ቻናሉን ጆይን በሉና ተከታተሉ ። ጥርት ባለው ሰማይ ላይ _ _ሙሉ ጨረቃ እየበራ እይታህን እክል ገጥሞት _ _አይንህ ስራውን ባይሰራ "ጨረቃ የለም"እያልክ _ _ በከንቱ አትገላገል አለም እያየው ነውና_ _ እውነቱን ካዩ ተቀበል {[ኢብኑ munewor ]} ለአስተያት 👉 @Abdurhimsane_bot
♻️قال الشيخ عبدالسلام بن برجس -رحمه الله-:
" إن أهل العلم مجمعون على أن تزكية من ليس أهلا للتزكية وجرح من ليس أهلا للجرح خِيانة للأُمة وغش لها ، بل هو جريمة شنيعة وظلم من كل وجه "
📚رسالة الجرح والتعديل عند السلف صـ٢١
ሸይክ አብድሰላም ብን በርጅስ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ።
"ሁሉም የእቀት ልቃውንቶች የተስማሙበትና አንድ አቋም ያየዙበት ነጥብ ቢኖር ፣ ለትችትም ይሁን ለውዳሴ ብቁ የልሆነ አካል በዚህ ተግባር ላይ ከተሰማራ ማህበረሰቡን እንደካደና እንዳጭበረበረ ብሎም አስነዋሪ ግፍና በደል ከሁሉም አቅጣጫ እንደፈፀመ ይቆጠራል" ይላሉ።
👉የሚገርመው አብዘኛው በአሁኑ ዘመን የሚያብጠለጥለውና የሚተቸው ብሎም የሚያወድሰው አካል ለጀርህና ተእዲል ብቁ ያልሆነ እንደኔ ያለው ቢጤ ነው!!!
❌👉ፈተናውም የበዛው በየ መንደሩ የለምንም ብቁ ማረጋገጫ ወይንም ከተላላቅ መሻይኮች እውቅና ሳይሰጠው አላዋቂ የሆኑ ተከታዮቹ በሰጡት መአረግ (የሼክና የኡስታዝ) የክብር ስያሜ በመነሳት በሚሰጥ ብያኔ አማካኝነት ይመስለኛል ልይነቶች በየ አቅጣጫው የተስፋፉት!!!
/channel/Alihuesn
ለአላህ ብለህ ወርውር የሚያነሳው አይጠፋም ።
ብልሆች እንደዚህ ቤታቸው ቁጭ ብለው በተመቻቸላቸው አጋጣሚ ይጠቀማሉ ፣ ነፈዞች ደግሞ ኳስ ኳስ ኳስ እንዳሉ ኩስ በኩስ የሆነ ኑሮ እየገፉ ይገኛሉ ።
አንቺ እና አንተ ከየትኞቹ ናችሁ ???
በ HUSSEN APP TUBE የተዘጋጁ አፕልኬሽኖች በከፊል
ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutusulhuz
-------------------
ኡሱሉ ሰላሳ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usuluselasaawol
-------------------
ነዋቂደል ኢስላም የእስልምና አፍራሾች በኡስታዝ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.newaqidelislamabuabdellah
-------------------
ሹሩጡ ላኢላሃኢለላህ ደርስ በኡስታዝ ሳዳት ከማል https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussen.shrutulailahailleallah
-------------------
ኡሱሉ ሰላሳ አርበኢን ሀዲስ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usuluselasaandarbeinhadith
-------------------
ነዋቂደል ኢስላም ቀዋኢዱል አርበአ ሹሩጢ ሶላት https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussen.newaqidalislamqewaidalarbashurutusolat
-------------------
አጅሩምያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ajrumyaabu
-------------------
አቂደቱ አሕሉሱነቲ ወልጀመዓ የአሕሉሱና እምነት - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aqidetuahulusuna
-------------------
ሪሳለቱል ሒጃብ በሸይኽ አህመድ አደም - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.risaletulhijaab
-------------------
ሁሉም ፈጠራዎች ጥመቶች ናቸው - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.bidahulutmetnew
-------------------
ሁዝ አቂደተክ በኡስታዝ አቡ አብደላህ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.huzaqidabuabd
-------------------
የሴቶች ሚና በእስልምና - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.dewurlmeraa
-------------------
መትኑ ሹሩጢ ሶላት በኡስታዝ ሳዳት ከማል - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutsadat
-------------------
ቱህፈቱል አጥፋል የተጅዊድ ትምህርት - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.tuhfahmedadem
-------------------
ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.huzsadatkemal
-------------------
ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.sadathuz
-------------------
100 ሀዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.miathadis1
-------------------
ዱሩሱል ሙሒማ በኡስታዝ አቡ አብደላህ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.durusulmuhima
-------------------
አዝካር ወል አዳብ ዚክሮች እና ስነ ስርዓቶች - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.azkarweladab
-------------------
አንቺ እውቀት ፈላጊ እህቴ ሆይ አድምጭኝ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.comeandlisten
-------------------
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 01 - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.kitabutewhid
-------------------
አልጀዘሪያ የተጅዊድ ትምህርት - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aljezerya
-------------------
ፈድሉል ኢስላም የእስልምና ብልጫ - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.fedlulislam
-------------------
ነዋቂደል ኢስላም የእስልምና አፍራሾች - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.newaqdislam
Check out "ይህ ነው እምነታችን ጥሪያችን"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.hazihiaqidetuna
Check out "አቂደቱ አህሉሱነቲ ወልጀመአ በኡስታዝ ሳዳት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.emnetachin
Check out "አቂደቱል ዋሲጥያ በወንድም አደም ኢብኑ ሙሐመድ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.wasitya
Check out "ሸርሕ አልዋጂባት አልሙተሐቲማት ቂርአት ያለኔት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.serhalwajbat
2 አዳዲስ አፕልኬሽኖች ፕለይስቶር ላይ ተጭነዋል ለሙስሊሙ ኡማ ሼርርርር በማድረግ ይሳተፉ አውርደው ይጠቀሙ እውቀትን ይሸምቱ
Check out "العقيدة الواسطية አቂደቱል ዋሲጥያ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.wasityajemal
Check out "كشف الشبهات ከሽፉ ሹብሐት በኡስታዝ ጀማል"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.keshfjemal
ተጨማሪ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
http://T.me/HUSSENISLAMICAPPS
መሠል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን
አድራሻችን ስልክ ☎️ +251912767238
የቴሌግራም አድራሻችን 🌐 t.me/islamicappdeveloper
ፉደይል ኢብኑ ዒያድ [رحمه الله] እንዲህ ይላሉ: ‐
«አምስት ነገሮች የመናጢነት ምልክቶች ናቸው: ‐
⚀ የቀልብ ድርቀት፤
⚁ የእንባ ድርቀት፤(አለማልቀስ)
⚂ የይሉኝታ (ሐያእ) ማነስ፤
⚃ የዱንያ ፍቅር መጨመር፤
⚄ ምኞትን ማርዘም።»
ከመናጢነት ይጠብቀን!
