው ግዴታ የሆኑና እንዲጠበቁ ያዘዘባቸው አምስት ነገርች አሉ ። እነርሱም : –
– ዲንን መጠበቅ
– ነፍስን መጠበቅ
– ዐቅልን መጠበቅ
– ንብረትን መጠበቅ
–ዘርንና ክብርን መጠበቅ ናቸው ።

↪️ ዲን የሚጠበቀው አላህ ያዘዘውን በመታዘዝ ( ተግባራዊ በማድረግ ) ና የከለከለውን በመከልከል እንዲሁም መልእክተኛው ያዘዙትን በመታዘዝና የከለከሉትን በመከልከል ነው ። ሙስሊሞች እስልምናን ይህን መርህ በመተግበር ጠብቀውት ቢሆን ኖሮ ምድር ለሰው ልጆች የሰላምና የፍቅር ሀገር ትሆን ነበር ።

↪️ ነፍስ የሚጠበቀው በቂሷስ ( ቅጣትን በማመሳሰል ) ነው ። ለዚህ ሲባል ኢስላም ቂሷስን ደንግጓል ። ቂሷስን አስመልክቶ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል : –

« وَكَتَبْنَا عَلَيْهِمْ فِيهَا أَنَّ النَّفْسَ بِالنَّفْسِ وَالْعَيْنَ بِالْعَيْنِ وَالْأَنفَ بِالْأَنفِ وَالْأُذُنَ بِالْأُذُنِ وَالسِّنَّ بِالسِّنِّ وَالْجُرُوحَ قِصَاصٌ ۚ فَمَن تَصَدَّقَ بِهِ فَهُوَ كَفَّارَةٌ لَّهُ ۚ وَمَن لَّمْ يَحْكُم بِمَا أَنزَلَ اللَّهُ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الظَّالِمُونَ»

المائدة ( 45)

" በእነርሱም ላይ በውስጧ «ነፍስ በነፍስ ዓይንም በዓይን አፍንጫም በአፍንጫ ጆሮም በጆሮ ጥርስም በጥርስ (ይያዛል) ፡፡» ቁስሎችንም ማመሳሰል አለባቸው ማለትን ጻፍን ፡፡ በእርሱም የመጸወተ (የማረ) ሰው እርሱ ለርሱ (ለሠራው ኃጢአት) ማስተሰሪያ ነው ፡፡ አላህም ባወረደው ነገር የማይፈርድ ሰው ፤ እነዚያ በደለኞቹ እነርሱ ናቸው ፡፡
↪️ ዐቅል የሚጠበቀው ከሚያሰክሩና ከአደንዛዥ ነገሮች በመራቅ ነው ። ለዚህ ሲባል አስካሪ ወይም አደንዛዥ ነገር በወሰደ ላይ ቅጣት ተደነገገ ።
↪️ ንብረት የሚጠበቀው በሌቦች ላይ ሸሪዓዊ ቅጣት ተግባራዊ በማድረግ ነው ። ለዚህ ሲባል አላህ ሌባን እጁ እንዲቆረጥ አዘዘ ። ይህን አስመልክቶ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል : –

« وَالسَّارِقُ وَالسَّارِقَةُ فَاقْطَعُوا أَيْدِيَهُمَا جَزَاءً بِمَا كَسَبَا نَكَالًا مِّنَ اللَّهِ ۗ وَاللَّهُ عَزِيزٌ حَكِيمٌ »

المائدة ( 38)

" ሰራቂውንና ሰራቂይቱንም በሠሩት ነገር ለቅጣት ከአላህ የኾነን መቀጣጫ እጆቻቸውን ቁረጡ ፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡፡"
↪️ ዘር የሚጠበቀው ዝሙትን ( ዚናን ) በመከላከልና ዝሙት በፈፀመ ሰው ላይ ሸሪዓዊ ብይኑን ተግባራዊ በማድረግ ነው ። ይኸውም ዝሙት የፈፀመው ያገባ ከሆነ በድንጋይ ወግሮ መግደልና ያላገባ ከሆነ መቶ በመግረፍ ነው ። ይህን አስመልክቶ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል : –

« الزَّانِيَةُ وَالزَّانِي فَاجْلِدُوا كُلَّ وَاحِدٍ مِّنْهُمَا مِائَةَ جَلْدَةٍ ۖ وَلَا تَأْخُذْكُم بِهِمَا رَأْفَةٌ فِي دِينِ اللَّهِ إِن كُنتُمْ تُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۖ وَلْيَشْهَدْ عَذَابَهُمَا طَائِفَةٌ مِّنَ الْمُؤْمِنِينَ »
النور ( 2 )
" ዝሙተኛይቱና ዝሙተኛው ከሁለቱ እያንዳንዳቸውን (ያላገቡ እንደኾኑ) መቶ ግርፋትን ግረፉዋቸው ፤ በእነርሱም በአላህ ፍርድ ርኅራኄ አትያዛችሁ ፡፡ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ እንደኾናችሁ (አትራሩ) ፡፡ ቅጣታቸውንም ከምእምናን ጭፍሮች ይገኙበት ፡፡
↪️ ክብር የሚጠበቀው በውሸት የሰውን ክብር የነካን ሰው በመቅጣት ነው ። በሸሪዓ ህግ አንድን ሰው በውሸት ዝሙት ሰርቷል ብሎ ክብሩን ከነካ አራት ምስክር እንዲያመጣ ይጠየቃል ካላመጣ ሰማኒያ ግርፋት ይገረፋል ። ይህን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል : –

« وَالَّذِينَ يَرْمُونَ الْمُحْصَنَاتِ ثُمَّ لَمْ يَأْتُوا بِأَرْبَعَةِ شُهَدَاءَ فَاجْلِدُوهُمْ ثَمَانِينَ جَلْدَةً وَلَا تَقْبَلُوا لَهُمْ شَهَادَةً أَبَدًا ۚ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ »

النور ( 4)

" እነዚያም ጥብቆችን ሴቶች (በዝሙት) የሚሰድቡ ከዚያም አራትን ምስክሮች ያላመጡ ሰማኒያን ግርፋት ግረፏቸው ፡፡ ከእነርሱም ምስክርነትን ሁልጊዜ አትቀበሉ እነዚያም እነሱ አመጸኞች ናቸው ፡፡"

🔹 በዝሙት የተወለደ ልጅ በእናቱ ስም ይጠራል ። በዝሙት በወለደው ስም አይጠራም ምክንያቱም ዘር ማበላሸት ስለሚሆን ። ዝሙት የምትሰራ ሴት የብዙ ወንዶችን የዘር ፈሳሽ ስለምትቀላቅል ዘር ታበላሻለች ። በዝሙት የወለደም ዘሩን አበላሽቷል በመሆኑም የሱ ልጅ ነው ተብሎ ወደርሱ አይጠጋም ። በአሁኑ ጊዜ የምናየው በዝሙት ካረገዙ በኋላ ኒካሕ ለማሰር የሚደረገው እሩጫ ምንም የሚቀይረው ነገር የለም ። ይልቁንም በዝሙት አርግዛ ኒካሕ ማሰሩ ሌላ ሁለተኛ ወንጀል ነው ። የዝሙት ልጅን የኒካሕ ለማስመሰል የሚደረግ ትልቅ ወንጀል ነው ። በመሆኑም አንዲት ሴት በዝሙት ካረገዘች ልጁ ተወልዶ የዝሙት ልጅ መሆኑ ሳይታወቅ ኒካሕ ማሰር የለባትም ። ዝሙት የሰሩ ወንድና ሴቶች መጋባት ቢፈልጉ መጀመሪያ መለያየት አለባቸው ። ፅንስ ካለ እስኪወለድ ከሌለ የልማድ ደም እስክታይ ተጠብቆ ተውበት አድርገው ሊጋቡ ይችላሉ አመዛኝ በሆነው የዑለሞች ቀውል ። በዝሙት የተወለደን ልጅ ከኒካሕ ልጆች ጋር ቀላቅሎ ዝሙት በሰራው ሰው ስም መጥራት ትልቅ ወንጀል በመሆኑ ልንጠነቀቅ ይገባል ።

አላህ ዲናቸውን አውቀው ከሚሰሩበት ጋር ያድርገን ።

http://t.me/bahruteka

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ፦
―"አላህም በዐረቦች ዘንድ በጣም ዉድ ከሆነው ቀይ ግመል በላይ ዉድ የሆነን ስጦታን ችሯችኋል። እሷም«ዊትር»ነች"። رواه أحمد، والأربعة إلا النسائي

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

የአፋልጉኝ ጥሪ

ሼር በማድረግ እንተባበር

አማርኛ አላውቅም ተጨንቄያለሁ ልጄ ከጠፋች 10 ቀን አለፋት ያልሄድንበት ፖሊስ ጣቢያ የለም ልናገኛት አልቻልንም ይላሉ ሶሪያዊው ስደተኞች ወላጅ አባት እና ወላጅ እናት

ሀምሌ 29 /11/ 2015 ቅዳሜ ቀን ከቀኑ 11 ሰዐት አካባቢ ቦሌ ሩዋንዳ ጫት ተራ ሰፈረረ ሽቶ ስትሸጥ መታየትዋን ወላጆችዋ እምባ እየተናነቃቸው ይገልፃሉ
ይቺ እህታችን ኒቃብ ለባሽ ነች በወቅቱ ከቤት ስትወጣም ኒቃብ ለብሳ ነበር ።

ወደ ኢትዮጲያ ከመጣች ገና ሁለት ወሯ ነው በእጇ ላይ ምንም አይነት ዶክመንት አልያዘችም ስሟ ሱዛና ሙሀመድ ረሺድ ወይም በቅጥል ስሟ (ረዋን) ትባላለች ።