(الزهد لابن أبي دنيا 208)
ከሁሉም አላህ ይጠብቀን
በሐራም ስራ የተገኘ ገንዘብ ምን ይደረግ
================
✅ በሐራም ስራ ገንዘብን የሰበሰበ ሰው ሲቶብት ገንዘቡን ምን ያድርገው?
✅ መነሻ ገንዘቡ ከሐራም ነበረ ያተረፈው ግን በሐላል ስራ ነው ይህስ ምን ያድርገው?
===================
መነሻ
ብዙ ግዜ በተደጋጋሚ ከሚመጡ ጥያቄዎች ውስጥ አንድ ሰው ከዚህ በፊት ሀራም የሆነ ስራ ይሰራል በዚህም ይተዳደራል ብዙ ንብረትም አፍርቷል አሁን ላይ ቶብቷል ስራውንም አቁሟል ግን ያለው ንብረት በሙሉ በሀራም የሰበሰበው ነውና እንዴት ያድርግ? የሚል ነው።
በዚህ አጠር ባለ ፅሁፌ ምን ማድረግ እንዳለበት ከሸይኩል ኢስላም ኢብን ተይሚያ እና ተማሪያቸው ኢብኑል ቀይም ንግግር ላይ ብቻ ተመርኩዤ ለማስቀመጥ እሞክራለሁ
የፀሀፊው ተግባር የሁለቱን ሸይኾች ንግግር አጠር እና ግልፅ በሆነ መልኩ ሰዎች እንዲረዱት አድርጎ ማስቀመጥ ብቻ ነው።
===================
⓵ ተውባ
➢ በመጀመሪያ ደረጃ ሰውዬው የሚታዘዘው ተግባር ተውባ ሊያደርግ ነው። ያም
1ኛ ለተገበረው ተግባር መፀፀት
2ኛ ዳግመኛ ላይመለስበት መቁረጥ
3ኛ ከዚህ የሀራም ስራ መወገድ
እነዚህን መስፈርቶች አሟልቶ ወደ አላህ መመለስ አለበት ይህ በሙስሊሞች መሀከል ምንም ውዝግብ የለበትም
=====================
⓶ በሐራም ስራ ሰርቶ ለራሱም ይሁን ለቤተሰቡ በልቶ ጠጥቶ ያሳለፈውን በተመለከተ
➢ በሀራም ስራ ገንዘብ አግኝቶ ተጠቅሞ ያሳለፈውን በተመለከተ ላሳለፈው ተግባር ከላይ የጠቀስናቸውን ሶስት መስፈርቶች አሟልቶ ተውበት ከማድረግ ውጪ ሌላ ሚጠበቅበት ነገር የለም።
===================
⓷ በሀራም ሰርቶ እጁ ላይ የሚገኝ ገንዘብንስ ምን ያድርገው?
-------------------------------------------
➢ ይህን ስራ ሲሰራ ሀራም መሆኑን ሳያቅ ከነበረ ይሰራ የነበረው ምንም ወንጀል አይኖርበትም የሰበሰበውንም ገንዘብ መጠቀም ይችላል። ስራውን ግን ሀራም መሆኑን ካወቀበት ቅፅበት ጀምሮ ማቆም ይኖርበታል
-----------------------------------------
ስራው ሀራም መሆኑን እያወቀ የሰራስ ሰው?
➢ ይህ ሰው ገንዘቡን ለሙስሊሞች ጥቅም በሚውል ጉዳይ ላይ ሰደቃ በማድረግ ከገንዘቡ ራሱን ማጥራት አለበት።
-----------------------------------
ግን ሌላ መተዳደሪያ ገንዘብ ከሌለውስ?
➢ ይህ ሰው በሐራም የሰበሰበውን ገንዘብ በሚቶብት ግዜ ሰደቃ ከሰጠው እራሱ ችግር ላይ የሚወድቅ ከሆነ ለሀጃው የሚያስፈልገውን ያክል ከዛ ገንዘብ ወስዶ የተቀረውን ሰደቃ ያደርጋል።
➢ ሌላ ሀላል የሆነ ስራ መጀመር ፈልጎም ግን ከዚህ በሐራም ከሰበሰበው ገንዘብ ውጪ ሌላ ገንዘብ ከሌለው ከዛ ገንዘብ ውስጥ ለስራው መነሻ ሚበቃውን ወስዶ የተቀረውን ሰደቃ ያደርገዋል። የሚወስደውን ገንዘብ እንደ ብድር አድርጎ ቢወስድ ደግሞ የተሻለ ይሆናል።
ይህ ኢብን ተይሚያና ኢብኑል ቀይም የመረጡት አቋም ነው
(مدارج السالكين ١/٣٨٩, زاد المعاد ٥/٧٧٨, مجموع الفتاوى ٢٩/٣٠٨)
➠ይህ አቋም ሰዎችን ወደ ተውባ ለመገፋፋትም ይሁን ለማነሳሳት የሚጠቅም የሆነ መሀከለኛ አቋም ነው ማለት እንችላለን።
➠ ሰዎች ሲቶብቱ ሙሉ ገንዘባችሁን ሰደቃ አድርጋችሁ ያለ ገንዘብ ያለ ስራ ተቀመጡ ብንላቸው ከሀራም ስራዎች መቶበት ለሰዎች በጣም አስቸጋሪ ይሆንባቸዋል።
በዚህ ላይ ኢብን ተይሚያ ( مجموع الفتاوى ٢١/٢٢). ላይ ያማረ ንግግር አለው እንዳይረዝም ነው ያላመጣሁት ተጨማሪን የፈለገ ይመልከተው።
====================
⓸ መነሻ ገንዘቡ ከሐራም ነበረ ያተረፈው ግን በሐላል ስራ ነው ይህስ ምን ያድርገው?
➢ የዚህ ምሳሌው አንድ ሰው ከሆነ ግለሰብ ላይ 10,000 ብር የዛሬ አመት ሰርቆ በዛ ብር ሰርቶ አትርፎ ዛሬ ላይ በዛ የተገኘው ትርፍ 100,000 ብር ደርሷል ይህ ሰውዬ ተውባ ማድረግን ከፈለገ ለወሰደበት ሰውዬ መመለስ የሚጠበቅበት ምን ያክል ነው?
=> በዚህም ላይ ኡለሞች የተለያየ አቋም ያላቸው ቢሆንም ሸይኹል ኢስላም አመዛኝ አቋም እንደሆነ የሚጠቅሰው ያተረፈውን ገንዘብ ግማሹን ከዋናው ገንዘብ ጋር አብሮ ለባለቤቱ መመለስ እንዳለበት ነው።
=> ሙሉ ትርፉንም እመልስለታለሁ ካለ ይችላል።
=> ባለቤቱ ትቼልሀለው ዋናው ገንዘቤን ብቻ ስጠኝ ካለው ዋናውን ብቻ መስጠት ይችላል።
=> ባለቤቱን ማግኘት ካልቻለ ወይም ካልታወቀ ገንዘቡን ለሙስሊሞች አገልግሎት እንዲውል ሰደቃ ያደርገዋል።
====================
✍🏾 ኻሊድ ሙሀመድ (አቡ ሱለይማን)
/channel/mesudmohamed
ሸይኽ ሙሐመድ ገዛል
ስለ ተውሒድ አንገብጋቢነት
በልጓማ አዝሃር መስጂድ
ወላሂ ግን ታዘብኩኝ የሄን ብሮ ግራም ሸይኹ ሲጀምሩ ለቅሶ በለቅሶ ነው የሆንው እነሱም በጣም ነው ያለቀሱት
ግን ሪከርድ ላይ ተፅኖ የለም ለምን ቢባል ከፊታቸው ላይ የሚረግፈው እንባ ስለማይታይ
t.me/abumuazhusenedris
....እነዚህን ዑለማእ የሚከተሉ ሰዎች በእውቀታቸውም ሆነ በምግባራቸው ከፍተኛ አላዋቂነት የሚንፀባረቅባቸው ይሆናሉ።ተከታዮቻቸው ምሉዕ እውቀት ስለመያገኙና #በአንዳንድ_የእውቀት_ዘርፎች_ላይ_ብቻ_ትኩረት_ስለሚያደርጉ_ረሳቸውን_እንደ_ትልቅ_ዑለማእ_መቁጠር_ይጀምራሉ....።
ሙሉ ፁሑፉ በጣም ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘሁት በቅርብ ቀን ኢንሻአላህ ይለቀቃል
/channel/gfyygy
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ትክክለኛ ስማቸው ሙሐመድ አሕመድ ሙነወር ነው።
የፌስቡክ አድረሻቸው ፦
https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor
የቴሌግራም አድረሻቸው ፦
/channel/IbnuMunewor
መፅሐፋቸው ካነበብኳቸው ውስጥ ፦ ተውሒድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ ድንቅ መፅሐፍ ነው ሐቂቃ ብዙ ታላላቅ ዱዓቶች ሲያወድሱት ተመልክቻለሁኝ፤ ኢብኑ ተይሚያህ የሱንናው አንበሳ ። ስለ ኢብኑ ተይሚያ የሂይወት ታሪክ የተፃፈባት።አልበያን ስለ ጀምዕያ ስለ የወንዶችን ሱሪ መልበስ በተመለከተ እና የተብዲዕ ህግጋት የምታብራረ። በቅርቡ ብቅ ያለችው ከዐርሹ በላይ ጥሩ መፅሐፍ መሆኗን ያነበባት ይመስክር። ሁሉንም ከቸላችሁ ገዝታችሁ አንብቡ
ያላነበብኩትና በእጄ ያልደረሰኝ ፦
መውሊድ ታሪክ ግድፈት ፣እርምት ለሐሰን ታጁ መውሊድ መፅሐፍ የተሰጠ ምላሽ ።
ከዐረብኛ ወደ አማርኛ የተተረጎሙ
አርበዒን ፣አሱል አስ-ሰላሰ ፣ቀዋዒዱል አል- አርበዕ
ደርሶቹንና ፣ፁሑፎችን ከላይ ባስቀመጥኩት ሊንክ ገብታችሁ ተጠቀሙበት
ጌታችን አላህ ሆይ!