ያያት ሰው በዚህ የወላጅ አባቷ ስልክ በአረብኛ ለምታወሩ

0 94 402 9994

ወይም በዚህ በአማርኛ ለምታወሩ ጥቆማ ሰጡን ጀዛኩሙላህ ከይር
0991767935

ሼር በማድረግ እንተባበር

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ስፒሩሊና (የአለማችን ድንቁ ምግብ)✍✍✍

👉በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ፈቃድ የተሰጠው።
👉የሚመረተው ከአልጌ ነው።
👉በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
✍የምግብነት ጠቀሜታው✍
👉ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
👉ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል ያለው
👉 አንቲ ኦክሲዳንት
👉 ቤታካሮቲን(ቫይታሚን ኤ)
👉 አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል።
👉 በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
👉አጥንትን ያጠነክራል።
👉 ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
👉 በማዕድናትና በቫይታሚን(ቢ12,ቢ1,ቢ2,ቢ6) የበለፀገ ነው።
✍የህክምና ጠቀሜታው✍
👉 ካንሰርን ይከላከላል።
👉የሰውነት መቆጣትን(አለርጂን) ይከላከላል።
👉 በሰውነት ውስጥ የኮሌስትሮል መጠንን ይከላከላል።
👉 አዲስ የደም ሴሎች እንዲፈጠሩ ያደርጋል።
👉 ለአእምሮ ንቃት(ዝግመት) ያገለግላል።
👉 ጉበትን ያፀዳል።
👉 የደም ስኳርን ደረጃ በደረጃ ያሻሽላል።
👉 የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።
👉 መርዛማ አሰሮችን በየጊዜው ያሰወግዳል።
👉 የሰውነት አካክልን ያሰተካክላል።
✍4 የስፒሩሊና እንክብሎች ከምንበላው ምግብ ጋር ስናወዳድር✍
👉በቫይታሚን ኤ ብቻ ከ225 አፕል፣14 ብርጭቆ ወተት የሚሰጠውን ጥቅም ይሰጣል።
👉ማዕድናት እና ቫይታሚን(ቢ1,ቢ2,ቢ6,በ12)ከ4 ሰሃን ሩዝ፣ከ8 ሰርዲን አሳ፣2 ድንች፣ 210 ወይን፣5 ብርቱካን የሚሰጠው ጥቅም ጋር እኩል ነው።
👉በቫይታሚን ኢ 7 ብርጭቆ ወተት፣ 2 ዶሮ የሚሰጠውን ጥቅም ይሰጣል።

ለበለጠ መረጃ
  +251949326639

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

🚫 የግብረ – ሶዶማዊነት አደጋ

ግብረ ሶዶማዊነት ማለት የወንድ ለወንድ ፆታዊ ግንኙነት ማለት ሲሆን ይህ ተግባር አላህ እርም ያደረገው ፍፁም የተወገዘ በነብዩላሂ ሉጥ ህዝቦች ላይ መቅሰፍት እንዲወርድ ያደረገ ተግባር ነው ። አላህ የሉጥ ህዝቦችን ያጠፋበት ሁኔታ እንዲ ብሎ ይነግረናል : –

« فَلَمَّا جَاءَ أَمْرُنَا جَعَلْنَا عَالِيَهَا سَافِلَهَا وَأَمْطَرْنَا عَلَيْهَا حِجَارَةً مِّن سِجِّيلٍ مَّنضُودٍ »

هود ( 82 )

" ትዕዛዛችንም በመጣ ጊዜ (ከተማይቱን) ላይዋን ከታችዋ አደረግን (ገለበጥናት) ፡፡ ተከታታይም የሆነን የሸክላ ድንጋይ በርሷ ላይ አዘነብን ፡፡"

« مُّسَوَّمَةً عِندَ رَبِّكَ ۖ وَمَا هِيَ مِنَ الظَّالِمِينَ بِبَعِيدٍ »
هود ( 83 )

" ከጌታህ ዘንድ ምልክት የተደረገባት ስትሆን (አዘነብናት) ፡፡ እርሷም ከበደለኞቹ ሩቅ አይደለችም ፡፡"

የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም –

" የሉጥ ህዝቦችን ተግባር ሲፈፅም ያገኛችሁት ፈፃሚውም የተፈፀመበትም ግደሉዋቸው " ብለዋል ።

ኢስላም ግብረሶዶማዊነትን በጣም ከትላልቅ አላህ ከታመፀባቸው ወንጀሎች ተርታ ይመድበዋል ። ይህ ተግባር ምእራባዊያን የዲሞክራሲ መብት ነው በሚል የእነርሱ ሸይጧናዊ አስተሳሰብ የሰው ልጆች ከአላህ ትእዛዝ አፈንግጠው የሸይጧን አምላኪና ታዛዥ እንዲሆኑ ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ። የምእራባዊያን ትልቁ ትኩረት እስልምናን መዋጋት ሲሆን ይህን እውን ለማድረግ የእስልምናን አስተምሮዎችን ለመናድ ሙከራ ማድረጉን ተያይዘውታል ።
በሁሉም ጤነኛ አመለካከት ባለውና ከሰማይ የወረደ ኪታብ አለኝ በሚል እምነት የተወገዘና ንፁህ ልቦና የማይቀበለው ተግባር ስለሆነ ሀገራችን ላይ ሶሞኑን እየተወሰደ ያለው እርምጃ እሰየው የሚያሰኝ ሲሆን የትኛውም እምነት አለኝ የሚልና ጤነኛ ትውልድ እንዲተካ የሚፈልግ እንዲሁም ሀገርና ህዝብ ከአላህ ከሚመጣው መቅሰፍት ሰላም እንዲሆን የሚመኝ ሊደግፈው የሚገባ ነው ።
እንደሚታወቀው ምእራባዊያን የራሳቸውን ደመ ነፍሳዊ ፍላጎትና አይዲዮሎጂ በአፍሪካ ሀገሮች ላይ በሀይል ለመጫን በኢኮኖሚና በማእቀብ ያስፈራራሉ ።
በቅርቡ የኡጋንዳ ህገመንግስት የዚህ አይነት ተግባር የሚፈፅምን ከሞት እስከ እድሜ ልክ እስራት በሚደርስ ቅጣት ለመቅጣት ህግ በማፅደቃቸው ምክንያት የተለያየ የማእቀብ ጫና እየደረሰበት ነው ። ይሁን እንጂ መንግስቱም ይሁን ህዝቡ የማይበገር አቋም በመያዝ ለሌሎች አስተማሪ የሚሆን ስራ ሰርተዋል ።
ምእራባዊያን ማንኛውም ሰው ፆታውን ወደ ፈለገበት መቀየር ይችላል ። አንድ ሰው በተፈጠረበት ፆታ የመቆየት ግዴታ የለበትም የሚል ህግ አውጥተው ለህፃናት በየትምህርት ቤቱ እንዲህ አይነቱን ዝቅጠት እንዲማሩ አድርገዋል !!!!! ። የእነዚህ የምእራባዊያን እንሰሳዊ አስተምሮ ህዝቦቻቸው ከዚህ በላይ እኛ ሰው ሆነን ተፈጥረን ሰው ሆነን የመቆየት ግዴታ የለብንም የሚል የአእምሮ ጨለማ ዝቅጥት ውስጥ ከተዋቸው ሶሞኑን አንዱ አሜሪካ ላይ ብዙ ሺህ ዶላር በመክፈል ራሱን ወደ ውሻነት መቀየሩንም ተቀብለው እንደጀብድ ያወሩት ይዘዋል ‼።
ሙስሊሞች ባጠቃላይ በምእራቡ አለም የምትኖሩ በተለይ ራሳችሁንና ልጆቻችሁን የዚህ ተግባር ፀያፍነትና የሚያስከትለው ሁለንተናዊ አደጋ በማስተማርና ግንዛቤ በማስጨበጥ ከጥፋት መጠበቅ ግድ ይላል ።
የምእራባዊያን የመለኮታዊው መመሪያ የመዋጋት ጥረት በብዙ መልኩ የተለያየ እስራቴጄ በተለያየ ጊዜ በመንደፍ ባጀት መድበው የሰው ሀይል አዘጋጅተው እየቀጠሉበት በመሆኑ ሙስሊሞች ዲናቸውን በማወቅና መመሪያውን በራሳቸው ላይ ተግባራዊ በማድረግ ሊከላከሉት ይገባል ።

አላህ ከምእራባዊያን ሸርና ተንኮል ይጠብቀን ።

/channel/bahruteka

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

እህቴ ኩሪ በኒቃብሽ
---
ንግግራቸው ለማይረቡ ሰዎች ከቶ እንዳትሸበሪ
ጊዚያዊ ፈተናዎችን ሳይሆን ዘላለማዊ አኼራን እያሰብሽ ጠንክሪ
"ኒቃብ ጊዴታ አይደለም ሱንና ነው"እያሉ የሚለፈልፉት
ሱንና ማለት እኮ የሚተገበር እንጂ አይደለም የሚሾፍበት
ላወቀው ሱንና ማለት ውበት ነው
ሱንና ላይ የሚያሾፈው እሱ ጃሂል ጠማማ ነው
የሰማይ ጨረቃ ይተያል በሩቁ
ኒቃቢስት እህቶች አሉ እንደደመቁ
ሂጃብ ኒቃብ የውስጥ ሰላም እና የውጭ ውበት ነው እወቁ
ስለዚህ እህቶች ሰለማችሁንና ውበታችሁን በኒቃብ ጠብቁ
የሱንና ኡለማ ዳዒያ ሸይኽ ኡስታዝ ከናንተ ጎን ናቸው እወቁ
ከቁርኣን ከሐዲስ ማስረጃ እየለቀሙ
ያቀርባሉ ለእህቶች በሙብተዲዕ ጠማማ እንዳይጠሙ