የሱንናውን ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወርን ከመልካም ስራ ጋር ረዥም እድሜ አቆይልን ።ስህተቱንም ሁሉ ይቅር በልልን
ለመልካም ስራውም ሁሉ አግዘው በሱንና መንገድ ላይም አፅናው።
ሼር
ወንድማችሁ አብዱረሒም ኢብኑ ሳኒ ነኝ ከአዳማ (ስልጤው)
ለሚያስተውሉ
~
ከዚህ በፊት ከየመን መርከዞች በጅምላ የሚያስጠነቅቅ የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አለተሚ ድምፅ መሰራጨቱ ይታወቃል። በፊዩሽ፣ መዕበር፣ መፍረቅ ሑበይሽ፣ ሑደይዳ፣ ... ያሉ የየመን የሱና መርከዞች ኢትዮጵያን ጨምሮ ከመላው ዓለም ለሚሰባሰቡ ተማሪዎች የአይን ማረፊያዎች ናቸው። ስለሆነም እነዚህን የሱና ቀንዲሎች በመጥፎ መፈረጅ ሐቅ ካለመሆኑም ባሻገር ከሀገራችን ለዒልም ፍለጋ የሚጓዙ ወንድሞችን ማሰናከል ነው የሚሆነው። ይሄ ደግሞ ጉዳቱ ወደኛው የሚመለስ ነው።
ሰሞኑን ኢትዮጵያ መጥተው እያስተማሩ ካሉት ሸይኾች ውስጥ አንዱ የሆኑት ሸይኽ ሙሐመድ ባሙሳ ሐፊዞሁላህ ለጊዜው መካ ቢኖሩም የሑደይዳው የሱና መርከዝ ኃላፊ ናቸው። ሌሎቹንም የየመን የሱና መርከዞች ያውቋቸዋል። ሰሞኑን ስለ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ጅምላ ውንጀላ ሲጠየቁ እንዲህ ሲሉ መልሰዋል፦
وجلست معه إلي الساعة الثانية بعد منتصف الليل وبينت له ما عليه دور الحديث السلفية في الديار اليمنية، وكان يستفسر عن بعض الإشكالات وأنا أجيب، ولله الحمد، حتى أظهر لي وفقه الله، أنه لم يكن عنده علم بهذه الأمور، والآن تبين له أمر دور الحديث السلفية في الديار اليمنية بوضوح، ولم يبق عنده أي إشكال
"ከሱ (ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ) ጋር እኩለ ሌሊት በኋላ አልፎ እስከ ስምንት ሰዓት ድረስ አብሬው በመቀመጥ በሃገረ የመን ያሉ የሐዲሥ ተቋማት ያሉበትን ግልፅ አድርጌለታለሁ። አንዳንድ ግርታዎች ግልፅ እንዲሆኑለት እየጠየቀም ምስጋና ለአላህ ይሁንና መልሼለታለሁ። አላህ መልካምን ያድለውና በነዚህ ጉዳዮች ላይ እውቀቱ እንዳልነበረው እስከሚያንፀባርቅልኝ ድረስ። አሁን ግን በሃገረ የመን ያሉ የሐዲሥ ተቋማት ጉዳዩ ፍንትው ብሎ ግልፅ ሆኖለታል። እናም ምንም ግርታ አልቀረውም።"
ምንጭ:- [በ4/5/1444 ሸይኹ ከሰጡት ምላሽ የተቀነጨበ]
ሸይኽ ባሙሳ የገለፁት ትልቅ ነገር ነው። ወጣቶችን በነዚህ ተቋማት ዒልም እንዳይፈልጉ እንቅፋት ከመሆን መምመለስ ዋጋው ቀላል አይደለም፣ የእውነት መመለስ ከሆነ። ነገር ግን ለሸይኽ ባሙሳ መምመለሳቸውን ያሳዩት ከወራት በፊት ከሆነ እስከ ዛሬ ድረስ ግልፅ እርምት መስጠት ይገባ ነበር። ምክንያቱም
1⃣ ይሄ ድምፅ በሰፊው ተሰራጭቷል።
2⃣ በነዚህ የየመን መርከዞች "የሰለፊያ ደዕዋ የለም" የሚሉ ሰዎች በተጨባጭ አሉ። አንዳንዶቹ በሚገርም ሁኔታ እዚያው የመን እየተማሩ ይህንን አቋማቸውን በማራመድ ለሌሎች የኢትዮጵያ ተማሪዎች ፈተና እስከመሆን ደርሰዋል። ቢያንስ ለነዚህ ሲባል እንኳ ከሸይኽ ባሙሳ ፊት ያመኑትን ጉዳይ ባደባባባይ በመናገርና ስህተታቸውን በግልፅ የሚያርም ድምፅ በመልቀቅ ውለታ ሊውሉ ይገባ ነበር። ግልፅ እርምት ባለመሰጠቱም ነው ይሄ የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ድምፅ ሰሞኑን ለሸይኽ ረሻድ አልሑበይሺ ሲቀርብላቸው ጠንከር አድርገው ምላሽ የሰጡት። የሸይኽ ረሻድን ምላሽ በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ:-
/channel/IbnuMunewor/3955
ምናልባት ከአንዳንዶቹ ሸይኽ ሙሐመድ ባሙሳንና ሸይኽ ረሻድን መጎንተል እንዳይከተል እሰጋለሁ። ይህን የሚያደርግ ካለ ከራሱ አልፎ ስብስባቸውን ነው የሚጎዳው። ከውስጣቸው ዛሬም ከመሻይኾቹ ጋር የሚገናኝ አለና።
ከዚህም በተጨማሪ ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልበድርንና ሸይኽ ሱለይማን አሩሐይሊን የሚጎነትል ንግግር ሳይቀር ወጥቷል። የአንዳንድ ዓሊሞችን ንግግር በመንተራስ በክር አቡ ዘይድን እስከ መወረፍም ተደርሷል። ሸይኽ ረይስንና ሸይኽ ሐመደል ዐቲቅን "ሰለፊይነታቸው ደካማ ነው ብለዋል ሸይኽ ረቢዕ" የሚል ድምፅም አለ። የሚገርመው አንዳንዶቹ ይህንን ከሚሉ አካላት ጋር ተጣብቀው ረይስ ዘንድ ሌላ ሆነው እየቀረቡ ነው።
የሸይኽ ሙሐመድ አልኢማምን "አልኢባና" ኪታብ በማስተዋወቃችን የተነሳ በቢድዐ እስከመፈረጅ ድረስ ሲጓዙ እንደነበርም አይተናል። ይሄው ሰሞኑን ሸይኽ ሙሐመድ ባሙሳ ሐፊዘሁላህ "የሸይኽ ሙሐመድ አልኢማምን አልኢባና ኪታብ - እኛ ዘንድ ያሉ አንዳንድ ሰባኪዎች እንደሚሉት - በተምይዕ የተሞላ ነው ወይ?" ተብለው ተጠይቀው ነበር።
هل قائل هذا القول أعلم من الشيخ عبد المحسن العباد وصالح السحيمي المثنين على الكتاب؟ إن قال نعم فأنا أسكت
"የዚህ ንግግር ባለቤት ኪታቡን ካደነቁት ከሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አልዐባድ እና ከሷሊሕ አሱሐይሚ በላይ አዋቂ ነውን? 'አዎ' ካለ እኔ ዝም እላለሁ" ብለው መልሰዋል።
የዓሊሞቹን አቋም በድፍረት ስህተት ነው ልትሉ ትችላላችሁ። ይሄ አይገርመንም። አልፋችሁ ኪታቡን አስተዋወቃችሁ ብላችሁ በቢድዐ ስትፈርጁ ግን ብሽሽቅ ከሚመስል፣ በአንድ ጉዳይ ሰው እየመረጣችሁ ከምትወርፉበት አካሄድ ወጥታችሁ የት እንዳላችሁ ቆም ብላችሁ ተመልከቱ። አላህን ፍሩና ለሰው ፈተና ከመሆን ተመለሱ።
ደግሞም {የሸይኽ ባሙሳ ንግግር ወደ ተምይዕ ለሚጣራ የጥመት ኪታብ የሚከላከል አሳሳች ንግግር ነው} የምትሉ ከሆነ እዚሁ እያሉ አናግሯቸው። ብዥታ ካለባችሁ ይገፈፍላችኋል። "ሸይኽ ባሙሳ አልገባቸውም" የምትሉ ከሆነም ቀርባችሁ አለን የምትሉትን "እውነት" አቅርቡና የሚሆነውን እንይ።
ሌላ ባለፈው በሕሩ ተካ "ከነሸይኽ ሙሐመድ ባሙሳ ጋር ከተገናኙ በኋላ ነው አቋም የቀየሩት" እያለ ስሜን ጠቅሶ ፅፎ ነበር። በጊዜው እኔ ከነሸይኽ ሙሐመድ ባሙሳ ጋር በአካል ተገናኝቼ እንደማላውቅ በመጥቀስ ይሄ የበሕሩ ንግግር ውሸት እንደሆነ ገልጫለሁ። ይሄው ሰሞኑን ለመጀመሪያ ጊዜ ስንገናኝ በርከት ያለ ሰው በነበረበት "ሙነወር የታለ?" ብለው ከጠየቁ በኋላ ሲነገራቸው "ባለፈው ስንመጣ አላገኘንህም። በደረሰብህ የመኪና አደጋ ምክንያት ታመህ እንደነበር ሰምተናል" ብለው ተናግረዋል። አስባችሁም ይሁን ገምታችሁ ከመዋሸት እንድትቆጠቡ ነው ይህንን የማነሳው። ለማስተባበል የሚዳዳው ካለ ሌላ የውሸት በር ከመክፈቱ በፊት ከፈለገ ከሸይኹ ከራሳቸው ማስረገጥ ይችላል።
የመጨረሻ የማነሳው ነጥብ እነዚህ ወንድሞች {ለነ ሸይኽ ባሙሳ በኢማሙ አሕመድ መስጂድ እንዲያስተምሩ ማስፈቀዳቸው ያላቸውን ተናዙል ያሳያል} ዓይነት ክስ ሲያሰራጩ አይቻለሁ። ለዚህ ሁለት ምላሾችን እሰጣለሁ፦
1⃣ ሸይኾቹ ባለፈው ሲመጡም አሁንም በብዙ መስጂዶች ውስጥ ነው ያስተማሩት። ለምን ነጥላችሁ ይሄኛውን መስጂድ ጠቀሳችሁ? ከመጅሊስ ግቢ መስጂድ፣ ከአወሊያ፣ ከሙስዐብ፣ ... መስጂዶች ሁሉ ለምን ይሄኛው ተለየባችሁ? ምላሹን ለራሳችሁ።
2⃣ በሕሩ ተካ የሚያስተምረውኮ ዳውድ ያሲን ከሚያስተምርበት መስጂድ ነው። በዚህ ዓይነት መስጂድ ማስተማር የማይቻል ከሆነ ለምን በሕሩ ጥሎ አይወጣም? ከወራት በፊት ወራቤ በአንድ መስጂድ ውስጥ ደዕዋ ስናደርግም ተመሳሳይ ክስ ከሳችኋል። የሚገርመው ግን ቀደም ብሎ በዚያው መስጂድ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ያስተማረ መሆኑ ነው። እኛ ስንፈፅመው የመንሃጅ ችግር እናንተ ስታደርጉት ግን ፅድቅ የሚሆንበት ሂሳቡ ምን ይሆን? አላህን መፍራቱ ቢቀር ቢያንስ ሰው ይታዘበናል አትሉም?
በተረፈ የመን ላይ በየጊዜው በግራም በቀኝም ካሉ አካላት ውስጥ ከቀደመ አቋማቸው እየተመለሱ ያሉ ወገኖች ቁጥራቸው ቀላል አይደለም። ይሄ እኛም ተስፋ እንድንሰንቅ ያደርገናል። ከሁሉም አቅጣጫ ካሉ ወገኖች ጋር አላህ በሱና ላይ እንዲሰበስበን እንመኛለን።
قال الحسن البصري - رحمه الله - :
" يا معشر الشباب عليكم بالآخرة فاطلبوها ،
فكثيراً رأينا مَن طلب الآخرة فأدركها مع الدنيا ؛
وما رأينا أحدًا طلب الدنيا فأدرك الآخرة مع الدنيا ".
الزهد الكبير للبيهقي ١٢
🔷 አል ሐሰኑል በስሪይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
" እናንተ የወጣት ስብስቦች አኼራን በመፈለግ አደራችሁን ።
ብዙ ያየነው አኼራን የፈለገ ከዱንያ ጋር ሲያገኛት ነው ።
ዱንያን የፈለገ ከአኼራ ጋር ሲያገኝ አላየንም ።
/channel/bahruteka
በአላህ እምላለሁ #ሰላት ማትሰግድ ሆነህ የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ከምትሆን ሰጋጅ ሆነ በመንገድ ላይ ጫማ ጠራጊ ብትሆን ይሻላል።
በአላህ እምላለሁ ሰላትን የተውክ ና ችላ ያልክ ሆነህ ዶክተርነት ወላ ኢንጅነርነት አይጠቅምህም‼️
ሼኽ ሙስጠፋ አል አደዊ ሃፊዘሁሏህ
እግር ኳስ ተጨዋቾች ጎል ካገቡ ቡኋላ ሱጁድ መዉረድ እንዴት ይታያል
👇👇👇
/channel/HuzeyfaAhmed
ሙሐመድ አወል ሐምዛ
ነብዩ (ﷺ) ላይ ምን ሲል ዋሸ?