አብሽሩ እህቶች ሱንና ላይ ብቻ በርቱ
አደራ ትእግስትን አጥታችሁ ብቻ በስሜት እንዳትመቱ
የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው ለአማኞች እወቁ

ሐቂቃ ወላሂ ኒቃብስት እህቶች ልቡ ላልታመመ ሙስሊም በሙሉ ከሩቅ ሲታዩ ልዩ የደስታ ስሜትን ይፈጥራሉ። الحمدلله ሙስሊም ላደረገን አላህ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ዒልም የሚያጓጓ የሚጣፍጥህ በደረጃ ስትማረው ነው።ከስር ያሉትን ለጀማሪዎች ተብሎ የተዘጋጁትን ክታቦችን ሳትማራቸው የማይመጥንህን ክታብ ይዘህ ለደርስ ስትቀመጥ ወላሂ የማወቅ ፍላጎትህን ያቀጭጭብሃል የምትቀራቸውን ክታቦች ግልፅ እያሆኑልህ ካልሄድክ ክታብ መግዛቱ ደርስ ላይ መጣዱ ፋይዳ ቢስ መስሎ ሊታይህ ሁላ ይችላል ።እናም ምን ልላችሁ ፈልጌ መሰላችሁ ከቁርኣን ጀምረን ከትንንሽ ክታብ ጀምረን በሪከርድ በምን እያደረግን የምንቀራቸው ክታቦች ግልፅ እያሆኑልን ከሄድን ወላሂ እንደ ደርስ የሚያጓጓ የሚጣፍጥ ደስታ በደስታ የሚያደርግ የለም ካላመናችሁ ሞክራችሁ እዩት አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀት ስጠን

/channel/gfyygy

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

CORDYCEPS SINESIS  Increases

Motivation via ↑ dopamine
Vitality via ↑ testosterone
Neurogenesis via ↑ BDNF
Endurance via ↑ ATP

"Himalayan Viagra" is no joke

👉AVAILABLE AT HAND

የ DXN CORDYCEPS SINESISI ጥቅሞች፡-

👉የተረጋጋ እንቅልፍ እንዲኖረን ያደርጋል።
👉የተፈጥሮ ፀረ-ካንሰር የያዘ ነው።
👉የመተንፈሻ አካል ችግርን ያስተካክላል ፣ ይረዳል።
👉የወሲብ ችግሮችን (Sex drive) ይፈታል።
ከጊዜ በውኋላ የተፈጠረን የዘር ማፍራት ችግርን በወንድም ሆነ በሴት ይፈታል።
👉ኃይል እና ጉልበትን ይጨምራል።
👉የማስታወስ ችሎታን ማሻሻል እና ስሜትን ማሻሻል።
👉 የሌሎች ንጥረ ነገሮችን ለሠውነታችን ይጨምራል።
👉የላቀ የኩላሊት እድሳት እንዲኖረን ይረዳል።
👉የጉበታችንን ስራ ያስተካክለላል ።
0949326639

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

🔷 የዘንድሮ ዓሹራእ

የዘንድሮ የዓሹራእ ፆም የፊታችን ጁሙዓ ሀምሌ 21 ሲሆን ዘጠነኛው ቀን ደግሞ ነገ ሐሙስ ሀምሌ 20/2015 ነው ። ለወንድምና እህቶች እንዲሁም አባትና እናቶች በማስታወስ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን ።

/channel/bahruteka

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ሀቅ ነው‼

📌 ሙዐዊያህ رضي الله عنه :
✍🏻አላህ የሰጠኝን ፀጋ እንዲወገድ ከሚፈልግ ምቀኛ ሰው ውጪ ያለውን ሁሉ ማስደሰት እችላለው እሱ ግን ሚያስደስተው ያ ፀጋ መወገዱ ብቻ ነውና ይላሉ። .

📖 البداية والنهاية (447/11).👉ምንጭ


@bin_Husseynfurii

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

📖 ከሱረቱል ኢስራእ የተወሰኑ አንቀፆች፤ 1 - 17።

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ብኑ ኢማም

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

በአቡ በከር አሕመድ ላይ ረድ ክፍል አንድ

– አቡበከር አሕመድ እስልምናና ክርስትናን አንድ ለማድረግ ( ለማቀራረብ) በቀባጠረው ቅጥፈት ላይ የተሰጠ ምላሽ
– አበቡበከር አሕመድ ጅህልናውን ግልፅ አደረገ
– አላህ ካለ ወደፊት ሌሎች ጥመቶቹን በመረጃ ግልፅ እናደርጋለን ።