/channel/SadatKemalAbuMeryem
ያ ልብን ገለባባጭ የሆነው ጌታ የከበረ ምስጋና ይገባል!!! ይች ከታች ባያያዝኩት ኢሜጅ ላይ ታሪኳን የምታዯት እህት እስልምናን ከተቀበለች ሶስር ወር ባላለፈ ጊዜ ቁርኣን አክትማለች!!!
በኢትዮ የዘመን አቆጣጠር ሃምሌ 10/2014 አካባቢ ሰልማ ይሄው ዛሬ ላይ3 ወር ባላለፈ ጊዜ ቁርአን እንዳከተመች ትናገራለች አጅብ አንተ እና እኔ 20 አመት ከዛም በላይ በኢስላም ውስጥ እየኖርን 28 ፊደል አገጣጥሞ ማንበብ ተስኖናል ዋ ነፍሴ
የሚገርመው ይች ልጅ በኤፍ ቢ ቤቷ ወደታች ብትሰልሉ እጅግ አክራሪ ክርስቲያን እንደነበረች ያሳብቃል ግና ሁሉን ሰሪ የሆነው ጌታችን አላህ እስልምናን ወፍቋታል አሏህ ያፅናት!!!
"ከሰው ልጅ አካል ውስጥ በቅድሚያ የሚጠነባው ሆዱ ነው ከመልካም በስተቀር የማይመገብ ሰው ይህን ያድርግ(መልካምን ብቻ ይመገብ" ።[ቡኻሪ ዘግበውታል]
Читать полностью…ገራሚ ዳቦ ቤት❗️
°°°°°°°°°°°°°°°°
ይህ የምትመለከቱት ዳቦ ቤቱ ላይ የተለጠፈው ምን እንደሚል ታውቃላችሁ?
ምንም ገንዘብ ከሌለህ አደራህን እንዳትሳቀቅ ልጆችህንም ያለ ምግብ ፆማቸውን እንዲያድሩ አታድርግ #እባክህ_እዚህ_ከምታየው_ሱቄ_ለልጆችህ_የሚሆንህን_ያክል_ውሰድ!
የእኔም ያንተም ሪዝቅ የሚሰጠን #አሏህ ነው ።
የዛሬ ገራሚ ፎቶ መስጠት ደስ ይላል! ለሰጪዎች አላህ ይስጣቸው
ኣሚን ከአቡ ዒያድ የተወሰዴ ሳዑዲ በብዛት እንደዚህ አይነት መልካም ሰዎች አሉ በተለይ ረጅም መንገድ ላይ"
@መንቁል
በግለሰቦች ጥፋት ዲንን(መንሀጅን)መሳደብ
ሰለፊይ ነኝ ሚለው ከማገባ ታማኝ የሆነውን ተብሊግ(ኢኸዋን) ማግባት ይሻላል ለምትሉ
ምርጥዬ ምክር ይደመጥ
🎙 በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
/channel/+wUT227opw9AwMWZk
ያለተው ሂድ ስኬት የለም
ደስ እየላችሁ አንብቡት ኢብኑል ቀይም ማለት የታላቁ ኡለማ የኢብኑ ተይሚያህ ደረሳ ናቸው።
ከኢማም ኢብኑል ቀይም፦رحمه الله
ለእኛ፦ የተሰጠ የህይወት ምክር ፦
'እንደገና መነሳትና መቀጠል መቻል የራስ ሀላፊነት ነው።
በህይወት ክንውኖች ውስጥ ስብራት ያለ ነው። በምትሰበሩበት ጊዜ ግን ከራሳችሁ በቀር ማንም ያንተን ስብራት አይጠግንም። ከቁርጠኝነታችሁ በቀር ማንም ለናንተ ድል አይሰጥም።
ራሳችሁን ጠብቁ! ተንከባከቡ፣ አሳድጉ ፤ ለራሳችሁ ያላችሁ ራሳችሁ ብቻ ናችሁ።
ጓደኛ ፣ የምትወዱት ሰው የህይወታችሁን ውጣ ወረድ በትክክል አይጋራም ፤ ህመማችሁን በአካል አይወስድም። [ መደጋገፉ እና አብሮነቱ እንዳለ ሆኖ ]
ማንም ሰው በስማችሁ አያድርም።
ለራሳችሁ ያላችሁን ግምት በሰዎች ዓይን አትመልከቱ ፦ በህሊናችሁ ውስጥ ዋጋችሁን ፈልጉ። እውነተኛ ማንነታችሁን ካወቅችሁ ስለ እናንተ የተነገረው ነገር አይጎዳችሁም።
የዚህን ህይወት ጭንቀት አትሸከሙ፤፦ ምክንያቱም ይህ ለአላህ ነው። የሲሳይንም ጭንቀት አትሸከሙ፦ እርሱም ከአላህ ዘንድ ነው። ለነገ፦ ለወደፊቱም አይጭነቃችሁ እርሱም በአላህ እጅ ነው።
አንድ ነገር ግን ተሸከሙ፦ አላህን ማስደሰት።
አላህን ብታስደስቱት እርሱ ያስደስታችኋል፤ ህይወታችሁን በፀጋው ሞልቶ ሙሉ አድርጎ ያበለጽጋችኋል።
በህይወት ጉዳይ ላይ ልባችሁን አስጨንቃችሁ አታልቅሱ።
"አላህ ሆይ! በቅርቢቱም ሆነ ፤ በመጨረሻው ዓለም በመልካም ነገር ክፈለኝ ።" በሉ!
ሀዘን በስግደት፣ በስጁድ ጊዜ ከውስጥ ተኖ ይወጣል ፤ ደስታ ከልባዊ ዱዓ ጋር ይመጣል።
አላህ፦ ለሌሎች ያደረጋችሁትን መልካሙን ነገር፤ የሰራችሁትን በጎ ተግባር አይረሳም።
አላህ ፦ ለናንተ ሳቅ፦ ፈገግታ እንጂ ስታነባ የነበረችዋንም ዓይን አይረሳትም።
አሁን፦ ህይወታችሁን በመርህ ኑሩ፦ ለመልካምነታችሁ ምላሽ ባታገኙም፤ የአላህን ውዴታ ለማገኝት ስትሉ መልካምን ፣ በጎን ተግባር አድርጉ።'
ምክንያቱም፦
"አላህም በጎ አድራጊዎችን ይወዳል፡፡" ¹
{ Lencho Mohammed }
ምንጭ ፦ [ Quran፦ 3:148 ¹ ፣ Timeless Seeds Of Advice ¹⁰⁶ ]
ኮፒ ከአብድረሂም አህመድ
⏰ "ለአሏህ የሚሆን ጊዜ ከሌለህ በአሏህ ይሁንብኝ መኖርህ እራሱ ሞት ነው "‼
Читать полностью…ሸይኽ ረሻድ ሐፊዞሁሏህ
ስለ ኢብኑ መስዑዶችና
ስለ እነ ኢብኑ ሙነወር
ስለ ሸይኽ አብደል ሐሚድ
የተናገሩበት ድምፅ
ይሄ አጀንዳ ሊያለያይ አይችልም ይላሉ
ግን ማን ይረዳ?
/channel/gfyygy
ዐውን ኢብኑ ዑመራህ ሂሻም አድ-ዳስቱዊ እንዲ ይላሉ ፦"በአላህ ይሁንብኝ!የአላህ ውዴታ ለማግኘት ሳላስብ አንድንም ሐዲስ ለመማር የወጣሁበት ወቅት የለም "።ዘሀቢም በበኩላቸው "እኔም እንደዚያው ነኝ"ይላሉ።
Читать полностью…በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካምን ይናገር አልያ ግን ዝምምምምም ይበል ሀቢቡና ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም።
/channel/gfyygy
አንድ ሴት ባገባች በስድስት ወር ስለወለደች ባል "የኔ አይደለም" ሊል አይገባውም አንድ ሴት በጣም ፈጠነች ከተባለ በስድስት ወር ስለሆነ የምትወልደው ከስድስት ወር በታች ባምስት ወር ከወለደች መጠርጠር ይችላል።
Читать полностью…كلمة الشيخ رشاد ورد الحبيشي حفظه الله في من يحذر من مراكز الديار اليمنية السلفية
ከየመን ሰለፊያ መርከዞች በሚያስጠነቅቀው አካል ላይ የሸይኽ ረሻድ ወርድ አል-ሑበይሺይ ምላሽ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
/channel/IbnuMunewor
ውሸት አስነዋሪ ባህሪ ነው ። ውሸት የሙናፊቆች መለያ ነው ። ውሸት ማንነትን ከሚያረክሱ መገለጫዎች ውስጥ አንዱ ነው ። ታላቁ ነብይ ውሸት ወደ ወንጀሎች እንደሚመራ ገልፀዋል ። ውሸትን የሚዳፈር ሰው ሌሎች ትልልቅ ወንጀሎች ውስጥም ሊነከር የቀረበ ነው ። ውሸትን የሚያበዛ ሰው አላህ ዘንድ “ ውሸታም” ተብሎ ይፃፋል !!!
ባጠቃላይ ውሸት የሰዎችን ታማኝነት የሚሰባብር ቆሻሻ ልማድ ነው ።
ዛሬ ዛሬማ ይኸው ሰባራ ባህሪ ወደ አላህ መንገድ እጣራለሁ የሚለው አንዳንዱ ደፋርም ላይ የሚታይ ሆኗል - እጅጉን ያሳዝናል !! ቀደምት ደጋጎችን እከተላለሁ እያለ የሚሞግተው አንዳንዱ ውሸትን ሲያበዛ ማየት እንግዳ መሆኑ ቀርቷል !!
ጀሌዎቹን ለመስቀል ሀሰትን እንደ ጠመንጃ ይጠቀምበታል ። በጠላትነት የፈረጃቸውን ለመገንደስ ባልዋሉበት ያውላል - ያሳዝናል !!!
ሁሉም አላህ ፊት ይቆማል !
አንተ በሰዎች ላይ የምትዋሽ ሆይ ! እያንዳንዱ ተገቢ ዋጋውን በሚያገኝበት ቀን የዋሸህባቸው ሰዎች ከመልካም ስራህ እንደሚወስዱ አለያም ከወንጀላቸው እንደምትሸከም አስታውስ !! አላህን ፍራ !!
አላህን ፍሪ !!
በርግጥ ነው ለቡድንተኝነት ትግላቸው ሆን ብለው ውሸትን እንደ መሳሪያ ከሚገለገሉበት ሰዎች ጋር “ አላህን ፍሩ “ ማለት የሚያግባባ ቋንቋ ላይሆን ይችላል ….. የተባለውን ሁሉ ሳያጣሩ በየዋህነት የሚያወሩትን ግን ይጠቅማል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ። አላህን እንፍራ !!
አላህ ከውሸት ይጠብቀን !!