/channel/bahruteka

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

እኔና ሚስቴ ----

ከሚስቴ ጋር በጣም ከመዋደዳችን ብዛት ሁሌም እንቀላለዳለን እንላፋለን እንጫወታለንም እኔ በባህሪዬ ለሚስት ፊት ከሰጧት ብለው ከሚኮሳተሩት ወገን አይደለሁም ሚስቴ ጓደኛዬ እህቴ ሜስቴም ጭምር ነች ከስራ ቦታዬ ወጥቼ ቤት እስኪደርስ ሽርፍራፊ ሰከንዶች እንደ አመታት የሚረዝሙብኝ ግዜዎች ብዙ ናቸው የሚስቴን ጫወታ ከመናፈቅ የተነሳ

ብቻ ብዙ ግዜ ሚስቴ እኔን ማስለፋት ደስ ይላታል ሁሌም ጧት ጧት ከእንቅልፌ ተነስቼ ቁርሳችንን ከበላን ቦሃላ ወደ ስራ ቦታዬ ጉዞ ሲጀምር የሆነ ነገር ረስተሃል ብላ ትመልሰኛለች ብዙ ግዜ የሚረሳው ስልኬንና ዶክመንቶችን ነው ወይ የስራ ቦታ ቁልፍ አልያ መንጃ ፈቃዴን ነው እንትን ረስተሃል ብላ ከመለሰችኝ ቦሃላ ወይ ባሌ አረጀህ መሰለኝ እያለች ታሾፍብኛለች ብቻ ከእለታት ባንዱ ቀናችን ዛሬማስ አታሸንፈኝም አልሸነፍላትም ምንም አልረሳም ቅጥል ትበል ብዬ ማታ እስካሁን እየረሳሁዋቸው የሚወጣቸውን ነገራት ዘርዝሬ ፃፍኩኝ አይነጋ ዬለ ነጋ ከዛም ጧት ተነሳን ቁርስ በላን የፃፍኳቸውን ነገራት አንድ በአንድ ሰበሰብኩኝ መኪናዬን ከፍቼ በይ ዛሬ ተበልተሻል ብዬ ጉዞዬን ጀመርኩ ልክ መሃል ላይ ሳለሁ ስልኬ ጠራ ውዴ ነች 📞 ሄሎ ፍቅር ተሸንፈሻል ምንም አልረሳሁም አብሽሪ
📞 ውዴ ዛሬ አርብ ነው ስራ አለመኖሩን ግን ረስተሃል ወዴት ነው የምትሄደው ?