/channel/Muhammedsirage
በኳስ ጨዋታ ላይ ሱጁድ ማድረግን በሚመለከት
የተከበሩ ሸይኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብዲላህ አልፈውዛን ሐፊዘሁሏህ ተጠይቀው የመለሱት መልስ
"(በሶላቱ ውስጥ) ፋቲሃን ያልቀራ ሶላት የለውም"ብለዋልና ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ኢማሙ ሩኩዕ ሊያደርግ ሲል ከደረስን ተክቢረቲል እሕራም "አልላሁ አክበር" ብለን እንደቆምን ኢማሙ ሩኩዕ ኢስኪያደርግ ድረስ ባለን አጭር ሰአት ሱንና የሆነውን የሶላት መግቢያውን ዱዓ ትተን ቀጥታ ወደ ፋቲሃ እንገባለን ፋቲሃን ሳንጨርስ ኢማሙ ሩኩዕ ቢያደርግም ችግር የለውም ረከዓውንም አግኝተነዋል ማለት ነው።ግን ኢማሙ ሩኩዕ ሊያደርግ ትንሽ እንደቀረው እያወቅን ወደ ፋቲሃ ቀጥታ መግባት እያለብን ሱንና ወደ ሆነው የሶላት መግቢያ ዱዓ ገብተን ፋቲሃ ቢያመልጠን ረከዐዋ አልተገኘችምና ረከዐዋን መድገም አለበት።ምክንያቱም ፋቲሃን የሚቀረበት ሰአት ነበረው ግን ግዴታ ባሎነበት ጉዳይ አሳለፈው።
ከኡስታዝ ሰይድ የሰፊና ደርስ የተወሰደ
ለክፉ ክፋቱ ብቻ ይበቀዋል"
አንድ የሐገር መሪ ነበረ እና የሱ ደሞ አመካሪ ነበረው ሁሌም "ለክፉ ክፋቱ ብቻ ይበቀዋል"የሚል ንግግር ነበረው።
እናም ሁለቱ ሲዋደዱና ሲመካከሩ የማይመቸው አንድ ሚቀኛ ደሞ ነበር ።አመካሪው ሁሌም ኑጉሱ ወዳለበት ሲደርስ አፉን ይሸፍን ነበር።ሚቀኛው ወደ ኑጉሱ በመምጣት "ሁሌ ወዳንተ ሲመጣ ለምን አፉን እንደሚሸፍን ታቃለህ? ያንተን የአፍ ጠረን ተፀይፎ ነውኮ"ይለዋል ።ኑጉሱም የዚህን ክፉ ሰውዬ ወሬ በመስማት አመካሪው ላይ እርምጃ ለመውሰድ ወሰነ።
ከዚያም አመካሪው መጣ "ይህ ሰው ይገደል"የሚል ደብዳቤ ፅፎ ለኑጉሱ ወታደሮች እንዲሰጥ ተላከ አመካሪው ማንበብ አይችልምና ቀጥታ የሚገደልበትን ደብዳቤ ይዞ ወታደሮች ጋር አቀና ።መንገድ ላይ ምቀኛው አገኘውና ጠየቀው ምቀኛውም "እኔ ሁለቱ እንዲጣሉ ሳደርግ ጭራሽ ይልከው ጀመር?"አለና "አምጣው ደብዳቤውን እኔ ላድርስልህ"? ብሎ ተቀበለው ምቀኛውም ማንበብ አይችልም
ምቀኛው ደብዳቤውን ይዞ ወደ ወታደሮች ዘንድ አቀና አመካሪው ወደ ኑጉሱ ተመለሰ።
ምቀኛው ወታደሮች ጋር ደርሶ ደብዳቤውን ሰጣቸውና ሊዮጣ ሲል "ና "ይሉታል "ምነው?" "ደብዳቤው 'ይህን ሰው ግደሉት' እያለ ነው ትገደላለክ"! "እራ እኔ አይደለሁም ሌላ ሰው ነበር የተላከው ከመንገድ ተቀብዬው ነው"! "እራ ይህን ሰው ነው የሚለው "አሉና ገደሉት
አመካሪ ወደ ኑጉሱ ሲመጣ ኑጉሱ በመገረም "ለምን አልተገደልክም ደብዳቤውን አላደረስክም"?! ብሎ ጠየቀው አመካሪውም "ያ እራ እኔ ሳላደርስም መንገድ ላይ ተቀበለኝ"በማለት ምቀኛው እንዳደረሰለት ይነግረዋል (ግን ምቀኛው መሆኑን ፍፁም አያቅም )
ኑጉሱም በመገረም "ለካ እውነት ብለሃል ለክፉ ክፋቱ ብቻ ይበቀዋል" አለ።
"ለምን ወደኔ ስትመጣ አፍህን ትሸፍናለክ" ብሎ ሲጠይቀው አመካሪውም "የአፌጠረን አንተን እንደያስቸግርህ ነው"አለው
እውነትም ለክፉ ክፋቱ ብቻ ይበቀዋል
አንድ የሱንና ጓደኛዬ የጫወተኝ
"ከሰው ልጅ አካል ውስጥ በቅድሚያ የሚጠነባው ሆዱ ነው ከመልካም በስተቀር የማይመገብ ሰው ይህን ያድርግ"።[ቡኻሪ ዘግበውታል]
Читать полностью…አሰለሙ አለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
#ኒቃብ ግዴታ ለመሆኑ ከሊቃውንቶች መህደር
ለሙስሊሟ እህቴ የተሰጠ አጠር የለ ፈትዋ
የሴት ልጅ ሂጃቧ አለባባስ ሸሪዓዊ የሚባለው እንዴት ስትለብስ ነው? ሼር ሼር ሼር
ሸይኽ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ ረህመተን ወሲዓ እንዲህ በማለት ይመልሳሉ! ሸሪዓዊ ሂጀቧ ሙሉ ይበል ዘንድ ከሁሉም በፊት ቀድማ ፊቷን ልትሸፈን ይገበታል ፊቷም የትላልቅ ፊትነወች መቀስቀሸዎች በር ነው ።ይሄ የተፈለገበት ሴቶች ከወንዶች ጋር በሚገነኙበት ጊዜ ነው ።
ለዚህም ሰዎች ከሁሉም ከሰውነቷ ክፍሎች ፊቷን አስቀማው ይጠይቃሉ ።አንድ ወንድ ለማግበት ስፈልግ እግሯን ሰይሆን የሚጠይቀው የፊቷን ውበት ነው ። ለዚህም ሲበል የመጀማሪየ መሰተር የለባት ፊቷን ነው ።!አል -ፈታውይኑርን ዓለ ደርብ (376)
ውዷ እህቴ ኒቃብ ዋጂብ አይደለም የሚሉሽ ለረሰቸው መዝነኛ ሊየደርጉሽ እንጂ ስላዘኑልሽ አይደለም ግልፅየሆኑ ደሊል አለ ።