🎞 ኤጭ... Teshenfeyalew leka

✍ አቡ ሙስዓብ
ከአንድ አረብኛ ቻናል የተወሰደ


ለሁሉም ባለ ትዳሮች የመያልቅ ፍቅርን ይለግስ ዘንድ ጌታዬን እመፀነዋለሁኝ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።በጣም ከመሰጠኝና ምርጥ ጥበበ የተኳኸነበት ፅሁፍ።።።።።።።።።።። by Ibnu Munewor “አዋጅ! በሴቶች ላይ መልካምን ዋሉ አደራ!”
እርግጥ ነው ትዳር በራሱ ትምህርት ቤት ነው፡፡ ነገር ግን ትዳር ሃላፊነት በጎደለው መልኩ ባልና ሚስት እንደ አቡሽ እና እንደ ሚሚ የሚነፋረቁበት ወይም የሚቦርቁበት መዋእለ ህፃናት አይደለም፡፡ አዎ በአንድ ጎጆ ውስጥ የሚኖር ሰው ቀርቶ በሆነ አጋጣሚ የተገናኘም ሰው ሊገፋፋና ሊጋጭ ይችላል፡፡ ይሄ በዱንያ ውስጥ ከምንፈተንባቸው ነገሮች አንዱ እንደመሆኑ በጥንቃቄ ልንጓዝ ይገባናል፡፡ ጌታችን እንዲህ ይላል፡- “ከፊላችሁንም ለከፊላችሁ ፈተና አድርገናል፡፡ ትታገሳላችሁን?” [አልፉርቃን፡ 20]
በትዳር ውስጥ በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ እጅግ የበዙ ግፎችን ስመለከት እና ስሰማ የራሴ ሁኔታ ያስፈራኛል፡፡ ብዙ ሰው የትዳር ሰሞን “አበድኩልሽ ከነፍኩልሽ” እንዳላለ በእጁ ማስገባቱን ባረጋገጠ ማግስት ነገሮች መቀየር ይጀምራሉ፡፡ እዚህ ግባ በማይባሉ ምክንያቶች “አይንሽን ላፈር” የሚለውን ቤቱ ይቁጠረው፡፡ አንዳንዱ ለአስቤዛ መቶ ሰጥቶ የሁለት መቶ መስተንግዶ የሚጠብቅ አለ፡፡ ሌላው ለውጭ ሰው ተጨዋች፣ ተግባቢ፣ ሳቂታ፣ ገራገር ነው፡፡ ከቤቱ ሲገባ ግን ልጆቹ “መጣ መጣ” እያሉ በፍርሃት የሚያንሾካሹኩበት፣ ሚስት ካሁን አሁን “ምን ይል ይሆን?” እያለች በስጋት የምትዋጥበት አራስ ነብር ይሆናል፣ ግስላ፡፡ “የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ” ይሏል እንዲህ ነው፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ግን “ከአማኞች ኢማኑ የተሟላው ስነ ምግባሩ ያማረው ነው፡፡ ከናንተ በላጫቻችሁ ለሴቶቻቸው በላጭ የሆኑት ናቸው” ብለው ነበር፡፡ [አስሶሒሐህ፡ 284] ሌላው ሚስቱን፣ የልጆቹን እናት ከጭቃ የጠፈጠፋት ይመስል እንዳሰኘው ያደርጋታል፡፡ ከልጆቿ ፊት ያዋርዳታል፡፡ በዚህም ወይ እናት በልጆቿ እንድትናቅ በር ይከፍታል፤ አለያ ደግሞ ከተበዳይ እናታቸው ወግነው አባታቸውን እንደ ጠላት እንዲያዩ ያስገድዳል፡፡
መልእክተኛው ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “በሴቶች ጉዳይ አደራችሁን” ብለው ነበር፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] እጅግ ብዙ ወንድ ግን “ሴትና ጫማ ከአልጋ ስር” ነው ፖሊሲው፡፡ ሁሌ እሷን ካልከሰተ፣ ሁሌ እሷን ካላዋረደ ወንድ የሆነ አይመስለውም፡፡ ወንድሜ ከሚስትህ የሆነ የማትወደው ባህሪ ሊኖር ይችላል፡፡ ሰው ነችና ይሄ የሚጠበቅ ነው፡፡ ግን ስላንተስ ማን ያውራ? አንተስ የሚጠላ ጎን አይኖርህምን? ምነውሳ ታዲያ የራስህንም ብታይ? ምነው በጎ ጎኖቿንም ብትመለከት? ምንም ጥሩ ነገር ሳታይባት ነው ለትዳር የመረጥካት? ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፡- “አንድ ሙእሚን ወንድ አንዷን ሙእሚናህ ሴት (ሚስቱን) አይጥላ፡፡ ከሷ የሆነን ባህሪ ቢጠላ ሌላ የሚወደው አለውና፡፡” [ሙስሊም]
አንተ ያማረህን ከውጭ እየሰለቀጥክ ቤትህን የምትዘነጋ ከሆንክ ማሰቢያ የቀለለህ ገልቱ ነህ!! አንተ “እኔ ነኝ ያለ” እያማረጥክ እየለበስክ ሚስትህን የምትረሳ ከሆንክ ቀላል ነህ፣ ኪሎህ ቢከብድም ዋጋህ የወረደ!! ለመሆኑ ሚስትህን አንተ ካልፈቀድካት ማን ይፍቀዳት? ቤተሰቦቿማ አንተን ሰው ብለው፣ አንተን ባል ብለው አደራ ሰጥተውሃል!! ታዲያ ምነው አደራ በላ ትሆናለህ? አንተ በሚስትህ ላይ የምትሰራውን በእናትህ፣ በእህትህ፣ በሴት ልጅህ ላይ ሲፈፀም ብታየው ያስደስትሃልን? ይሄው ውዱ ነብይ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ከምትበሉት አብሏቸው፡፡ ከምትለብሱትም አልብሷቸው፡፡ አትምቷቸውም፡፡ አላህ አስቀያሚ ያድርግሽ እያላችሁም አትርገሟቸው” ይላሉ፡፡ [ሶሒሕ አቢ ዳውድ፡ 1861] እስኪ ይህን ሐዲሥ እንደ መነሻ ይዘን እራሳችንን እንፈትሽ፡፡
አንዳንዱ አቅሙ ሳይኖረው ሁለተኛ ያገባና ቤቱን የጦርነት አውድማ ያደርገዋል፡፡ እራሱም ቤተሰቡም የሰቀቀን ህይወት እንዲገፉ ያደርጋቸዋል፡፡ ሌላው ሁለተኛ ባገባ ማግስት የመጀመሪያዋን ከነመኖሯም ይረሳታል፡፡ ጌታችን (አለማስተካከልንም ከፈራችሁ አንዲትን ብቻ ያዙ…) ሲል ነበር ያዘዘው፡፡ [አንኒሳእ፡ 3] እሱ ግን “ትዳር አላት” እንዳይባል እርግፍ አድርጎ ትቷታል፡፡ “ትዳር የላትም” እንዳይባል ኒካሑ እንዳለ ነው፡፡ ((በአየር ላይ) እንደተጠለጠለችም አድርጋችሁ ትተዋት ዘንድ (ወደ ወደዳችኋት) መዘንበልን ሁሉ አትዘንበሉ) ብሎ ነበር ጠቢቡ ጌታ፡፡ [አንኒሳእ፡ 129] ልብ በል! ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ሁለት ሚስት ኖሮት ወደ አንዷ ያጋደለ ሰው ነገ በቂያማ ቀን አንድ ጎኑ የወደቀ ሆኖ ይመጣል” ይላሉ፡፡ [ሶሒሑ መዋሪዱዝዞምኣን፡ 1089] ታዲያ መጨረሻህ ይህ እንዲሆን ነው የምትፈልገው? ወንድሜ የበደልካት ሚስትህን ሞት ሳይቀድምህ በፊት በጊዜ “ዐፍው” አስብላት፡፡ ያለበለዚያ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዳሉት “ግፍ ነገ የቂያማ ቀን የጨለማ ንብርብር ነው፡፡” [ቡኻሪና ሙስሊም] በየጓዳው በበዳይ ባሎቻቸው ግፍ ሳቢያ ደም እንባ የሚያነቡትን ሴቶች ቤቱ ይቁጠራቸው፡፡ ወላሂ ወንድነትህን ተጠቅመህ በደካማዋ ሴት ላይ የምትፈፅመው ግፍ እሷ ላይ ከደረሰው የከፋ ያስከፍልሃል፡፡ “የተበዳይን እርግማን ተጠንቀቅ፡፡ በሷና በአላህ መካከል መጋረጃ የለምና!!” ይላሉ ከልብ ወለድ የማይናገሩት ነብይ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] የስሙን መጠሪያ የዐይን ማረፊያ ልጆቹን ከሷ አግኝቶ፣ ስሜቱን በሷ ላይ አርክቶ፣ ህይወቱን በሷ ላይ መስርቶ፣ የቤት ጣጣውን ሁሉ ከሷ ላይ ጥሎ፣ ሁለ-ነገሯን እንደ ሸንኮራ መጥጦ… ከዚያም አለጠም ጣፈጠ ያለፈውን ሁሉ በመዘንጋት ምንም ዋጋ እንደ ሌላት ልክ እንደ ቆሻሻ፣ እንደ ቆረቆንዳ መወርወር ምን የሚሉት ኢ-ሰብኣዊነት ነው?! ምን የሚሉትስ ገልቱነት ነው?! በእናትህ፣ በልጅህ፣ በእህትህ ላይ እንዲህ ቢፈፀም ደስ ይልሃልን? አትጠራጠር! የእጅህን ታፍሳለህ! የዘራሃውን ታጭዳለህ! “አልጀዛኡ ሚን ጂንሲል ዐመል” ይላሉ አበው፡፡ “ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው” እንደማለት፡፡
አትዘንጋ!! ልክ አንተ በሚስትህ ላይ ሐቅ እንዳለህ ሁሉ ሚስትህም ባንተ ላይ ሐቅ አላት፡፡ ሃይማኖታችን እንዲህ ነው የሚያዘው፡-
- (ለእነሱም (ለሴቶቹ) የዚያ በነርሱ ላይ ያለባቸው (ሃላፊነት) አምሳያ (ሐቅ በባሎቻቸው ላይ) አላቸው፡፡” [አልበቀራህ፡ 228]
- (በመልካም ተኗኗረዋቸው፡፡) [አንኒሳእ፡ 19]
- “አዋጅ! ለናንተ በሴቶቻችሁ ላይ ሐቅ አላችሁ፡፡ ለሴቶቻችሁም በናንተ ላይ ሐቅ አላቸው፡፡” [ሶሒሑልጃሚዕ፡ 7880]
- “ለቤተሰብህም ባንተ ላይ ሐቅ አለ፡፡ እያንዳንዱን ባለ ሐቅ ሐቁን ስጥ!” [ቡኻሪ]
- “ለሚስትህ ባንተ ላይ ሐቅ አለ፡፡” [ቡኻሪና ሙስሊም]
ይልቅ ቂል አትሁን፡፡ ለሚስትህ፣ ለልጆችህ ደግ፣ ምቹ ሁንና ቤትህን ምድራዊ ጀነት አድርገው፡፡ ብቻ አንተ ቻልበት፡፡ ከጅምሩ ሷሊሐዋን ምረጥ፡፡ ወይም ሷሊሐ እንድትሆን ጣር፡፡ ያኔ ገና ስታያት ትረካለህ፡፡ በልጆችህ አስተዳደግ ትረካለህ፡፡ ላንተ ባላት መቆርቆር ትረካለህ፡፡ በጨዋነቷ፣ በቁጥብነቷ ትረካለህ፡፡ ዱንያ ላይ ከዚህ በላይ ምን ድሎት አለ?! ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ዱንያ መጣቀሚያ ነች፡፡ ከመጣቀሚያዎቿ ሁሉ በላጩ ደግ (ሷሊሐህ) የሆነች ሴት ናት” ይላሉ፡፡ [ሙስሊም]

Читать полностью…
Subscribe to a channel